natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

ከባህር ዳር - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል ተቋርጣል

ከባህር ዳር - በደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ- መሆኒ - መቀሌ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከደብረ ብርሃን - ሸዋሮቢት - ኮምቦልቻ ተዘረጋው መስመር በሸዋ ሮቢት ከተማ አቅራቢያ በመበጠሱ ከሸዋ ሮቢትና ከሚሴ ከተሞች በስተቀር ከዚህ መስመር ኃይል የሚያገኙት አብዛኛዎቹ የሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ኃይል እንደተቋረጠባቸው አስታውቋዋል፡፡

በተመሳሳይ ከኮምቦልቻ -በባቲ ኃይል ሲያገኙ የነበሩትሰመራና ሌሎች የአፋር ክልል ዞኖችና ወረዳዎች፣ እንዲሁም በወልዲያ አላማጣ በተዘረጋው መስመር ኃይል ሲያገኙ የነበሩት መቀሌን ጨምሮ አብዛኛዎቹ የትግራይ ክልል ከተሞች ኃይል እንደተቋረጠባቸው ተገልጿል፡፡

እንደ አቶ በድሩ ገለፃ ከትናንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ የተበጠሰውን መስመር በመጠገን አገልግሎቱን ለማስቀጠል ጥረቶች ተጀምረዋል፡፡

በመሆኑም ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሠራተኞች ጥረት እያደረጉ መሆኑን እየገለፅን፤ በእነዚህ አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ አገልግሎቱ እስከሚመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

መረጃዉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነዉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ነዳጅ በነበረበት ይቀጥላል

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ በመጋቢትም እንደሚቀጥል ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በእግረኞች ላይ የሚጣለው ቅጣት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ።

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም ስህተት ሳቢያ የሚከሰት የትራፊክ አደጋን ለመከላከል ተገቢ ያልሆነ የመንገድ አጠቃቀም የሚጠቀሙ እግረኞች ላይ ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል።

የቁጥጥር ስራው የተከናወነው በጎሮ አደባባይ ሲሆን አግባብ ባልሆነ መልኩ አደባባይ የሚያቋርጡ እግረኞችን በመለየትና መታወቂያቸውን በመሰብሰብ የማህበራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል።

ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ከባለስልጣኑ የትራፊክ ቁጥጥርና ደንብ ማስከበር ዳይሬክቶሬት፣ ከክፍለ ከተማው የትራፊክ ቁጥጥር ዲቪዚዮን አባላት እንዲሁም ከበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ጋር በጋራ በመሆን ያስጀምረው ቅጣት አደጋ በሚበዛባቸው እግረኛ ማቋረጫ መንገዶችና ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት በሚታይባቸው አደባባዮች ተጠናክሮ የሚቀጠል ሲሆን ወደፊትም ደንብ ቁጥር 395/2009ን መሠረት በማድረግ ህግን በማያከብሩ እግረኞች ላይ ከ40 እስከ 80 ብር የሚደርስ የገንዘብ መቀጮ የሚቀጡ ይሆል ሲል አሳስቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሀሰት ፕሮፓጋንዳ ድል አይታፈስም!

ፅንፈኞች እና ሚዲያቸው እንደሚቀደዱት ሸዋሮቢት ከተማን አልተቆጣጠሩም። እነሱ እንደለመዱት ተኩሶ መፈርጠጥን መያዝ ካደረጉት ሰንብተዋል። ስንቴ ይያዛል ስንቴ ይለቀቃልስ? የማይውሉበትን ፣ የማያመሹበትን ከተማ ያዝን ሲሉ ስንት ጊዜ ሰማናቸው?

