ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
<<ከሀላፊነት አለቅም>> ዶ/ር አሸብር
<<በህዝቡ ከሀላፊነት እንዲለቁ እየተጠየቁ ነው ፣ በባንዲራው ስም ይልቀቁ >>ተብለው የተጠየቁት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ፤ " ከሀላፊነት አለቅም " ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።
“ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
የፓሪስ ኦሎምፒክ ቆይታን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በአሁን ሰዓት በማርዮት ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ምን አሉ ?
- “ ለውጤት መጥፋት አመራር ላይ ያለ ሰው ተጠያቂ አይደለሁም ሊል አይችልም ሁሉም በድርሻው ተጠያቂ ነው።
- ተሳትፎ ነው ላልነው ህዝቡ ያለመደው አባባል ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ፣ ነገር ግን አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ይህን ያልኩት እኔ ሳልሆን ፍልስፍናው ነው።
- የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ አይገባውም የሚል እምነት የለኝም።
- ምርጫው ህግ እና ደንብን የተከተለ ነው ፣ ምርጫችን ትክክል ነው።”
ህውሓት ክልሉን ወደ ብጥብጥ ሊወስዱ ከሚችሉ ውሳኔዎች እንዲቆጠብ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች አሳሰቡ
ህውሓት እያደረገ ያለው ጉባኤ የጊዜያዊ አስተዳደሩን አባላት የፓርቲ ተቀባይነት ማሳጣት እና አስተዳደሩን ለመቆጣጠር ከመፈለግ የመነጨ እንደሆነ ፓርቲዎቹ ተናግረዋል
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ላለፉት አምስት አስርተ አመታት ዋነኛ ተዋናይ ሆኖ የዘለቀው ህውሓት ከፌደራል መንግስት አስተዳደር ከወረደም በኋላ ማዕከላዊ አጀንዳ መሆኑን ቀጥሏል። ከሰሞኑ በፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት መመለስ እና ድርጅታዊ ጉባኤን በማካሄድ መካከል በድርጅቱ ዋና ሰዎች መከፋፈል መፈጠሩን ተከትሎ በክልሉ ውጥረት እንዲባባስ አድርጓል።
በድርጅቱ ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ቡድን ፓርቲው ከምርጫ ቦርድ እንዲመለስለት የጠየቀው ህጋዊ ሰውነት ሙሉ ለሙሉ ምላሽ ባያገኝም ድርጅታዊ ጉባኤውን ከማካሄድ ወደ ኋላ አላለም።የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ድግሞ ጉባኤው እየተካሄደ ያለበት ሂደት፣ በፓርቲው ህጋዊ ስውነት ማስመለስ ዙርያ በቀረቡ ሰነዶች እና ሂደቶች ላይ ቅሬታ አለን በማለት ከጉባኤው እራሳቸውን አግልለዋል።
አቶ ጌታቸውን ጨምሮ 14 የሚሆኑ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ፓርቲው ከሚያካሂደው ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን ይፋ ያደረጉት ባለፈው እሁድ እለት ባወጡት የጋራ መግለጫ ነበር። ባሳለፍነው ማክሰኞ ድርጅቱ ጉባኤውን ማካሄድ መጀመሩን ተከትሎ ህውሓት በማካሄድ ላይ የሚገኝው ጉባኤ ትግራይን እና ህዝቡን ወደ አደጋ ከመክተት የዘለለ እርባና እንደሌለው ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል።
AlemGenet Real Estate(AG)
በማስታወቂያ ዋጋ
በ 15% ቅድመ ክፍያ
☎️+251901978697
☎️+251986687513
➣ የ አዲስ አበባ እምበርት በሆነችው
ፍላሚንጎ ዋና መንገድ ላይ ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ፔንታ ሀውስ ለሽያጭ ማቅረብ ብቻ አይደለም የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው ይፍጠኑ !
