"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"
❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች
❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን
✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ
❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::
❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።
✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator
💰 10% ቅድመ ክፍያ
What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በአዲስ አበባ የሚኖሩ አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊዮን ብር የተቀበሉ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ
በአዲስ አበባ የሚኖሩ አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊዮን ብር የተቀበሉ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አጋቾቹ 20 ሚሊዮን ብር የተቀበሉት 100 ሚሊዮን ብር ካልከፈላችሁ በሚል ከብዙ ድርድር በኋላ እንደነበር አገልግሎት መስሪያ ቤቱ አስታውቋል፡፡
አቶ እንግዳው ውዱ የተባሉት ግለሰብ ቡና ወደውጭ በመላክ ሥራ ላይ የተሠማሩ ባለሀብት ናቸው፡፡ ግለሰቡ ያላቸውን የሀብት ሁኔታ ሲያጠኑ የቆዩት በእገታው የተሳተፉ ግለሰቦች፤ ስለባለሀብቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ለማጥናት አንድ ተሸከርካሪ በቀን እስከ 1300 ብር ተከራይተው በአዲስ አበባ ውስጥ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መረጃ አመልክቷል፡፡
አጋቾቹ ሲያደርጉት የነበረውን ጥናት አጠናቀው ባለሀብቱ እንዲታገቱ ውሳኔ ላይ ከደረሱ በኋላ፤ ግለሰቡን በአዲስ አበባ በተለምዶ ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ሲወጡ መንገድ በመዝጋት አግተው ከአዲስ አበባ ወደ አዋሽ መልካሳ በመውሰድም በታጋቹ ስልክ ለቤተሰብ በመደወል 100 ሚሊዮን ብር እንዲከፍሉ መደራደራቸውን የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ መረጃ ይጠቁማል፡፡
ይህ ጥቆማ የደረሰው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፤ ታጋቹን በሙሉ ጤንነት፣ እንዲከፍል ከተጠየቀው ገንዘብ ጋር ለመመለስ እና አጋቾችን በቁጥጥር ስር በማዋል በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ የመረጃ ኦፊሰሮችን ክትትል እንዲያደርጉ እና ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ኦፕሬሽን እንዲያካሂዱ ስምሪት መስጠቱን አመልክቷል፡፡
ይህ በህቡእ ተደራጅቶ ሲንቀሳቀስ የነበረው ሰባት አባላት ያሉት የአጋቾች ስብስብ፤ የታጋቹን የአቶ እንግዳው ውዱን ቤተሰቡ 100 ሚሊዮን ብር እንደኪፈል በተደጋጋሚ በሞባይል ስልክ በመደወል ሲወተውት መቆየቱንና አንከፍልም ካሉ ግን ግለሰቡን በመግደል ሬሳውን በር ላይ እንደሚጥሉ ማስጠንቀቃቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መረጃ ይጠቁማል፡፡
ይሁንና የታጋቹ ቤተሰቦች 100 ሚሊዮን ብር መክፈል እንደማይችሉ፤ የቤተሰቡን አባወራ ሕይወት ለመታደግ ሲሉ 20 ሚሊዮን ብር እንደሚከፍሉ ያሳውቃሉ ይላል መግለጫው፤ አገልግሎት መስሪያ ቤቱ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተል የአጋቾችን መውጫ እና መግቢያ እንዲሁም የግንኙነት መረብ በሚስጥር ሂደቱን ይከታተል እንደነበር በማመልከት፡፡
