natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጎዴ…ባህርዳር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ  ገብተዋል።

ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ደግሞ ባህርዳር ገብተዋል።

አቶ ተመስገን ባህርዳር የሄዱበት ጉዳይ ለጊዜው ባይገለፅም ዶ/ር አብይ ጎዴ የሄዱበትን እንዲህ ሲሉ በገፃቸው አስፍረዋል <<…አዲስ የተገነባውን ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን ዛሬ ወደ ሥራ አስገብተናል። አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል እና አውሮፕላን ማረፊያ ፍትሐዊ የልማት ተደራሽነትን የሚያረጋግጥ እንዲሁም ምቹ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGeBmhokE/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መነሻውን መቀሌ አድርጎ ለጥፋት ሀይሎች አገልግሎት የሚውል 17 የጦር መገናኛ ሬድዮ ከእነ ሙሉ አክሰሰሪያቸው በአለማጣ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ።

አማራ ክልል የገጠመውን የውስጥ የጸጥታ ችግር ለማበባስ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ከአጎራባች የትግራይ ክልል ወረዳዎች በተደጋጋሚ እየተመለከቱ መሆኑን የራያ አለማጣ የጸጥታ አካላት ገልጸዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በመዲናዋ ከየካቲት 3 እስከ 10 ቀን የሚደረጉ ኩነቶችን በስኬት ለማጠናቀቅ ግብረ ኃይሉ በፀጥታ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 3 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የሚደረጉ ኩነቶችን በስኬት ለማጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል በፀጥታ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል።

ግብረ ኃይሉ ባለድርሻ አካላት እና ህብረተሰቡ የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉም ጠይቋል።

የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ/ም ልዩ ልዩ እንግዶች እና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጋራ ትርክታችንን ይበልጥ የሚያጎላው የአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በደማቅ ስነ-ስርአት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይመረቃል።

የምረቃ ስነ-ስርአቱ በሰላም እንዲከናወንም የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ጥር 27 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ፖሊስ ሠላም አዳራሽ ውይይት አድርጓል።

በዚህ ውይይት ላይ የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ተሳትፈዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ ፡፡
የተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም  ተገምግሟል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በመድረኩ እንዳሉት÷ የሀገሪቱን ሰላምና ደህንነት የሚያውኩ እና ዜጎች ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ የሚያደርጉ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በመቆጣጠር ረገድ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡
በተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከሌሎች የፀጥታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በተደረጉ መጠነ ሰፊ የኦፕሬሽን ስራዎች በርካታ ውጤት መመዝገቡን ገልፀዋል፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ ትላልቅ ፋብሪካዎች፣ የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮችና ሌሎች በርካታ የፌደራል ተቋማትን  ለመጠበቅ የተደረገው ጥረት የተሳካ እንደነበርም አንስተዋል።
በተጨማሪም መንገዶች፣ ሆስፒታሎች እና በከፍተኛ በጀት የሚገነቡ ግዙፍ ልማት ፕሮጀክቶች በፀረ-ሰላም ኃይሎች ሳይደናቀፉ በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ እንዲጠናቀቁ ማድረግ መቻሉን አስረድተዋል፡፡
የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በተደረገው እንቅስቃሴም ውጤት መገኘቱ ተመላክቷል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ  ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያ መስጠታቸውን ከፌዴራል ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ።

የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል።

የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡

በዚህም መሰረት:-

➡ ከአፍንጮ በር ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣

➡ ከሰሜን ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣ከዮሃንስ ቤተ ክርስቲያን ወደ አቡነ ጴጥሮስ፣

➡ ከአራት መንታ ወደ ጅንአድ፣

➡ ከይርጋ ሃይሌ የገበያ ማዕከል ወደ አቡነ ጴጥሮስ፣

➡ ከሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ ወደ ሱማሌ ተራ ፣

➡ከሱማሌ ተራ ወደ ኤሊያና ሆቴል(ባንኮዲሮማ) መስቀለኛ፣

➡ ከተክለ ሃይማኖት አደባባይ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ

➡️ ከሀገር አስተዳደር መብራት (ኢሚግሬሽን) ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ፣

➡️ ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ፣

➡️ ከአሮጌው ቄራ ወደ ባንኮ ዲሮማ መብራት፣

➡️ ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ደጎል አደባባይ፣

➡️ ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፣

➡️ ከመቅደላ ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣

➡️ ከቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ወደ ቴሌ እና ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ወደሚገኘው አደባባይ የሚወስዱት መንገዶች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት (የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ) ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።

