natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

Breaking News

ሬድዋን ሁሴን የደህንነት መስሪያ ቤትን እንዲመሩ ተሾሙ

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ የሆኑት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፤ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ተሾሙ። ትዕግስት ሃሚድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።

ለሁለቱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ዛሬ ሐሙስ ጥር 30፤2016 ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ሹመት ከመስጠታቸው አስቀድሞ፤ ዛሬ ረፋዱን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሌሎች ሁለት ሚኒስትሮችን ሹመት ለፓርላማ አቅርበው አጸድቀው ነበር።

በዛሬው የፓርላማ ስብሰባ፤ ላለፉት ሶስት ዓመታት የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው የሰሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። እርሳቸውን እንዲተኩ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሾሙት ሬድዋን ሁሴን፤ ላለፈው ሁለት ዓመት ከስምንት ወር የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው ሲሰሩ ቆይተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከብዙ አመታት በኃላ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦታ ትክክለኛውን ሰው አገኘ:: አምባሳደር ታዬ አቅጸስላሴ ትክክለኛ ሰው ለትክክለኛ ቦታ የሚለው መርህ ዛሬ ተተግብሮ አየሁት።

አምባሳደር ታዬ የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ የየትኛውም ፓለቲካ ፓርቲ አባል አይደሉም:: አምባሳደር ታዬ በሙያቸውና ባካበቱት የረጅም አመት የስራ ልምድ ኢትዮጵያን ለማገልገል በመመረጦ እንኳን ደስ አሎት መልካም የስራ ዘመን።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ። በዛሬው የምክር ቤት ውሎ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አቶ ታዬ አጽቀስላሴ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በዓለም ጤና ድርጅት ምክትል ዳይሬክተር ረዳት የሆኑት መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ሾመዋል። የሶስቱም ሹመት በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።

ላለፉት ሶስት ዓመታት የደህንነት መስሪያ ቤትን በኃላፊነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ፤ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ተሾሙ። አቶ ተመስገን የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነትን ስልጣን የያዙት፤ ላለፉት 11 ዓመታት በዚሁ የኃላፊነት ቦታ የቆዩትን አቶ ደመቀ መኮንንን በመተካት ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከኢትዮጵያ በላይ ለሱማሌ የሞተ አንድም ሃገር የለም::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሕገ ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያዎችን ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረ ተሽከርካሪ ወልድያ ከተማ ላይ ተያዘ፡፡

መነሻውን መቀሌ መዳረሻውን ደግሞ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ያደረገው ኮድ 3፣ 18770 አዲስ አበባ የኾነ የጭነት አይሱዙ ከስፖንዳ ላይ በተበየደ ተጨማሪ ስፖንዳ ስር ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ይዞ ለማሳለፍ ሲሞክር በቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡

በቁጥጥር ስር የዋለው ተሽከርካሪ 48 የሞርታር ቅምቡላ፣ 63 ፊውዝ አቀጣጣይ እና ካምሱር፣ 5 ሺህ 867 የክላሽ ጥይት፣ 855 የዲሽቃ ጥይት፣ 389 የብሬይን ጥይት መያዙም በተደረገው ፍተሻ ለማወቅ ተችሏል፡፡

የጭነት ተሽከርካሪው በቁጥጥር ስር የዋለው ወልድያ ከተማ ጎንደር በር ኬላ ላይ መኾኑንም የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ዘመዴ ግርማው ገልጸዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#CapitalMarket #Ethiopia

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 ስራ ላይ ውሎ ይገኛል።

በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከፊታችን #ሰኞ ጀምሮ ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል እንደሚጀምር አሳውቋል።

በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው አካላት በመመሪያው የተቀመጡትን የፈቃድ መስፈርቶችን በማሟላት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

በሌላ በኩል ፤ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ የ " ኢንቨስትመንት ባንክ " ፍቃድ መስጠት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አሳውቋል።

በዚህ ላይ መሰማራት የሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟላ አካል ቢሮ ድረስ በመሄድ ማመልከቻ ማስገባት ይችላል ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቦይንግ ሰራሹ አውሮፕላን የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩ በረራ ላይ የተገነጠለው ብሎኖች ጎድለውት ነው ተባለ!

