natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ በማሸነፉ ምክትል ፕሬዝደንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ የእንኳን ደስ አላችሁ መርሃግብር ተደረገላቸው

የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን 34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማሸነፉን ተከትሎ በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመካፈል በአገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር ቲሞኮ ሚዬሊ ኮኔ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለማቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የእንኳን ደስ አላችሁ መርሃግብር ተደርጎላቸዋል።

በመርሃግብሩ ላይ የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለምና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከአገሪቱ ምክትል ፕሬዝደንት ጋር በመሆን የተዘጋጀውን የእንኳን ደስ አላችሁ ኬክ ቆረሳ አከናውነዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል።
ስብሰባው “ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ሥርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋት“ በሚል ሕብረቱ ባዘጋጀው የ2024 መሪ ሀሳብ ነው የሚካሄደው።
በስብሰባው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማኅማት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶችና የኅብረቱ ተቋማት አመራሮች ተገኝተዋል።
ምክር ቤቱ በዋናነት የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ ለማፋጠን ባለፈው አንድ ዓመት የተሰራውን ሥራ በተመለከተ በሚቀርበው ሪፖርት ላይ ምክክር ያካሄዳል።
በተለይም ነጻ የንግድ ቀጣናውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የኃብት ማሰባሰብ ሥራዎች፣ ቅንጅታዊ አሰራር፣ በታሪፍና የንግድ ሰንሰለት ዙሪያ በተሰሩ ሥራዎች ዙሪያም እንደሚመክር ኢዜአ ዘግቧል፡፡
የህብረት ከሀገራትና ከባለብዙ ወገን ተቋማት ጋር ያለውን አጋርነት በተመለከተ በሚደነግገው ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ዙሪያ እንደሚወያይም ይጠበቃል።
የአፍሪካ የሰላም ፈንድ ወደ ሥራ ለማስገባት በኮሚሽኑ ሊቀ-መንበር የሚቀርበው ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍም ተጠቁሟል።
አባል ሀገራቱ ለሠላም ፈንዱ በመዋጮ 400 ሚሊየን ዶላር ለመሰብሰበ ቢያቅዱም አሁን ላይ ፈንዱ 361 ሚሊየን ዶላር ገደማ ነው ሊሰበሰብ የቻለው።
ምክር ቤቱ ከጥር 6 እስከ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ በተወያየባቸው አጀንዳዎች ላይም ይወያያል።
በአፍሪካ ኅብረትና በተቋማቱ የተከናወኑ ሥራዎች፣ በተቋማዊ የሪፎርም ሥራዎች እንዲሁም አፍሪካ ኅብረት በቡድን 20 እንዴት መሳተፍ አለባት በሚሉ ጉዳዮች ላይም ምክክር እንደሚያደርግ ተመላክቷል፡፡
የአስፈጻሚ ምክር ቤቱ የካቲት 9 እና 10 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚከናወነው 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚቀርቡ አጀንዳዎችን ያጸድቃል ተብሎም ይጠበቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አራዳ ስሙ ሲነሳ
አብረን ፒያሳ ፒያሳ

https://vm.tiktok.com/ZGeSNyCAy/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለ ጦር ለወራት ያሰለጠናቸውን የህክምና ሙያተኞች አስመረቀ፡፡

በጤና ሙያተኞች ምርቃት የተገኙት የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ብርጋዲየር ጄኔራል ከማል አቢሶ የህክምና ሙያ አንድም ለራስ ሲቀጥልም የሠውን ህይወት የማዳን ልዩ ሙያ መሆኑን ጠቁመው እነኝህን ሙያተኞች ለማብቃት ስልጠና በመሥጠት ትብብር ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። የእውቅና ሰርተ-ፊኬትም አበርክተዋል፡፡

ተመራቂ ሙያተኞች በቀሰማችሁት ሙያ ሠራዊቱን ማገልግል ጤናው እና ሞራሉ የተጠበቀ እንዲሆን በተለይም በሽታን አሥቀድሞ በመከላከል ረገድ ወቅትን ያገናዘበ ሥራ መሥራት ይጠበቅባችኋል ሲሉ አመላክተዋል።

