natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የሚደረግላቸው አቀባበል ዛሬም እንደቀጠለ ነው::

የቱሪዝም ሚንስትር ድኤታዎች ሌንሳ መኮንን እና ስለሺ ግርማን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ሀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል::

ኢትዮጵያውያኑ ታሪካዊ መሰረትዎን ይወቁ (connect to your historical roots) በሚል በተሰየመው በሁለተኛ ዙር መርሀግብር ወደ ሀገር እየገቡ ሲሆን እስከ ሚያዚያ 30 የሚቆይ ነው::

በዚህኛው ምእራፍ ኢትዮጵያውያን የእረፍት ጊዜያቸውን (Spring Break) ተጠቅመው የሀገራቸውን ታሪክ ፣ የአያቶቻቸውንና ቅድመ አያቶቻቸውን ለሀገር የከፈሉትን መስዋዕትነት እንዲያውቁ የተዘጋጀ ነው::

በቀጣይ ቀናት በተለይም የአድዋ ድል ታሪክን የለ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ለማሳወቅ ያለመ እና ታሪኩን በመፃፍ ጭምር ለሌላው አለም ማካፈል እንዲችሉ ለማድረግ ውይይት የሚደረግበት ፓናል እና 16 በዩኔስኮ የተመዘገቡ የቱሪስት መስህቦቻችንን በዲጂታል አማራጭ የሚያስተዋውቁ መርሀግብሮች ይኪያሄዳሉ::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ ቀጥሏል

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ፣ሌቃ ዱለቻ እና ጅማ አርጆ ወረዳዎች 71 የጽንፈኛው ኦነግ ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ ሰጥተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የመንግስት ልኡክ ቡድን በሳኡዲ አረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ እትዮጵያውያንን ጎበኘ

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የመንግስት ልኡክ ቡድን በሳኡዲ አረቢያ በማቆያ ጣብያ የሚገኙ እትዮጵያውያንን ጎበኘ።

ጉብኝቱ ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመገምገምና ለቴክኒክ ኮሚቴው ግብአት ለመሰብስብ የተከናወነ ነው።

በተጨማሪም ወደ ሀገር ቤት በመመለስ ሂደት ውስጥ ቅሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ተመላሾችን መለየትና ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሂደቱን በይፋ ማስጀመር የሚቻልበት ሁኔታን ማመቻቸት ዓላማ አድርጓል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የመጋቢት ፍሬዎች

አገራዊ ለውጡን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው በለውጡ የተለውጡ ጠንካራ ተቋማት አሉ፡፡ የአገራዊ ለውጡ አንዱ ፍሬ ይህ ነው፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዚህ ማሳያ የሚሆን ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በለውጡ ብቻ በ6 ዓመታት ብቻ ከ 100 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ሐብት መፍጠር የቻለ ነው፡፡

የኮንስትራክሽ ዘርፉን በማናቃቃትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በማስታዋወቅ እና የሬልስቴት ገበያው ይታይበት የነበረውን ያልተረጋጋ የገበያ ሁኔታና የዋጋ ጭማሪ በማረጋገት የራሱን ሚና እየተጫወተ ነው፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እንደ ደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር የመሰሉ አገራት ያሏቸውን መንግስታዊ ቅርጽ የተላበሱ የሬል-ስቴት ተቋማት ጋር ተመሳሳይነት ባላው መልኩ፡- እራሱን በዘመናዊ መንገድ እያደረጃ ያለና ፍጹም ኢትዮጵዊነትና የአገር ፍቅር ጎልቶ ከሚታይባቸው ተቋማት መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡ ተቋሙ ከነበረበት እጅግ ውስብስብ ችግር አንጻር ይለወጣል ብሎም የገመተ የነበረ ባይኖርም የመጋቢት ፍሬነቱን በተግባር እያረጋጋጠ ያለ ስኬታማ ተቋም ሆኖ ቀጥሏል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በዘንድሮ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል ላይ ከአፍሪካ በርካታ ህዝብ የተሳተፈበት የቄጣላ ጭፈራ ነበር በማለት የአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ መዝግቦታል።

የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ የፊቼ  ጨምበላላ በዓል ላይ የብሔሩ የዜማ ጨዋታ የሆነውን የቄጣላ ጭፈራ በዘንድሮ ጨምበላላ የተሳተፈውን የህዝብ ቁጥር በአንድ ክብረ በዓል ላይ በአፍሪካ ደረጃ ሪከርድ የሰበረ ነበር በማለት የአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ ለክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሰርተፍኬት በማበርከት መመዝገቡን አሳውቋል።

የሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃጎ አገኘሁ የቄጣላን ጭፈራ ጉዳይ በአፍሪካ ብቻ የሚታጠር ሳይሆን ባህሉን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በርካታ ስራዎች እንደሚሰሩ ገልፀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የቦይንግ አውሮፕላን የሞተር ሽፋን በበረራ ላይ ተገንጥሎ መውደቁን ተገለጸ

ወደ ሁስቶን ሲጓዝ የነበረው የሳውዝዌስት አየር መንገድ አውሮፕላን ዴንቨር ለማረፍ ተገዷል። 135 መንገደኞችንና 6 የበረራ አባላት ያሳፈረው አውሮፕላን 10 ሺህ 300 ጨማ ከፍታ ላይ እየበረረ ነበር።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልቱ፤ https://bit.ly/3TJrrPw

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGempCMKK/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታላቅ ድምቀት የተከበረው የ2017 ዓ/ም የሲዳማ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ የበዓሉን ፍፃሜ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ህብረተሰቡና ፖሊስ በጋራ ተቀናጅተው መስራት በመቻላቸው በዓሉ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን ገልፀዋል።

በዓሉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ኃላፊነት ለተወጡ ለሁሉም የክልሉ ህዝብ፣ ሌት ከቀን ደከመን ሰለቸን ሳይሉ የፀጥታውን ስራ ላከናወኑ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለፌደራል ፖሊስ፣ ለክልሉ ፖሊስ አመራርና አባላት እንዲሁም ለአጋዥ የፀጥታ ሀይሎች በኮሚሽኑ ስም ምስጋናቸውን ያቀረቡት ኮሚሽነሩ በቀጣይም በክልሉ ሁሉም ዞንና ወረዳዎች በዓሉ ቀጥሎ የሚከበር በመሆኑ የተለመደዉን ሰላም የማስጠበቅ ስራ በቅንጅት በመስራት ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#አይዴ_ጨምበላላ

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ-ጨምበላላ በታላቅ ድምቀት በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። አባቶች በሶሬሳ ጉዱማሌ የቄጣላውን ዜማ እያሰሙ ይገኛሉ።

የሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃጎ አገኘሁ የሲዳማ ህዝብ በፊቼ-ጨምበላላ ከዘመናቶች በፊት ከአለም የቀደመበት ታሪካዊ ፍታህዊነትን ያሰፈነበት በመሆኑ ዛሬ ዓለም ያደረሰብ ፍትሃዊነት እና እኩልነት ሲዳማ ከዛሬ መቶ አመታቶች በፊት ሲያደርገው የነበረ ነው።

በመሆኑም በፊቼ ጨምበላላ አባቶች በትኬሻቸው ጋሻ/ወንቆ እና ጦር በመያዝ ቄጣላ የሚያደርጉበት ኩነት ያለው ሲሆን ቄጣላ ደግሞ የሲዳማ አባቶች ሃዘናቸውን እና ደስታቸውን ብሎም ስሜታቸውን የሚገልፁበት የዜማ ስልት ነው። ይህም ፊቼ ጨምበላላ በአለም ቅርፅነት በዩኔስኮ በPerformance ሂደት እንዲመዘገብ የቄጣላ ዜማ ስርዓት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገ መሆኑንም ገለፀዋል።

በተለይም በከሰሞኑ የተመረቀው የአፊኒ ፊልም የሲዳማ ህዝብ ግጭት አፈታት ሂደት ላይ ትኩረት ያደረግ ሲሆን አፊኒ ማለትም (አወቃችሁ) ማለት ሲሆንን የአፊኒ የግጭት አፈታት ባህልም የተወሰደው ከዚህው ከጨምበላላ በዓል ላይ መሆኑን የገለፁ ሲሆን በቂም በበቀል እና በግጭት ፊቼ ጨምበላላ መክበር በፍፁም እንደማይቻል አቶ ጃጎ ገለፀዋል።