➣ ቤተዎን ጥንቅቅ አድረገን ጨርሰን ከአንድ አመት ባጠረ ጊዜ እናስረክበዎታለን
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251901978697
☎️+251986687513
Telegram:- @Mulugeta31
Email:- ymisganaw99@gmail.com
‹‹ግብፅ ወታደሮቿን በሶማሊያ ለማሰማራት ያላት ፍላጎት ኢትዮጵያን አያሸብርም›› - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃልአቀባይ ነብዩ ተድላ ‹‹ግብፅ ወታደሮቿን ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሶማሊያ ለማሰለፍ ያለት ፍላጎት ኢትጵያን እንደአዲስ የሚያሸብር ጉዳይ አይደለም›› ሲሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል፡፡
‹‹ሶማሊያ እንደማንኛውም ሉዓላዊ መንግስት የወታደራዊም ሆነ ሎሎች ዓይነት ስምምነቶች ከፈለገችው አገር ጋር የማድረግ መብት አላት ›› ያሉት ቃል አቀባዩ ‹‹ ከዚህ ቀደምም ኢትዮጵያን እና ግብጽን ጨምሮ ከሱዳን፣ ከኡጋንዳ ፤ ከኤምሬትስ፣ ከሳውዲ እና ሌሎች አገራት ጋር ተመሳሳይ ግንኙነቶች ›› የነበሯት መሆኑን በማስታወስ ሰሞንኛው ጉዳይ እንዳ አዲስ መንግስታቸውን የሚያሸብር አለመሆኑን ገልጸዋል፡፡
በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ የሽግግር ተልዕኮ አትሚስ በተያዘው የ2024 እ.አ.አ. በወርሃ ታህሳስ ተልዕኮውን አጠናቅቆ ለሶማሊያ ብሔራዊ መንግስትና ተቋማት አስረክቦ እንዲወጣ እቅድ እንደነበረ ያስታወሱት ቃል አቀባዩ ‹‹ ነገር ግን ከአልሸባብ መጠናከር ጋር ተያይዞ እቅዱን መከለስ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷልም ›› ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ነብዩ አያይዘውም ‹‹ ኢትዮጵያ ወታደር እንዳዋጣ አገር፣ የጸጥታ እና የደህንነት ስጋት እንዳለባት አገር፤ ከ2000 ኪ.ሜ በላይ ድንበር ከሶማሊያ ጋር እንደምትጋራ አገር፣ እንደጎረቤት አገር፣ ድርሻ እንዳለው አገር ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለችው ትገኛለች ›› ብለዋል፡፡
አክለውም ‹‹ በሶማሊያ ውስጥ ለኢትዮጵያ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የደህንነት ስጋት እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ የማንንም ፈቃድ ሳትጠይቅ አስፈላጊውን እርምጃ ከመውሰድ ወደኋላ የሚያግዳት ጉዳይ አይኖርም ›› ሲሉ ፈርጠም አድርገው ተናግረዋል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) ውትድርናን ጨምሮ በሁሉም ዘርፎች ላይ ተፅዕኖውን ማሳረፍ ቀጥሏል። በኤአይ የተነሳም ዓለም የሮቦት ውጊያዎችን ጭምር መመልከት የጀመረበት ጊዜ መፈጠር ጀምሯል። ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም ለዓለምና ለሰው ልጆች መጥፊያ ምክንያት የሚሆነውን እና በድብቅ የተያዘውን አንድ አደገኛ ጦር መሳሪያ በተመለከተ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል፡፡
https://youtu.be/8Jo9NUGIyJg?si=ZxpKBNyNF7rK50ag
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ህገወጡ እና ፅንፈኛው የደብረፅዮን ቡድን አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷ
Special Report : በህገወጥ መንገድ ጉባኤ ካላደረኩ ያለው የደብረፅዮን ቡድን ማይወጣው አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። ቀድሞውኑ ጉባኤው ህገወጥ መሆኑን በማወጀ እራሱ ያገልለው የቁጥጥር ኮሚሽን የጉባኤውን ህገ ወጥነት ይበልጥ አስመስክሯል። በጉባኤው ላይ የተሳተፉት የጊዜያዊ አስተዳደር ደጋፊዎችም ህገወጥነቱን በማጉላትና አካሄዱን በመቃወም ተቃውሞ አሰምተዋል። ከ45 ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ቀድሞዉኑ 14 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት እራሳቸውን ያገለሉ ሲሆን ተጨማሪ ኢሳያስ ታደሰ፣ አልማዝ ገብረፃዲቅ፣ ዶር እያሱ፣ ለምለም፣ ኢንጅነር ገብረመስቀል እና ኢንጂነር አርአያ በዛሬው እለት እራሳቸውን ያገለሉ ሲሆን ሊያ ካሳ፣ ፍረወይኒ፣ ያለም ፀጋይ እና ተኪኡ ምትኩ በተለያዩ ምክንያት በጉባኤው አልተሳተፉም። ይህም የጉባኤው ምልዓት ጉባኤ ያልተሟላ መሆኑን አመላካች ነው። በዚህም ደብረፅዮን ሰብስቦ ያስገባቸው የጦር ቁስለኞች እና አካል ጉዳተኞች እንዲሁም በርካታ አርሶ አደሮች ምንም ሊረዱት ባለመቻላቸው ጭንቅ ተፈጥሯል።
ሳር ቤት ላይ ባለ 3 መኝታ በ8.9 ሚሊዮን ብር ብቻ
156 ካሬ
በካሬ 57,000 ብር
ለ 10 ቀን ብቻ የሚቆይ
ድጋሚ የማያገኙት ዕድል!
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0983638578 ይደውሉ
የቀድሞ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ረዳት ሚኒስትር እንዲሁም በጊኒ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት Tibor Nagy በትዊተር (X) ገጻቸው የፃፉት
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
News Alert ‼️
ከእነ ደብረፅዮን ቡድን ጀርባ ማን አለ?
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን የተምቤን፣ አድዋ እና ሀውዜን አካባቢ ተወላጆች የሆኑ እና 15 ሽህ የሚሆን ታጣቂ ኃይሎችን በማሰባሰብ ተንቤን እና ሀውዜን መካከል አስፍሯል። የእነ ደብረፅዮን ቡድን የእንደርታ፣ ጨርጨር፣ መሆኒ፣ ራያ አላማጣ እና ደቡባዊ ትግራይ ተወላጆች የእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ደጋፊዎች ናቸው በሚል ቀኑ ባልተገለፀ ምሽት ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ሊጨርሳቸው መሆኑ ታውቋል። የእነ ደብረፅዮን ቡድን በዚህ ዙር በማዕከላዊ እና ደቡባዊ ትግራይ ተወላጆችን ኢላማ በማድረግ ድንገተኛ ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅቱን በመጨረሱ ጠቅላላ ጉባኤውን በድፍረት ማድረጉ ከውስጥ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።
ወቸው ጉድ!
ጦርነት ባህላዊ ጫዎታችን ነው እያልክ አይደል እንዴ ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለህውሀት ጥቂት ቡድን አግዘህ አይደል እንዴ ታጠቅ ዝመት እያልክ የትግራይን ልጆች ያስፈጃችሁት! አንቺም ጋዜጠኛዋ ጭምር::
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ንጹሀን በተሰበሰቡበት ቦምብ አፈንድቶ የንጹሀንን ደም በማፍሰስ የፖለቲካ ፍላጎት ለማሳካት መሞከር ለ21ኛዉ ክፍለ-ዘመን የማይመጥን አለማቀፍ የሽብር ተግባር ነዉ።
በጦርነት አልሳካልህ ያለዉ ጽንፈኛ ቡድን ህዝብ አገር ሰላም ብሎ በተሰበሰበበት ቦታ ላይ ቦምብ በማፈንዳት እኩይ የፖለቲካ ፍላጉቱን ለማሳካት ዛሬም ላይ ታች እየረገጠ ነዉ።
