በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: አሁንም የመንግስት የሰላም ጥሪ አልተዘጋም የመንግስት እና የህብረተሰቡን ጥሪ ተከትሎ 33 የኦነግ/ሼን አባላት እጃቸውን ሰጡ። የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
የመንግስት የሰላም በር እስካሁን አልተዘጋም::
የሀገሪቱን የጤና መረጃ ስርዓት ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በተሰሩ ሰፋፊ ስራዎች 4 ሺህ የጤና ተቋማትን በኔትወርክ ማስተሳሰር መቻሉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤና መረጃ ስርዓትን ለማሻሻል በተጀመረው “ዲኤችአይኤስ ቱ” መተግበሪያ አማካኝነት ባለፉት ሰባትና ስምንት ዓመታት አንድ ቢሊየን ያህል መረጃ መሰብሰብ መቻሉ ተገልጿል።
‘በመረጃ ላይ የተመረኮዘ ውሳኔ ለተሻለ የጤና ስርዓት’ በሚል ሀገር አቀፍ የጤና መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
መድረኩ በሀገሪቱ በ”ዲኤችአይኤስ ቱ” መተግበሪያ የተከወኑ ስራዎች ላይ ውይይት የሚደረግበትና ለቀጣይ የቤት ስራ የሚሰጥበት ነው ተብሏል።
በጤና ሚኒስቴር የዲጂታል ጤና መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ገመቺስ መልካሙ በወቅቱ እንዳሉት÷ የጤና መረጃ ስርዓትን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡
በዚህም ወረቀት አልባ አገልግሎትን በሆስፒታሎች ማስጀመር መቻሉን እና 4 ሺህ የሚሆኑ የጤና ተቋማትንም በኔትወርክ የማስተሳሰር ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸዋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
Good news : ከነገ ጀምሮ በሳምንት 12 በረራዎች በማድረግ በቀጣይ አራት ወራት በሳኡዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እንደሚከናወን ተገለፀ
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራና 14 አባላት ያሉት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በሳውዲ ዓረቢያ ሽሜሲ የማቆያ ማዕከል የሚገኙ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎቻችንን ወደ አገር መመለስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሚኒስቴር ዴኤታ ማዕረግ የሳውዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካ ግዛት ሀላፊ ከሆኑት አምባሳደር መአዚን ቢን ሀማድ አል-ሐምሊ ጋር ተወያይተዋል።
ዜጎቻችንን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ከሚሰራው ስራ ባሻገር በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የኢትዮጵያ እና ሳኡዲ አረቢያን ግንኙነት ለማጎልበት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል።
በሁለቱ አገራት መካከል የተቋማት ጉድኝት እንዲጠናከር የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አብራርተዋል።
ዜጎችን ወደ አገር የማስመለስ ዘመቻን አስመልከቶ ከጅዳ በሳምንት 9፣ እንዲሁም ከሪያድ 3 በረራዎች በድምሩ 12 በረራዎች በማድረግ በቀጣዮቹ 4 ወራት ዜጎችን የመመለስ ስራ እንደሚሰራ ተገልጿል።
ክቡር አምባሳደር መአዚን በበኩላቸው ዜጎቻችን በሰላም ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያላቸውን መልካም ምኞት ገልጸው፤ ህጋዊ የሥራ ስምሪት በማድረግ ሁለቱንም ወዳጅ አገራት ተጠቃሚ ማድረግ የሚገባ መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል።
ክብርት አምባሳደር ብርቱካን በማዕከሉ የሚገኙ ዜጎቻችን ተወካዮች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፤ ሁሉም ዜጎች እንደምዝገባቸው ቅደም ተከተል ወደ አገር ቤት የሚሸኙ መሆኑን ገልፀውላቸዋል።
