natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

181663

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

https://youtu.be/oFWM1o4ooos?si=ChcY-abeUMqdPCrB

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በምስራቅ ወለጋ ኩምባ ወረዳ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት የተቀናጀ የህግ የማስከበር ዘመቻ እርምጃ የኦነግ/ሸኔ አሸባሪ ሃይሎች ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶባቸዋል።

በአካባቢው በተካሄደው የተቀናጀ ዘመቻ ስድስት(6) የኦነግ/ሸኔ አባላት ሙሉ የጦር መሳሪያ ይዘው ተያዙ ሲሆን የቀሩት 7 አባላቱ ተደምስሰዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

breaking news loading….

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#Update : ዛሬ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ አካባቢ በበሰራው ልዩ ኦፕሬሽን ቦታዉ ላይ እጃቸውን እንዲሰጡ በተደረገ ጥያቄ እንጅ አንሰጥም ያሉት የጽንፈኞቹ መሪዎች ውስጥ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በቦታው ላይ ወዲያው የሞተዉ አቤኔዘር ጋሻዉ ሲሆን ናሁ ሰናይ ደግሞ ሆስፒታል ከሄደ በኋላ ነዉ የሞተዉ ሀብታሙ አንዳርጌ እዚያዉ ሳይሞት በበቁጥጥር ስር ዉሏል።

ፅንፈኞቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ እንስቃሴ ሳጅን አራርሳ ተሾመ እና ኮንስታብል ማቲያስ ጴጥሮስ ሲቆስሉ አቶ እንዳሻው ጌትነት የተባሉ ግለሰብ ፅንፈኞቹ በመኪናቸው እንዲጭኗቸው ቢያስገድዷቸውም ግለሰቡ አልተባበር በማለታቸው በፅንፈኛው አባላት ተገድለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በፅንፈኛው የፋኖ አመራርና አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ የፅንፈኛው አመራርና አንድ የቡድኑ አባል ሲገደሉ አንደኛው በቁጥጥር ስር ውሏል ፡፡ አዲስ አበባ ፖሊስ

የፅንፈኛው ቡድን አባላት የሆኑት ናሁሰናይ አንድአርጌ ታረቀኝ ፣ አቤኔዜር ጋሻው አባተ እና ሀብታሙ አንድአርጌ ተሰማ የተባሉት የፅንፈኛው ፋኖ ቡድን አባላት በከተማችን አዲስ አበባ የሽበር ጥቃት ለመፈፀም ተልዕኮ ይዘው እየተንቃሰቀሱ መሆኑን የፀጥታ አካላት ባደረጉ ክትትል ይድረሱበታል፡፡ አሸባሪዎቹ የሽብር ተግባራቸውን ሳይፈፅሙ በቁጥጥር ስር ለማዋል የፖሊስ አባላት እንቅስቃሴ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ/ም ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ፅንፈኞቸ እጃቸውን እንዲሰጡ ቢጠየቁም ፍቃደኛ ባለመሆን በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2C 14373 አ/አ አይነቷ አይሱዙ ዲዛዬር መኪናን በመጠቀም ከፖሊስ አባላት ጋር ቶክስ በመክፈታቸው የፅንፈኛው ፋኖ መሪ ናሁሰናይ አንዳርጌ ታረቀኝ ቆስሎ ወደ ህክምና ከተላከ በኋላ ሲሞት ፅንፈኛው ሀብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በተኩስ ለውውጡ መሃል ተገድሏል፡፡ አቤኔዘር ጋሻው አባት የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ፅንፈኞቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ እንስቃሴ ሳጅን አራርሳ ተሾመ እና ኮንስታብል ማቲያስ ጴጥሮስ ሲቆስሉ አቶ እንዳሻው ጌትነት የተባሉ ግለሰብ ፅንፈኞቹ በመኪናቸው እንዲጭኗቸው ቢያስገድዷቸውም ግለሰቡ አልተባበር በማለታቸው በፅንፈኛው አባላት ተገድለዋል፡፡ አቶ እንደሻው ሲያሽከርክሯት የነበረቸው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2 አ/አ 80457 በጥይት ጉዳት እንደረሰባት አዲስ አበባ ፖሊስ ጨምሮ ገልፆል፡፡ በቀጣይ ፖሊስ የደረሰበትንን ዝርዝር መረጃ እንደሚያስታውቅ አስታውቋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአማራ ክልል ጽንፈኛን የማጽዳቱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: የጌታቸው አጥናፉ ሞት የፀረ ሰላም ሃይሉን በፍርሃት እያናወጠው ይገኛል!