አሽከርካሪዎች ይህንን ተገንዝበው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ እና የትራፊክ ፖሊሶች በሚጠቁሟቸውን አማራጭ አቅጣጫዎችን በመጠቀም አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።

በዋዜማው የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶችና የምረቃ ስነ-ስርዓቱ በሚከናወንበት በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ዙሪያ ተሽከርካሪ ማሳደርም ሆነ ለአጭርም ሆነ ለረጀም ሰዓት አቁሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑንም ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ይለፍ ያላቸው አሽከርካሪዎች ቸርችር ጎዳና ጫፍ የቀድሞ ሜክሲኮ ታክሲ ተራ እና ከቴዎድሮስ አደባባይ እስከ ቸርችር ጎዳና ጫፍ መኪናዎቻቸውን መቆም ይችላሉ።

ለጋራ ደህንነት ሲባል ፍተሻ እንደሚኖር በመገንዘብ ታዳሚዎች የተለመደ ትብብር እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፏል።

የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች ውጪ ወደ ሙዚየም የሚወስዱ መንገዶች ዝግጅቱ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለእግረኞች ዝግ ይሆናሉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አቶ መላኩ አለበል የአፍሪካ ምርጡ የኢንዱስትሪ መሪ ኾነው ተሸልመዋል።

የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በቢዝነስ ኤክስኪዩቲቭ አዘጋጅነት ሞሪሽየስ በተካሄደው የአፍሪካ የመሪዎች የሽልማት ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ምርጡ የኢንዱስትሪ መሪ ኾነው ሽልማት መሰጠታቸውን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGeBm24dp/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ወደ መዲናዋ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ ተያዘ

የሌላ ተሽከርካሪን ሰሌዳ በመጠቀም በተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ የጦር መሳሪያ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን መረጃ መነሻ በማድረግ ባደረገው ክትትል ነው በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 91959 አዲስ አበባ በቶዮታ ፒካፕ ተሽከርካሪ ውስጥ ሌላ ቅጥያ አካል በማዘጋጀትና በመደበቅ ወደ አዲስ አበባ የገባ 24 ታጣፊ፣ 20 ባለሰደፍ ክላሽ እና 65 የክላሽ ካርታ እንዲሁም አንድ መትረየስ መያዝ የተቻለው፡፡

ፖሊስ ባደረገው ምርመራና ፍተሻ የተሽከርካሪውን ትክክለኛ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 00909 ሲዳ (ሲዳማ) መኪና ውስጥ ማግኘቱን ገልፆ ነገር ግን ተጠርጣሪው የሌላ ተሽከርካሪ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 91959 በመጠቀም ወንጀሉን መፈፀሙን አረጋግጧል፡፡

የጦር መሳሪያዎቹን ሲያዘዋውር የተገኘ አንድ ተጠርጣሪ ተይዞ ምርመራው ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የከተማዋን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚከናወኑ ተግባራት ህብተሰቡ ተባባሪነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዞኖች በሚገኙ 20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡

መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ተብሏል።

ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል 15 ከተሞች እንደተካሄዱት መድረኮች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የተሳተፉበት ነው ተብሏል።የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም በውይይቶቹ ላይ መገኘታቸውን ተመልክተናል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ተቀመጠች

ከጣሊያን ወደ ሀገሯ የተመለሰችው “ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጉብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ መቀመጧን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።

“ፀሐይ” አውሮፕላን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ወደ ሀገሯ እንድትመለስ በቅርቡ ከስምምነት መደረሱን ከንቲባ አዳነች አስታውሰዋል።

አውሮፕላኗን በዛሬው ዕለት ተረክበው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ማኖራቸውንም ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተጨማሪ 30 ቀናት ተሰጠ!