ታዲያ በዚህ መሀል አጋቾቹ የገንዘብ ቅብብሉ በዲጂታል አልያም በባንክ ከሆነ እንያዛለን በሚል ታጋቹን ለመልቀቅ የተስማሙበትን 20 ሚሊዮን ብር ለአያያዝ እንዲመች በሚል በወርቅ እና በዶላር ቀይረው እንዲያቀብሏቸውእና ታጋቹን ለመልቀቅ ይስማማሉ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አክሎም፤ ይህን ጉዳይ በቅርበት የሚከታተሉት የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ አመራሮችና ኦፊሰሮች አጋቾችና የታጋች ቤተሰብ ገንዘቡን በምሽት ሲቀባበሉ በቅርበት ሆነው ካረጋጋጡና ታጋቹ ከአዋሽ መልካሳ አዳማ ከተማ ድረስ እንዲመጡ ተደርገው መለቀቃቸውን እና ከቤተሰብ ጋር መቀላቀላቸውን ካረጋገጡ በኋላ ከኦሮሚያ እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በዚህ የአጋች ታጋች የወንጀል መረብ ውስጥ ያሉትን በሙሉ በቁጥጥር ስር ውል እንዲውሉ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከኦሮሚያ ክልል ፖሊስ እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በቁጥጥር ስር እንዲውሉና በህግ እንዲጠየቁ ያደረጋቸው በአጋችና ታጋች ወንጀል ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ይበልጣል ካኻሊ ግሩም፣ጎሳዬ ወንድሙ አባተ፣ ስንታየሁ ሞገስ ገብረየሰ፣ አብርሃም ታደሰ ማሞ ፣ደነቀው ቢታው ተገኝ፣ ሙሉቀን ከበደ ታዬ እና የሺዋስ ደበበ ደግፈው የተባሉ ግለሰቦች መሆናቸውን መረጃው ጠቁሟል፡፡
አጋቾቹ እራሳቸውን ለመደበቅ እና ከሕግ ተጠያቂት ለማምለጥ ከሶስት በላይ ሓሰተኛ ስሞችና መታወቂያዎችን ለመጠቀም ቢሞክሩም፤ ከፀጥታና ደኅንነት አካላታ መሰዋር እንዳላስቻለቸው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በመረጃው አመልክቷል፡፡
የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ መግለጫ አክሎም፤ በዚህ አጋች ታጋች ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ተጠርጣሪዎች ጋር ለዚሁ እኩይ ዓላማቸው የሚጠቀሙባቸው የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ፣ተተኳሾች እና የተለያዩ ሰነዶች መያዛቸውን አስታውቋል፡፡ የወንጀሉ ተሳታፊዎች ቀደም ሲል በተመሳሳይ የአጋች ታጋች ወንጀሎች ንፁሃንን በማስገደድ በግፍ የሰበሰቡት በርካታ የኢትዮጵያ ብር እና የአሜሪካ ዶላሮች ጭምር መያዛቸውንም አመልክቷል፡፡
በአጋቾቹ ተይዘው የነበሩት በቡና ላኪነት የሚተዳደሩት እና 100 ሚሊዮን ብር ቤተሰቦቻቸው የተጠየቁት አቶ እንግዳው ውዱ በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሲቀላቀሉ፤ አጋቾቹ የተቀበሉት የ20 ሚሊዮን ብር ግምት ወርቅና 30 ሺ ዶላርም በቁጥጥር ስር ውሎ ለቤተሰቡ እንዲመለስ መደረጉን አገልግሎት መስሪያ ቤቱ በመረጃው ጠቁሟል፡፡
በቁጥጥር ሥር የዋሉት አጋቾች ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ያመለከተው መግለጫው፤ እገታ በመፈፀም ገንዘብ መቀበል እንዲሁም በቤተሰብ በኩል ተጠይቀው እንዲከፍሉ እየተገደዱ ያሉ የህብረሰተብ ክፍሎች ለፀጥታና ደኅንነት አካላት ጥቆማ በማስጠት ወንጀለኞችና ግፈኞች በህግ ተጠያቂ እንዲሆን ለማድረግ የፀጥታና ደኅንነት አካላት እያደረጉ ያሉትን የተቀናጀ ኦፕሬሽን መረጃ በመስጠት እንዲደግፉና አንዲተባበሩ ጥሪ ያቀረበው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፤ በኦፕሬሽኑ ለተሳተፉ የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ እርምጃው ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑንም ለኤኤምኤን በላከው መግለጫ አረጋግጧል፡፡
ጦርነቱን ማን አሸነፈ ተሸነፈ የሚለውን ለግዜው እንተወው:: አቶ ጌታቸው ግን እውነቱን ይናገራል:: ህወሓት እጇን ተጠምዝዛ ህይወቷን ለማዳን ስትል ፕሪቶሪያን እንደፈረመች ግልፅ መሆኑን አቶ ጌታቸው ይመሰከራል:: ህወሓት የፕሪቶሪያን ስምምነት የተፈራረመው ለትግራይ ህዝብ አዝኖ ሳይሆን የራሱን ህይወት ለማትረፍ ነው::
እውነታው ይሄ ነው! በሞት አፋፍ ላይ እያለ አድኑኝ ብሎ የፈረመውን የፕሪቶሪያ ስምምነት ዛሬ እንጥፍጣፊ ህይወት ሲያገኝ ህወህት አሁን የራያን ህዝብ እያሰቃየ ይገኛል። ይሄ የተሠጠ እድል ዳግም ላይገኝ ይችላልና ሰከን ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ህዝብን ማሰቃየት ሊቆም ይገባል!!!