የፀረ-ሰላም ሃይሉ ዋና ዋና የሚባሉ መሪዎቹን ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሚያደርገው ልዩ ኦፕሬሽን እያጣ በመሆኑ ድንጋጤ ውስጥ የገባ ሲሆን የጌታቸው አጥናፉ መገደልም ቡዱኑን ፈርጣጭ አድርጎታል።

ጌታቸው አጥናፉ ማለት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛው እጅግ በጣም የሚተማመንበት ሲሆን ጌታቸው አጠቃላይ የጎጃሙን ሽብር ቡድን ሲያስተባብር የቆየ ሰው እንደነበርም ከቡድኑ አፈትልከው የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል። ታዲያ በጎንደር ዉባንተ አባተን በማጣቱ መፍረክረክ የጀመረው ይህ ቡድን እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ አበው በጎጃም ባልጠበቀበት ሁኔታ ጌታቸውን አጥቷል።

ይህም ለቡድኑ ከባድ ዱብዳ የሆነ ሲሆን የጌታቸዉን እና የጄሎቹን መገደል ያዩት እና የሰሙት የጎጃም አካባቢ ጸረ ሰላም ጽንፈኛ በመሸጉበት የአይጥ ጉጓድ ውስጥ ከላይ ወደታች እያላቸው መሆናቸውን የሚደርሱን መረጃዎች ያመላክታሉ።

ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊታችን በሁሉም አካባቢዎች እየተቀዳጀ ያለዉን ድል አጠናክሮ በማስቀጠል ጽንፈኛው ካለበት እየለቀመ የእጁን እየሰጠ እንደሚገኝ ታማኝ መረጃዎች ያመላክታሉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: አሁንም የመንግስት የሰላም ጥሪ አልተዘጋም የመንግስት እና የህብረተሰቡን ጥሪ ተከትሎ 33 የኦነግ/ሼን አባላት እጃቸውን ሰጡ። የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

የመንግስት የሰላም በር እስካሁን አልተዘጋም::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሀገሪቱን የጤና መረጃ ስርዓት ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በተሰሩ ሰፋፊ ስራዎች 4 ሺህ የጤና ተቋማትን በኔትወርክ ማስተሳሰር መቻሉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤና መረጃ ስርዓትን ለማሻሻል በተጀመረው “ዲኤችአይኤስ ቱ” መተግበሪያ አማካኝነት ባለፉት ሰባትና ስምንት ዓመታት አንድ ቢሊየን ያህል መረጃ መሰብሰብ መቻሉ ተገልጿል።
‘በመረጃ ላይ የተመረኮዘ ውሳኔ ለተሻለ የጤና ስርዓት’ በሚል ሀገር አቀፍ የጤና መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
መድረኩ በሀገሪቱ በ”ዲኤችአይኤስ ቱ” መተግበሪያ የተከወኑ ስራዎች ላይ ውይይት የሚደረግበትና ለቀጣይ የቤት ስራ የሚሰጥበት ነው ተብሏል።
በጤና ሚኒስቴር የዲጂታል ጤና መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ገመቺስ መልካሙ በወቅቱ እንዳሉት÷ የጤና መረጃ ስርዓትን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡
በዚህም ወረቀት አልባ አገልግሎትን በሆስፒታሎች ማስጀመር መቻሉን እና 4 ሺህ የሚሆኑ የጤና ተቋማትንም በኔትወርክ የማስተሳሰር ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good news : ከነገ ጀምሮ በሳምንት 12 በረራዎች በማድረግ በቀጣይ አራት ወራት በሳኡዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እንደሚከናወን ተገለፀ