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ቦይንግ 737 ማክስ 9 አውሮፕላን በረራ ላይ ሳለ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩ የተገነጠለው አራት ብሎኖች ጎድለውት ነው ተባለ።ይህ የተገለጸው የአሜሪካ ብሔራዊ የትራንስፖርት ደኅንነት ቦርድ ክስተቱ ያጋጠመው አውሮፕላን ዙሪያ ያደረገውን የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ባወጣበት ወቅት ነው።ሪፖርቱ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩን አስረው መያዝ የነበረባቸው አራት ብሎኖች በቦታቸው አልነበሩም ብሏል።ለመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ምላሹን የሰጠው አውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ ለችግሩ ተጠያቂው እኔ ነኝ ብሏል።

የቦይንግ ፕሬዝዳንት ዴቭ ካልሁን “ከፋብሪካችን በሚወጣ አውሮፕላን ላይ ይህ አይነት ነገር መከሰት የለበትም። ለደንበኞቻችን እና ለተሳፋሪዎቻቸው የተሻለ ነገር መሠራት አለብን” ካሉ በኋላ አየር መንዶች በቦይንግ ላይ እምነት እንዲኖራቸው አጠቃላይ እቅድ አውጥተን እየተገበርን ነው ብለዋል።ንብረትነቱ የአላስካ አየር መንገድ የሆነው 737 ማክስ 9 አውሮፕላን ለበረራ ከተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩ ከተገነጠለ በኋላ በአስቸኳይ ለማረፍ ተገዶ ነበር።

Via BBC

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇

+251992229292 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አል ሸባብ የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ሰፈር እና የኤልደር ወረዳ ተቆጣጠረ


አል ሸባብ ከሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ጋር ከሰሞኑ ያካሄደውን ጥቃት ተከትሎ ነው የሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ሰራዊት ኤልደር ወረዳ ከሚገኘው የጦር ሰፈሩ ለመውጣት የተገደደው።

የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ወታደሮች ባለፉት ጥቂት ወራት ደሞዛቸውን እየተከፈላቸው እንዳልነበረ ሲጠይቁ እንደነበር የተዘገበ ሲሆን፤ ደሞዛቸው ለአንድ ወታደር 200 ዶላር ገደማ መሆኑም ተጠቁሟል።

በአንፃሩ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ ካይሮ፣ አስመራ እና ኳታርን ባካታተ 8 የውጭ ሀገራት ጉዟቸው ብዙ ገንዘብ ወጪ አድርገዋል የሚል ትችት እየተሰነዘረባቸው ሲሆን፣ የሆነ ሆኖ ለሀገሪቱ ብሔራዊ ጦር ደሞዝ መክፈልም ሆነ ሰራዊቱን በማስተዳደሩ ረገድ የሚታየው ቀውስ ይበልጥ መሆኑም ነው የተገለፀው።

የሶማሊያዋ ኤልደር ወረዳ ለ15 አመታት ያህል በአልሸባብ ቁጥጥር ስር ከቆየች በኋላ የሶማሊያ ጦር እንዲቆጣጠራት ቢሆንም፤ ሰሞኑን የተካሄደውን ውጊያ ተከትሎ በተለይም ከሁለት ቀናት ወዲህ ተመልሳ በአል ሸባብ ቁጥጥር ሥር ልትውል ችላለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ  ትግራይ በተመለከተ በምክር ቤቱ ምን ተናገሩ

✔ከድርድሩ ጋር በተያያዘ ለህዝብ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ብለዋል፡፡

ከድርድሩ በኋላ ስኬቶች ተመዝገበዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ

✔ በትግራይ ያሉትን አየር መንገዶች ለመጠገን ግማሽ ቢሊዮን ብር ወጪ ወጥቷ ፡፡

✔ በቴሌ መሰረተ ልማቶች ላይ በተሰራውስራ 20ሺህ ዜጎች የቤት ለቤት ስልክ ጥገና ተደርጎላቸዋል ብለዋል፡፡

✔ ከኤልክትሪክ መሰረተ ልማት ጋር በተያያዘም በሁሉም ከተሞች መብራት ጥገና እንደተደረገላቸው አብራርተዋል፡፡

✔ ትግራይ ውስጥ ያሉ ሁሉም ሃይስኩሎች ስራ እና ትምህርት መጀመራቸውንም አንስተዋል፡፡

✔ ዩኒቨርስቲዎችም ወደ መማር ማስተማር ስራቸው ተመልሰዋል ሲሉም ነው የተናገሩት፡፡

✔ ከ200 በላይ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ስራ ጀምረው ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረጉ ናቸው ብለዋል፡፡

✔ ለትግራይ ክልል 500 ትራክተሮች ለአርሶአደሮች እንዲከፋፈሉ ግዢ ተፈጼሟል ያሉ ሲሆን ህዝቡን ተጠቃሚ እተደረገ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐ ቤቴ ወረዳ ራሡን ፋኖ ብሎ የሚጠራ ፅንፈኛ ቡድን የፖለቲካና ፕሮፖጋንዳ ሃላፊና የወረዳው አጠቃላይ የቡድኑ አስተዳደር የነበረው አቶ ለማ ጠጁ ገብረ ተክሌ በአለም ከተማ አካባቢ በሚገኘው ዞማ ተራራ ላይ ከነ ግብረአበሮቹ መመታቱን የአየር ወለድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል ማትዮስ ማዴቦ አስታውቀዋል፡፡