#MFAEthiopia 🇪🇹
“አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የወደፊት የዓለማችን እና የሀገራችን ችግር መፍቻ ቁልፍ ነው” የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ
የሶፍያ ታናሸ እህት ደስታ የተሰኘች ሮቦት በኢትዮጵያ በመገኘት የሙዚቃ ዝግጅቷን ከክቡር ዶክተር አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ጋር እያቀረበች ትገኛለች፡፡ በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዳሉት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እያመጣ ሀገራችን ከሌላው ዓለም እኩል እንድትጓዝ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ስለመሆኑ ገልጸዋል፡፡
አያይዘውም ኢንስቲትዩቱ የወደፊት የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ ታዳጊዎችን ለመፍጠር እየሰራ ያለውን ስራ በዲጂታል ኢትዮጵያ ምክር ቤት ስም አመስግነዋል፡፡
የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም ለሰላም የተዘረጋው በር አልተዘጋም ክፍት ነው::
የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት የተቀናጀ የህግ የማስከበር እርምጃ አሸባሪው ሃይል እየወደመ ነው። በሰሜን ሻዋ ህዳቡ አቦቴ አውራጃ ውስጥ የኦነግ ሸኔ ሽብር ቡድን አባላት ወደ ሰላም በመምጣት ከነ ትጥቃቸው እጃቸውንለጸጥታ ሃይል መስጠት ጀምረዋል።
የተከፈተው የሰላም በር ገና አልተዘጋም
በጎጃም የተደረገው ሕግ ማስከበር ውጤታማ መሆኑን የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ እና የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ አረጋገጡ ።
የጎጃም ኮማንድፖስት የመጋቢት ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በፍኖተ ሰላም ከተማ ባካሔደበት ዕለት ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ እንደተናገሩት ፣ በወሩ ውስጥ የተከናወኑት የኦፕሬሽን ፣ የማዳበሪያ ስርጭት ፣ የጸጥታ ሀይል የማደራጀት እና ሌሎች ተግባራት ለውጥ አስገኝተዋል ።
በመጋቢት ወር በጎጃም በሚገኙ 66 ወረዳዎች የተሰማራው ሠራዊት እና የአማራ ክልል የፀጥታ ሀይል 594 ጽንፈኞችን በመደምሰስ ፣ 232 አቁስሏል በርካቶች ደግሞ እጃቸውን በሰላም ሰጥተዋል ።
በማዳበሪያ ስርጭት ፣ በምዕራብ ጎጃም 105 ሺህ ኩንታል ፣ በምስራቅ ጎጃም 223 ሺህ 761 ኩንታል ፣ በሰሜን ጎጃም 281 ሺህ 971 ኩንታል ፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደርም 157 ሺህ 252 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ መከፋፈሉ በግምገማው ተገልጿል ።
የፀጥታ ሀይል በማደራጀት በኩልም በወሩ ውስጥ 11 ሺህ 151 ሰላም አሰከባሪ ፣ ሚሊሺያ እና የፖሊስ ሀይል በአራቱም የጎጃም ዞኖች ተሰልፎ የሕግ ማስከበሩ አካል እንዲሆን ተደርጓል ።
በዚሁ ወርሃዊ ግምገማ ላይ የተሳተፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶክተር) እንዳሉት ፣ ኮማንድፖስቱ ያከናወናቸው የሰላም ተልዕኮዎች ለግብርናውም ሆነ ለሌሎች ዘርፎች ስኬታማነት ቁልፍ ሚና ነበራቸው ።
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ በበኩላቸው ፣ የዕቅድ አፈፃፀሙ ውጤት የሕዝባችንን የሰላም ጥያቄ እየመለሰ የመጣ በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል ።
ኮማንድፖስቱ በቀጣይ ወረዳዎችን ማጠናከር ፣
የሚደረጉ ስምሪቶች ደምሳሽ እንዲሆኑ ፣ የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እንዲቀላጠፍ ፣ ፖሊስ እና ሚሊሺያ የማደራጀቱ ስራ የበለጠ እንዲጠናከር አቅጣጫ አስቀምጧል ።