ጽንፈኛዉ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት እና የክልሉን የጸጥታ ሀይል ምት መቋቋም ሲያቅተዉ ህዝብ በተሰበሰበበት ቦምብ በማፈንዳት የንጹሀንን ደም የእለት ግብሩ አድርጎት ቀጥሏል።
ይህ ለህጻናት የማይራራ እኩይ ቡድን በቀጠራቸዉ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹ በኩል ህጻናት በሚማሩበት ትምህርት ቤት፣ የንግድ ተቋማት፣ የመንግስት ተቋማት፣ በግለሰቦች መኖሪያ ቤት እና ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ሁሉ ቦምብ በማፈንዳት የለየለት የሽብር ተግባሩን ሲፈጽምና ሲያስፈጽም ከርሟል።
በዛሬ እለትም በባህርዳር ከተማ ዉስጥ ቦምብ በማፈንዳት ተመሳሳይ የሽብር ተግባሩን ፈጽሟል።
ይሄን የሽብር ተግባር የመከላከያ ሰራዊቱን እና የክልሉን የጸጥታ ሀይል ጥምር ምት መቋቋም ሲያቅተዉ የሚፈጽመዉ የደም ግብሩ መሆኑ ግልጽ ነዉ።
ሽብሩን የሚፈጽመዉ አሸንፋለሁ ብሎ ቃል ለገባላቸዉ የዉጭ ጽንፈኛ ቀጣሪዎቹ በኩል ቅቡልነት ለማግኘት መሆኑ ደግሞ ምን ያህል ከህዝብ ያፈነገጠ ድርጊት ላይ እንደተሰማራ በግልጽ የሚያሳይ ነዉ።
የአማራ ህዝብ አለም አቀፍ የሽብር ተግባር ላይ ከተሰማሩ ጽንፈኞች ራሱን እና አካባቢዉን በንቃት ሊጠብቅ ይገባል።
መምህርቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ።
በትግራይ፣ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን እንዳስላሰ ሽረ ከተማ ነሀሴ 7/2016 ዓ.ም ሌሊት ጭካኔ የተሞላበት እጅግ አሰቃቂ ግድያ ተፈፅሟል።
አስቃቂ ግድያ የተፈፀመባት መምህርት ብርኽቲ ተስፋማርያም ትባላለች።
የትግራይ መምህራን ማህበር በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣው መግለጫ በአባሉ ላይ በተፈፀመው ጭካኔ የተሞላበት ዘግናኝ ግድያ የተሰማው ጥልቅ ሃዘን ገልጿል።
የዚህ እጅግ አሰቃቂ የወንጀል ተግባር ፈፃሚዎች በአስቸኳይ ተጣርተው ተመጣጣኝ ቅጣት እንዲጣልባቸውም ጠይቋል።
ሟች መምህርት ብርኽቲ ተስፋማርያም ከሑመራ ተፈናቅለው ከባለቤታቸውና 3 ልጆቻቸው በእንዳስላሰ ከተማ ይኖሩ እንደነበር ማህበሩ አመልክቷል።
“ የሟች ባለቤት ቤት ውስጥ አለማደሩ ያጠኑና ያረጋገጡ ግፈኞች ነሀሴ 7/2016 ዓ.ም መምህርትዋ ልጆችዋ ፊት አርደው ገድልዋታል “ ብሏል የመምህራን ማህበሩ።
“ ይህ አስነዋሪ የግፍ ተግባር የትግራይ ህዝብ መልካም እሴት የሚፃረርና የሚያጎድፍ ሰይጣናዊ ተግባር ነው “ ያለው መገለጫው “ የፍትህ አካላት የአሰቃቂ ተግባሩ ፈፃሚዎች በማጣራት የህግ የበላይነት እንዲያረጋግጡ እንጠይቃለን “ ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ፣ የግድያ ተግባሩ የሚመለከት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወደ እንዳስላሰ ሽረ ፀጥታና ፓሊስ ፅህፈት ቤት ስልክ ደውሏል።
የከተማው ፓሊስ ዋና አዛዥ የሆነ ኢንስፔክተር አወጠሀኝ ፣ የወንጀል ተግባሩ የማጣራት ጉዳይ በሃላፊነት የያዙት የወንጀል ማጣራት ሃላፊ መሓሪ ኪዳነ ደውሎ የሁለቱም የእጅ ስልካቸው አይነሳም።
ይሁን እንጂ ከከተማው የፀጥታ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ በሪሁ ባገኘነው መረጃ በሟችዋ መምህርት ላይ የተፈፀመው የወንጀል ተግባር የሚያጣራ ከጸጥታ ከፖሊስና የህግ አካላት የተውጣጣ ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየሰራ ይገኛል።
