natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

ሰበር መረጃ‼️

ምዕራብ ወለጋ ቅልጡ ካራ ወረዳ ምዕራብ ወለጋ መነሲቡ ወረዳ ምስራቅ ወለጋ ሃሮ ሊሙ በሳሲጋ፣ በቦናያ ቦሼና በሌሎች ወረዳዎች ቁጥራችው ከ 110 በላይ የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ሽፍቶች ተሸኝተዋል። ከ50 በላይ ቆስለዋል፣ በርካቶች እስከ አሁኗ ሰዓት እጅ እየሰጡ ነው። ዝርዝሩና ምስሎችን ይዤ እመለሳለሁ::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እስራኤል በራፋህ ዘመቻ የአሜሪካን ቀይ መስመር አላለፈችም - ዋይትሃውስ

የእስራኤል ጦር በራፋህ መሃል ደርሶ የአየር ጥቃቱ የንጹሃንን ህይወት መቅጠፉን በቀጠለበት ወቅት ነው አሜሪካ እስካሁን ቀዩ መስመር አልታለፈም ያለችው።

https://bit.ly/3yOSjqk

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአደዓ- በቾ የከርሰምድር ውሃ በ91.7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሊገነባ ነው‼️

በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያ ክልል በምስረቅ ሸዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች አደዓና በቾ ሜዳዎች አካባቢ የሚገነባው የአደዓ- በቾ የከርሰምድር ውሃ መስኖ ልማትና የገጠር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ የማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ በእስካይ ላይት ሆቴል ተካሄደ።

ፕሮጀክቱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ሃንሶል ፔፐር ኃ.የተ.ካምፓኒ ጋር በ5.13 ቢሊዮን ብር /91.7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚሰራ ሲሆን።

የፕሮጀክቱ ግንባታ ሲጠናቀቅ 4995 ሄክታር በመስኖ ማልማት ያስችላል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና የዜጎቿን ደህንነት የማረጋገጥ ታላቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የተሸከመ ህዝባዊ ሰራዊት ነዉ።

የመከላከያ ሰራዊት አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ከፊቷ የሚገጥሟትን ፈተናዎች አጥንቱን ከስክሶ፤ ደሙን አፍስሶ በቀን ጸሀይ፤ በማታ ቁሩ ሳይበግረዉ ከፍታዋን አስጠብቆ የኖረ እና የሚኖር ሰራዊት ነዉ።

የዚህ ባለደማቅታሪክ እና የአሸናፊነት ተምሳሌት የሆነ ሰራዊት አባል መሆን ደግሞ ድርብ ክብር ነዉ ።

የምስራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶችም የዚህ የአሸናፊነት እና የጀግንነት ተምሳሌት የሆነዉን የመከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል ያሳዩት ተነሳሽነት ልብ የሚያሞቅ ነዉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከ ‘አፍሪካ ህብረት’ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ በ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ተደርጓል።

ጥያቄውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።

ከምዝበራ መኩራው ጋር በተያያዘ የተከሰሱት ፦

1ኛ. ቀሲስ በላይ መኮንን፣
2ኛ. በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው እያሱ እንዳለ ወ/መስቀል፣
3ኛ. በኮሚሽን ስራ ላይ የተሰማራው በረከት ሙላቱ ጃፋር፣
4ኛ. አለምገና ሳሙኤል ዲንሳ
5ኛ. የኒሞና ንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ስራ አስኪያጅ አበራ መርጋ ተስፋዬ ናቸው።

ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያሉ ተከሳሾች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር።

ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ውድቅ ተደርጎ በማረፊያ ቤት እንዲቆዩ ታይዟል።

ፍርድ ቤት ለግንቦት 29/2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

በዛሬ ችሎት ተጠርጣሪዎች የተከሰሱበት አዋጅ ከ10 ዓመት በላይ የሚያሳስርና ከባድ ፍርድ የሚያስከትል በመሆኑ ማረሚያ ወርደው ፍርዳቸውን ይከታተሉ ተብሏል።