ገጠር ድረስ ያለውን ፅንፈኛ መከላከያ ከክልሉ የፀጥታ መዋቅር ጋር ሆኖ እያፀዳ ባለበት ከተማ ያለው የመንግስት ሀይል ቁጥሩ የሳሳ መስሏቸው በተኩስ ለማወናበድ የሞከሩ ጥቂቶች ነበሩ ፊት ለፊት የተገኙት እርምጃ ተወስዶባቸዋል። እውነቱ ይሔ ነው። የያዙትም የተያዘም ከተማ የለም። የሽፍታ ልማድና ባህሪ ድሮም መዋሸት ነው።

#ክብር_ለሀገር_መከላከያና ለክልሉ_የፀጥታ_መዋቅር

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#ትግራይ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ 😢 ፦

“ ጠላት ሊወረን ሲመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ በዘር ፣ በሃይማኖት ፣ በፆታ ሳይለያይ የመሪውን ዳግማዊ አጼ ሚኒሊክን ጥሪ በመቀበል ተሰባስቦ በመዝመት በነዚህ ተራሮች እና ኮረብታዎች ታሪክ እንዳልሰራ ሁሉ ለራሱ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ፤ ለአፍሪካ አህጉራችን እንዲሁም ለመላው የተጨቆነ ህዝብ ተስፋ የሰጠ ሳለ በዚህች መሬት፦
- ወንድም በወንድሙ ላይ ቃታ የሳበበት የተጋደለበት
- ንፁሃን የተገደሉበት
- ብዙዎች የተሰደዱበት
- በርካቶች በገዛ ሀገራቸው የተንከራተቱበት፣ የተፈናቀሉበት
- ንብረት የወደመበት
- #ሴቶች_የተደፈሩበት ሁኔታ ታሪክ ጅብዱ በተሰራበት ምድር እንዲያይ ያደረግነው። እነዚህ ተራራዎች ለዚህም እማኝ እንዲሆኑ ያደረግነው።

እነዚህ ተራሮች መናገር ቢችሉ እንዲነግሩን የምንፈልገው ግን የህዝባችንን ጀግንነት፣ ታሪክ ሰሪነት፣ አንድነት ነው፤ ምስክሮቻችን ናቸው።

በትግራይ ጦርነቱ እንደጀመረ ሰሞን መጥቼ ነበር። ከጦርነቱ ሁለት ወር በፊት እዚህ ነበርኩ። የጦርነት ደህና ገፅታ የለውም እጅግ አስከፊውን ግን አላየሁም ብዬ ነው የማስበው። “

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#ዓድዋ128 #በዓድዋ ከተማ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በታሪካዊቷ ከተማ ዓድዋ ለሚከበረው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ ለመገኘት ትግራይ ክልል ገብተዋል።

ፕሬዝዳንቷ መቐለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከመቐለ በሄልኮፕተር ወደ ዓድዋ በመጓዝ ስነስርአቱን እያከበሩ ይገኛሉ።

የዓድዋ በዓል የፌደራል መንግስት ባካተተ መልኩ መከበር የቆመው ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

128ኛዉን የዐድዋ ድል ልናከብር ዋዜማዉ ላይ ነን። የዘንድሮዉን የአድዋ በዓል ስናከብር በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ዐድዋን በሚመጥን መልኩ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዲሁም አፍሪካን በሚያኮራ መልኩ የአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ገንብተን ባስመረቅንበት ማግስት የምናከብረዉ ታላቅ በዓላችን ነዉ።

መልካም የዐድዋ ድል መታሰቢያ ቀን‼️

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ነገ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ‼

128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡

በዓሉ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚከበር ተገልጿል፡፡

ይህ ተከትሎ መንገዶች ይዘጋሉ።

በዚህም መሰረት፡-

ከአፍንጮ በር ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን

ከሰሜን ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን

ከዮሃንስ ቤተ ክርስቲያን ወደ አቡነ ጴጥሮስ ከአራት መንታ ወደ ጅንአድ

ከይርጋ ሃይሌ የገበያ ማዕከል ወደ አቡነ ጴጥሮስ

ከሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ ወደ ሱማሌ ተራ

ከሱማሌ ተራ ወደ ኤሊያና ሆቴል(ባንኮዲሮማ) መስቀለኛ

ከተክለ ሃይማኖት አደባባይ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ

ከአገር አስተዳደር መብራት( ኢሚግሬሽን) ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ

ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ

ከአሮጌው ቄራ ወደ ባንኮ ዲሮማE መብራት

ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ደጎል አደባባይ

ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን 

ከመቅደላ ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን

ከቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ወደ ቴሌ እና ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ወደሚገኘው አደባባይ የሚወስዱት መንገዶች የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ/ም  ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።

አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ እና የትራፊክ ፖሊሶች የሚጠቁሟቸውን አማራጭ  አቅጣጫዎችን በመጠቀም አስፈላጊውን ትብብር  እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል።

ክብረ በዓሉ በሚከበርበት ዙሪያ ከዋዜማው ከየካቲት 22  ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በዓሉ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች እና ፕሮግሙ በሚካሄድበት  በአድዋ መታሰቢያ  ሙዚየም ዙሪያ ተሽከርካሪን ማሳደርም ሆነ ለአጭርም ሆነ ለረጀም ሰዓት አቁሞ መሄድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እውነትና ንጋት ....... እንደዚህ ነው! 👉 https://www.facebook.com/share/v/7ZUS7MWhyGns7sWL/?mibextid=WC7FNe

በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች የመንግስት ወታደሮችን ማረኩ ብሎ በቪዲዮ የለቀውን መረጃ እውነትና ንጋት አጣርታ የሚከተለውን እውነታውን አጣርታ ጀባ ብላችኋለች አይታችሁ
ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን ጋርዱላ ወረዳ የተነሱና ወደ ህዳሴ ግድብ ጉዞ ሲያደርጉ የነበሩ ወጣቶችን ይመለከታል፣

የህዳሴ ግድብ ውኃ የሚተኛበት ስፍራ በየጊዜው ምንጣሮ እንደሚደረግ ይታወቃል። ከሁሉም የሃገራችን አካባቢዎችም ወጣቶች እየተመለመሉ ሲሰሩ ቆይተዋል፤ እየሠሩም ይገኛሉ። በዚህ ዓመት ለሚከናወነው የምንጣሮ ስራም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ምልመላ አካሂዷል።

ተቋሙ ለዘንድሮ ስራ ምልመላ ያካሄደውም ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ነው። ባለፉት ዓመታት ጥሩ አፈፃፀም ያላቸው ዘንድሮ እንዲቀጥሉ ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት ወደ ግድቡ ተመልሰው እንዲሠሩ ሐሳብ ተወጠነ። ኮርፖሬሽኑ ከክልሉ እና ከኮንሶ ዞን የሚመለከታቸው አመራሮች ጋር በመነጋገር የተሻሉ ወጣቶችን ከጋርዱላ ወረዳ የመመልመል ስራም ተጀመረ። 230 በላይ ወጣቶችም በሂደቱ ተለዩ።

በተጠቀሠው ወረዳ የምልመላ ስራ ተከናወነ። እነዚህ ወጣቶችም ወደ ግድቡ እንዲንቀሳቀሱ ቀን ተቆረጠላቸው። ይሁን እንጂ ይህ ሁሉ የዝግጅት ስራ ሲከናወን እና ጉዞ ሲጀመር ዞኑ (ኮንሶ) እና ክልሉ (ደቡብ ኢትዮጵያ) የሚመለከታቸው አመራሮች አልተነገራቸውም። ጉዞ መጀመራቸውን የሠሙትም ከአካባቢው ከራቁ በኋላ ነበር። የመሸኛ ደብዳቤ እና የጉዞ ፈቃድ ይዘው የወጡት ከወረዳቸው ብቻ ነበር።