በዚ ንግግር መንግስት ራያና ወልቃይትን ለህውሀት መልሷል ልዩ ሀይሉም ይፍታ የተባለው እነዚን ቦታዎች ሊያስረክብ ስለሆነ ነው ብለው ሲያሶሩ የነበሩት የዛኛው ሠፈር ሠዎች ነበሩ በዚህም ወሬ የተነሳ የአማራ ክልል ያልተፈለገ ግጭት ውስጥ ተገባ ብዙ ሂወት አለፈ ብዙ ንብረትም ወደመ ዛሬ ጌታቸው እውነቱን ነገረን እነ አጎዛውና አናሎግ ግን እውነቱን እያወቁ ለሽቀላቸው ብለው የስንት ደሀ ልጅ አስጨረሱ
ዛሬ ከሰዓት በሆላ የዘይትና ስኳር አቅርቦትን ለማሳለጥ ከፍራንኮ ቫሉታ እና አጠቃላይ አስመጪዎች ማህበር ተወካዮች ጋር ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል:: ብዙ መጠን ያለው የዘይት እና ስኳር ምርት በትራንስፖርት ሂደት እና በጉምሩክ ጣቢያዎች ላይ እንደሚገኝ እንዲሁም አዲስ የቫት ክፊያ አሰራር በመንግስት ተውእስኖ በመተግበሩ ምክንያት የተወሰነ መዘግየቶች እንዳጋጠማቸው የገመገምን ሲሆን በአጭር ጊዜ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ለገበያው እና ለህብረተሰቡ እንዲያቀርቡ ተስማምተናል::
የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዶር ካሳሁን ጎፌ
ጀነራል ታደሰ ወረዳ በትግራይ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በትግራይ ብሔራዊ የፖለቲካ አስተዳደር ጉባኤ ያስተላለፉት መልእክት
★ በትግራይ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ከምንጊዜውም በላይ የከፋ ነው።
★ ህገ-ወጥ የማዕድን ቁፋሮ ጨምሯል በዚህም ምክንያት ህገ-ወጥ ማዕድን የህዝቡን ህይወትን እና አካባቢን እየጎዳ ነው።
★ ትግራይ ኮረብታ ፣ታራሚ መሬት ፣እፅዋት እየተበላሹ ነው።
★ ቻይናውያን፣ ሱዳናውያን እና ሴኔጋልን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች በህገወጥ ማዕድን ማውጣት ላይ ተሰማርተዋል።
★ የትግራይ ህዝብ ከማዕድን የተፈጥሮ ሃብት ማግኘት የሚገባውን ህጋዊ ጥቅም እያገኘ አይደለም።
★ የሚመረተው ወርቅ ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም እና በጥቁር ገበያ ይሸጣል።
★ የመሬት ዘረፋ፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ዘረፋ፣ አስገድዶ መድፈር እና ሌሎችም ወንጀሎች ጨምረዋል።
★የትግራይ ፀጥታ የሚረጋገጠው ህገ ወጥ ተግባር ላይ የተሰማሩትን በቁጥጥር ስር በማዋል ህግን በማስከበር ነው።
★ ይህንን የሚያስፈጽም የጸጥታ ሃይል አለን።
★ ተያያዥ ተግባራት ከህግ አስከባሪ አካላት ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም።
★ በማንኛውም ህገወጥ ተግባር የተሳተፈ ሁሉ ለፍርድ ይቅረቡ።
የኢትዮጵያ መንግስት 1,500 ብር የሚከፈላቸው ሰራተኞችን ደመወዝ በ300 ፐርሰንት ሊጨምር ነው
የኢትዮጵያ መንግስት ለደመወዝ ጭማሪ ከ90 ቢሊዮን ብር በላይ እንደመደበ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሚቀርበው ተጨማሪ በጀት የሚካተተው የደመወዝ ጭማሪ በዋናነት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የመንግስት ሰራተኞችን የሚመለከት እንደሆነ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “ተሿሚዎች ብዙ ላያገኙ ይችላሉ” ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደመወዝ ጭማሪን ጉዳይ ያነሱት፤ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከፌደራል መንግስት ባለስልጣናት እና ከግል ባንኮች ፕሬዝዳንቶች ጋር በተደረገ ውይይት ነው። ከሁለት ሰዓት በላይ የፈጀው ውይይት፤ የኢትዮጵያ መንግስት የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ላይ ያተኮረ ቢሆንም በገበያ ላይ ወደ ተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርዓት የተደረገው ሽግግር ዋነኛ ትኩረት አግኝቷል።