ህመም ሲያጋጥም በፍጥነት ታክሞ በመዳን ወደ ስራው የሚመለስ አባል እና ዝግጁ የሆነ የጦር ክፍል መፍጠር ከተመራቂ ሙያተኞች እንደሚጠበቅ የጠቆሙት ምክትል አዛዡ በቀጣይነት በህክምናው ዘርፍ የሚስተዋለውን ክፍተት በመሙላት ችግር ፈች ሆኖ መቀጠል እንዲቻል የሥራ ፍላጎቱ የዳበር ሙያዊ አቅሙን በየጊዜው የሚያሻሽል ሙያተኛ ሆኖ መገኘት ያሥፈልጋል ብለዋል።

የክፍለ ጦሩ የጤና ሀላፊ ሻለቃ ተፈሪ ሃይሌ በበኩላቸው ሰልጣኞች በክፍል ከወሰዱት ትምህርት በተጨማሪ በተለያዩ ጤና ጣቢያዎች በመዘዋወር የህክምና አሠጣጥን በተመለከተ የመስክ ምልከታ አድርገዋል።

ሙያተኞች ከሰራዊቱ የግዳጅ አፈፃፀም ባህሪ ጋር እንዲላመዱ ለማድረግ ከተዋጊ ክፍሎች ጋር በግዳጅ ቀጠና በማሰማራት በሁኔታ ወስጥ ሆነው የህክምና ድጋፍ የመስጠት ልምድ እንዲኖራቸው ተደርጓል ሲሉ ሃላፊው ተናግረዋል።

ምክትል አስር አለቃ ጥሩሰው ዘውዴ እና መሠረታዊ ወታደር ደሳለኝ አባው በስልጠናው ጥሩ እውቀት ማግኘታቸውን ገልፀው የሚሰጣቸውን ማንኛውንም ሙያዊ ተልዕኮ በየትኛውም ጊዜ ለመፈፀም ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ዘገባው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ሥነ ልቦና ግንባታ ክፍል ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ሠላማችንን እያስጠበቅን ልማታችንን እናስቀጥላለን”

ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር

በአማራ ክልል የልማት ሥራዎች ዙሪያ የሚመክር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀመረ።

በመድረኩ የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ፣ ክብርት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ይርጋ ሲሳይ እንዲሁም የፌድራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ከተጋረጠበት የመፍረስ አደጋ በመታደግ የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ዘላቂ ለማድረግና የልማት ስራዎቻችንን ላይ በመምከር የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ በማሰብ መድረኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን በበኩላቸው በአማራና ኦሮሚያ ክልል ከተሞች በብልፅግና ሥራ አስፈፃሚዎች አማካኝነት ከህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት መደረጉን ገልፀው የሰላምና ልማት ጉዳዮች ዋነኛ የመወያያ አጀንዳዎች እንደነበሩ ተናግረዋል።

ሰላማችንን እያስጠበቅን ልማታችን እናስቀጥላለን ያሉት ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ ሰላምና ልማት የተሳሰሩ ጉዳዮች መሆናቸውና አንዱ ለሌላው ግብዓት መሆኑን በማንሳት በሰሜኑ ጦርነት እና በክልሉ በጠመው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት የደቀቀውን ኢኮኖሚ መልሶ ለማነቃቃት መንግስት ቁርጠኛ ሆኖ ወደ ተግባር ገብቷል ብለዋል።

በተዘጋጀው የልማት ንቅናቄ መድረክ ላይ የተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች ከመሥሪያ ቤት ተልኮዎቻቸው አኳያ የልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መነሻ ፅሁፎችን በማቅረብ ውይይት የሚደረግበት ይሆናል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አዲስ አበባ‼

ከ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 44ኛው የሚኒስትሮች ስራ አስፈፃሚ ም/ቤት ስብሰባ ጋር በተያያዘ አሽከርካሪዎች ሌሎች ተለዋጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል።

ጉባኤው ተጀምሮ እስከሚጠናቀ ፦

ከፓርላማ መብራት-በውጭ ጉዳይ ሚ/ር - መስቀል አደባባይ ፍላሚንጎ - ኦምሎፒያ ወሎ ሰፈር - ጃፓን ኤምባሲ - ፍሬንድ ሺፕ ቦሌ ቀለበት መንገድ - ኤርፖርት