ቀሲስ በላይ #የጤና_እክል እንዳለባቸው ጠቅሰዋል። በፌደራል ፖሊስ ጊዜያዊ ማቆያ ለመቆየት እንዲችሉ እንዲፈቀድላቸውም ጠይቀዋል።

ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተወከለ መርማሪ የጊዜያዊ ማቆያው ቦታ ጥበት መኖሩን ጠቅሶ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ እንዲደረግ ጠይቋል።

ፍርድ ቤቱ እስከ ቀጣይ ቀጠሮ ግንቦት 29 ቀን ድረስ ባሉበት የፖሊስ ማረፊያ እንዲቆዩ ፈቅዷል።

4ኛ እና 5ኛ ተከሳሾችን በሚመለከት የፌደራል ፖሊስ ተገቢ ጥረት አድርጎ አፈላልጎ እንዲያቀርባቸው ታዟል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በምስራቅ ቦረና ዞን የሊበን ወረዳ ልዩ ስሙ ሃርዶት ቀበሌ አካባቢ ሲንቀሳቀስ በነበረው አሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በወሰዱት ጠንካራ እርምጃ ፤ የኦነግ ሸኔ ሚዲያ ሃላፊ የነበረና የሽብር ቡድኑ ብርጌድ አዛዥ የነበረ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ ላይና ቡድኑ ላይ እርምጃ ሲወሰድባቸው የተቀሩት ቆስለው ተማርከዋል::

እርምጃ የተወሰደበት የኦነግ/ሸኔ አዛዥ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬን ምስል ለማየት ቴሌግራም /channel/NatnaelMekonnen21

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ በዓለም አቀፍ የግንኙነት መድረክ ያላት ታሪካዊ ሚና እያደገ መምጣቱን ማሳያ ነው - አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን

ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏ በዓለም አቀፍ ተቋማት ምስረታ እና በአባልነት ያላት ታሪካዊ ሚና እያደገ መምጣቱን ማሳያ እንደሆነ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ገለጹ።

አምባሳደሩ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ የመንግስታቱ ማህበር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የአፍሪካ ሕብረት እና ሌሎች ድርጅቶች እንዲመሰረቱ ጉልህ ሚና ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት።

የብሪክስን ጥምረት መቀላቀሏም ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ የግንኙነት መድረኮች ያላት ጉልህ ተሳትፎና ሚና እያደገ መምጣቱን ዓቢይ ማሳያ እንደሆነ ተናግረዋል።

በዚህም ኢትዮጵያ ካሏት ሊለማ የሚችል እምቅ የተፈጥሮ ጸጋ፣ እና ሰፊ አምራች ሃይል አኳያ፥ እያደገ በመጣው የደቡብ ደቡብ ትብብር ገንቢ ሚና መጫወት እንደምትችል ገልጸዋል።

ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዝብ ለህዝብና በልማት የትብብር መስኮች ታሪካዊ እና በመተማመን ላይ የተመሰረተ ወዳጅነት እንዳላቸው አንስተዋል።

የብሪክስ ጥምረትም የሀገራቱን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር የጋራ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማስቀጠል እንደሚረዳ አብራርተዋል።

የብሪክስ አባል ሀገራትም በዕድገትና ስልጣኔ፣ በባህልና ቀጣናዊ የልማት ትብብር መስክ ገንቢ የምክክርና ውይይት ባህል እያዳበሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።

ብሪክስ የዓለም ጥቅል ዕድገት 35 ነጥብ 6 በመቶ በመሸፈን የተሻለ የኢኮኖሚ ልማት እንቅስቃሴ አቅም ያለበት ጥምረት መሆኑንም አመላክተዋል።

የጥምረቱ አባል ሀገራትም በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ 58 ነጥብ 9 ትርሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድርሻ እና በህዝብ ብዛትም 45 ከመቶውን በመያዝ ከፍተኛ አቅም እንዳላቸው ገልጸዋል።

በብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ብሪክስ በነሐሴ/2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ከተማ ባካሄደው 15ኛው የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን የጥምረቱ አባል እንዲሆኑ መወሰኑ ይታወቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሲዳማ ክልል ፖሊስ መምሪያ ራሱን በጠንካራ አደረጃጀት በመገንባቱ ከፍተኛ የዜጎች ደህንነት ማስጠበቅ መቻሉን ተገለፀ።

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መምሪያ ከፍተኛ ውስጣዊ ሆነ ውጫዊ አደረጃጀቶችንን በመፍጠር በክልሉ የዜጎች ደህንነት ከማረጋገጥ ባለፈ ሰላማዊ የዜጎች ምህዳር መፍጠሩ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 1.1 ቢሊዮን ብር በህብረተሰብ ተሳትፎ በመሰብሰብ 580 የሚሆኑ የመረጃ መቀበያ የተገነቡ ሲሆን ማዕከል አቀፍ 37 የፖሊስ ፅ/ቤቶች ገንብቶ ምቹ የሆነ የፖሊስ አከባቢያዊ ቦታዎች ከመፍጠር ባለፈ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በቅርበት ተግባቦት ፈጥሮ ወንጀል እንዲከላከል ያልመ ግንባታ ብቻ ሳይሆን ፖሊሶች ያላቸውን በጀት ከቤት ክራይ ባለፈ ራሳቸውን ለማደራጀት የህዝባቸው ደህንነት ለመጠበቅ ያለመ በህብረተሰቡ የተወደደ በጎ ተግባር ነው።

በዚህም የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስ ስለ ተቃማቸው ሲገለፁ የተቋማችንን በክልሉ ሰላምን በማስከበር ህግና ህገመንግስት በማስከበር ምቹ የሆነ የዜጎች ወጥቶ መግባት ላይ የመጀመሪያ ግብ የዜጎች ደህንነት ላይ የመጀመሪያ አላማ የህግ የበላይነት የመጀመሪያው ራዕይ አድርገን እሰራን እንገኛለን ብለዋል።

ተቋማችንን የዜጎችንን ደህንነት ለማረጋገጥ እንደ ፖሊስ ብቻ ሳይሆን በግብረ-ሃይል ከሌሎች የሰላምና ደህንነት ሃይል ጋር ራሳችንን በመዋቀር በክልሉ ያለውን ዘላቄታ ያለው ሰላማዊ አየርን ለማጎልበት የሲዳማ ክልል ሰላም ግብረ-ሃይል ተዋቅሮ በሁሉም መልክ በተዋረድ ስለ ሰላም፣ ስለ ደህንነት በብርቱ ሂደት እየተሰራ መሆኑም ገለፀዋል።

ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማኑን ለማጥራት በክራይ ሰብሳቢነት ላይ የተሳተፉ ለተቋሙ በማይጠቅም በማን አለብኝንት በሚሰሩት ላይ ተቋሙ በብርቱ አመራርነት በሚወስደው እርምጃዎች ብዙዎች ከስራ የተሰናበቱ ሲሆን ሌሎችም በህግ አግባብ ተጠይቀዋል ሲሉ ኮሚሽኑ ሰራተኞች ገልፀዋል።

በዚህም ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እየደገለፁት በየ አመቱ በሚያደረገው የ9ወር የግምገማ ሂደት ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ከፖሊስ ስነምግባር ውጪ ህዝብ ደህንነቴን ያስጠብቃሉ ብሎ በራሱ ገንዘብ ምቹ ቦታ እየፈጠረላቸው ያለውን ማህብረሰብ ማሰቃየት ብሎም በሌብነት ሰንሰለት የተጠለፉትን በሙሉ ስልጣን እርከን ላይ ያለውን ከስልጣን በማንሳት ከስራ በማገድ እና ባለሞያ የሆነው ከስራ በማገድ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ በህግ አግባብ በሚቀጡበት መልክ እየሰራን ይገኛል ብለዋል።