በዚሁ የግምገማ መድረክ ላይ የሁሉም ዞኖች ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማ ከንቲባዎች ተገኝተዋል ።
ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳ በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳ የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳ በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳ ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳ በሚፈልጉት size እናመርታለን
ባለ 10 cm
ባለ 15 cm
ባለ 20 cm
ባለ 24 cm (ሪብድ)
ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1 ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
+251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
ቁ.2 ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
+251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9
ለህግ ይቅረብ‼️
ከጀርባው ልክ እንደሱ የባለገና ጭፍን ጥላቻ ያለው ባለስልጣን ሳይኖር እንዲህ ሊናገር አይችልም:: ይህ ያልኩበት ምክንያት ቲክቶኩን በጥቆማ ገብቼ አብዛኛው ፎቶና ቪዲዮዎቹን ስመለከት ከተለያዩ አመራዎች ጋር ፎቶ አለው:: በኦሮሚያ ክልል ድሬድዋ ይመስለኛል ወይም ሃረር የብልጽግና ቢሮ ውስጥ ስብሰባ እንደሚመራ ሰው ተቀምጦ የተነሳቸው ምስሎች አሉ::
ልጁ ነዋሪነቱ በአሜሪካን ሃገር ሜኖሶታ ሲሆን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው:: በዚህ ቪዲዮ ላይ የሚናገረው መረን የለቀቀና እጅግ አጸያፊ አንድ ማህበረሰብን የሚያንቋሽሽ አብሮ የመኖርን እሴት የሚሸረሽር አጸያፊ ስድቦችን የሚሳደብበትን ቪዲዮን ደግሜ እዚህ ላይ መለጠፍ ይቅርና ሰምቶ ለመጨረስም ያማል!!! እጅግ ይሰቀጥጣል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ በቀጥታ (Live) ይህን ሲናገር መስማት እጅጉን ያማል‼️
የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፌደራል ፖሊስ አዲስ አበባ ፖሊስ የብሔራዊ መረጃ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወዴየት ነው ያላችሁት? ምንስ እየተከናወነ ነው???????!!!
የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ሽብር ቡድን ጸሃይ እየጠለቀች ነው::
በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ በፀጥታ ሃይሎች በተወሰደው የህግ ማስከበር ዘመቻ እርምጃ በአሸባሪው የኦነግ/ሸኔ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ሰሞኑን 110 አሸባሪዎች በመንግስት ጥሪ እጃቸውን የሰጡ ሲሆን 89 ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር ስር ውለዋል:: በዚህ ወር ብቻ በኦሮሚያ ክልል በተደረገው ህግን የማስከበር ዘመቻ ባጠቃላይ በድምሩ 2237 የሚሆኑት የሽብርተኛው ኦነግ/ሸኔ ቡድን በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የአማራን ክልል ከመፍረስ አደጋ ለመታደግ የከፈልነው መስዋዕትነት ለመጪው ትውልድ በኩራት ሊነገር የሚችል የጀግንነት ታሪክ ነው ፦ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
እኛ በከፈልንው መስዋዕትነትና በፈፀምንው የጀግንነት ተጋድሎ ክልሉን ከመፍረስ አደጋ የታደግን፤ ለመጪው ትውልድ ታሪካችንን በኩራት ለመናገር የታደልን ሠራዊት ነን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናግረዋል ፡፡