አብይ በትላንቱ ገለጻቸው መንግስታቸው በተገበረው የኢኮኖሚ ማሻሻያ “የሚጎዱ ሰዎች” መኖራቸውን አምነዋል። የኢኮኖሚ ማሻሻያው “በትሩን የሚያሳርፍባቸው” ካሏቸው መካከል የመንግስት ሰራተኞች እና ገበሬዎች ይገኙበታል። ተጽዕኖውን ለመቋቋም መንግስታቸው ለሚያደርገው የደመወዝ ጭማሪ 90 ቢሊዮን ብር እንዳስፈለገውም ጠቅሰዋል።
በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የመንግስት ሰራተኞች የሚደረገው የደመወዝ ጭማሪ “በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። በወር 1,500 ብር የሚከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች 300 ፐርሰንት የደመወዝ ጭማሪ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ከ25 ሺህ ብር በላይ ወርሃዊ ደመወዝ የሚከፈላቸውን የመንግስት ሰራተኞች “ለጊዜው ታገሰን አልነው” ሲሉም ተደምጠዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
📱በፍልስጤም ሕዝባዊ ነፃነት ግንባር መስራችነቱ የሚታወቀው ዋዲ ሀዳድ ስማቸው በሞሳድ የግድያ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱ ግለሰቦች ዋነኛው ነበር። የግድያ ትዕዛዙ ከወጣ ስድስት ክረምቶች በኋላም ግን የእስራኤሉ የስለላ ተቋም ሀዳድን መግደል ሳይቻለው ቆየ። ሆኖም ወርሃ ጥር 1978 የሀዳድን የቅርብ የግንኙነት መረብ ሰብሮ የገባ አንድ የሞሳድ ወኪል በጄምስ ቦንድ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ላይ የሚታይ አይነት ነገር በተፈላጊው ግለሰብ ላይ ፈጸመ። ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱ የሀዳድን መጨረሻ ጨምሮ ሞሳድ ከቤይሩት እስከ ፓሪስ የፈፀማቸውን ስድስት ልዩ የግድያ ግዳጆች በተመለከተ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል፡፡
https://youtu.be/xWnEnoPtTP4?si=mF-PRiFxdyXjtszt
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት፣ ለጎፋ ዞን የተጎጂ ቤተሰቦች የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለደረሰባቸው ቤተሰቦች ድጋፍ የሚሆን የአንድ ሚሊዮን ብር አልባሳትና የአንድ ሚሊዮን ብር ጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ለግሷል። ድጋፉን የተቋሙ የስራ ሃላፊዎች ጉዳቱ በደረሰበት አከባቢ በመሄድ ለጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጅነር ዳግማዊ አየለ ያስረከቡ ሲሆን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ተቋም ሐላፊዎችና ሰራተኞች ላደረጉት ድጋፍ በዞኑ ህዝብ ስም አመስግነው፣ የተደረገው ድጋፍም በአደጋው ለተጎዱ የቤተሰብ አባላት እንደሚከፋፈል ገልፀዋል።የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የስራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በቀጣይም ለተጎዱ ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ከተቋሙ ድረ-ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል!