እነዚህ ወደ ግድቡ የተንቀሳቀሱ ስራ ፈላጊ ምስኪን ወጣቶች ረቡዕ የካቲት 20/2016 ዓ.ም አማራ ክልል ደረሱ። ከደጀን እስከ ደብረማርቆስ ባሉ ኬላዎች መሸኛ ደብዳቤያቸውንና መታወቂያቸውን እያሳዩ አለፉ።

ደብረማርቆስ ከተማን አልፈው የተወሠኑ ኪሎ ሜትሮችን እንደተጓዙ በፋኖ ስም የታጠቁ ኃይሎች የፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግና ሠው ወዳድ የሆነውን የአማራ ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ለማቃቃር በ 4 አውቶቡስ (በተለምዶ ታታ) የሚጓዙ 200 በላይ ወጣቶችን አገቷቸው። አግተውም ሠርተከዝ ወደ ምትባል አካባቢ ጫካ ወሠዷቸው። በእውነት በሀሰት ፕሮፖጋንዳ አገር ይጠቀማል? ስራ ፍለጋ የመጡ የድሃ ልጆችንስ ማንገላታት ማንን ይጠቅማል? ኧረ ከቀልባችን እንሁን! አማራ በዚህ አካሄድ ተጠቃሚ ይሆናል? ለማንኛውም ማየት ማመን ነውና ቪዲዮውን በሚከተለው መልኩ አያይዘንላችኋል አይታችሁ ፍረዱና የአማራን ህዝብ ትግል ወደየት እየተወሰደ እንደሆነ ተንብዩት!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good Morning #Ethiopiaዬ በውጭ የሚኖሩ ጋዜጠኞች የገቢ ምንጭ የሆነው የአማሪ ክልል ግጭትና ጦርነቶች አርብ እለት ባህርዳር ከተማ ምን ሆነ?

በፋኖ ስም የተደራጁ ኃይሎች በሁለት አቅጣጫ ወደ ውቢቷ ባህርዳር ናፍቃቸው ከርማ ሊጠይቋት መጡ! አንደኛው በአባይ ማዶ ግንባር ሲሆን በአጋጣሚ የከተማው የሚሊሻ፣ የፖሊስና አድማ መከላከል ኃይል ቀድሞ ተዘጋጅቶ ጠብቋቸው ኖሮ ደህና አድርጎ ሲያስተናግዳቸው በቅርብ ሆነው ያዩ የአካባቢው ነዋሪዎች ምስክር ናቸው::

በእለቱ የአካባቢው ነዋሪ 25 የጽንፈኛው እሬሳ ያየ ሲሆን እስከ ትናንት ወዲያ እሁድ ሙሉ ቀን በየጫካው አ40 በላይ እሬሳ ተለቅሟል። ያሳዝናል ከመንግስት በኩል የሞቱት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ሲባል ሠምተናል። ሁለተኛው ግንባር በልደታ አቅጣጫ ሲሆን ተዘናግቶ እንቅልፍ ላይ የነበሩ የፀጥታ ኃይሎችን በውስጥ የመረጃ ምንጭ ተመርተው ቦንብ በማፈንዳት ውሱን ጉዳት አድርሰዋል።

ከዛማ ወደ በአለእግዚአብሔር አቅጣጫ ሲንቀሳቀሱ እዛው አካባቢ ያለው ኃይል ራሱን በማደራጀትና ተጨማሪ ኃይል ደርሶለት የመጣውን ኃይል በሚገባው ቋንቋ አናግሮ መለሠው። በዚህ የተደናገጠው ኃይል እግሬ አውጭኝ ሲል ከኋላ እየተከተለ በየጫካው እሬሳ በሬሳ አድርጎት ከ47 በላይ እሬሳ እንዲቀበር ተደርጓል። የቆሠለው እልቆ መሳፍርት ነው።