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው ለሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች የስልጠና መክፈቻ ላይ ክልሉ በፅንፈኞች የገጠመውን የመፍረስ አደጋ ለመቀልበስ በነበረው ታሪካዊ ግዳጅ ላይ ተልዕኳችሁን በጀግንነት በመፈፀም አንፀባራቂ ድልን በማስመዝገባችሁ ልትኮሩ ይገባል ብለዋል።
በእውነኛው ፋኖ ስም በመነገድ የአማራን ህዝብ ለስቃይና እንግልት የዳረገው ፅንፈኛውና ዘራፊው ቡድን በተወሰደበት ጠንካራ እርምጃ አቅሙን አጥቷል፤ ቅስሙም ተሰብሯል፣የሠራዊታችንን ጠንካራ ምት መቋቋም ተስኖት የተበተነውንም ፈልጎ የመደምሰስ ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉም ተናግረዋል።
እኛ ፕሮፌሽናል ሠራዊት ነን ፤ፕሮፌሽናል ሠራዊት ደግሞ ውግንናው ለህገ-መንግስቱና ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው ስለዚህ በምንፈጽማቸው ግዳጆች ሁሉ ህዝባዊነታችንን ማሳየትና በተግባርም ማረጋገጥ ይጠበቅብናል ካሉ በኋላ ስልጠናው በነበራችሁ አቅም ላይ ተደማሪ የመሪነት ብቃትን የሚያሳድግ በመሆኑ ትኩረት ሰጥታችሁ መሰልጠን ይጠበቅባችኋል ሲሉ አሳስበዋል ፡፡
አቶ በቴ ኡርጌሳ ተገደሉ።
የተቃዋሚው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር / የፖለቲካ ኦፊሰር የሆኑት አቶ በቴ ኡርጌሳ ትላንትና ለሊት በመቂ ከተማ መገደላቸው ከቅርብ ወዳጆቻቸው ተሰምቷል።
„ ካረፉበት ሆቴል ውስጥ ትላንት ለሊት ተወስደው ተገድለው ነው አስክሬናቸው መንገድ ላይ የተገኘው „ ተብሏል። ፓርቲያቸው እስካሁን ስለግድያው በይፋ የሰጠው መግለጫ የለም።
ገደልነው ነው ያሉት ብርጋዲየር ጀኔራል ጋዲሳ ዲሮ ተነስቷል 🙂
የማህበራዊ ሚዲያ ቆማሪዎች ነገሮችን ሁሉ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬ ለማድረግ እየሠሩ መሆናቸው ተገለፀ።
ለሀገር በጎ አመልካከት የሌላቸው ፅንፈኞችም ሆኑ ፀረ ሠላም ሀይሎች በገንዘብ በሚዘውሯቸው የማህበራዊ ሚዲያ ቆማሪዎች አማካኝነት ያልገደሉትን ገደልን ያልማረኩትን ማረክን ያልያዙትን ያዝን፣ የማይሰሩትን እንሰራለን በሚሉ የሀሰት ወሬዎች ማህበራዊ ሚዲያውን ሲያጨናንቁ ህዝብን ለማወናበድ ሲጥሩ እንመለከታለን።
ባለፉት ሳምንታትም የፅንፈኛው ማህበራዊ ሚዲያዎች ገደልናቸው ሲሉ ከነበሩት አመራሮች አንዱ በጎጃም ደጋ ዳሞት ገደልናቸው በሚል የሀሰት ውዥንብር ሲናፈስ የነበረውን የብርጋዲየር ጀኔራል ጋዲሳ ዲሮን ገደልን የማለት ሳይገድሉ ጎፈሬ ጩኸት እናገኛለን።
ገደልናቸው ያሏቸውን ከፍተኛ የሰራዊቱ አመራር በአካል አግኝተናቸዋል። ማዕረጋቸው ብርጋዲየር ጀኔራል ሳይሆን ኮሎኔል ነው። የሚገርመው ነገር እንደ አጋጣሚ ሆኖ ተገደሉ ወደ ተባሉበት ቦታ እንኳ ተንቀሳቅሰው አያውቁም።
ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ በ6ኛ ዕዝ የአንድ ኮር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሆነው ስራቸው ላይ ያሉና በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን ግዳጃቸውን በጀግንነት እየተዋጡ የሚገኙ መሪ ናቸው።
ኦሮሚያ ሥራ ላይ ሆነው ጎጃም ደጋ ዳሞት ተገደሉ የተባሉት ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ በማህበራዊ ሚዲያ መገደላቸውን ስራ ላይ እንዳሉ ያዩ ጓዶቻቸው እንደነገሯቸው ተናግረዋል።
ወታደር ለሀገር ሉዓላዊነትና ሰላም መስዋዕትነት ይከፍላል ያሉት ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ የሰራዊቱን መልካም ስምና ዝና በማጉደፍ ትርፍ ማግኘት እንደማይቻል አስረድተዋል።
ኮሎኔል ጋዲሳ በማህበራዊ ሚዲያ የሰራዊቱን ተልዕኮ ማጠልሸት የገቢ ምንጭ ያደረጉ የተዛባ የተሳሳተ ወሬ የሚያናፍሱ ጥቅመኞች መኖራቸውን ጠቁመዋል። ሰራዊቱ ግን የሚመራበት ህግና ስርዓት ያለው ተልዕኮውን የሚያውቅ በመሆኑ ለበሬ ወለደ ወሬ ጀሮ አይሰጥም ከተልዕኮውም አይደናቀፍም ብለዋል ።
