በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
አቡበከር ናስር “ የዮዮ ዳይፐር ” ብራንድ አምባሳደር ሆነ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን እንዲሁም በአሁኑ ወቅት የደቡብ አፍሪካው ዝነኛ ቡድን ማማሎዲ ሳንዳዉንስ እግር ኳስ ክለብ በአጥቂነት የሚጫወተው አቡበከር ናስርን ክሊን ማቴሪያልስ ከሚያመርታቸው ምርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው “ ዮዮ ዳይፐር “ ብራንድ አምባሳደር በመሆን ስምምነት መፈፀሙ ተገልጿል::
ዮዮ ዳይፐር ክሊን ማቴሪያልስ ከሚያመርታቸው የንጽህና መጠበቂያዎች አንዱ ሲሆን አቡበከር ናስርን በአምባሳደርነት ሲመርጥ ተጫዋቹ ለስኬት የበቃበትን ጠንክሮ የመስራት እና ህልሙን የማሳካት ጉዞ ከግምት በማስገባት ነው ስትል የክሊን ማቴሪያልስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሀይረያ አህመድ ገልጻለች::
በብራንድ አምባሳደር ስምምነት ፕሮግራሙ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ተጫዋቹ የዮዮ ዳይፐር አምባሳደር በመሆኑ የተሰማውን ደስታ እና ኩራት ገልጿል::
አቡበክር እጅግ ጠንካራ: ትልቅ ህልም ያለው እና ትሁት ተጫዋች ነው:: በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለው አቡበከር በብራንድ አምባሳደርነት ስንመርጥ ዮዮ ዳይፐር በኢትዮጵያ የንጽህና አጠባበቅ ውስጥ ሰንቆ ከተነሳው ትልቅ ህልም ጋር አብሮ የሚሄድ ነው" ያሉት ደግሞ የክሊን ማቴሪያልስ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሚስተር ሹ ፊን ፊንግ ገልጸዋል ::
አቡበክር የቤተሰብ ሀላፊ ሲሆን የአንድ ልጅም አባት ነው:: የአቡበክር የልጁ ንጽህና ምርጫ ዮዮ ዳይፐር ሲሆን ቤተሰቡ ንፁህ እና ጤናማ የህይወት ዘይቤ እንዲኖራቸው የዚህ የጥራት ምልክት የሆነውን ዳይፐር አምባሳደር በመሆን አረጋግጧል::
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ተብሎ ለቅጣት አስተያየት ቀጠሮ ተሰጠው!
ልጅ ያሬድ በመባል የሚታወቀው ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም በተከሰሰባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባለ።የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ቃቤ ሕግ በኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ላይ በኮምፒዩተር የሚፈጸም ወንጀል ድንጋጌን መተላለፍ፣ የቤተክርስቲያንና የሰዎችን ክብርና መልካም ስም ማጉደፍ እንዲሁም የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት ክሶችን ማቅረቡ አይዘነጋም።
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘገባ እንደሚያሳየው የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው ችሎት ሲሆን ያሬድ ዘላለም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረበው ጽሑፍ አቃቤ ሕጉ እና ፍርድ ቤቱ ውድቅ አድርገውታል።
ተከሳሹ በክሱ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት አልፈጸምኩም በማለት የሰው የመከላከያ ማስረጃ ያቀረበ ቢሆንም የአቃቤ ሕግ ማስረጃን በተገቢው መከላከል ባለመቻሉ እና በክስ ዝርዝሩ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት መፈጸሙ በፍርድ ቤቱ በመረጋገጡ በዛሬው ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶበታል።ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየት ለመጠባበቅ ለየካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
