natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

በአላማጣ ከተማ በወንጭፍ አደባባይ ደማቅ የአደባባይ ፈጢር ተካሄደ።

በአላማጣ ከተማ በወንጭፍ አደባባይ ደማቅ የአደባባይ ፈጢር በትላንትናው እለት ተካሄደ።ይህ የፈጢር ፕሮግራም ሲካሄድ የዘንድሮ የመጀመሪያው ሲሆን በደመቀ መልኩ እንዲከበር የአላማጣ ከተማ አስተዳደር ፣ የክርስትና እምነት የሃይማኖት አባቶች ፣ አቢሲያ ባንክ አላማጣ ቅርጫፍ፣  በጎ አድራጊ የወጣት ማህበራት እና ወጣቶች ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል።

በዚህ የፈጢር ፕሮግራም የአላማጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሃይሉ አበራ መልዕክት አስተላልፈዋል።በመልዕኩም አቶ ሃይሉ አበራ "እንኳን ለ1445 ዓመት ሂጅራ ሮመዳን የፆም ወቅት የማገባደጃ ሳምንት በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን በማለት ጀምረው  አክለውም ዛሬ በዚህ መልክ በጎዳና ላይ በህብረት ስናከብር የሚያሳየው ስንተባበር ጠንካሮች መሆናችንን ለመጪው ትውልድ በተለይም ለወጣቱ ከፍ ያለ ትምህርትና ምሳሌነትን ያሳያል ብለዋል።በተጨማሪም ይህ የኢፍጥር ፕሮግራም አዘጋጅተን በአብሮነት ስናሳልፍ የምንማረው ቁም ነገር ፍቅር ካለ ሰላም አለ ፣ ሰላም ካለ መግባባት አለ መግባባት ካለ ደግሞ እውቀትና መፍትሄ ይኖራል ሲሉ ለሁሉም በፕሮግራሙ ለታደሙት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

በመጨረሻም አቶ አይሉ አበራ "ወደፊትም ችግሮቻችንም ሆነ ደስታዎቻችንን በጋራ እያሳለፍን ፍቅርና መተሳሰብን እያጎለበትን የከተማችንን ሰላምና ልማት እጅግ ከፍ ማድረግ እንደምንችል ያለኝን ተስፋ መግለፅ እወዳለሁ" በማለት ለታዳሚው ሀሳባቸውን ገልፀዋል።የፈጢሩ ፕሮግራም የከተማውን ማህበረሰብ አንድ ያደረገ እና ሁለቱንም እምነቶች አብሮነትን ያስተሳሰረ እንደሆነ አንድ አንድ ታዳሚዎችም ገልፀዋል።

በመጨረሻም የአላማጣ ከተማ የኢማም ም/ቤት ሊቀ መንበር እና የሸሪአ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ ሸኽ መሃመድ አወል ሸኽ ሕዝቡላህ ከተናገሩት ንግግር እስካሁን በከተማችን እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም ተደርጎ እንደማያውቅ እና ፕሮግራሙ እንዲሳካ ላደረጉ የመንግስት አካላት እና ለክርስትና እምነት ተከታይ አባቶች እንዲሁም ለወጣቶቹ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።በተጨማሪም ሸኽመሀመድ አወል ከፆም ስለሚገኙት በረከቶችና ስርዓቶች እንዲህ ሲሉ ለእምነት ተከታዩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

1,በህይወት ቆይታችን ሙሉ ለሁሉም የሚገባንን በመሆን አሏህን በመፍራትና በመጠንቀቅ መዝለቅ

2, ታጋሽነትን በሙሉ ቅርፅ ወደ ህይወታችን ተጨባጭ ሁኔታ ማምጣትና መልካምነትን በዘለቄታነት መፀብየት

3, ስነ ምግባራችን ማሳመር እና እነኚህን ጥቅል የፆም ትሩፋቶች በረመዳን ብቻ ሳይሆን ህልፈተ ህይወት መጥቶ መኖር ይብቃ እስከምንባልበት ያሏህ የማይቀረው ቀነ ቀጠሮ ድረስ ትጉህ ሁነን በዘላቂነት መተግበር ግድ ይለናል።የረመዳን ጌታ የሁሉም ወራት ጌታ ነውና ከረመዳኗም ቡሃላ አሏህን በተገቢው ያዘዘንን በመስራት ከከለከለን እኩይ ተግባር በመፅዳት ቀጥ ማለት ይኖርብናል ብለዋል።
  