አሁን የምናከብረው የጨምበላላ በዓል በጨምላላን እንኑር በሚል መሪ ቃል እንደመንግስት እየተከበረ መሆኑንም ገልፀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታውቋል፡፡

ግብረ-ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡ የጋራ ግብረ ኃይሉ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር በሁሉም ክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር በመግባት ተልዕኮውን በተገቢው እየተወጣ እንደሚገኝም ገልጿል፡፡

ሰላም ወዳዱ የኢትዮጵያ ሕዝብም ለሰላምና ደኅንነት እንቅፋት የሆኑ ነገሮችን ለማስወገድ በሚካሄደው የፀጥታ ማስከበር ሥራ ውስጥ በባለቤትነት እያደረገ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል፡፡
የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት የሚያደፈርሱ አጠራጣሪ ነገሮችን ሲመለከት ለፀጥታ አካላት ጥቆማ በመስጠትና አስፈላጊውን ትብብር በማድረግ ከግብረ-ኃይሉ ጎን ሆኖ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣም ግብረ-ኃይሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡

የሀገርንና የህዝብን ጥቅም በማስቀደም ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ በማበርከት የኢትዮጵያን ልዕልና ለማረጋገጥ ሌት ተቀን እየሠሩ ላሉ በግዳጅ ላይ ለሚገኙ የፀጥታ አካላት አመራሮች እና አባላትም ግብረ-ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

SECURITY ALERT FOR U.S. CITIZENS

The U.S. Embassy in Nairobi has received information about threats to multiple locations in Mogadishu, including Aden Adde International Airport in Mogadishu. All movements of U.S. Embassy personnel have been canceled for Tuesday, April 9, 2024.

The U.S. Embassy in Somalia reminds U.S. citizens that terrorists continue to plot kidnappings, bombings, and other attacks in Somalia. They may conduct attacks with little or no warning, targeting airports and seaports, checkpoints, government buildings, hotels, restaurants, shopping areas, and other areas where large crowds gather and Westerners frequent, as well as government, military, and Western convoys. https://so.usembassy.gov/security-alert-for-u-s-citizens-april-8-2024/#:~:text=The%20U.S.%20Department%20of%20State,issues%2C%20kidnapping%2C%20and%20piracy

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሀገር ወዳድ የሆነ ምሁር ተቋም ያሻግራል ሀገር ይገነባል ፦ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በጥራት ፣ በብቃትና በልምድ ተመራጭ የሆነ ሃይል በማፍራት የመከላከያን ተልዕኮ በፍጥነትና በውጤት ማሳለጥ የሚችል ተቋም ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል።

ሀገር ወዳድ የሆነ ምሁር ተቋም ያሻግራል ሀገር ይገነባል ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ አዳዲስ የምርምር ግኝቶችን ፈጥሮ በመስራት የመከላከያ ሠራዊታችንን የትጥቅ አቅም በዘመናዊ ወታደራዊ የቴክኖሎጅ ውጤት የታገዘ እንዲሆን በትኩረት መማር እና መመራመር ያስፈልጋል ሲሉ ገልፀዋል ።

ለአዲስ ግኝት ዘወትር ማጥናትና መመራመር እንደሚያስፈልግ የገለፁት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ሀገርና ትውልድ የማይረሳው ታሪክ ሰርቶ ለማለፍ ብቃት ብቻ ሳይሆን ትጋትና ቅንነትም ያስፈልጋል ብለዋል ።

ለሀገር ማገልገልን የመሰለ ክብር በየትኛውም አውድ ተወዳዳሪ የለውም ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከራስ ጥቅም ይልቅ ለሀገርና ለተቋም መቆርቆር የሚችል ጠንካራ ምሁራን መገንባት ፣ማሰልጠን እና ማቀናጀት እንደሚገባም ገልፀዋል ።