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራና 14 አባላት ያሉት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በሳውዲ ዓረቢያ ሽሜሲ የማቆያ ማዕከል የሚገኙ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎቻችንን ወደ አገር መመለስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሚኒስቴር ዴኤታ ማዕረግ የሳውዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካ ግዛት ሀላፊ ከሆኑት አምባሳደር መአዚን ቢን ሀማድ አል-ሐምሊ ጋር ተወያይተዋል።

ዜጎቻችንን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ከሚሰራው ስራ ባሻገር በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የኢትዮጵያ እና ሳኡዲ አረቢያን ግንኙነት ለማጎልበት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል።

በሁለቱ አገራት መካከል የተቋማት ጉድኝት እንዲጠናከር የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አብራርተዋል።

ዜጎችን ወደ አገር የማስመለስ ዘመቻን አስመልከቶ ከጅዳ በሳምንት 9፣ እንዲሁም ከሪያድ 3 በረራዎች በድምሩ 12 በረራዎች በማድረግ በቀጣዮቹ 4 ወራት ዜጎችን የመመለስ ስራ እንደሚሰራ ተገልጿል።

ክቡር አምባሳደር መአዚን በበኩላቸው ዜጎቻችን በሰላም ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያላቸውን መልካም ምኞት ገልጸው፤ ህጋዊ የሥራ ስምሪት በማድረግ ሁለቱንም ወዳጅ አገራት ተጠቃሚ ማድረግ የሚገባ መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል።

ክብርት አምባሳደር ብርቱካን በማዕከሉ የሚገኙ ዜጎቻችን ተወካዮች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፤ ሁሉም ዜጎች እንደምዝገባቸው ቅደም ተከተል ወደ አገር ቤት የሚሸኙ መሆኑን ገልፀውላቸዋል።

#MFAEthiopia 🇪🇹

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የወደፊት የዓለማችን እና የሀገራችን ችግር መፍቻ ቁልፍ ነው” የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ

የሶፍያ ታናሸ እህት ደስታ የተሰኘች ሮቦት በኢትዮጵያ በመገኘት የሙዚቃ ዝግጅቷን ከክቡር ዶክተር አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ጋር እያቀረበች ትገኛለች፡፡ በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዳሉት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እያመጣ ሀገራችን ከሌላው ዓለም እኩል እንድትጓዝ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ስለመሆኑ ገልጸዋል፡፡

አያይዘውም ኢንስቲትዩቱ የወደፊት የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ ታዳጊዎችን ለመፍጠር እየሰራ ያለውን ስራ በዲጂታል ኢትዮጵያ ምክር ቤት ስም አመስግነዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም ለሰላም የተዘረጋው በር አልተዘጋም ክፍት ነው::

የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት የተቀናጀ የህግ የማስከበር እርምጃ አሸባሪው ሃይል እየወደመ ነው። በሰሜን ሻዋ ህዳቡ አቦቴ አውራጃ ውስጥ የኦነግ ሸኔ ሽብር ቡድን አባላት ወደ ሰላም በመምጣት ከነ ትጥቃቸው እጃቸውንለጸጥታ ሃይል መስጠት ጀምረዋል።

የተከፈተው የሰላም በር ገና አልተዘጋም

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በጎጃም የተደረገው ሕግ ማስከበር ውጤታማ መሆኑን የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ እና የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ አረጋገጡ ።

የጎጃም ኮማንድፖስት የመጋቢት ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በፍኖተ ሰላም ከተማ ባካሔደበት ዕለት ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ እንደተናገሩት ፣ በወሩ ውስጥ የተከናወኑት የኦፕሬሽን ፣ የማዳበሪያ ስርጭት ፣ የጸጥታ ሀይል የማደራጀት እና ሌሎች ተግባራት ለውጥ አስገኝተዋል ።