ከፓርላማ መብራት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብሔራዊ ቤተ - መንግስት -በፍልውሃ - በብሔራዊ ቴአትር- ሜክሲኮ አደባባይ - አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ዙሪያ

ከፓርላማ መብራት -ብሔራዊ ቤተ-መንግስት - ወዳጅነት ፓርክ - ንግድ ማተሚያ ቤት - ሞናርክ ሆቴል-ቴዎድሮስ አደባባይ-ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል- ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን- ብሔራዊ ቴአትር - ሜክሲኮ አደባባይ - አፍሪካ ህብረት መንገዶቹ እንግዶች ሲያልፉ አሽከርካሪዎችም ሆኑ እግረኞች ለእንግዶቹ ቅድሚያ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆኑና ሌሎች ተለዋጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ መልዕክት ተላልፏል።

ከዚህ ባለፈ ፦

ከፓርላማ መብራት-በሸራተን ሆቴል ቁልቁለቱን-ፍልውሃና አምባሳደር ቴአትር ዙሪያውን

ከንግድ ም/ቤት ጀምሮ በሱዳን ኤምባሲ-አፍሪካ ህብረት ዋናው በር-ሳርቤት ድረስ በሁለቱም አቅጣጫዎች ከነገ ሐሙስ የካቲት 7 ቀን / 2016 ዓ/ም ጀምሮ እንግዶች ተጠቃለው እስኪመለሱ ድረስ ግራና ቀኝ በሁለቱም አቅጣጫ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ ነው ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሠላም አስከባሪ ሻለቃው በአሥተማማኝ ዝግጁነት ላይ እንደሚገኝ በኢንስፔክሽን ተረጋገጠ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 06 ቀን 2016 ዓ.ም

በሶማልያ ሴክተር 3 በሰላም ማስከበር ላይ ተሰማርቶ የሚገኘው የኢትዮጵያ 44ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ  አስተማማኝ የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ  የአትሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን አረጋገጠ።     

በአፍሪካ ህብረት የአትሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ  ሚስተር ጀምስ ኢንካሳ ሞተራይዝድ ሻለቃው እስካሁን ግዳጁን ተቀብሎ ከተሰማራበት ጊዜ አንስቶ የተሰጠውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በአስተማማኝ የዝግጁነት ደረጃ ላይ መሆኑን አረጋግጠናል ብለዋል ።   

ሚስተር ጀምስ ሰላም አስከባሪ ሻለቃው ግዳጁን ሊወጣ የሚችልባቸውን ከቀላል እስከ ከባድ የጦር መሳርሪያ፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፣ የመመገቢያ ቁሳቁሶችን እና  ሰራዊቱ የሚጠቀምባቸው የልብስ ንፅህና መስጫ ማሽኖች እንዲሁም ሌሎች መገልገያ እቃዎችን በተገቢው መልኩ መንከባከባቸው ተገልጿል ። 

የ44ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ዘውዱ ድጋሞ በበኩላቸው አትሚስ እና ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰጡን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ  በብቃት ለመወጣት የሻለቃው አመራር እና አባላት የታጠቅናቸውን መሳሪያዎችን እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን በአግባቡ በመጠቀም ወትሮ ዝግጁነታችንን እያረጋገጥን ነው ብለዋል።          

የ44ኛ ሞታራይዝድ ሻለቃ የሰው ሀብት መምሪያ ሀላፊ ሻለቃ የሺጥላ እንዳይላሉ በየጊዜው የዝግጁነት ስራ በማረጋገጣችን ሀገራችን ከዘርፉ ማግኘት ያለባትን ክብርና ክፍያ ከፍ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል ። 

የሁሉም አመራርና አባል አንድ አይነት አመለካከትና አስተሳሰብ የዳበረ በመሆኑ የሚጠቀምባቸውን ንብረቶች በእንክብካቤ መያዝ ችለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የቀድሞ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግለሰቦችን በማታለል ከባድ የሙስና ክስ ቀረበባቸው።