ከተማዎችንን በቴክኖሎጂ ገንብተን የደህንነት ስራዎችንን ቀልጣፋ ከማድረግ ባሻገር በተለይ በሃዋሳ ከተማ የደህንነት ካሜራዎችንን በብዛት በመትከል ፍፁም ሰላማዊ የሆነ ክልል እና ከተማ መፍጠር ተችሏልም ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

3ተኛው ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ተጠናቀቀ።

በቱሪዝም ሚኒስቴር እና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ትብብር የተዘጋጀው ታላቁ የበቆጂ ሩጫ 2016 ዓ.ም ውድድር የበርካታ ብርቅዬ አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው ቦቆጂ ከተማ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

በውድድሩ ላይ በወንዶች የ12 ኪሎ ሜትር የባለፈው ዓመት አሸናፊ አዲሱ ጎበና በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ አማን ቃዲ ሁለተኛ በመውጣት ማጠናቀቅ ችሏል።

በሴቶች ትዕግስት ደጀኔ፣ መስከረም አሠፋ እና አዳነች መሰፍን ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል።

ከ1 እስከ 3 በመውጣት ያሸነፉ አትሌቶች 25 ሺሕ፣ 10 ሺሕ እና 6 ሺሕ ብር እንዲሁም የዋንጫና ሜዳሊያ ተሸላሚ በመሆን ከእለቱ የክብር እንግዶችና ቸረክበዋል። በመርኃ ግብሩ 15 ዓመት በታች ህፃናት ውድድርም ተካሂዷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::


❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good News : የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ በረራ እንደሚጀምር ገለጸ።

የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር ውስጥ የደንበኞች ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው።

በዚህም ከመጪው ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ እንደሚጀምር ገልጸው በረራው በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚካሄድ ማስታወቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

አየር መንገዱዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ከማስፋት ባሻገር የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን ለማስፋት እያደረገ ባለው ጥረት በ2035 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ወደ 32 ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::


❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ካምፓኒዎች ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ጋር ተወያይተናል።

በካምፓኒዎች መፈፀም ስላለባቸው የኦዲት፣ የትርፍ ድርሻ ክፍያ፣ ከሆልዲንጉ ጋር ባለው የስራ ግንኙነት የነበሩ መልካም አፈፃፀሞችን እንዲሁም ፈጥነን በጋራ መፍታትና መሻገር ስለሚገቡን ተግዳሮቶች ምክክር አድርገን ተግባብተናል።" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሀገራዊ ምክክሩ የዳበረ፣ዘላቂ እና ውጤታማ እንዲሆን ሴቶች አጀንዳዎቻቸውን እኩል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡- የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዳይሬክተር ሳባ ገ/መድህን
***********

ሀገራዊ ምክክሩ የዳበረ፣ ዘላቂ እና ውጤታማ እንዲሆን ሴቶች አጀንዳዎቻቸውን እኩል ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዳይሬክተርና የሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ጥምረት ሰብሳቢ ሳባ ገ/መድህን ገለጹ።

ሰብሳቢዋ፤ በሀገራዊ ምክክር መድረኩ የሴቶች አጀንዳ ከታች ጀምሮ እስከ መጨረሻ እንዲደመጥ ከምክክር ኮሚሽኑ ጋር በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ሴቶችን ያላማከለ ውይይት ውጤታማ እንደማይሆን በመገንዘብ በሀገራዊ ምክክሩና በሀገር ሰላም ላይ ሊሰራ ይገባል ያሉት ሰብሳቢዋ፤ የሴቶችም ድምፅ ከወንዶች እኩል በሀገር ጉዳይ ላይ አስፈላጊ መሆኑን ነው የገለጹት።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል።

በከተማዋ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተወካዮች እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#AddisAbaba

ከሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ መኪና ይዘው የነበሩ ሁለት ወጣቶች ከቤት እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም።

የመጀመሪያው ዳዊት አስናቀ ይባላል። 

ተወልዶ ያደገዉ አዲስ አበባ ከተማ ነው። ከ4 ቀናት በፊት የጠፋ እሰካሁን ድረስ እንዳልተመለሰ ታውቋል።

ዳዊት ኮድ 2-B65248 ኮሮላ መኪና እያሽከረከረ ነበር።

ስልኩም አይሰራም ፤ በምን ሁኔታ ላይም እንዳለ አይታወቅም ብለዋል ቤተሰቦች።

ዳዊት ያለበትን የምታውቁ ወይም ደግሞ ያያችሁት ካላችሁ ቤተሠቦቹ  ጭንቀት ላይ ናቸውና በስልክ ቁጥር 0918706526 / 0913412564 / 0911609294 በመደወል አሳውቋቸው።

ሌላኛው ፥ እዮብ አንዳርጌ ይባላል።

እዮብ በ14/9/2016 ከቤት እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም።

በወቅቱ ኮድ 1 አ/አ 30805 ታርጋ ያላት ቢጫ ያሪስ ይዞ ነበር።

ፈላጊ ቤተሰቦች እዮብን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ በስልክ ቁጥር  0913577424 / 0911116275 / 0910479302 / 0945576477 በመደወል እንዲያሳውቃቸው ተማጽነዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::


❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳና በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሰተዳደር በይቅርታ ለተመለሱ ኢ- መደበኛ ሃይሎች የተሃድሶ ስልጠና ተሰጠ

በፕሮግራሙ ላይ የወረዳውና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ፣ የዞን አመራሮች፣ የመከላከያ አመራሮች በይቅርታ የተመለሱ ኢመደበኛ ሃይሎች ተሳትፈዋል ። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አወቀ ደሳለው እንደገለፁት ከመቄት አብራክ ወጥታችሁ ባለማወቅ ከኢመደበኛ ጎን ተሰልፋችሁ የነበራችሁ ወንድሞቻችን የተደረገላችሁን የሰላም ጥሪ ተቀብላችሁ በመምጣታችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል ።

በሀገራችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሰላምና ደኅህንነት ጉዳይ መልኩን እየቀያየረ በዜጎች ሰላምና ደኅንነት ላይ የተጋረጠ አደጋ እየሆነ መጥቷል፡፡ በወረዳና በከተማ አስተዳደሩ መንግስት ለኢመደበኛ ሃይሎች ያቀረበው የሰላም ጥሪ ተግባራዊ ለማድረግና አኩርፈው የወጡ ኢመደበኛ ሀይሎችን ወደሰላም እንዲመለሱ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል። በዚህም በዛሬው እለት 10 በጥቅል 125 በላይ ወጥተውና ኢመደበኛ ሃይሉን ተቀላቅለው የነበሩ ወንድሞቻችን የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በይቅርታ መግባት እንደቻሉ ተናግረዋል ።

የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንደበት ተስፋየ በበኩላቸው የክልሉ መንግሥት የእርስ በርስ ግድያን ለማስቆምና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየሠራ ይገኛል ብለዋል። በክልሉ ያጋጠመው የፀጥታ ችግር እርስ በእርስ ከመጠፋፋት ውጭ ዘላቂ መፍትሄ ስለማያመጣና የወጡትም የእኛው ወንድሞች በመሆናቸው ለዚህ የሰላም ጥሪ ሁላችንም ተጨንቀንና ተጋግዞ መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል ። ከተፈጠረው ግጭት ጋር ተያይዞ እርስ በእርስ እያገዳደለና ሰብዓዊ ኪሳራ ከማድረሱ በተጨማሪ መንገድ በመዝጋት የሰዎችን እንቅስቃሴ በመግታት ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳት እያደረሰ እንደማገኝ ተናግረዋል ። ሰላማዊ በሆነ መንገድ ጥያቄዎችን እያቀረብን ለጥያቄዎቻችን ምላሽ መጠየቅ ይገባል ብለዋል ።