#TikvahEthiopiaMekelle
*በጌታቸው አሰፋ የሚዘወረው እብሪተኛው ቡድን* ለ ምርጫ ቦርድ እውቅና ጉባዔውን እያካሄደ ያለው ህገወጡ ቡድን በውስጡ መከፋፈሎች እንዳሉ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፤ እነ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል፤ ፈትለወርቅ(ሞንጆሪኖ)፤ አለም ገ/ዋህድ እና ሊያ ካሳ ከፊት ቀድመው ስብሰባውን ቢመሩም ነገር ግን ከጀርባ ሆኖ የሚዘውራቸው ጌታቸው አሰፋ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው።
ታዲያ እነ ደብረፅዮን ጉባዔውን እያደረጉ ያሉት በጫና ውስጥ ሆነው በጌታቸው አሰፋ አስገዳጅነት መሆኑን የውስጥ አዋቂ መረጃዎች ያመላክታሉ። እነ ደብረፅዮንን እንደ ከለላ በመጠቀም ዛሬም ጌታቸው አሰፋ ከጀርባ ሆኖ የጥፋት ሴራውን እያሴረ ነው። ትናንት ጉባኤውን ረግጠው የወጡትም በጌታቸው አሰፋ መነዳትን በቃኝ ያሉ የህወሃት የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ከነዚህ መሃል እንደሆኑ ምንጮች ይጠቁማሉ!
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ከስልጣን በማንሳት በምትካቸው ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ተሹመዋል::
Читать полностью…ሳር ቤት ላይ ባለ 3 መኝታ በ8.9 ሚሊዮን ብር ብቻ
156 ካሬ
በካሬ 57,000 ብር
ለ 10 ቀን ብቻ የሚቆይ
ድጋሚ የማያገኙት ዕድል!
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0983638578 ይደውሉ
በህወሓት አመራሮች የተፈጠረው መለያየት በድርጅቱ ዙሪያ ብቻ ተወስኖ እንዲቀር አሳስበዋል።
" ፓለቲካዊ ትርፍ ለማግኘት አልሞ ህዝብ ለመከፋፈል የሚደረገው ጥረት ብፅኑ እናወግዛለን " ብለዋል።
ማህበራቱ ህዝቡ የፓለቲከኞች መሳሪያ ሆኖ ደህንነቱና አንድነቱ አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
" የትግራይ የፀጥታ ሃይሎችም የልዩነት ፈጣሪ ከሆኑ ፓለቲከኞች ሳይወግኑ የህዝብ ደህንነት መጠበቅ ይገባቸዋል " በማለት አሳስበዋል።
ማህበራቱ ፤ በፓለቲከኞቹ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በመፍታት በኩል በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የሚጠበቅባቸው ሃላፊነት እንዲወጡ ጠይቀዋል።
የሲቪክና ንግድ ማህበራቱ ፦
1. የትግራይ ስቪል ማሀረበረሰብ ጥምረት :
2. የትግራይ ህዝባዊ ግንኙነት ምክር ቤት
3. ጥላ የምዕራብ ትግራይ ስቪክ ማህበረሰብ ማህበር
4. የትግራይ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት
5. የትግራይ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት
6. ግርዓልታ የፓለሲ ጥናትና ስልጠና ስቪክ ማህበር
7. ማሕበር ምውሓስ ሰላምን ልምዓትን ዶብን ወሰንን ትግራይ ናቸው።
ኢትዮጵያ በዋና ዋና መግቢያና መውጫዎች ላይ የዝንጀሮ ፈንጠጣ በሽታ ቁጥጥር ማድረግ ጀመረች
የጤና ሚኒስቴር በሀገሪቱ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው የለም ብሏል።
https://bit.ly/4cpzeJt
በኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የፕሪቶሪያ ስምምነት መነሻና መድረሻው ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ተቋማትን ማክበር ነው!