ክስ ከተመሰረተባቸው 12 ተከሳሾች መካከል 1ኛ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ የነበረችው ኤልቤቴል ሃብቴ ፣2ኛ ፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዓ/ህግ ዘርፍ ሃብት አስተዳደር ዳይሬክተር ፍቅሩ ኦላኒ 3ኛ የአ/አ አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቂርቆስ ክ/ከተማ ጽ/ቤት የተሸከርካሪ መረጃ አጠናካሪ ባለሙያ ዘሪሁን ሞገስ እንዲሁም የዚሁ ተቋም የቴክኒክ ባለሙያ የሆኑት አላዩ ባሳዝን እና ቴዎድሮስ አበበ ይገኙበታል።

የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል፣ ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀል እና በህገወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ምንጩን ለመደበቅ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ የሚሉት ተደራራቢ ክሶችን አቅርቦባቸዋል።

ክሱ የተመሰረተባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።

በአንደኛው ክስ ላይ 1ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛ፣ 5ኛ፣ 6ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ተከሳሾች ላይ ብቻ በቀረበው ዝርዝር ክስ እንደተመላከተው 3ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች የአሽከርከሪ ተሸከርካሪ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን በ2010 ዓ.ም ያወጣውን መመሪያና አሰራር በመተላለፍ በሌላ ሰው ስም የተመዘገበ የተሽከርካሪ የሻንሲ ቁጥር በመቀየር ሊብሬ እና ሰሌዳ ቁጥር በህገ-ወጥ መንገድ 1ኛ፣ 6ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ተከሳሾች እንዲወስዱ ማድረጋቸው በክሱ ተጠቅሷል።

1ኛ፣ 6ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ተከሳሾች ደግሞ የሻንሲ ቁጥሩን ያስቀየሩትና ሊብሬና ታርጋ በህገወጥ መንገድ የወሰዱበትን ተሽከርካሪን ለ3ኛ ወገን በማስያዥያነት በመስጠት የማይገባቸውን 3 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ብልጽግና በማግኘት በግል ተበዳዮች ላይ ጉዳት እንዲደርስ በማድረግ በዋና የሙስና ወንጀል አድራጊነት እና በልዩ ወንጀል ተካፋይነት በመሆን ስልጣን አላግባብ መገልገል ከባድ ሙስና ወንጀል ተከሰዋል፡፡

በሁለተኛው ክስ ደግሞ በ1ኛ፣ በ2ኛ፣ 6ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ተከሳሾች ላይ ብቻ በቀረበው ክስ እንደተመላከተው የተጠቀሱት ተከሳሾች በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም የግል ተበዳይ ከሆኑት ከ1ኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ጋር በመተዋወቅ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ ሚካኤል አካባቢ ካፌ ውስጥ ከግል ተበዳይ ጋር በመገናኘት 1ኛ ተከሳሽ ከንቲባ ጽ/ቤት የምትሰራ መሆኑን እና ” ቢ.ኢ.ኢ.ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተባለ ድርጅት በቤተሰብ አቋቁመን ከውጭ ሀገር እቃ እናስመጣለን ” በማለት የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችን ስም በመጥቀስ “ጨረታ ከነሱ ጋር እናመቻቻለን ፣ ወንድሜ እቃ ከውጭ እያመጣ አትራፊ ነው ከኛ ጋር ስሩ” በማለት አሳሳች የማግባቢያ አሳሳች ቃላት መጠቀሟ በክሱ ተገልጿል።

በተጨማሪም ተከሳሾቹ አሳሳች ፍሬ ነገር በመግለፅ የግል ተበዳይዎችን እምነት እንዲጨምር በማድረግ ከ1ኛ እስከ 4ኛ የተጠቀሱ የግል ተበዳይ የሆኑ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች አዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በሀዘን በመኖሪያ ቤታቸዉ ተቀምጠው እያለ 1ኛ ተከሳሽ ቤታቸው በመሄድ የጎማ ጨረታ ኤልሻዳይ የተባለ ድርጅት ለማቅረብ አሸንፈን ከፍተኛ ገንዘብ አስይዘን 14 ሚሊየን ብር የጎደለን ስለሆነ ያስያዝነዉን ከፍተኛ ገንዘብ ልንበላ ነዉ አብረን ስለምንሰራ ይሄንን የጎደለንን ገንዘብ ስጡን በማለት የጠየቀች መሆኑ በክሱ ተዘርዝሯል።