በመድረኩ ላይ የተገኙት የ101ኛ ኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ካሳሁን አሊ በበኩላቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሁሉም ኢትዮጵያውያን የተውጣጣ የኢትዮጵያውያን እንደሆነ ገልፀው መከላከያን ያለ ስሙ ስም መስጠትና መተንኮስ አግባብ አይደለምም ብለዋል። ይቅርታ የተደረገላቸው ኢመደበኛ አባላትም በመድረኩ መፈጠር መደሰታቸውንና ለሀገር ሲሉ በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ መስዕዋትነት መክፈል እንደቻሉ ጠቅሰው ከዚህ በኋላ ያቀረበውን ለሰላም ጥሪ ተቀብለው ለሰላም የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ ተናግረዋል ። በቀረበላቸው የሰላም ጥሪ ደስተኛ መሆናቸውንና አኩርፈው የወጡ ኢመደበኛ ሀይሎችን መክሮ ወደሰላም እንዲመለሱ ለማድረግ ድርሻው የጎላ መሆኑን ጠቅሰው ሌሎች በይቅርታው ያልገቡ አካላት የተሰጠውን እድል እንዲጠቀሙ ለማድረግ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ የልማት ስራዎች ተሰማርቶ ለመስራትና ቤተሰቦቻቸውን ለማገዝ የተለያዩ ድጋፎች እንዲደረጉላቸው ጠይቀዋል

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አወቀ ደሳለው እና የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንደበት ተስፋየ በተነሱት ጉዳዮች ላይ ማብራራያ የሰጡ ሲሆን እንደ መቄት ወረዳና እንደ ፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር አመራሩ የሀይማኖት አባቶችና የፀጥታ ሃይሉና ማህበረሰቡ ተቀናጅተው መስራት በመቻላቸው አንፃራዊ ሰላም እንዲኖር ማድረግ መቻሉ የሚበረታታ መሆኑን ጠቅሰው ወደፊትም ለዚህ የሰላም ጥሪ መተግበር ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አንዳለበት አሳስበዋል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::


❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Great News❗️Ethiopian is the biggest customer of Boeing in Africa so it makes sense

Good Night #Ethiopiaዬ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፅንፈኛው ከህዝቡ በመዝረፍ ደብቆት የነበረው 948 ሊትር ነዳጅና 200 ሊትር ቤንዚን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በጎጃም ኮማንድ ፖስት የተሰማራው የምስራቅ ዕዝ  ክፍለጦር በአዴት ከተማ ባደረገው ድንገተኛ የአሰሳ ስምሪት ፅንፈኛው ከህዝቡ በመዝረፍ ደብቆት የነበረው 948 ሊትር ነዳጅና 200 ሊትር ቤንዚን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡

የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለም ታደለ እንደገለፁት የክፍለጦሩ ሰራዊት ፅንፈኛውን ለመደምሰስና ለማፅዳት እየወሰደ ካለው እርምጃ ጎን ለጎን የከተሞች የአሰሳ ስምሪት በማካሄድ ፅንፈኛው ከህብረተሰቡ በመዝረፍ ለጥፋት ለመጠቀም ያከማቸውን ሎጀስቲካዊ አቅሞቹን ከደበቀበት በማውጣት ውጤታማ ሥራ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡

በአዴት ከተማ፤ ፅዮን ቀበሌ፤ ቆቀር ዴንሳ ባታ ዙሪያ  በተደረገው ስምሪት የፅንፈኛ ቡድኑ የጥፋት ተልዕኮዎቹን የሚያራግቡበትና ህዝብን የሚያደናግሩበት እንዲሁም የሚቀሰቅስበት የሀሰት ሰነዶች፤ ስፒከር፤ ጀኔሬተር የተያዘ ሲሆን በወንዳጣ ቀበሌ ከህዝብ መኪና ላይ አውርዶ የዘረፈው 48 ካሳ ቢራና ለስላሳ መጠጦች፤ 01 ፍሪጅና 02 የፅንፈኛው ታጣቂ በቁጥጥር ስር መዋሉንም ገልፀዋል፡፡
 