#ERCS
በአማራ ክልል ታጣቂዎች የሰብዓዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን መውሰዳቸው ተሰማ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ንብረት የሆኑ ባለ 5 በር ላንድክሩዘር የሰሌዳ ቁጥራቸው ፦
➡️ 5-02826
➡️ 5-02830 ተሽከርካሪዎች የካቲት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ማኅበሩ የሚያከናውነውን ሰብዓዊ ተግባር ለማገዝ ወደ ደቡብ ጎንደር እና ሰሜን ጎንደር ዞኖች በመጓዝ ላይ እያሉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሞጣ ከተማ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ልዩ ሥሙ “ አስተርዮ ማርያም “ በሚባል ቦታ በታጠቁ ኃይሎች ተወስደዋል፡፡
ማህበሩ ከላይ የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎች በመጠቀም ለሚፈፀመው የትኛውም ዓይነት ተግባር ኃላፊነት እንደማይወስድ አሳውቋል።
ተሽከርካሪዎቹን የወሰዱት ታጣቂ ኃይሎች ለማኅበሩ እንዲመልሱና ለተለመደው ሰብዓዊ አገልገሎት ተግባር እንዲውሉ ጠይቋል።
በተመሳሳይ የካቲት 09 ቀን 2016 ዓ.ም በዋግ ኸመራ ዞን ያጋጠመውን ድርቅ ተከትሎ ለጉዳት የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት የሚያስችል ሰብዓዊ ተግባር አከናውኖ ከሰቆጣ ከተማ ወደ ኮረም ከተማ በመጓዝ ላይ በነበረ የማኅበሩ ቀላል ተሽከርካሪ ኮረም ከተማ ለመድረስ 3 ኪ.ሜ ሲቀረው ልዩ ሥሙ “ ፋላ ገበያ “ በተባለ አካባቢ በታጣቂ ኃይሎች በተከፈተበት ድንገተኛ ተኩስ #በሰው_ላይ_የደረሰ_ጉዳት_ባይኖርም በተሽከርካሪው ላይ ጉዳት ሊደርስ መቻሉ ተገልጿል።
ማኅበሩ ከቀን ወደ ቀን በሠራተኞቹ፣ በጎፈቃደኞቹ እና ተሽከርካሪዎቹ ላይ በሚፈፀምበት ጥቃት ምክንያት ሰብዓዊ አገልግሎቱን ለሚፈልጉ ወገኖች ለመድረስ ፈተና እየሆነበት እንደመጣ አሳውቋል።
ጥቃት ሚፈፅሙ የትኛውም ተፋላሚ ኃይሎች ድርጊቱ ኢትዮጵያ የፈረመችውን ዓለም አቀፍ የጄኔቫ ሥምምነቶችን የሚፃረር እና ከማኅበሩ ዓላማ ውጪ መሆኑን ተረድተው ከመሰል ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እንዲሁም ማኅበረሰቡ ድርጊቶቹን #እንዲያወግዝ ተማፅኗል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጋር በመሆን ከሁሉም የኦሮሚያ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል። የዛሬ ጠዋቱ ስብሰባ በክልሉ ባለፉት ሳምንታት በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መሪነት የተደረገውን ውይይት ተከትሎ የተደረገ ነው። የሰላም፣ የፀጥታ እና የልማት ፍላጎት ጉዳዮች በውይይቱ ተነስተው ምላሽ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች ውስጥ ይገኙበታል። የኅብረተሰብ ተወካይ ሽማግሌዎች ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ያላቸውን አድናቆት ለመግለፅም ባሕላዊ ስጦታ አበርክተውላቸዋል።
Читать полностью…🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
CHAKA COFFEE Music performance from Members of the SOUND PLUG BAND on Friday, Feb 23 starting from 8 pm to 11pm at Chaka coffee,Friend ship branch በጫካ ቡና የጃዝ ምሽት! ዓርብ 15/6/16 ከ2:00 ጀምሮ የማይረሱ ትዝታዎችን ከኛ ጋራ ይዝናኑ SOUND PLUG BAND በሙዚቃ ምሽት ይዝናኑ ቦታ እንዳይያዝ ቀድሞ መገኝት ብቻ ነው :: ስለመጡ እናመሰግናለን!