ለመተማመኛ በሚል ደግሞ የሰሌዳ ቁጥር አ.አ የሆነ ኮድ 02-B81421 ተሽከርካሪ ገዝተን 200 ሺህ ብር የቀረብንን ከፍለን የራሳችን የምናደርገዉ ነዉ በማለት የሌላ ግለሰቦችን ንብረት የራሳቸው ለማስመሰል 3 ተሽከርካሪዎችን ለግል ተበዳዮቹ ያቀረቡ መሆኑ በክሱ ተገልጿል።

በተጨማሪም 1ኛ፣ 2ኛ እና 12ኛ ተከሳሾች በ2015 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ የ3ኛ እና 4ኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች መኖሪያ ቤት በመሄድ 4ኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክርን ልጅሽን አምጪ ወይም አድራሻዉን ንገሪን እና ያስመታዉን ቼክ ያምጣ ያለበለዚያ ችግር ይደርስበታል በማለት በማስፈራራት ቤት በር ላይ መኪና ውስጥ ሆነዉ በተደጋጋሚ እየተመላላሱ ሌሊቱን ሙሉ በማስፈራራት ያደሩ መሆኑ በክሱ ተጠቅሷል።
በአጠቃላይ ተከሳሾቹ የግል ተበዳይ የሆኑትን ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተገለፁትን የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች የሆኑትን የግል ተበዳዮችን በማታለል፣ በማስፈራራት ጭምር የሌላ ሰው ንብረት የሆኑትን ተሸከርካሪዎች በማስያዝ በሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም አታለዉ ከግለሰቦቹ በተለያዩ መጠኖች አጠቃላይ 14 ሚሊዮን ብር ገንዘብ በመውሰድ በግል ተበዳዮች ላይ ጉዳት ያደረሱ መሆናቸዉ ተጠቅሶ በከባድ የአታላይነት የሙስና ወንጀል ተከሰዋል።

በ3ኛ ክስ ደግሞ በ1ኛ፣ 2ኛ፣ ከ6ኛ እስከ 12ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱተሰ ተከሳሾች ተገቢ ያልሆነ ብልፅግና ለራሳቸዉ ወይም ለሌላ ሰዉ ለማስገኘት በማሰብ የካቲት 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ ከ5ኛ እስከ 13ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱትን የግል ተበዳይ የሆኑ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን በተለያየ ቀን እና ቦታ በማግኘት 6ኛ ተከሳሽ የኬ.ኬ አስመጪና ንግድ ሥራ የተባለ ድርጅት ባለቤት ሆኖ ጀነሬተሮች፣ የህትመት እቃዎች፣ የኪችን እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ጌጣጌጦች ከውጭ ሀገር በማስመጣት ስራ እንደሚሰራ በሀሰት መናገሩ በክሱ ተጠቅሷል።

1ኛ እና 2ኛ ተከሳሾች ደግሞ ከ6ኛ እስከ 12ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ጋር በመሆን የግል ተበዳይ የሆኑትን ግለሰቦችን የመኪና ጎማን ጨምሮ የተለያዩ እቃዎችን ከውጭ እናስመጣለን በማለት በማታለል ንግድ ፍቃድ በማሳየት፣ ያሳገዱትን እና ያዘጉትን የተለያዩ ቼኮችን ለመተማመኛ የሚል በመስጠት አታለዉ 30 ሚሊየን 689 ሺህ ብር የወሰዱ እና በግል ተበዳዮቹ መታለላቸውን አውቀው ገንዘባቸው ስጡን ብለው ሲጠይቁ ለውይይት በማለት በሆቴሎች በመጥራት ሲያስፈራሯቸው እንደነበር በክሱ የጠቀሰው ዐቃቤ ሕግ ከባድ የአታላይነት የሙስና ወንጀል ክስ አቅርቦባቸዋል።

በ 4ኛ ክስ ደግሞ በ1ኛ፣ 2ኛ፣ 6ኛ፣ 7ኛ፣ 9ኛ እና 10ኛ ተከሳሾች የቀረበ ሲሆን፣ ይኸውም ከግል ተበዳዮች በማታለል ያገኙትን 44 ሚሊዮን 689 ሺህ ብር በተለያዩ መጠኖች በተለያየ ግዜ ወጪ በማድረግ ለራሳቸዉ ጥቅም ያዋሉ በመሆኑ ምንጩ እንዳይታወቅ ወይም እንዲደበቅ ያደረጉ በመሆኑ በዋና ወንጀል አድራጊነት በፈጸሙት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ህጋዊ አድርጎ ማቅረብ ወንጀል ተከሰዋል፡፡