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ከሰሞኑ በተሻሻለው የምርጫ አዋጅ ቁጥር 1332/2016 አንቀጽ 2 (1) መሠረት ለሕወሐት የምዝገባ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ገልጧል። መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ተቋማት በሕግና በተቋማዊ ነጻነት የሚወስኑትን ውሳኔ ይቀበላል። ያደንቃል። የለውጡ አንዱ ፍሬ ነውና።
ሕወሐት ሕጋዊ ሰውነቱን ያጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ እና የሥነ ምግባር እዋጅ መሠረት ባስተላለፈው ውሳኔ መሆኑ ይታወሳል። ቦርዱ ፖርቲው በኃይል እና በዐመጽ እንቅስቃሴ በመሳተፉ የፓርቲውን ምዝገባ እንዲሠረዝ በመወሰኑ፣ ሕወሐት ሕጋዊ ሰውነቱን ማጣቱ ይታወቃል። ይህ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕወሐትን ሽብርተኛ ብሎ ከመፈረጁ በፊት የተላለፈ እና ራሱን ችሎ የሚቆም፣ የራሱ የሕግ መሠረት ያለው ውሳኔ ነው።
የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈጸም የፌዴራል መንግሥት በስምምነቱ የገባው ግዴታ የሕወሐት የሽብርተኝነት ፍረጃ እንዲነሣ ሂደቱን የማሣለጥ ኃላፊነት ነው (የስምምነቱ አንቀጽ 7 (2) (C)) :: የፌዴራል መንግሥት የሕወሐትን የሕግ ሰውነት እና የምዝገባ ጉዳይ በተመለከተ በፕሪቶሪያ ስምምነት ውስጥ የወሰደው የተለየ ኃላፊነት ወይም ግዴታ አልነበረም። እንዲሁም ሕወሐት በፕሪቶሪያ ስምምነት አንቀጽ 7 (1) (A) መሠረት የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት፣ ሕጎች፣ የፌዴራል ተቋማትን እና ሌሎች ሕገ መንግሥታዊ ተቋማትን ሥልጣን የማክበር ግዴታ ገብቷል። ስለዚህ ሕወሐት የሀገሪቱን የፖለቲካ ፖርቲዎች የምዝገባ ሕግ እና የምርጫ ቦርድን ሥልጣን በማክበር የመሥራት ግዴታ እንዳለበት ግልጽ ነው።
ስለሆነም፣ ከፕሪቶሪያ ስምምነት አኳያም ሲታይ የሕወሐት የሕግ ሰውነት ጉዳይ አግባብነት ባለው ሕግ እና በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሠራር መሠረት ብቻ እልባት ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ ነው። የፌዴራል መንግሥት በዚህ ረገድ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና ከሕወሐት አመራሮች ጋር ተደጋጋሚ ምክክሮችን በማድረግ፣ ሕወሐት እንደ ፖለቲካ ፖርቲ ሕጋዊ ዕውቅና እንዲኖረው ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህ ረገድ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቋም፣ ሕወሐት ማንኛውም አዲስ የፖለቲካ ፖርቲ በሚመሠረትበት ሥርዓት እና አግባብ መሠረት እንደ አዲስ ፓርቲ በመደራጀት ሊመዘገብ እና ዕውቅና ሊያገኝ ይችላል፣ ከዚህ ውጪ ግን ሕጋዊ ሰውነት ሊያገኝ የሚችልበት ሕጋዊ አሠራር የለም የሚል ነበር። በሕወሐት በኩል የነበረው አቋም ነባር እና እድሜ ጠገብ የፖለቲካ ድርጅት ስለሆንኩኝ እንደ አዲስ ፖርቲ ልመዘገብ አይገባም፣ ጉዳዩ የሕግ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ስለሆነ የተለየ የፖለቲካ ውሳኔ ይፈልጋል የሚል ነው።
እነዚህን የተለያዩ አቋሞች እና ፍላጎቶችን ከግምት በማስገባት፣ ሰላምን የማጽናት አስፈላጊነትን፣እንዲሁም የዴሞክራሲ ተቋማትን ነጻነት እና ገለልተኝነት ባገናዘበ መልኩ ለጉዳዩ እልባት ለመስጠት የተሻለው መንገድ፣ ሕውሐትም ሆነ ሌሎች የትጥቅ እንቅስቃሴ ላይ ያሉ ቡድኖች ወደ ሕጋዊ መሥመር ሊመጡ የሚችሉበትን መንገድ የሚያመቻች የሕግ ማሻሻያ ማድረግ እንደሆነ በፌዴራል መንግሥት በኩል ታምኖበት አስፈላጊው የሕግ ማሻሻያ ለሕዝብ ተወካዮች ቀርቦ ጸድቋል።
በዚህ መሠረት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ከተሻሻለ በኋላ፣ በተሻሻለው የአዋጁ ድንጋጌ መሠረት ሕወሐት የሕግ ሰውነት እንዲያገኝ ለማድረግ አስፈላጊ ወይም ቅድመ ሁኔታ የሆነው የሰላም ስምምነት መፈጸምን አስመልክቶ የፍትሕ ሚኒስቴር ለምርጫ ቦርድ ድብዳቤ ጽፏል። በዚህም የሕወሐት ሕጋዊ ሰውነት ጉዳይ እልባት እንዲያገኝ ከመንግሥት በኩል ሊደረግ የሚችለው ሁሉ ተደርጓል። የፌዴራል መንግሥት ከግማሽ ርቅት በላይ ሄዶ፣ በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ከሚጠበቅበት እና ካለበት ግዴታ አልፎ ከምርጫ ቦርድ እና ከሕወሐት ጋር በጉዳዩ ላይ ተከታታይ
ውይይቶች አድርጓል። በተደረገው የሕግ ማሻሻያ መሠረት ምርጫ ቦርድ ሕወሐትን በመመዝገብ ድርጅቱ ሕጋዊ ሰውነት እና ዕውቅና እንዲኖረው ለቦርዱ የትብብር ጥያቄ አቅርቧል። ይህንንም ተከትሎ ሕወሐት ሕጋዊ ሰውነት እና ዕውቅና ለማግኘት የሚጠበቅበት የፖርቲ ሰነዶቹን ማለትም የፓርቲውን ፕሮግራም እና ሕገ ደንብ፣ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ _ በማቅረብ በተሻሻለው አዋጅ መሠረት ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት አግኝቷል።
ስለሆነም የምዝገባ እና የህግ ሰውነትን ጉዳይ በዚህ በመቋጨት፤ የሁሉም ባለድርሻ አካል ርብርብ፣ ሰላምን በማጽናት፣ በመልሶ ግንባታ እና በልማት አጀንዳ ላይ ሊሆን ይገባል። አላስፈላጊ እና ሕዝብን የማይጠቅም፣ ትርጉም አልባ ንትርክን አስወግደን ለሕዝብ ረብ ያላቸው ጉልህ የሰላም እና የልማት አጀንዳዎች ላይ ልናተኩር ይገባል።
ነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
በኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ሰበር ዜና!!