በመጋቢት ወር በጎጃም በሚገኙ 66 ወረዳዎች የተሰማራው ሠራዊት እና የአማራ ክልል የፀጥታ ሀይል 594 ጽንፈኞችን በመደምሰስ ፣  232 አቁስሏል በርካቶች ደግሞ እጃቸውን በሰላም ሰጥተዋል ።

በማዳበሪያ ስርጭት ፣ በምዕራብ ጎጃም 105 ሺህ ኩንታል ፣ በምስራቅ ጎጃም 223 ሺህ 761 ኩንታል ፣ በሰሜን ጎጃም 281 ሺህ 971 ኩንታል ፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደርም 157 ሺህ 252 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ መከፋፈሉ በግምገማው ተገልጿል ።

የፀጥታ ሀይል በማደራጀት በኩልም በወሩ ውስጥ 11 ሺህ 151 ሰላም አሰከባሪ ፣ ሚሊሺያ እና የፖሊስ ሀይል በአራቱም የጎጃም ዞኖች ተሰልፎ የሕግ ማስከበሩ አካል እንዲሆን ተደርጓል ።

በዚሁ ወርሃዊ ግምገማ ላይ የተሳተፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶክተር) እንዳሉት ፣ ኮማንድፖስቱ ያከናወናቸው የሰላም ተልዕኮዎች ለግብርናውም ሆነ ለሌሎች ዘርፎች ስኬታማነት ቁልፍ ሚና ነበራቸው ።

በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ  አቶ ይርጋ ሲሳይ በበኩላቸው ፣ የዕቅድ አፈፃፀሙ ውጤት የሕዝባችንን የሰላም ጥያቄ እየመለሰ የመጣ በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል ።

ኮማንድፖስቱ በቀጣይ ወረዳዎችን ማጠናከር ፣
የሚደረጉ ስምሪቶች ደምሳሽ እንዲሆኑ ፣ የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እንዲቀላጠፍ ፣ ፖሊስ እና ሚሊሺያ የማደራጀቱ ስራ የበለጠ እንዲጠናከር አቅጣጫ አስቀምጧል ።

በዚሁ የግምገማ መድረክ ላይ የሁሉም ዞኖች ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማ ከንቲባዎች ተገኝተዋል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለህግ ይቅረብ‼️

ከጀርባው ልክ እንደሱ የባለገና ጭፍን ጥላቻ ያለው ባለስልጣን ሳይኖር እንዲህ ሊናገር አይችልም:: ይህ ያልኩበት ምክንያት ቲክቶኩን በጥቆማ ገብቼ አብዛኛው ፎቶና ቪዲዮዎቹን ስመለከት ከተለያዩ አመራዎች ጋር ፎቶ አለው:: በኦሮሚያ ክልል ድሬድዋ ይመስለኛል ወይም ሃረር የብልጽግና ቢሮ ውስጥ ስብሰባ እንደሚመራ ሰው ተቀምጦ የተነሳቸው ምስሎች አሉ::

ልጁ ነዋሪነቱ በአሜሪካን ሃገር ሜኖሶታ ሲሆን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው:: በዚህ ቪዲዮ ላይ የሚናገረው መረን የለቀቀና እጅግ አጸያፊ አንድ ማህበረሰብን የሚያንቋሽሽ አብሮ የመኖርን እሴት የሚሸረሽር አጸያፊ ስድቦችን የሚሳደብበትን ቪዲዮን ደግሜ እዚህ ላይ መለጠፍ ይቅርና ሰምቶ ለመጨረስም ያማል!!! እጅግ ይሰቀጥጣል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ በቀጥታ (Live) ይህን ሲናገር መስማት እጅጉን ያማል‼️

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፌደራል ፖሊስ አዲስ አበባ ፖሊስ የብሔራዊ መረጃ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወዴየት ነው ያላችሁት? ምንስ እየተከናወነ ነው???????!!!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፅንፈኛው ሸኝቻቸዋለሁ ያላቸው ብርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሠይድ ፅንፈኛውን እየሸኙት ነው።

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፅንፈኛውን ቡድን ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂን አኮላሽተናል ሲሉ የዞኑ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሰይድ ገልፀዋል፡፡

ባሰበው የጥፋት መንገድ እንዳይጓዝ በማድረግ ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራ በህዝብ ስም የሚነግደው ፅንፈኛ ኃይል ከጠበቀው በላይ ተመትቶ አከርካሪው መሰበሩን ብርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሰይድ ተናግረዋል።

ይህ ስርዓት አልበኛ ቡድን በህዝቦች መካከል የጥፋት እሳቱን በመጫር የብሔር ግጭት በመቀስቀስ የጥፋት ወላፈኑን በመላው አገሪቱ ለማያያዝ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ይህ እኩይ ህልሙም እንዳይሳካ አድርገን ከነቅዠቱ ቀብረነዋል ብለዋል፡፡

ፅንፈኛው ቡድን ባልዋለበት ሜዳ ሁሉ ራሱን እያዋለ ይህንን ያህል ሠራዊት ደመሰስኩ፣ ሠራዊቱ ያልታጠቀውን መሳሪያ ሳይቀር ማረኩ እያለ በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ አለሁ ለማለት የውሸት ፕሮፖጋንዳውን እያሰራጨ የሚገኝ ቢሆንም አሁን ላይ ህዝቡም የዚህን ተስፈኛ ቡድን የውሸት ጥግ የተረዳ መሆኑንም አብራርተዋል፡፡

ሌላው ቀርቶ እኔን እንኳን በማህበራዊ ሚዲያ ሶስት ጊዜ ገድሎኛል ያሉት ብርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሰይድ ለውሸት ድንበር የሌለው ይህ ፅንፈኛ ቡድን እገሌን አሰናበትኩት እያለ በማህበራዊ ሚዲያ ያልገደለው አመራር የለምም ብለዋል፡፡

የፅንፈኛው ኃይል ተዋጊው ግማሹ ተደምስሷል የቀረው ተበትኖ አመራሩ ብቻውን ቀርቷል ፣ የእኛ ዋና ተግባራችንም ይህንን በጣዕረ-ሞት ውስጥ የሚገኘውንና ራሱን ለማቆየት በየሸለቆው የሚሽሎከለከውን የፅንፈኛ ቡድን እስከመጨረሻው እንደመስሰዋለን ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር ዜና‼️

ጽንፍማው እና እመራሩን መደምሰስ እንደ ቀጠለ ነው

እራሱን በጎጃም ፋኖ ዕዝ በሚል ያደረጃው የጽንፈኛው ቡድን የምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ እና አካባቢው ወረዳዎች ቀጠናዊ ትስስር ሃላፊ የነበረው ኢንጅነር ተሾመ ለገሰ ከሰዓታት በፊት ዲማ መገጠያ ላይ ከነ አጃቢዎቹ ተደምስሷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መንግስት በሳዑዲ አረብያ እስር ቤቶች የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ ጀመረ!

በሳዑዲ አረብያ እስር ቤቶች እና ማቆያ ማዕከላት ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ውስጥ የመመለስ ስራ በይፋ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

መንግስት በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 70 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው እንደሚመልስ መግለጹ ይታወሳል።ይህንን ተከትሎም ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ በይፋ የተጀመረ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በሁለት በረራዎች 842 ኢትዮጵያዊያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገር ቤት መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብዩ ተድላ እንደገለፁት መንግሰት በቀጣይ አራት ወራት በሳኡዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገር ቤት ለማስመለስ እቅድ ይዞ እየሰራ ነው።ስራውን ለማስጀመር 16 የመንግስት ተቋማትን በአባልነት ያቀፈ ብሄራዊ ኮሚቴ የተዋቀረ ሲሆን የማስመለስ ሂደቱን ለማስጀመር ኮሚቴው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ወደ ሳኡዲ በመጎዝ ከሃገሪቱ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር የዝግጅት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።