ተከሳሾቹ ችሎት ቀርበው ክሱ የደረሳቸው ሲሆን የክስ መቃወሚያ ካላቸው ለመጠባበቅ ለየካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ተቀጥሯል።

በታሪክ አዱኛ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አማርኛ ከአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋዎች አንዱ እንዲሆን ኢትዮጵያ ሀሳብ አቀረበች

ዛሬ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ይህን ሀሳብ ያቀረቡ ሲሆን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬ 61 አመት ሲቋቋም የመመስረቻ ሰነዱ ከተፈረመባቸው አራት ቋንቋዎች አማርኛ አንዱ እንደነበር አስታውሰዋል።

አክለውም የአማርኛ ቋንቋ በህብረቱ ውስጥ መካተት የቋንቋ ብዝሀነትን እንደሚያሰፍን ጠቁመዋል። ቪድዮውን ለመመልከት: https://fb.watch/qch-AoTBKM/?mibextid=Nif5oz (ከ40:50 ጀምሮ)

በአሁን ወቅት የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋዎች አረብኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ፖርቹጊዝ፣ ስፓኒሽ እና ኪስዋሂሊ ናቸው። በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ በስፋት የሚነገረው ኪስዋሂሊ የተካተተው የዛሬ ሁለት አመት ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ ጠዋት ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ሞሊ ፊ፣ እና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክል ሀመር ጋር በአህጉራዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት ለማድረግ ተገናኝተናል።

This morning, I welcomed Molly Phee, Assistant Secretary at the Bureau of African Affairs, from the US Department of State and Ambassador Michael Hammer, US Special Envoy for the Horn of Africa, for a discussion on regional and multilateral issues.

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዋልታ በገፁ ያወጣው👇

“ቢቢሲ ያሰራጨው ዜና ሀሰተኛ ነው ጠቅላይም ተጠቅላይም የለም” - የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የዋፋ የቦርድ ሰብሳቢ

“ቢቢሲ ከውስጥ ምንጮቼ አገኝሁት ብሎ ያሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው” ሲሉ የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የዋፋ የቦርድ ሰብሳቢ መሐመድ ሃሰን ገለጹ።

“ዋልታ እና ዋፋ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስር እንደሚጠቃለሉ የቀረበው ሃሳብ ተራ አሉባልታ ከመሆኑም ባሻገር ከጀርባው ብዙ ሴራ ያዘለ ነው” ማለታቸውም ተገልጿል።

እንዲሁም "አርማችን እንጂ አላማችን የማይለያይ የሚዲያ ተቋማት በተናጥል ከመሮጥ ይልቅ አንድ ላይ በማበር ግዙፍ ሚዲያ እንዲፈጠር ጥረት ስናደርግ ቆይተናል፤ አሁንም እየጣርን ነው፤ ይሁን እንጂ በእንዲህ አይነት ጥረቶች ውስጥ “ጠቅላይም ተጠቅላይም” የለም ሲሉ ዋና ስራ አስፈጻሚው ገልጸዋል።