የውጭ ኃይሎች ግቡ ግቡ ብሎ ተኝቶ ከሚጠብቃቸው ባለ ንስር አይን ጋር አጋጥመው በሌለ አቅም ግፋ በለው ብለው እንቦቅላ ወንድሞቻችንን አስበሏቸው። እነሱ ምናለባቸው በርገራቸውን እየበሉ ዘና ፈታ እያሉ ደስ ያላቸውን እያደረጉ ይኖራሉ!!!
ኧረ በቃ የወንድማማቾች መገዳደል ይብቃ! የሰሞኑ የባህርዳር ጉዳይ እጅግ አንገት አስደፊ ነው። በርካታ ኃይል እንደ ህወሀት ሠራዊት ሀሸሽ ቀምሶ ይገባል እንደተባለው የነገር ሀሸሽ ቀምሶና አይዞህ ባህርዳር ምንም አያቆምህም ተብሎ መጥቶ ያለዘርና ያለወሬ ነጋሪ ቀረ።

ከአባይ ማዶ የነበረው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲመለስ ሌላ አራስ ነብር ሆኖ የጠበቀው ኃይል ከወደ ሐሙሲት ጠብቆ ለወሬ ነጋሪ እንኳን ሳያስቀር ጨረሳቸው። ኧረ የወንድሞቻችን ሞት በቃን!
ህወሀት ጀግና ጀግና ተጫውታ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ወጣት አስጠረሰች! አሁን ደግሞ በጀግና ጀግና ጨዋታ የአማራ ልጆች ስንት ሲያልቁ ነው የሚቆመው? ኧረ ወደ ቀልባችን እንመለስ! በዚህ አካሄድ የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች ይፈታሉ?

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የደቡብ ዕዝ ክፍለ ጦር በምስራቅ ሸዋና በአርሲ ዞን ባሉ ወረዳዎች ባደረገው የተጠናከረ ዘመቻ በርካታ የሸኔ ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ተገለፀ።

ሻለቃ ለታ አንበሴ በምስራቅ ሸዋና በአርሲ ዞን ወረዳዎች በተደረገው ዘመቻ የሸኔ ታጣቂ ቡድን መደምሰሱንና የጠላት የጦር መሳሪያ ፣ተሽከርካሪ ፣ሞተር ሳይክልና አደንዛዥ ዕፅ መማረኩን ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ጢቾ ወረዳ ሶሌ ወልይ ቀበሌ እና በሶዶ ዳጮ ወረዳ በርቆቄ በምስራቅ አርሲ ጦሳ ወረዳ ውርጡባ ቀበሌ አካባቢ በአሸባሪው የሸኔ ታጣቂ ላይ በተወሰደው እርምጃ 31 ጠላት ሲመታ ክላሽ ፣ የወገብ ትጥቅ ፣ መጋዘን ፣ የተለያዬ ዓይነት ጥይት በክፍለ ጦሩ ሠራዊት መማረኩን ገልፀዋል።

ክፍለጦሩ ከግዳጅ ጎን ለጎን በሽምቅ ውጊያ በወታደራዊ ስልት በአካል ብቃት በተኩስ ስልጠና አቅም መገንባቱ በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት እንዲያሥመዘግብ አግዞታል ብለዋል።

ሻለቃ እንግዳው ክንዴ በበኩላቸው ሰራዊቱ በታላቅ ቁርጠኝነት ፀረ ሰላም ሃይሎችን ለማጥፋት በዱር በገደሉ መስዋዕት በመክፈል ሃገርን እያፀና መሆኑን ገልፀው ከመስተዳደሮች ከሃማኖት አባቶች ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በመወያየት ሰላም የማረጋገጥ ሥራ እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ልዩ መረጃ‼️

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በምስራቅ ሸዋ ሸኔ ዋና አመራር ከነ ግብራበሮቹ ማምሻውን ባሉበት ቦታ ላይ እርምጃ ተወስዶባቸው ተደምስሰዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ ዓድዋ እየተካሄደ ባለው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ባንዴራ የመስቀል ስነ-ሰርዓት ተካሂዷል።