አቶ ለማ ጠጁ ገብረ ተክሌ ቀደም ብሎ በአለም ከተማ የአቢሲኒያ ባንክ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አሥኪያጅ የነበረ ሲሆን ከመስከረም 2016 ዓ.ም ጀምሮ የፅንፈኛ ቡድኑን በመቀላቀል በአካባቢው ህዝብ ላይ ከፍተኛ በደል ሲፈፅም ሲዘርፋና ሲያዘርፉ የነበረ ሰው መሆኑን ምክትል አዛዡ ተናግረዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሀገሪቱ ኹለተኛው ብርቱ ሠው፥ ክቡር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ (ተሜ) ያለፉት ሦስት ዓመታት የሀገሪቱ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት መስራቤትን በጄኔራል ዳይሬክተርነት የመሩት ጉምቱ የመረጃና የፖለቲካ ሠው አቶ ተመሰገን ጥሩነህ፣ የሀገሪቱ ኹለተኛው ብርቱ ሠው ኾኖ መሠየማቸውን ሰምተናል። ድንቅ ውሣኔ። ተገቢ መልሶ ማደራጀትና የአመራር ሥምሪት ኾኖ አግኝቸዋለኹ።

ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ማን ናቸው? እንኾ ምላሽ። አቶ ተመስገን ከክልል እስከ ፌደራል በተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ አገልግለዋል። በቅርቡም በሚንስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ በመሆን ሲያገለግሉ ነበር።

በምስራቅ ጎጃም ብቸና የተወለዱት አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ አካባቢያቸው ጎተራ እና ብቸና በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት አጠናቀዋል። የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከማይክሮ ሊንክ ኮሌጅ በኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ሁለተኛ ድግሪያቸውን ደግሞ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ በአመራርና አስተዳደር ተከታትለዋል።

ከዚያም በአማራ ክልል የርዕሰ መስተዳድሩ የፀጥታ እና ቴክኖሎጂ አማካሪ፣ የአማራ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅ፣ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ፤ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን አገልግለዋል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እና የኢትዮ-ቴሌኮም ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ በመሆንም ሠርተዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ መሥራች ከመሆን ባለፈ በዚሁ መስሪያ ቤት ከመምሪያ ኃላፊነት እስከ ዋና ዳይሬክተርነት አገልግለዋል፡፡

አቶ ተመስገን የሀገር መከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የቴክኒካል መረጃ መምሪያ ኃላፊም ነበሩ። በመከላከያ ሠራዊት ውስጥም እስከ ሻለቃነት ማዕረግ ደርሰዋል- አቶ ተመስገን ጥሩነህ። ከዚያ በመቀጠል የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኾኖም በትልቅ ድል የስራ ስምሪታቸውን ያጠናቀቁ ጥንቁቅ መሪ ናቸው።

በአማራ ክልል ፕሬዝደንትነት በነበሯቸው ግዝያት፣ የወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን በሕግ እንዲመለሱ እና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን እንደሚተጉ፣ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ የቱሪስት መስህቦች ላይ ከቀደመው በበለጠ ትኩረት እንደሚያደርጉ፣ ለሥራ እድል ፈጠራ፣ ለትምህርት ጥራት፣ ለመኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ ለኢንቨስትመንት እድገት፣ በሴቶች አቅም ማጎልበት ላይ እንዲሁም በሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ጠንክረው ሰርተው የተግባር መሪነት ለትውልድ ቅብብሎሽ ያስረከቡ መሪ ናቸው።

እንኾ ዛሬ ደግሞ፥ የሀገሪቱ ኹለተኛው የፖለቲካ መሪ በመኾን፣ ሀገርና ሕዝብን ዳግመኛ ለመታደግ ተሹሟል።

መልካም የሥራ ዘመን፥

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇

+251992229292 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

👉 የአቡነ ጴጥሮስ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ መከልከል
👉 አቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ 18 ጳጳሳት አና 63 የደብር አስተዳዳሪዎች የውጭ ዜጎች ስለ መሆናቸው
👉 አቶ ደመቀ ነገ በይፋ ሥልጣናቸውን ስለመልቀቃቸውና –አዲስ ሰው ስለመሾሙ
👉 የካናዳው ጠ/ሚ/ር ስለ ፕሪቶርያው ሥምምነት አና ስለግጭቶች
👉ሕወሐት….2 ትንተና