ቢቢሲ ከሰዓታት በፊት አንድ “ግዙፍ ሚዲያ” ለመፍጠር በሚል ዋልታ ሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት እንዲሁም ዋፋ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን፤ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስር ሊጠቃለሉ ነው የሚል ዘገባ ሰርቶ ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የብሪክስ አባል ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው የሄንሌይ እና ፓርትነርስ የብሪክስ የሃብት ሪፖርት አመላከተ፡፡
ቀደም ሲል ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካና ብራዚል አቅፎ የነበረው ብሪክስ ፥ በአሁኑ ወቅት ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኢራን፣ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በመቀላቀል ቡድኑ መስፋፋቱ ተጠቁሟል።
በሪፖርቱ መሰረት አሥሩ ሀገራት በአሁኑ ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ግለሰቦች ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ያደረጉ ግለሰቦች እንዳሏቸው ተጠቅሷል፡፡
በተጨማሪም ከ4 ሺህ 700 በላይ ግለሰቦች ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ያደረጉ ሲሆኑ ፥ ከ500 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቢሊየነሮች ናቸው ተብሏል፡፡
በአሁኑ ወቅት 45 በመቶውን የዓለም ሕዝብ የሚያጠቃልለው ህብረቱ፥ 36 በመቶው የሚሆነውን የዓለም አቀፍ የሀገር ውስጥ ምርት እንደሚይዝም ተገልጿል፡፡
ይህም ከቡድን-7 ሀገራት ጋር ሲነጻጸር በ30 በመቶ ድርሻ የሚልቅ መሆኑ ነው የተመላከተው።
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሳዑዲ ዓረቢያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የግል ሃብት እድገት ማሳየታቸው በሪፖርቱ ተብራርቷል፡፡
በዚህም የኢትዮጵያ ሚሊየነሮች ቁጥር በ30 በመቶ፣ ሳዑዲ ዓረብያ 35 በመቶ እንዲሁም የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በ77 በመቶ መጨመሩ ተጠቅሷል፡፡
ሪፖርቱ እንደሚያሳየው በአሁኑ ወቅት በህብረቱ በሚሊየነሮች ብዛት ቀዳሚ የሆነችው ቻይና 862 ሺህ 400 ሚሊየነሮች ያሏት ሲሆን ፥ ሕንድ 326 ሺህ 400 ሚሊየነሮች አሏት።
በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ቻይና 85 በመቶ እና ሕንድ 110 በመቶ በሚሊየነሮች ጠንካራ እድገት እንደሚያስመዘግቡ መገመቱንም አርቲ ዘግቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የመንግሥት ሠራተኞችን በስራ አፈፃፀማቸው ተሸላሚ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ መዘጋጀቱ ተገለፀ።

በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ለአገር የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የሜዳይና የኒሻን ተሸላሚ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ መቅረቡ ተገልጿል።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በታኅሳስ 2016 ዓ.ም. ተወያይቶ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው በዚህ ረቂቅ ውስጥ የመንግሥት ሠራተኞች ለረጅም ጊዜ አርዓያነት ያለው አገልግሎት ሰጥተውም ሆነ በሥራ ላይ እያሉ የሚታወሱበት የዕውቅናና የክብር ሽልማት ተካቷል ተብሏል።

በረቂቁ
✔ብሔራዊ የላቀ የፈጠራ ሥራ ሜዳይ፣
✔ ብሔራዊ የህዳሴ ሜዳይ፣ እንዲሁም
✔ ብሔራዊ የላቀ ሲቪል ክልሎች ሜዳይ የተባሉ ሦስት ሜዳሊያዎች የተካተቱ ሲሆን የሚሰጠው የሜዳሊያ ሽልማት ከወታደራዊና ከፖሊስ አገልግሎት ውጪ መሆኑና ለሽልማት የሚያበቃ ተግባር ለፈጸሙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወይም የውጭ አገር ዜጎች ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን ተጠቁሟል።

በተመሳሳይ የሚሰጡት ኒሻኖች የኢትዮጵያ ታላቅ ክብር ኒሻንና የአፍሪካ ታላቅ የክብር ኒሻን ናቸው የተባለ ሲሆን የሜዳይና የኒሻን ተሸላሚ የሆነ ግለሰብ የሚኖረው መብት ከደመወዙ መጠን 25 በመቶ፣ ጡረተኛ ከሆነ ደግሞ ከጡረታ አበሉ 40 በመቶ ይጨመርለታል ተብሏል።

ደመወዝ ወይም ጡረታ ከሌለው ደግሞ አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣ መመርያ የሚወሰን የገንዘብ መጠን በስጦታነት እንደሚሰጠው በረቂቁ የተደነገደ ሲሆን ከሁለት ጊዜ በላይ ሜዳይ ወይም ኒሻን የተሸለመ ግለሰብ በማንኛውም የአገሪቱ አካባቢ አግባብነት ባለው ሥፍራ ሐውልት ሊቆምለት እንደሚችልም ነው የተገለፀው።

Читать полностью…
Подписаться на канал