ዩኒቨርሲቲው በዘላቂ ጥናትና ምርምር የላቀ ውጤት በማምጣት አገራችን በትጥቅ እራሷን እንድትችል የተገኙ የምርምር ውጤቶችን ወደ ምርት ማስገባት እንዳለበትም አስገንዝበዋል ።

ማዕዘን የለሽ አሉቧልታ ተቋምና ሀገርን ወደ ኋላ የሚጎትት እና ትውልድን የሚያጠፋ መሆኑን በመገንዘብ ዩኒቨርሲቲው መከላከያን የሚጠቅሙ አዳዲስ ግኝቶችን ማጥናት ፣መመራመርና ለተጠቃሚው ተደራሽ ማድረግ ይጠበቅበታል ብለዋል ።

ዩኒቨርሲቲው ከተማሪዎች መብት አያያዝ እስከ ሠራዊታችን ውስብስብ የግዳጅ ጉዞ ቀላልና ምቹ ማድረግ የሚችሉ ውጤታማ የላቁ የምርምር ስራዎችን ጭምር በትጋት በመስራት እያመጣ ያለውን ዘርፈ ብዙ ለውጥ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ አድንቀዋል ።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ ከፍ ማድረግ የሚችል አቃፊና ተፈላጊ ተቋም እንዲሆን ለማሥቻል የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ፣የቦርድ አባላት ፣መምህራን እና ተመራማሪዎች ተቀናጅተው በአንድነት ለአንድ አላማ መስራት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ አሳስበዋል ።

የሠራዊታችንን የውጊያ አቅም ሊያሳድጉ የሚችሉ ያለቀላቸው የምርምር ስራዎችን ተዘዋውረው በመመልከት ባለድርሻ አካላትን አመስግነዋል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክፍለጦሮች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ የሚወስዱትን እርምጃ አጠናክረው መቀጠላቸው ተገለፀ።

በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ የማዕከላዊ ዕዝ አንድ ክፍለጦር በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ ሰሞኑን ባደረገው የተቀናጀ ኦፕሬሸን የሸኔ ቡድን መደምሰሱን የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ታደሰ እንዳለው ገልፀዋል።

የህዝብን ሠላም መንሳት አላማው አድርጎ የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለማስቆምና ቡድኑን ሙሉ በሙሉ በማጥፋት የሃገሩን ሰላም ለማረጋገጥ ክፍለጦሩ ተልዕኮውን በድል አድራጊነት ቀጥሏል ሲሉ አዛዡ ተናግረዋል።

ክፍለጦሩ ሰሞኑን በጠላት ላይ በወሰደው እርምጃ የሽብር ቡድኑ ለጥፋት ተግባሩ ይጠቀምበት የነበረውን  ብሬን ፣ ክላሽ ፣ የክላሽ መጋዘን ፣የብሬን ጥይት ፣ ቦንብ፣ የክላሽ ጥይት ፣ሽጉጥና የተለያዩ መድሃኒቶችን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ሌተናል ኮሎኔል ታደሰ እንዳለው አሳውቀዋል።

በተመሳሳይ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በሀባቦ ወረዳ እየተንቀሳቀሰ ህብረተሰቡን ለስቃይ እና ለእንግልት ሲዳርግ እንዲሁም መሰረተ ልማቶችን ሲዘርፍ እና ሲያቃጥል የቆየዉ አሸባሪዉ የሸኔ ቡድን ክፍለ ጦሩ በሚወስደው የተቀናጀ እርምጃ እጅ እየሠጠ ይገኛል።

እጃቸውን ለሰራዊቱ  ከሰጡት መካከል ለሊሳ ዋሚ ላለፉት አመታት በሽብር ቡድኑ በቆየሁበት ጊዜ ህብረተሰቡን በማሠቃየት በዘረፋ ላይ ተሰማርቸ ነበር ግን ትክክል አልነበርኩም አሁን ወደ ሠላም ተመልሻለሁ ብሏል።