በተያዘው እቅድ መሰረት ዜጎችን ለመመለስ በሳምንት 12 በረረዎችን በቀጣይ አራት ወራት በተከታታይ የሚደረግ መሆኑም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።በውጭ ጉጋይ በሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ የመንግስት የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት ከጅዳ አስተዳደሮች ጋር ውይይት በማድረግ በእስር ቤትና ማቆያ ጣብያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መጎብኘቱ ይታወሳል።

  

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከአማራ ክልል ጽንፈኞች ወደ ኦሮሚያ ክልም ጽንፈኞች ስናልፍ በኦሮሚያ ክልል ድርጊቱ በምእራብ ወለጋ በቤጊ ወረዳ ሹራ ሎፊይ መንደር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ/ሸኔ አባላት ከነትጥቃቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር መረጃ

ነበሰ በላው እና የበርካታ ንፁሀንን ደም ሲያፈስ የነበረው በጎንደር የጽንፈኛው መሪ የነበረው ናሁሰናይ ዛሬው እለት በአዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ከነ ግብረ አበሮቹ ቁጥጥር ስር ውሏል።

ይህ ነብሰ በላ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ሊያውለው ሲሞክር ከፀጥታ ኃይሎች ጋር የተኩስ ልውውጥ አድርጎ የነበረ ሲሆን ሁለቱ ግብረ አበሮቹ ሲገደሉ ናሁሰናይ ቆስሎ ቁጥጥር ስር ውሏል። እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም የዚህ ነበሰ በላ ግብረ አበሮች በቁጥጥር ስር ውለው ሲፈለግ የነበረው ናሁሰናይ እንደነበር ታውቋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ቪዥን 2035 የአየር መንገድ ሰልጣኞች በደማቅ ስነ ስርዓት በማሥመረቅ ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለውን ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በያዘው ዕቅድ መሠረት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዥን 2035 የተሰኙ የመጀመሪያ ዙር የአየር መንገድ የበረራ ሠልጣኞችን በሥነ-ልቦናና በአካል ብቃት አሠልጥኖ እያስመረቀ ይገኛል።

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ መሥፍን ጣሳው ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በቄለም ወለጋ መሪያቸው በመመታቱ ተበታትነው ሊያመልጡ የነበሩ የኦነግ/ሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል:: በመላው ኦሮሚያ በተለይ የኦነግ/ሸኔ ሽብር ቡድን ላይ የተከፈተው ህግን የማስከበር ዘመቻ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ መጥለቅ እንደቀጠለ ነው::

በምስራቅ ዋልጋ ውስጥ መሳሪያ ይዘው እጃቸውን የሰጡ የኦነግ/ሸኔ አሸባሪ ቡድን አባላት ቁጥር ብዙ ነው።

በክልሉ ጅማ አርጆቲ ውስጥ 31 የሽብር ቡድኑ አባላት በህግ አስከባሪነት ቁጥጥር ስር ውለዋል። 12 እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: 14ቱ በሰላም ከነ ትጥቃቸው እጃቸውን ሰጥተዋል።

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተያዙት የቡድኑ አባላትም በህብረተሰቡ ላይ ወንጀል እና አሰቃቂ ሰቆቃ እየፈፀሙ እንደነበር የገለፁት ዳይሬክተሩ የአሸባሪ ቡድኑ አላማ የኦሮሞን ህዝብ ነፃ ማውጣት እንዳልሆነ በመረዳታቸው ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአቋም ለሀገር መቆም Etv | Ethiopia | News zena
https://youtube.com/watch?v=2aJnwKpDb7Y&si=WAwxZciQ_58IQrJe

Читать полностью…
Подписаться на канал