የኢትዮጵያ፣ የትግራይ ክልል ፣ የአፍሪካ ህብረት ባንዴራ በፕረዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ እንዲሁም የአፍሪካ የሰላም አስከባሪ ተወካይ በሆኑት ሜጀር ጀነራል ስቴፈን ራድያ ተሰቅሏል።

የባንዲራ መስቀል ስነስርዓቱ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ታጅቦ መከናወኑን በስፍራው የሚገኘው የቲክቫህ ቤተሰብ አባል ገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተፈረደበት

* 1 ዓመት ና
* 2 ሺህ ብር

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በ 1 ዓመት ቀላል እስራትና በ2 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወሰነ

የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው ችሎት ተከሳሹ ያቀረበውን አምስት የቅጣት ማቅለያ አስተያየቶችን ይዟል።

የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ላይ ሶስት ክሶችን አቅርቦበት ነበር።

ከቀረቡበት ክሶች መካከል በኮምፒዩተር የሚፈጸም ወንጀል ድንጋጌን መተላለፍ፣ የቤተክርስቲያንና የሰዎችን ክብርና መልካም ስም ማጉደፍ እንዲሁም የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የሚሉ ተደራራቢ ክሶች ይገኙበታል።

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም የቀረበበት ክስ እንዲሻሻል የክስ መቃወሚያውን በጽሁፍ ያቀረበ ቢሆንም በዐቃቤ ሕግ በኩል ክሱ ሊሻሻል የሚችልበት የህግ አግባብ እንደሌለ ተጠቅሶ መልስ ሰጥቷል።

ፍርድ ቤቱም ግራ ቀኙን መርምሮ ተከሳሹ ያቀረበው የክስ መቃወሚያ ጥያቄ የህግ አግባብነት የለውም በማለት ውድቅ አድርጎታል።

ከዚህም በኋላ ተከሳሹ በክሱ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት አለመፈጸሙን በመጥቀስ የዕምነት ክህደት ቃሉን በመስጠቱ ዐቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማምረጃውን አቅርቧል።

የቀረበውን ማስረጃ የመረመረው ችሎቱ ተከሳሹ የቀረቡበት ሶስት ክሶች ተጠቃለው በአዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀጽ 4 እና 7 መሰረት እንዲከላከል ብይን ሰጥቷል።

ሶስቱም ክስ በአንድ እንዲጠቃለል የታዘዘው የወንጀል ድርጊቱ በሀሳብ፣ በጊዜና በቦታ ተመሳሳይ መሆኑን በምክንያትነት ተጠቅሶ ነበር።

ተከሳሹ የመከላከያ ማስረጃ አለኝ ማለቱን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ ያቀረባቸውን የሰው መከላከያ ማስረጃዎችን ቃል አዳምጧል።

ተከሳሹ የሰው የመከላከያ ማስረጃ ያቀረበ ቢሆንም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን በተገቢው መከላከል ባለመቻሉ እና በክስ ዝርዝሩ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት መፈጸሙ በፍርድ ቤቱ በመረጋገጡ በዛሬው ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶበታል።

ዐቃቤ ሕግ ድርጊቱ ታስቦ የተፈጸመ መሆኑን ጠቅሶ ቅጣቱ ከብዶ እንዲጣል ጠይቋል።

ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ ለአካባቢ ጥበቃ ያበረከተውን አስተዋጾኦ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪና የቀደመ የወንጀል ሪከርድ እንደሌለው ገልጾ ያቀረበውን የቅጣት ማቅለያ ይዞለታል።

ፍርድ ቤቱ በድርጊቱ የእርስ በእርስ ግጭት አለመፈጠሩንና ጉዳት አለመድረሱን ከግምት ውስጥ በማስገባት በዕርከን 6 መሰረት በአንድ ዓመት ቀላል እስራትና በሁለት ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኗል።

የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ተከሳሹ እጁ ከተያዘበት ከነሃሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን ጊዜ ታሳቢ እንዲያደርግ ታዟል።

Via ታሪክ አዱኛ