Читать полностью…🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ኢትዮጵያ እና ጆርዳን በቅርስ ጥበቃና በጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ጆርዳን በቱሪዝም ኢንቨስትመንት፣ ፕሮሞሽን፣ በቅርስ ጥበቃ እና በጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል::
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የጆርዳን ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ ጋር ተወያይተዋል::
በውይይታቸውም፤ ሁለቱ ሀገራት በቱሪዝም ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እና የልምድ ልውውጥ ማድረግ በሚችሉበት ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል::
በተለይም በቱሪዝም ኢንቨስትመንት፣ ፕሮሞሽን፣ በቅርስ ጥበቃ እና በጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተጠቅሷል::
የጆርዳን ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ በሀይማኖት ቱሪዝም እና ጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ውይይቶችን ከተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል፡፡
ሚኒስትሩ በከተማዋ ያሉ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችንም እንደሚጎበኙም ከቱሪዝም ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
" ችግሩ ተስተካክሏል " - ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ በባንኩ መረጃ ማስተላለፊያ የፋይበር ኦፕቲክስ ገመድ ላይ ተፈጥሮ የነበረው ችግር መስተካከሉን ገልጿል።
በዚህም ፦
➡ በቅርንጫፎች፥
➡ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥
➡ በሞባይል ባንኪንግ፥
➡ በሲቢኢ ብር ላይ ተቋርጦ የነበረው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መጀመሩን አመልክቷል።
ባንኩ ተፈጥሮ ለነበረው የአገልግሎት መስተጓጎልም ይቅርታ ጠይቋል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን 51 አባላቱን ከሥራ አሰናብቶ ሌሎች ሰባት ፖሊሶች ማዕረግ ተቀንሶባቸዋል
የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ላለፉት 15 ቀናት የአመራርና የአባላት ግምገማ መካሄዱን ገልጸዋል። በዚህም የዲስፕሊን ግድፈት ተገኝቶባቸዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት እስከ ሥራ ስንብት የሚደርስ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በግምገማው 51 የፖሊስ አባላት ከሥራ እንዲባረሩ የተወሰነ ሲሆን 15 የፖሊስ አባላት 1 ወር ከሥራ እና ደሞዝ እንዲታገዱ፣ 8 የፖሊስ አባላት ለ2 ወራት ከሥራ እና ደምዝ እንዲታገዱ መወሰኑን ኮሚሽነሩ አስረድተዋል።
በተጨማሪም ሰባት የፖሊስ አባላት ለ1 ወር እና 2 ወር ከሥራና ደሞዝ ታግደው ከማዕረግ ዝቅ እንዲደረጉ እና ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ገልፀዋል።
81ዱ አባላት የሥራ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ እንዲሁም ለግል ጥቅማቸው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እንደሆኑ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም እና ወ/ሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር “ለጠላት ሚስጥር አሳልፈው ስለሰጡ” በሚል ከህወሓት ከማእከላይ ኮሚቴ እና ከአባልነት ማባረሩ ህወሓት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል‼️
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ትክክለኛው የትዊተር (X) መለያዬ ይሄ ብቻ ነው:: https://twitter.com/NatnaelMekonne7
Читать полностью…ኦነግ ሸኔ በዝቋላ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት አባቶችን መግደሉን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው ጥታዊው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም እራሱን ኦነግ ሸኔ ብሎ በሚጠራው ቡድን የገዳሙን መጋቢ ጨምሮ አራት አባቶችን መግደሉን ገዳሙ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኢኦተቤ ቴቪን ዋቢ በማድረግ ሰኞ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓመተ ምሕረት ታጣቂዎቹ ሦስት አባቶችን አግተው ወደ በረሃ ከወሰዱ በኋላ የታገቱትን ለማስለቀቅ ገዳሙ ጥረት በሚያርግበት ወቅት የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተጨማሪ አባቶችን በመያዝ
1. የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት
2. የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን
3. የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ
4. በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት የተባሉት የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች እንደተገደሉና አብረው ከነበሩት አንድ አባት ብቻ ማምለጥ መቻላቸውን እንደተረዱ የገዳሙ ኃላፊዎች ለኢኦተቤ ቴቪ (EOTC TV) ተናግረዋል።፡
የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች ቡድኑ ከዚህ ቀደም ገዳሙን በመዝረፍ ለከፋ ችግር አጋልጦት መቆየቱን አስታውሰው ገዳሜ ጸጥታውን የሚያስከብረበት መሣሪያች በቡድኑ በመወረሳቸው ለከፋ የጸጥታ ችግር መጋለጡን ገልጸዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዳማውያን በስጋት ላይ መሆናቸውንና የመንግሥት የጸጥታ አካላትን እገዛ እንደሚሹ አስታውቀው መረጃውንም በየደረጃው ለሚገኙ የሀገረ ስብከቱና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማሳወቃቸውን ገልጸዋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀናት በፊት በተጠናቀቀው 37ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የመጡትን ከ50 በላይ የሀገራት መሪዎችንና ልዑካን አውሮፕላኖች ከተለያዩ “ቪአይፒ” እና “ቪቪአይፒ” እንግዶች አውሮፕላኖች ጭምር በአዲስ አበባ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ከመደበኛ በረራዎቹ ጎን ለጎን በተቀላጠፈ እና ሙያዊ ብቃትን ባጣመረ መልኩ በስኬት አስተናግዷል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ዜና_ዕረፍት
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ባደረበት ህመም በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ሌሊቱን ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተገልጿል።
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሙዚቃን ከ 6 አመቱ ጀምሮ የተጫወተ ሲሆን በፈጣን ባንድ ፣ ሸበሌ ባንድ ፣ የቬነስ ባንድ እና በኋላም ከዋልያስ ባንድ ጋር በመሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን የሙዚቃ ስራዎችን ተጫውቷል።
ጌታቸው “ትዝታ እና ፈጣን” በሚባል የሙዚቃ ስልቶች ተወዳጅ የነበረ ሲሆን ከተጫወታቸው ተወዳጅ ዜማዎች መሃከል „ሀገሬን አትንኳት „፣ አዲስ አበባ“ ፣ “ትዝ ባለኝ ግዜ”፣ „የከረመ ፍቅር” ፣ “መሄዴ ነው“ ፣ „ሳይሽ እሳሳለሁ“ የተሰኙት የሚጠቀሱ ናቸው።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈጸሙ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው ዕለት ፈጽመዋል፡፡
በጋራ አብሮ ለመስራት የሚስችለውን የመግባቢያ ስምምነት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል እና የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ፈርመዋል፡፡
ስምምነቱ ኮርፖሬሽኑ የኮንትራክሽን ዘርፉን ለማሳደግ እያከናወነ ላለው ውጤታማ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ታምኖበታል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያሳድጉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በዚሁ ወቅት ተናግርዋል፡፡
የኮንስትራክሽን ዘርፉን ማሳደግ ለአገር እድገትና ሁለተናዊ ብልጽግና መደላድል መፍጠር ነው ያሉ ሲሆን ክቡር አቶ ረሻድ ከማል ይህንኑ ለማሳካት በኪህሎት የዳበረ ባለሙያ ኮርፖሬሽኑ እንዲኖረው ለማስቻል መሰል እቅስቃሴዎችን ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉም ነው የተናገሩት፡፡