የአካባቢዉ ነዋሪዎች የሽብር ቡድኑ አባላት በሰላማዊ መንገድ ለመከላከያ ሰራዊቱ እጅ መስጠታቸውን እንዲቀጥሉበትና በአካባቢውም የልማት ሥራ እንዲሠራ ሃሳብ ሰጥተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#ባህርዳር

በአማራ ክልል መዲና በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ትላንት መጋቢት 29 የመግሪብ ሰላት ሰግደው ሲመለሱ የነበሩ አባት ከ3 ልጆቹ እንዲሁም አንድ ጎረቤታቸውን ጨምሮ አጠቃላይ 5 ሰዎች በተከፈተባቸው የጥይት እሩምታ መገደላቸው ተነግሯል።

ትላንትና ምሽት በግፍ የተገደሉት ፥ አቶ ሙሄ ፣ ልጃቸው አበባዉ ሙሄ ፣ ሽኩር ሙሄ ፣ ሙላት ሙሄ እና ጎረቤታቸው አቶ እንድሪስ የተባሉ ሲሆኑ ስርዓት ቀብራቸው በዛሬው ዕለት ተፈፅሟል።

እስካሁን ገዳዮች ስለመያዛቸው የተባለ ነገር የለም።

በከተማዋ ከተገደሉት ሰዎች ባሻገር ባህርዳር ከተማ አባይ ማዶ የሚገኘው መስጂድ ከፍተኛ የመሳሪያ ድብደባ እንደተፈፀመበት ተገልጿል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዛሬ የባህር ዳር ሙስሊሞች በክልሉ በሙስሊሞች ላይ አነጣጥረዋል ያሉትን ግድያ እና እገታ በመቃወም ሰልፍ ማድረጋቸውን " ሀሩን ሚዲያ " ዘግቧል።

እስካሁን በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤትም ሆነ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ አስተያየት የለም።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ በክልሉ ተፈፅመዋል ስለተባሉ ግድያዎች ፣ ጥቃቶች ፣ ዘረፋና እገታዎች የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት እና የሚመለከታቸው አካላትን ለማነጋገር ጥረት እያደረገ ይገኛል፤ ምላሽ እንዳገኘ ተጨማሪ መረጃዎችን ያቀርባል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከውጭ የሚገቡ የቱሪስት ተሽከርካሪዎችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ዉጤታማ ስራ እየተሰራ ነዉ ( አቶ መላኩ አለበል)

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የቱሪስት መዳረሻዎች ላይ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት መሰረት የጣለ የተኪ ምርት ልማት ሥራ እየተሰራ መሆኑን ገልጹ።

ከውጭ የሚገቡ የቱሪስት ተሽከርካሪዎችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተከናወነ የሚገኘው ሥራም የውጭ ምንዛሬን በማዳን፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና በቴክኖሎጂ ሽግግር በሙከራ ደረጃ ዉጤታማ መሆኑን አንስተዋል።

በቢሾፍቱ፣ በሰበታና በአዲስ አበባ በሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ያደረጉት የመስክ ምልከታም የኢንዱስትሪውን የዕድገት እምርታ ያሳየ መሆኑን አረጋግጠዋል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ቡድን የማምረቻ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴዎችን ተዘዋውሮ መጎብኘቱ ይታወሳል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ ማንነታቸው ያልታወቁ ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ውስጥ ከዘረፉት ተሽከርካሪ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወንጀሉን የፈፀሙ አካላትን ለመቆጣጠር የምርመራና የክትትል ቡድኑ ሌት ከቀን በመስራት ውጤት ማምጣቱ ገልፆል፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተ-ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ ወጣት ሶፎኒያስ አስራት ተገድሎ ይገኛል፡፡