የሠላም ጠሎች ነገር ሁሉ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬ ነው የሚሉት ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ በማህበራዊ ሚዲያ የሚራገበው ሁሉ እውነት ያልሆነና ሆን ተብሎ የሀገርንና የህዝብን ሰላም የማደፍረስ ዓላማ ያለው በመሆኑ ለሚነዛው ውዥንብር መደናገርና መወናበድ እንደማይገባ ገልፀዋል።
ሁሉም ሰው በማህበራዊ ሚዲያ የሚመለከተውን ነገር እውነታነት ቆም ብሎ ሊገነዘበው ሀቁን ሊያጤነው ይገባል ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ ኢድ ሙባረክ !
በዓሉ የሰላም፣ በወንድማማችነት እና በእህታማማችነት የደመቀ አንድነት የምናዳብርበት እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴ ተመኘሁ ። በድጋሚ ኢድ ሙባረክ !
የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ቪዥን 2035 የአየር መንገድ ሰልጣኞች በደማቅ ስነ ስርዓት በማሥመረቅ ላይ ይገኛል።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለውን ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በያዘው ዕቅድ መሠረት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዥን 2035 የተሰኙ የመጀመሪያ ዙር የአየር መንገድ የበረራ ሠልጣኞችን በሥነ-ልቦናና በአካል ብቃት አሠልጥኖ እያስመረቀ ይገኛል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ መሥፍን ጣሳው ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳ በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳ የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳ በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳ ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳ በሚፈልጉት size እናመርታለን
ባለ 10 cm
ባለ 15 cm
ባለ 20 cm
ባለ 24 cm (ሪብድ)
ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1 ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
+251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
ቁ.2 ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
+251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በቄለም ወለጋ መሪያቸው በመመታቱ ተበታትነው ሊያመልጡ የነበሩ የኦነግ/ሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል:: በመላው ኦሮሚያ በተለይ የኦነግ/ሸኔ ሽብር ቡድን ላይ የተከፈተው ህግን የማስከበር ዘመቻ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል::
Читать полностью…የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ መጥለቅ እንደቀጠለ ነው::
በምስራቅ ዋልጋ ውስጥ መሳሪያ ይዘው እጃቸውን የሰጡ የኦነግ/ሸኔ አሸባሪ ቡድን አባላት ቁጥር ብዙ ነው።
በክልሉ ጅማ አርጆቲ ውስጥ 31 የሽብር ቡድኑ አባላት በህግ አስከባሪነት ቁጥጥር ስር ውለዋል። 12 እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: 14ቱ በሰላም ከነ ትጥቃቸው እጃቸውን ሰጥተዋል።
በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተያዙት የቡድኑ አባላትም በህብረተሰቡ ላይ ወንጀል እና አሰቃቂ ሰቆቃ እየፈፀሙ እንደነበር የገለፁት ዳይሬክተሩ የአሸባሪ ቡድኑ አላማ የኦሮሞን ህዝብ ነፃ ማውጣት እንዳልሆነ በመረዳታቸው ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
በአቋም ለሀገር መቆም Etv | Ethiopia | News zena