ሰራዊቱ ከአድማ ብተና፤ ከሚሊሺያና ፖሊስ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት የአማራን ህዝብ ሰላም ለመመለስ ያለ እረፍት እየሰራ ነው ያሉት ኮሎኔል አለም ታደለ ፅንፈኛውን በማፅዳትና ፍላጎቱን በማምከን ቀጠናውን በአጭር ጊዜ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ ከህብረተሰባችን ጋር ተሳስረን ህግ የማስከበር ኦፕሬሽኖችን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ የሚባል የቡድኑ ከፍተኛ አመራር ሲገደል የቡድኑ ታጣቂዎች ለሰራዊቱ እጅ እየሰጡ ነው።

በደቡብ ዕዝ የአንድ ኮር ሠራዊት እና በምስራቅ ቦረና ዞን የሊበን ወረዳ ፀጥታ ሃይሎች ልዩ ስሙ ሃርዶት ቀበሌ አካባቢ ሲንቀሳቀስ በነበረው አሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በወሰዱት ጠንካራ እርምጃ ፤ የኦነግ ሸኔ ሚዲያ ሃላፊ የነበረና የሽብር ቡድኑ ብርጌድ አዛዥ የነበረ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ ላይ እርምጃ ተወስዶበታል።

አመራሩ ሊጠቀምበት የነበረው 02 F1የእጅ ቦምብ ፣ ከ100 በላይ የክላሽ ጥይትና የጦር መሳሪያም በቁጥጥር ስር መዋሉን አንድ የመረጃ መኮንን ገልፀዋል።

እርምጃ የተወሰደበት የቡድኑ አመራር ሲጠቀምባቸው በነበሩ በርካታ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የቡድኑ የጥፋት ተልዕኮዎች የሚያራግቡና ህዝብን የሚያደናግሩ የሀሰት ትርክቶችን ሲነዛ እንደነበርም ተረጋግጧል።

ይህንኑ ተከትሎ የሸኔ ታጣቂዎች ለሰራዊቱ እጃቸውን እየሰጡ ሲሆን ፤ በራሳችን ህዝብ ላይ የምናደርሰው በደል እንዲቆምና ቡድኑ ላይ እየደረሰ ባለው ከፍተኛ ኪሳራ ምክንያት እጅ እንደሰጡ ተናግረዋል።

ኦነግ ሸኔ እየፈረሰ ይገኛል ያሉት የቀድሞው ታጣቂዎቹ ፤ ቀሪ የቡድኑ አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ ከመስጠት ውጪ አማራጭ ስለሌላቸው ያላቸውን የሰላም እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል።

የህዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሲባል በየጫካው ተበታትነው በሚገኙ ቀሪ የቡድኑ ታጣቂዎች ላይ የሚደረገው ወታደራዊ ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም መረጃ መኮንኑ አስገንዝበዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Eatopia Eatery, Ethiopian Cuisine, has opened on U Street!!

Congratulation, brother. @djphatsu (ዲጃው) አዲሱ የዲጄ ፋትሱ EATOPIA ምግብ ቤት በዋሽንግተን ዲሲ! ዲጄ ፋትሱ ከባለቤቱ ኤደን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ታሪካዊው U Street NW ላይ አዲስ የከፈተው Eatopia Eatery የኢትዮጵያን ባህል፣ ጥበብና ማንነት በዘመናዊና አለማቀፋዊ አቀራረብ ይዞ መጥታል።