በመጨረሻም ሸኽ መሀመድ አወል "ያሏህን ትዛዝ የሱን ውዴታና መልካም ዋጋ በመፈለግ እና የቀጣዩን ዓለም ህይወት ለማሳመር በማሰብ ብቻ መፈፀም ይኖርበታል ብለው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

natnaelmekonnen21" rel="nofollow">https://www.threads.net/@natnaelmekonnen21

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት አቀባበል እየተደረገላቸው ነው::

በአቀባበል ስነ ስርዓት ላይ የቱሪዝም ሚንስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድኤታ ብርቱካን አያኖን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

“Back to your origins” የሚል ስያሜ የተሰጠው እና ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ በውጭ ለሚኖሩ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡት ጥሪ በሶስት ዙሮች የሚካሄድ ነው::

በዚህም እከታህሳስ 20 እስከ ጥር 30 በመጀመሪያው ዙር ከብዝኃ ባህል መሰረትዎ ጋር ይገናኙ በሚል በተሰየመው መርሃ ግብር ወደ ሀገራቸው ገብተው እንደነበር ይታወሳል።

አሁን ደግሞ ታሪካዊ መሰረትዎን ይወቁ (connect to your historical roots) በሚል በተሰየመው መርሀግብር በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር እየገቡ ይገኛሉ::

በሁለተኛው ምዕራፍ ኢትዮጵያውያን የእረፍት ጊዜያቸውን (Spring Break) ተጠቅመው የሀገራቸውን ታሪክ እንዲያውቁ፣ የአያቶቻቸውንና ቅድመ አያቶቻቸውን አይበገሬነትና መስዋዕትነት
እንዲሁም ከራሳቸው አልፎ ለጥቁር ህዝቦች ነፃነት ያበረከቱትን አስተዋፅዖ አንዲረዱ በማድረግ የሀገር ፍቅር ስሜታቸው እንዲዳብር ብሎም በዚህ አኩሪ
ታሪክ ተነሳስተው በዘመናቸው ፍሬያማ አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ ለማስቻል ያለመ ነው::

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ትኬት፣ሆቴሎች፣ አስጎብኚ ድርጅቶች የዋጋ ቅናሽ በማድረግ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያኑን ተቀብለው በማስተናገድ ላይ ናቸው::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ እንዲሁም የለውጥና የብልጽግና ዓመታት ጉዞን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም፤ መንግስት በሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ችግሮችን በድርድርና በውይይት ለመፍታት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ይህ አማራጭ ተቀባይነት ሲያጣ የሀገሪቱ ህግ በሚፈቅድለት አኳኋን ህግ የማስከበር ስራ ሲሰራ ቆይቷል ብለዋል።
ይህም በመሆኑ በአብዛኞቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላምና መረጋጋት መፍጠር መቻሉን ገልጸው፤ ይህንን ይበልጽ ማጽናት፣ መጠበቅና ዘላቂነቱን ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል የተጀመረው የህግ ማስከበር ስራ ውጤታማነቱን ጠብቆ መቀጠሉን ገልጸው፤ ክልሉም ከሞላ ጎደል ወደ ተሟላ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ሁኔታ ተፈጥሮለታል ብለዋል፡፡
12 ሺህ የሚሆኑ የታጠቁ ሃይሎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ተሃድሶ በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውንም ጨምረው ገልፀዋል፡፡
ከ10 ሺህ ያላነሱ የቀድሞ የክልሉ ልዩ ሃይል አባላትም በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት በተሃድሶ ስልጠናዎች አልፈው ክልሉን ከጥፋት ሃይሎች ለመታደግ የበኩላቸውን ድርሻ እየተወጡ እንደሚገኙ አመልክተዋል።
በሌላ በኩል የሽብር ቡድኑ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጠቅሰው፤ በመጋቢት ወር ቡድኑ በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት ባደረገው አሰሳ እና ዘመቻ መጠነ ሰፊ እርምጃ መወሰዱን ተናግረዋል፡፡
በዚህም በርካታ የሽብር ቡድኑ አባላት መደምሰሳሰቸውን እና ለበርካታ አመታት ቡድኑ በብቸኝነት የተጠቆጣጠሯቸው ዋሻዎች፣ ጫካዎች እንደ መደራጃ፣ የሎጂስቲክስ ማከማቻ እና ማሰልጠኛ የሚጠቀሙበትን መቆጣጠሩን ገልፀዋል፡፡
በአጠቃላይ በተሰራው የህግ ማስከበር ስራ በተገኘው ውጤት ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩን ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#4ኪሎ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ አልመልስ ያሉትን ደንበኞቹን ምስል በየቅርንጫፍ በዚህ መልኩ መለጠፍ ጀምሯል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በመሬት አገልግሎት ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ ተነሳ!