https://youtube.com/watch?v=2aJnwKpDb7Y&si=WAwxZciQ_58IQrJe
ክፍለጦሩ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በወሰደው እርምጃ በርካታ የጠላት ሃይል ተማርኳል።
ክፍለጦሩ በምስራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን የኦነግ ሸኔ አሸባሪ ቡድን ከስሩ ነቅሎ ለማጥፋትና በማህበረሰቡ ላይ የሚያደረሰውን ዘረፋና እንግልት ለማስቆም በሚደረገው ትግል አንፀባራቂ ድል እያስመዘገበ የሽብር ቡድኑን እያጠፋ ነው ሲሉ የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ታደስ እንዳለው ተናግረዋል።
የክፍለጦሩ ሠራዊት ከህዝብ አብራክ ወጥቶ በቅንነት ህዝብን እያገለገለ ያለ እውነተኛ የህዝብ ልጅ ነው ያሉት የክፍለጦሩ አዛዡ አባላቱ በተሰማሩበት የግዳጅ ቀጠና በሸኔ ላይ አሥፈላጊውን እርምጃ እየወሠዱና ሸኔንም እየማረኩ መሆኑን ተናግረዋል።
በተመሳሳይ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በሀባቦ ወረዳ በሞቱማ ናንኬኛ ቀበሌ ልዩ ቦታው ብድሩ በሚባል ቦታ ለበርካታ አመታት በአካባቢው ተደራጅተው ለጥፋት ቡድኑ ምግብ ሲያቀብሉ ፣ገንዘብ ከህብረተሰቡ ሲሰበስቡ ፣ከቦታ ቦታ መንገድ የሚመሩ እና ተተኳሽ ሲያደርሱ የቆዩት የጥፋት ቡድኑ አባላት በሰራዊቱ ጥብቅ አሰሳ ተይዘዋል።
አሸባሪዉ የሸኔ ቡድን በአካባቢው ህብረተሰብ ላይ ሲፈፅመዉ በቆየዉ መከራና እንግልት በህብረተሰቡ ተጠልቷል ያሉት የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሻለቃ አስማማዉ ዘሪሁን የአካባቢው ህብረተሰብ ሰራዊቱን በመደገፍ በሚሰጡት መረጃ የሽብር ቡድኑን እድሜ አጭር ያደርገዋል ብለዋል።
የቀጠናዉን ሰላም ለመመለስ ሰራዊቱ በቁርጠኝነት ግዳጁን እየተወጣ ነዉ ያሉት የሬጅመንቱ አዛዥ ሻምበል መኩሪያዉ ተመስገን የአካባቢዉን ሰላም ሲያዉኩ እና ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ስራውን እንዳይሰራ ሲያሸብሩ የነበሩትን ተከታትሎ የመያዝ ግዳጃችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲል ገልፀዋል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ልዩ መረጃ‼️ጃል መሮ
ችግር ውስጥ ነን:: መከራ ውስጥ ነን:: ቡድናችን ውስጥ መተማመን የለም:: አሁን ባለው የትግላችን እውነታ ቡድናችን እየደረሰበት ያለው የሃይል ጥቃትና እጅን ለመንግስት መስጠት ከአቅማችን በላይ ነው:: ጁል መሮ
እንደ ዘገባው ከሆነ ጃል መሮ ከቻለ በሰላማዊ መንገድ ለመንግሥት እጁን ለመስጠት እየሞከረ ሲሆን ይህን ማድረግ ካልቻለ በሱዳን በኩል ከሀገሩ ለማምለጥ ሲሞክር ተሰምቷል።
ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳ በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳ የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳ በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳ ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳ በሚፈልጉት size እናመርታለን
ባለ 10 cm
ባለ 15 cm
ባለ 20 cm
ባለ 24 cm (ሪብድ)
ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1 ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
+251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
ቁ.2 ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
+251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በአንድ ወቅት መሉቀን መለሰን ኢንተርቪው ያደረገችው ጋዜጠኛ መሉቀንን እንዲህ ስትል ትጠይቀዋለች 👇
ከኢትዮጵያ ከወጣህ 38 ዓመት ሆኖሃል ኢትዮጵያ አትናፍቅህም?
ሙሉቀን መለሠ አትናፍቀኝም! ኢየሱስን ማየት ነው የናፈቀኝ! ጋሽ ሙሉቀን ነፍስ ይማር