ህወሃት…… ፍርክስክሱ አየወጣ ነዉ ፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘዉ የህወሃት ምሉእነት የጎደለው እንዲሁም ተሳታፊዎቹ በዉል የማይታወቁት የህወሃት የጨረባ ጉባዔ አዲስ ነገር እያስመለከተ ይገኛል ፡፡ ጠዋት የመወያያ ነጥብ በነበረዉ ጉዳይ ላይ ሶስት ከፍተኛ የድርጅቱ አመራሮች የተቃዉሞ ሃሳብ በማንሳት ድምፃቸዉን ለማሰማት የሞከሩ ቢሆንም አንባ ገነኑ የደብረፂሆን ቡድን በይፋ በማስፈራራት ጭምር ጫና ያደረሰባቸዉ ሲሆን 3ቱም አመራሮች ጉባዔዉን አቋርጠዉ ወጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ ከሰመዓዕታት አዳራሽ እንደወጡ የነጄኔራል ታደሰ ወረደ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር አዉለዋቸዋል፡፡
በመቀሌ ያለዉ ዉጥረት እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ከስፍራዉ ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
“በህወሓት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል ያሉ ቁርሾዎች በክልሉ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል” - ኢዜማ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በህወሓት እና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል “አሉ” ያላቸው ቁርሾዎች በክልሉ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት መደቀናቸውን አስታወቀ። ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ የፌደራል መንግስት እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የዜጎችን ሰላም እና ደህንነትን ከምንም ጉዳይ በፊት ትኩረት እንዲሰጡ አሳስቧል።
ኢዜማ በዚህ መግለጫው “በአንድ የፖለቲካ ፓርቲ የውስጥ አሰራር እና ሒደት ላይ አሰተያየት መስጠት” ፍላጎቱ አለመሆኑን ጠቅሶ፣ ነገር ግን “እብሪተኛ” ሲል በሚነቅፈው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክንያት በትግራይ ክልል እና አጎራባች ክልሎች ውስጥ በሚገኙ ንፁሐን ዜጎች ላይ ይዞ ሊመጣ የሚችለው አደጋ ቀላል አለመሆኑን ገልጿል። አክሎም፣ ህወሓት እንደፓርቲ ሕልውናውን ለማስቀጠል እያደረገው “ነው” ባለው ሂደት ሳቢያ፣ እንዲሁም የፓርቲው አመራሮች የእርስ በእርስ ሽኩቻ፤ በህወሓት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል “አሉ” ባላቸው ቁርሾዎች የተነሳ በክልሉ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት “ደቅኗል” ሲል ኢዜማ በመግለጫው አትቷል።
“የፕሪቶሪያው ሰምምነት በአግባቡ አለመከበሩ በክልሉ ለሚስተዋለው ስር የሰደደ ስጋት፣ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት መጥፋት ዋነኛ መንስኤ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም” ያለው ኢዜማ፣ “የፕሪቶሪያው ስምምነት በተያዘው ዝርዝር ዕቅድ መሰረት አለመፈጸሙን ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ የመሣሪያ አይነት እና ቁጥር በፖለቲካ ኃይሎች እጅ ባለበት ሁኔታ፣ የሃሳብ ልዩነትን ሰላማዊ በሆነ መንገድ በውይይት መፍታት በማይታወቅበት፣ ብሎም መንግስት እና ፓርቲ የመለየት ምንም የረባ ልምድ በሌለው ፖለቲካችን ውስጥ ሕዝብ የሚያስተዳድር ፓርቲ በውስጡ ያሉ መካረሮች ዳፋው ለሰፊው ሕዝብ እንደሚተርፍ ትናንታችንን ዞር ብሎ ማየት በቂ ነው፡፡” ብሏል።
ኢዜማ የትኛውንም ዓይነት ልዩነት በውይይት እና ሕጋዊ መንገድ ከመፍታት ውጪ ያለው አማራጭ ሁሉ ውጤቱ የዜሮ ድምር መሆኑን በመጠቆም፣ አሁንም ቢሆን በጥይትና ጠመንጃ ማሰብ ጊዜው ያለፈበት ያረጀ ያፈጀ መንገድ መሆኑን አውስቷል፡፡ እንዲሁም “እኔ ያልኩት ብቻ ‘ካልሆነ’ የሚል ግትር መንገድን መከተል ጦረኝነት፣ ግጭት መጥመቅ እና እልቂት መጋበዝ መሆኑን በመረዳት በሰከነ መንገድ ማሰቡ ይሻላል እንላለን” በማለት ጥሪውን አቅርቧል።
“አለ” ያለውን ችግር የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደርም ሆነ የፌደራል መንግስት ትኩረት ሰጥተው በመመልከት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ከምንም ጉዳይ በፊት ቅድሚያ እንዲሰጡ በአንክሮ ጠይቋል፣ ኢዜማ በመግለጫው