ረስቶራንቱ የራስ ቤት ውስጥ እንደመግባት ልዩ ስሜትን ይሰጣል። በቢቱ ውስጥ ዙሪያውን የተሰቀሉት በኢትዮጵያ ሰአሊያን የተሰሩ ሰዕሎች፣ የሃገራችንን ባህልና ስብዕና ዲሲ ላይ ግዘፍ ነስተው እንዲቆሙ አድርገዋል።
ካለፉትም፣ ካሁንም ዘመናት፤ ኢትዮጵያም ዋሽንግተን ዲሲም ካፈራቻቸው ፈር ቀዳጅ የሆኑ ተጸእኖ ፈጣሪወች ውስጥ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ፣ ከንቲባ ማሬን ባሪ፣ አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ፣ የጃዝ ሙዚቃ አቀናባሪው ዱክ እሊንግተን፣ ኮሜዲያን ዴቭ ሼፐል፣ እና ሙዚቃ አቀናባሪው ኤሊያስ መልካ፣ ይዘከሩ፣ ይከበሩ ዘንድ በስማቸው ልዩ ምግቦች ተሰይመውላቸዋል። እነዚህ በአፍሪካና በአሜሪካ ትሩፋቶች የተሰየሙ ምግቦችን መጥቶ ማጣጣም ግድ ይላል።

የጃዝ ባንዱ ሙዚቃወች ልስለስ ብለው እየተሰሙ ለቤቱ ልዩ የሰላምን ድባብ፣ ለተስተናጋጁ እያረጋጋ የሚያዝናና ስሜትን ይሰጣሉ። ይሄ ሬስቶራንት የኢትዮጵያውያን መናኸርያ በሆነችው ዲሲ ውስጥ የተለያዩ የባህል ልውወጥ መድረኮችን፣ ኢግዚቢሽንና ባዛሮችንና ሌሎች ማህበረሰቡን የሚያሳትፉ መድረኮችን በማዘጋጀት የኢትዮጵያን ባህል፣ ምግብና ጥበብ ለማሳደግ እና ከአሜሪካ ማህበረሰብ ጋ የበለጠ ለማቆራኘት አንድ እርምጃ ወደፊት የሄደ ነው።

ተወዳጁ ዲጄ ፋትሱ ከነመላ ቤተሰብህ እንኳን ደስ አለህ።

#Repost Abebe Feleke #EatopiaEatery #Eatopia #Ethiopianfood #Ethiopiancuisine #djphatsu #djew

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጎንደር ለጽንፈኞች ቦታ የለኝም በማለቷና ለሰላሟ ዘብ መቆሟን በተግባር በማሳየቷ መንግሥት የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት ጨርሶ ለማሳየት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ገባ። የመንግስትን የማልማት ቁርጠኝነት የተመለከቱና ቀድሞውንም የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሕዝባቸውን ለመካስ ወደ ማህበረሰባቸው የተቀላቀሉ ታጣቂዎች በጥርጣሬ ነገሮች ይጥሩ ይለይ ብለው በጫካ ተንጠባጥበው የቀሩ ታጣቂዎችን በሰላም ወደማህበረሰባቸው እንዲቀላቀሉ እያደረጉ ነው። በእውነቱ ይህ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለወጡበት ማህበረሰብ
ዘላቂ ሰላምና ጥቅም የመቆርቆር የጀግንነት ጥግ ነውና ሊደነቅ ይገባል።
ያለ ሰላም የሚለማ አካባቢ የለምና ለመልካም ጅምሮች ለተጨማሪ የመልማት ጥያቄዎችና ተስፋዎች እውን መሆን ሰላሙ ላይ ጠበቅ ግጭቱን ለቀቅ ማድረግ ተገቢ ስለሆነ በሰላም ሐዋርያነትና በልማት አርበኝነት ከፊት መቅደሙን ማስቀጠል ብልህነት ነው። ይህ ለጎንደር ብቻ ሳይሆን የትኛውም አካባቢ የሚጠቅም መልካም መንገድ ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…
Подписаться на канал