ላለፉት ሦስት ወራት እግድ ተጥሎበት የነበረው የመሬት አገልግሎት ካለፈው ሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መነሳቱ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በተጠናው የመዋቅር ጥናት መሠረት የሰራተኞች ድልድል ተካሂዶ ምደባ እስከሚካሄድ ድረስ ከጥር  21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ሦስት ወራት ታግዶ የቆየው የመሬት አገልግሎት፣ የዜጎችን መብት የጣሰ እንደነበር በመናገር  ተገልጋዮች ሲያማርሩ ቆይተዋል።

አስተዳደሩ እንደገለጸው አጠቃላይ የሰራተኛ ድልድሉ በመጠናቀቁ ከቀን ከመጋቢት 23 ቀን2016 ዓ.ም ጀምሮ የመሬት አገልግሎት የተጀመረ መሆኑን አስታውቋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ60 ሺህ መኖርያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክትን የመሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ60 ሺህ መኖርያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክትን የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገነባው እና "ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ" የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ፤ ኦቪድ ግሩፕ በተሰኘ የግል ድርጅት የሚገነባ ነው።

ከንቲባ አዳነች የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ጥያቄ ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ ለዚህም በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ ነው የተናገሩት።

"ባለፉት ዓመታት ቃላችንን በተግባር ማሳየት ችለናል" ያሉት ከንቲባዋ "ዛሬም የገባነውን ቃል በተግባር አሳይተን እናረጋግጣለን" ሲሉ ገልጸዋል።

በ565 ሄክታር ላይ የሚያርፈው የመኖርያ ቤት ግንባታው፤ ከ 300 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ያሉት ደግሞ የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ናቸው።

ፕሮጀክቱ የመኖርያ ቤት ልማት ብቻ ሳይሆን አዲስ ከተማ የመገንባት ሂደት ጭምር በመሆኑ በትኩረት እንደሚሰራም አረጋግጠዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሕገ-ወጥ መንገድ የጦር መሣሪያ በማዘዋወር ለፀረ ሰላም ኃይሎች ሊያቀብሉ የሞከሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ወሎ እና ደሴ ከተማ ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡

47 ሺህ ጥይትን ጨምሮ አራት ክላሽና አንድ ስናይፐር በሕገወጥ መንገድ ሲገበያዩ እና ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የመከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።

በሀገር መከላከያ ሠራዊት ኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ የ103ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ኮማንዶ ሪጅመንት ዋና አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ አባል ሻምበል ታሪኩ ሻሜቦ እንደገለጹት፤ በሕገ ወጥ መንገድ የጦር መሣሪያ በማዘዋወር ላይ የተሳተፉ 42 ተጠርጣሪዎችን ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት መያዝ ተችሏል ብለዋል።

ለጽንፈኛ ኀይሎች ሊተላለፍ የነበረ 47 ሺህ ጥይት፣ አራት ክላሽና አንድ ስናይፐር ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገለጹት ሻምበል ታሪኩ፤ ከዚህ ባሻገር ለመሣሪያ ግዢ ሊውል የነበረ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብም በሠራዊቱ በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል።

ተጠርጣሪዎች መሣሪያ በማዘዋወርና በመገበያየት ለፀረ ሰላም ኃይሉ በማቀበል ቀጣናውን የግጭት አካባቢ ሊያርጉ እንደነበሩ የገለጹት ሻምበል ታሪኩ፤ „ከኅብረተሰቡ ጋር በተደረገ ትብብር ሴራቸውን ማክሸፍ ተችሏል“ ብለዋል፡፡

ሠራዊቱ በደቡብ ወሎ እና አካባቢው በጽንፈኞች ላይ እየወሰደ ያለውን ርምጃ አጠናክሮ መቀጠሉን የገለጹት ሻምበል ታሪኩ ሻሜቦ ኅብረተሰቡ አንድነቱንና ሰላሙን ጠብቆ ከሠራዊቱ ጎን መሰለፉን ተናግረዋል።
በቀጣይም በጽንፈኞች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ነው ያስታወቁት።

ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ሲገዙና ሲደልሉ የተያዙት ተጠርጣሪዎችም በመከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ሥር ከዋልንበት ጊዜ ጀምሮ ምንም የደረሰብን ችግር የለም በሠራነውም ሥራ ተፀፅተናል ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተባበርን ተግዳሮትን አሸንፈን ለድል መብቃት እንደምንችል ትልቅ ማሳያ ነው:- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተባበርን የትኛውንም አይነት ተግዳሮት አሸንፈን ለድል መብቃት እንደምንችል ትልቅ ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት 13ኛ ዓመት "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል።

በአከባበሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ወቅት ፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንደ ሀገር የትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ቢገጥመን ከተባበርን በድል እንደምንወጣ ትልቅ ማሳያ ነው ብለዋል።

የግድቡ ግንባታ አሁን ላይ 95 ነጥብ 8 በመቶ መድረሱን ተናግረው፤ ለዚህም የለውጡ መንግስት የአመራር ሰጭነት እና የህዝቡ ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠቃሽ መሆናቸውን አመላክተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Breaking : ከሰሞኑ የመከላከያ ሰራዊት በምስራቅ እና ምዕራብ ጉጂ እንዲሁም በምስራቅ ቦረና ባደረገዉ ኦፕሬሽን በርካታ የቡዱኑ አባላት (የሸኔ) ተደምስሰዋል

ምስሎችን ይጠብቁ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good News : ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ!

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡የብድር እና የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚውሉ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለመተገበር እንደሚውል ተገልጿል፡፡የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡

ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 300 ሚሊየን ዶላር የሚሆነው በገጠር አካባቢዎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት ማሳለጥ ለሚያስችል የመንገድ መሰረት ልማት ግንባታ እንደሚውል ተገልጿል፡፡200 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ በኢትዮጵያ እየተተገበረ የሚገኘውን የሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ለማጠናከር እና ለማስፋፋት እንደሚውል የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

በተመሳሳይ ከተሰጠው ብድር ውስጥ 340 ሚሊየን የሚሆነው በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች የሚኖሩ አርብቶ አደር እና ከፊል አርብቶ አደር የማህበረሰብ ክፍሎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል እንደሚውል ተጠቅሷል፡፡

522 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚሆነው ደግሞ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ለማስፋት እና ታዳሽ ሃይል ማመንጨት የሚቻልበትን ሁኔታ ለመደገፍ እንደሚውል ተጠቁሟል፡፡275 ሚሊየን ዶላር የሚሆነው ደግሞ በኢትዮጵያ ከተሞች የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን እና ተደረሽነትን ለማስፋት እንዲሚውል ተገልጿል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ዳሞት መሰናዶ ቁጥር 1 ት/ቤት ላይ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት በ31 ተማሪዎች ላይ ጉዳት ደርሷል የፍኖተ ሰላም ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ገልጿል

በቦምብ ጥቃቱ 6 ተማሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ሙሉዓም ገሰሰ ገልፀዋል።

የቦምብ ጥቃቱ ትላንት ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 2፡30 ሰዓት መፈፀሙን የተናገሩት ምክትል ኮማንደሩ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው 6 ተማሪዎች ለከፍተኛ ህክምና ሪፈር ተፅፎላቸው የህክምና ክትትል እያገኙ ሲሆን 15 ተማሪዎች ደግሞ በፍኖተ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ህክምና እያገኙ ናቸው ብለዋል።10 ተማሪዎች ላይ ደግም ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል ነው የተባለው።

አደጋውን ተከትሎ አንድ ተጠርጣሪ ተማሪ መያዙን የገለፁት ምክትል ኮማንደሩ በድርጊቱ የተሳተፉ አካላትን በቁጥጥር ስር ለማዋል ጽ/ቤቱ እየሰራ መሆኑን ምክትል ኮማንደር ሙሉዓለም ተናግረዋል ሲል የዘገበው የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በመዲናዋ በመፍረስ ላይ ያሉ ቤቶች "በቅርስነት ለመመዝገብ የሚያስችል መስፈርት ያላሟሉ" ናቸው - የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው #ከአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጉዳዮችን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በመዲናዋ በኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የሚፈርሱ ቤቶች "በቅርስነት ለመመዝገብ የሚያስችል መስፈርት የሚያሟሉ ባለመሆናቸው" ነው ብለዋል።