የዛሬው ስምምነት ኮርፖሬሽኑ አገራዊ ፋይዳው ላቅ ያለ የምርምር ማዕከል ለመፍጠር እያደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያግዝ አመላክተዋል፡፡
እንደአገር ፋይዳ ያላቸውን ሥራዎች እያከናወነ የሚገኘውን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስኬታማ ጉዞውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ኢንስቲትዩታችን የኪህሎት ክፍተቶችን እየለየ ይሞላል ያሉት ደግሞ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ኮርፖሬሽኑ ዘርፉን ለማሳደግና ውጤታማ የቤት ልማቱን ለማስቀጠል የሚያደርገውን ከፍተኛ እንቅስቃሴ ተቋማቸው ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡
የኢንስቲትዩቱ አመራሮች የኮርፖሬሽኑን የሪፎርም ሥራም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
ኢትዮጵያና የአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የ49 ነጥብ5 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ስምምነት ተፈራረሙ
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴና የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሲዲ ኦልድ ታህ ተፈራርመውታል።
ስምምነቱ መንግስት በአግሮ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳድግና የወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር የጀመራቸው ስራዎችን ለመደገፍ የሚውል መሆኑ ተመላክቷል።
በተለይ በአራት የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የአፍሪካ ልማት ባንክና መንግስት በመቀናጀት ምርታማነትን ለማሳደግ እያከናወኑ የሚገኙትን ስራ ለማገዝ እንደሚውል ተገልጿል።
በዚህም 8ሺህ ሄክታር መሬት የሚሸፍነውን የጊዳቦ ፕሮጀክት የመስኖ መሰረተ-ልማት ለመገንባት እንደሚውል መገለጹን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በዚሁ ወቅት ባንኩ ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው የባንኩ ፕሬዝዳንት የቀጣናዊ የልማት ኢኒሼቲቭ የሆነውን የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭን እንዲቀላቀሉ ግብዣ አቅርበዋል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መዳራሻውን ሁለንተናዊ አገራዊ ብልጽግና አድርጎ እየሰራ ያለ መንግስታዊ የልማት ድርጅት ነው፡፡
ኮርፖሬሽኑ ከስድስት ዓመታት በፊት አገራዊ ለውጡን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ተቋማዊ ሪፎርም ሲጀመር ካስቀመጣቸው በርካታ የሪፎርም አጀንዳዎች መካከል፡- የኮስትራክሽን ዘርፉን ማሳደግ የሚለው አንኳር የሪፎርም አጀንዳ ነበር፡፡
ታዲያ ኮርፖሬሽኑ ይህንኑ የሪፎርም አጀናዳ ለማሳካት አዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂ ለዘርፉ አስተዋውቋል፡፡ ይኸውም የአልሙኒየም ፎርምወርክ የግንባታ ቴክኖሎጂ በመባል ይታወቃል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ በገርጂ በ18 ወራት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር እውን አድርጓል፡፡ በዚሁ ቴክኖሎጂ ያካባተውን ልምድና ቴክኖሎጂ እንዲሰፋ ከኦቪድ ግሩፕ ጋር በመሆን ለተለያዩ መንግስታዊ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታና ዲዛይን ማማከር አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡
ከሰሞኑ በኮርፖሬሽኑ ጠንከራ የአማካሪነት ሚና በአማራ ክልል ባህዳር ከተማ በዚሁ ቴክኖሎጂ ዘመናዊ የመኖሪ መንደር ተገብቶ ለምረቃ በቅቷል፡፡ በዚህ ፕሮጀክት ኮርፖሬሽኑ ከተቋማትና እና በሁሉም የአገራችን ክፍሎች እየቀረበለት ላለው የድጋፍ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ተጫማሪ ልምድና አቅምም ያገኘበት ፕሮጀክት ነው፡፡ በተመሳሳይ ኮርፖሬሽኑ የመከላከያ ፋውንዴሽን እያስገነባው ያለውን የመኖሪያ ቤት በብቃት የማማከር አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ግንባታው በፍጥነት፣ በጥራት እና በተያዘለት በጀት እንዲጠናቀቅ ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ እየሰጠም ነው፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በዲዛይን ኤንድ ቢውልት (DB) የማማከር አገልግሎት በመስጠት በአገራችን ብቸኛው ተቋም ነው፡፡