የወጣቱ መገደል ሪፖርት የደረሰው አዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል ምርመራና የክትትል ቡድኖችን በማዋቀር የገዳዮቹን ማንነት በማወቅ ወንጀለኞቹን ህግ ፊት ለማቅረብ ወደ ስራ ይገባል፡፡
ሟች ወጣት ሶፎኒያስ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ናሆም ሆቴል አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ማንነታቸው የማይታወቁ ሦስት ግለሰቦችን አሳፍሮ ወደ ቦሌ ሚካኤል ለማድርስ መሄዱን ጉዳዩን ለመከታተል የተቋቋመው የምርመራና የክትትል ቡድን አባላት ባደረጉት ክትትል ያረጋግጣሉ፡፡
ወንጀል ፈፃሚዎቹ ወንጀል ለመፈፀም አቅደው እና ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሹፌሩን በመቅረብ ከተሳፈሩ በኋላ አንገቱን በገመድ አንቀው በመግደል አስክሬኑን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ በመጣል አይነቷ ቪትዝ የሴሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 93488 ተሽከርካሪ ጨምሮ ሁለት ሞባይል ስልኮችን ዘርፈው ይሰወራሉ፡፡

ፖሊስ ሌት ተቀን ባደረገው ብርቱ ክትትል ልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም ወንጀል ፈፃሚዎቹ የሰረቁትን ተሽከርካሪ ለመሸጥ እየተስማሙ መሆኑን በበቂ ማስረጃ ካረጋገጠ በሗላ ክትትሉን በመቀጠል ሦስቱን ዋና ወንጀል ፈፃሚዎች የሰረቁትን መኪና በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለመሸጥ እየተደራደሩ እንዳለ በቁጥጥር ስር በማዋል የተሰረቀችውን መኪና ፣ ሁለት ሞባይል ስልኮችን ልዩ ልዩ ኤግዚቢቶችን ይዞ ምርመራውን መቀጠሉን ጨምሮ ገልፆል፡፡ ፖሊስ ባደረገው ክትትልና ምርመራ ማንነታቸው የማይታወቁ ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ በመለየት ሦስት ዋና ወንጀል ፈፃሚዎችንና ሦስት ግብራበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ታውቋል፡፡

በመጨረሻም ለዚህ ስራ ስኬታማነት ቀና ትብብር ላደረጉ አካላት አዲስ አበባ ፖሊስ ምስጋናውን እያቀረበ የሜትር ታክሲ አገልግሎት የጥሪ ማዕከል ቁጥሮችን ሳይጠቀሙ አገልግሎት መስጠት ሆነ መቀበል እንዲሁም ከሚታወቀው የአገልግሎት አሰጣጥ ውጭ በዋጋ ድርድር የሚሰጥ የትራንስፖርት ግልጋሎት ለእንዲህ አይነት ወንጀል እየዳረገ ስለሆነ ተሳፋሪዎች ሆኑ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡የምርመራ ሥራው እንዳበቃ የፍርድ ሂደት ውጤቱን በቀጣይ ለህዝብ እንደሚገለፅ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል ፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ትኩረት ለወላጅ አልባ ህፃናት

ሃሳቡ የተፀነሰው ከ6 ዓመታት በፊት ነው። መቅደስ የልጆች አድማስ ሙሉ በሙሉ አገር በቀል የሆነና በአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ @mekdes_tsegaye_official የተመሰረተ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው::

ድርጅቱን ሙሉ ለሙሉ በመገንባትና በሙሉ አቅሙ ስራውን እንዲጀምር ለማድረግ እስከ አንድ ቢሊዮን ብር የሚያስፈልግ መሆኑን የገለፀችው አርቲስት መቅደስ በመጀመሪያው ዙር 200 ህፃናትን ከመላው ኢትዮጵያ እንደሚቀበል ተነግራለች።

ልዩ ትኩረት እና ጥበቃ ለሚያስፈልጋቸው ወላጅ አልባ ህፃናት ሁሉን አቀፍ እንክብካቤ በመስጠት በቀጣይ የሕይወት ጉዟቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ለማድረግ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራ የበጎ አድራጎት ማዕከል እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ በተሰማሩ ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በቦርድ አባልነት ተሰይመዋል፡፡ .

ያልተከፈለ ብዙ እዳ አለብኝ በማለት ህልሟን ይዛ ወደ ህዝብ የመጣችው አርቲስት መቅደስ፣ ማእከሉን እውን ለማድረግ ይፋ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብር በሳምንቱ መገባደጃ በስካይ ላይት ሆቴል አስጀምራለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! አይዴ ጫምበላላ

Читать полностью…
Подписаться на канал