ሉዐላዊ ሜድያ በሲሳይ አጌና https://m.youtube.com/watch?v=rK3uURCjjO0&fbclid=IwAR3aXcId_Eds2X89OmLiBJ6Cw7etxjKRfZcgOMRLakZezzpOas5fQBThScQ_aem_AT1t984-JRpvGKgnJJ_-h52OX8DG2m9c8dU0a8tAuWvd5UqOxfK9exHjXYigN3p5pHk&si=-pCxBTrF-7W1UZA5#bottom-sheet

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ እና ህዝብዋ በአደባባይ የሰደቡ ያዋረዱ ሰረቀ ብርሃን አገር ውስጥ እዲገቡ የፈቀደ መንግስት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገር እንዳይገቡ መከልከሉ አግባብ አይደለም‼️

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በአሜሪካ የነበራቸውን ሐዋርያዊ አገልግሎት ጨርሰው ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ እንዳይገቡ መከልከላቸው ማኀበረ ቅዱሳን ትናት መግለፁ ይታወቃል

ኢትዮጵያ እና ህዝብዋ በአደባባይ የሰደቡ የትግራይ መንበረ ሰላማ አባል ሰረቀ ብርሃን አገር ውስጥ እዲገቡ የፈቀደ መንግስት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገር እንዳይገቡ መከልከሉ አግባብ አይደለም።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሚሊሺያ ሃይሉ ከሠራዊቱ ጋር በመሆን የቀጠናውን ሠላም እያረጋገጡ ነው።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም

በደቡብ ወሎና በሰሜን ሸዋ አጎራባች አካባቢዎች የሚገኙ የሚሊሺያና የአድማ ብተና አባላት ከመከላከያ ሠራዊት አባላቱ ጋር በመሆን የቀጠናውን ሠላም ለመመለስ እየሠሩ መሆኑን አንድ ከፍተኛ የሠራዊቱ አዛዥ ገልፀዋል።

የሚሊሺያና የአድማ ብተና አባላቱ በመከላከያ ሠራዋቱ የወሠዱትን ወታደራዊ ሥልጠና ተጠቅመው የሚሥተዋለውን የሠላም እጦት ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሠሩ መሆናቸውንም አሥታውቀዋል።

በቅርቡ ሠላም ለማረጋገጥ ሥልጠና የወሠዱት ሚሊሺያዎች ዛሬ ጀማ በተባለው ቦታ ከፅንፈኛው ጋር ተዋግተው 17 ክላሽና 01 ብሬን ማርከው መመለሳቸውንም አዛዡ ተናግረዋል።

መንግስት በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ሠላም ለማምጣት እየሠራ ባለበት አሁን ላይ ሠላምን ወደ ጎን ትተው ወደ ጫካ የገቡ ፅንፈኞችን ለመታገል በርካታ የአድማ ብተና እና የሚሊሺያ ሃይል ሥልጠና መጀመራቸውም ታውቋል።

በዚህ መሠረት አሁን ላይ በደቡብ ወሎ ኮምቦልቻና አካባቢው 250 እንዲሁም በደሴ 250 በድምሩ 500 አድማ ብተና ሠልጣኞች ዛሬ ሥልጠና መጀመራቸውን ከሥፍራው በደረሠን መረጃ ተመላክቷል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሀገራዊ ሰላምና ፀጥታ ጋር በተያያዘ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ “ መንግሥት በቀጣይነት ሕግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ ይቀጥላል “ ብለዋል።

“ ሕግ ማስከበር አጠናክረን እንቀጥላለን “ ያሉት ዶ/ር ዐቢይ “ እጃችሁን አጣጥፋችሁ ተቀመጡ የሚለውን ጉዳይ አንስማማም አንቀበልም አናደርግም። መንግሥት ነን አቅም በፈቀደ መጠን ሕግ ለማስከበር እንሰራለን “ ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ “ ሕግ ለማስከበር ስንሰራ በየአንዳንዷ ሰከንድ ለሠላም ዝግጁ የሆነ ኃይል ካለ በራችን ክፍት ነው “ ያሉ ሲሆን “ ለውይይት ለሠላም፣ ለንግግር ክፍት ነን። ሕግ የማስከበሩን ሥራ ከንግግር እና ከውይይት ውጭ እንዲሆን አንፈልግም “ ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇

+251992229292 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
    ቤት   በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር  መንገድ ስራ  በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ

🌻 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ

❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
       👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
      👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
    👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
    👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
   👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
     👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
     👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
    👉146.8ካሬ=775ሺብር
   👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
     👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
      👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር 

💚  ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“የሕዝብ ጥያቄዎች አሉ፤ እነዚህን ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ለማስተናገድ የመንግሥት ቁርጠኝነትና ፍላጎት አለ” አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ

Читать полностью…
Подписаться на канал