ከዚህ ቀደም በመዲናዋ የቅርስ መስፈርቶችን ያላሟሉ ሁሉ የተመዘገቡ መኖራቸውን አስታውሰው፤ በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት በአዲስ መልክ የቅርስ ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን ተናግረዋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ በፊት የተመዘገቡ በቅርስነት የሚቀጥሉ ሲኖሩ በመመሪያው መሰረት መስፈርቱን የማያሟሉ ደግሞ የማይቀጥሉ መሆናቸውን ገልፀዋል። ከቀናት በፊት ባለስልጣኑ በአዲስ አበባ የመልሶ ግንባታና ኮሪደር ልማት የቅርስ መስፈርት የማያሟሉ ቤቶችንና አካባቢዎችን በመልሶ ማልማት የቀደመ ስያሜና አገልግሎታቸው እንዲቀጥል እንደሚደረግ ማስታወቁን ፕሬስ ድርጅት መዘገቡ ይታወሳል።

ቤቶቹን በቅርስነት ለመመዝገብ ያላቸው ታሪክ፣ አሁን ያሉበት ውጫዊ እና ውስጣዊ ገፅታ፣ እድሜያቸው፣ አርክቴክቸርን ጨምሮ በርካታ መስፈርቶች መቀመጣቸውን ገልጸዋል። በተቀመጡት መመዘኛዎች መሰረት ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጣ በቅርስነት እንደሚመዘገብ እና በአንጻሩ ከ50 በታች የሆነ ቤት ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ እንደማይችል ጠቁመዋል። ለየሀገር ከፍተኛ ትርጉም ያላቸውን ቅርሶችን መጠበቅና መንከባከብ ላይ በትኩረት ይሰራል ብለዋል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የባለሙያዎች ቡድን በማዋቀር በኮሪደር ልማቱ የሚፈርሱ ቤቶች ላይ የክትትልና የቁጥጥር ስራ እየሰራ ይገኛል ማለታቸውን ተገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGem8P4Cr/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጂንካ ኤርፖርት ያስገነባውን ዘመናዊ የመንገደኞች ማስተናገጃ እያስመረቀ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጂንካ ኤርፖርት ያስገነባውን ዘመናዊ የመንገደኞች ማስተናገጃ/ተርሚናል/ እያስመረቀ ይገኛል።

በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌታቸው መንግስቴ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ባውዲና የአሪ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ አብርሃም አታን ጨምሮ ሌሎችም የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

እንዲሁም የአሪ ዞን የአገር ሽማግሌዎች፣ የማህበረሰብ ተወካዮች እና የሀይማኖት አባቶችም በስነ-ስርዓቱ ላይ ታድመዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://youtu.be/eFP4ha9lSfQ?si=rDFZWnm8R5k2z09T

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በመኖሪያ ቤቶች ኪራይ ላይ የሚደረገው የዋጋ ጭማሪ፤ በተቆጣጣሪ አካል እንዲወሰን የሚያደርግ አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ

በመኖሪያ ቤቶች የሚደረገው የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ላይ፤ በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ እንዲሁም በክልሎች በሚቋቋም ተቆጣጣሪ አካል በሚወስነው መሰረት እንዲከናወን የሚያደርግ አዋጅ ዛሬ በፓርላማ ጸደቀ። የተቆጣጣሪ አካሉ “የሀገሪቱን ነባራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች” ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ በየዓመቱ ከሰኔ 30 ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚጸና የዋጋ ጭማሪ እንደሚያደርግ በአዲሱ አዋጅ ተደንግጓል።

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከጸደቀበት ዕለት ጀምሮ ተፈጻሚ የሚሆነው ይህ አዋጅ፤ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደርን ለመደንገግ የተዘጋጀ ነው። በስድስት ክፍሎች እና በሰላሳ ሁለት አንቀጾች የተዋቀረው አዋጁ፤ ስለመኖሪያ ቤት ኪራይ እና ዋጋ፣ ውል የሚቋረጥባቸውን አካሄዶች፣ የተቆጣጣሪ አካል ስልጣን እና ተግባር እንዲሁም የጥቆማ እና ቅሬታ አቀራረብ ስነ ስርዓትን የተመለከቱ ድንጋጌዎችን በውስጡ አካትቷል።