የኢትዮጵያ ዜግነት ሳይኖራቸው ከተፈቀደላችሁ ጊዜ በላይ በኢትዮጵያ ለቆዩ፣ ሀሰተኛ የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ለሚገኙ፣ ሀሰተኛ የካምፓኒ ምዝገባ በማድረግ ቪዛ እና የመኖሪያ ፍቃድ ለወሰዱ፣ እንዲሁም ሌሎችም ህጋዊ ያልሆኑ መረጃዎችን ይዘው ለሚንቀሳቀሱ ሁሉ!  ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት 30 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል ቀርበው  ህጋዊ ሰነድ መያዛቸውን እንዲያረጋግጡ የጊዜ ገደብ መሰጠቱ ይታወሳል።ሆኖም የተሰጠው ጊዜ እንዲራዘም የተለያዩ ጥያቄዎች በመቅረባቸው ተቋሙ ቀኑን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል። በመሆኑም  አስቀድሞ እስከ ጥር 30 ብቻ የተባለው ለአንድ ተጨማሪ ወር መራዘሙን የኢግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያሳወቀ በዚህ መሰረት እስከ የካቲት 30 ቀን 2016 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ ወደ ህጋዊ ስርዓት እንዲገቡ ጥሪ የሚያቀርብ ሲሆን  ይህን በማያደርጉ አካላት ላይ ተቋሙ በህግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ ያሳውቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ተገጣጥማ በረራ ያደረገችው ፀሐይ አውሮፕላን ከበርካታ ዓመታት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ በደመቀ ሁኔታ አቀባበል አድረገንላታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሥራዎችን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመገምገም የክልሉ መሪዎች አራት ኪሎ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ተገኙ።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ጠ/ሚ ዐቢይ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ “የነበሩትን ሥራዎችን እና መሻሻሎችን በጥልቀት መገምገም ጀምረዋል” ብሏል።

ይህ ግምገማ ለሁለት ዓመት ከዘለቀው የእርስ በእርስ ጦርነት በኋላ ያለውን “መልሶ ግንባታ እና በሰላም ስምምነት አፈጻጸም ላይ ያተኮረ ነው” ተብሏል።

በዚህ የግምገማ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እና የህወሓት ሊቀ መንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤልን (ዶ/ር) ጨምሮ የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ተወካዮች በመድረኩ ተገኝተዋል።

በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ኃይሎችን ሲመሩ የነበሩት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረዳ እና ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በኩል በግምገማው እየተሳተፉ ይገኛሉ።

የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና ትናንት የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከፌደራል መንግሥቱ ተገኝተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ ብርሀኑ ቡልቻ "ፍቅር" የተሰኘ የፈጠራ ስራ አስተዋወቁ

የናሳ ተመራማሪ የሆኑት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ብርሀኑ ቡልቻ (ዶ/ር) ‘ፍቅር’ የሚል ኢትዮጵያዊ ስያሜ የሰጡትን የፈጠራ ስራ አስተዋውቀዋል።

ብርሀኑ ቡልቻ (ዶ/ር) ከህዋ ቴክኖሎጂ ምርምራቸው ጋር በተያያዘ በርቀት ካሉ የህዋ አካላት የሚወጡ የኢንፍራሬድ ቅንጣት ምስሎችን መዝግቦ የሚያስቀር ‘ፍቅር’ የሚል አዲስ የፈጠራ ስራ ማስተዋወቃቸውን ገልፀዋል።

ተመራማሪው ‘ዘ ኢኖቬሽን ካታሊስት’ በሚል ርዕስ ከሚታተመው የናሳ መጽሔት ጋር ቆይታ ያደረጉ ሲሆነ "ፍቅር" የተሰኘው የፈጠራ ስራቸው ባለንበት ሶላር ሲስተምና ከዛም ባሻገር ያሉ ጨረቃዎች የሚያመነጯቸውን የብርሀን ቅንጣቶች ዓይነትና ይዘት በመለየት በህዋ አካላቱ ውስጥ ህይወትን መደገፍ የሚያስችል ነገር መኖር አለመኖሩን ለማወቅ የሚያገለግል መሆኑን ገልፀዋል።

ተመራማሪው ለአዲሱ ግኝታቸው የሰጡት ኢትዮጵያዊ ስያሜ ለሀገራቸው ያላቸውን ፍቅር እንደሚያሳይ ያስረዱ ሲሆን በምርምር ሂደቱ በመሳተፍ ላይ ላሉ የስራ ባልደረቦቻቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ስራቸው ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለተሻለ ፈጠራ የሚያነሳሳ እንደሚሆንም ያላቸውን ዕምነት ገልጸዋል።

ብርሀኑ ቡልቻ (ዶ/ር) ከዚህ በፊት በጨረቃ ላይ ውሀ መኖሩን የሚያጣራ መሳሪያ መፍጠራቸው ይታወሳል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…
Подписаться на канал