"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"
❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች
❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን
✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ
❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::
❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።
✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator
💰 10% ቅድመ ክፍያ
What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66
የኢኮኖሚ ባለሙያው ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸ በብዙዎች ዘንድ ውዝግብ ስለፈጠረው አዲሱ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ከአርትስ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በተለይም ከገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ጋር በተገናኘ የሃገር ውስጥ ገበያው ላይ ምን አይነት ተፅዕኖዎች እና ጥቅሞች ሊኖሩት እንደሚችሉ እንዲሁም ተያይዘው ሊመጡ የሚችሉ ነጥቦችን አንስተዋል።
ሙሉውን ለማድመጥ 👉 https://youtu.be/BsP-uC0sP7Q
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ38ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
38ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው ዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረገው የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት የ1.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያስገኝ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በእርዳታ፣ 500 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ደግሞ በብድር መልክ የተገኘ ነው፡፡
የፋይናንስ ድጋፉ የኢትዮጵያ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት የጀመራቸውን የሪፎርም ሥራዎች ለማስፈጸም በተለይም ለሥራ ፈጠራ፣ የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመቅረፍ፣ የመዋቅር ማስተካከያ ለማድረግ እንዲሁም የፌደራል መንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትን በቀጥታ ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰነዱ ላይ ከተወያየ በኋላ ብድሩ ከወለድ ነፃ ፣ የ6 ዓመት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ በ38 ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ እንዲሁም ከአገራችን የብድር አስተዳደር ስትራቴጂ ጋር የሚጣጣም መሆኑን በማረጋገጥ ስምምነቱን አጽድቆ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
ብሔራዊ ባንክ የወርቅ ግዢ ክፍያን የሚፈጽመው ራሱ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሬ ተመን መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከአምራቾች እና አቅራቢዎች ወርቅ የሚገዛው፤ ራሱ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሬ ተመን ተሰልቶ መሆኑን አስታወቀ። ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ላይ አዲሱን አሰራር ተግባራዊ ያደረገው፤ የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ የሚመራ መደረጉን ተከትሎ ነው።
የውጭ ምንዛሬ ተመን “በባንኮች እና በደንበኞቻቸው መካከል ወደሚወሰንበት የገበያ ስርአት” መሸጋገሩ ይፋ የተደረገው ከትላንት በስቲያ ሰኞ ሐምሌ 22፤ 2016 ነበር። እንደ ወርቅ እና ብር ያሉትን የከበሩ ማዕድናት የመግዛት እና የመሸጥ ስልጣን በአዋጅ የተሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ በዓለም የወርቅ ዋጋ ላይ ማበረታቻዎችን በማከል ወርቅን ከአምራቾች እና ከአቅራቢዎች ሲገዛ ቆይቷል።
ባንኩ ባለፈው ሰኔ ወር ይፋ ባደረገው መመሪያ፤ በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ ከ60 እስከ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ በማድረግ የወርቅ ግዢ እንደሚፈጸም ገልጾ ነበር። ብሔራዊው ባንክ ዛሬ ሐምሌ 24፤ 2016 ባወጣው መግለጫ፤ “ለማንኛውም ወርቅ አቅራቢ ክፍያ የሚፈጸመው፤ የእለቱን ዓለም ዓቀፍ የወርቅ ዋጋ በእለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣዉ የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ” እንደሆነ አስታውቋል።
#Tigray : በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በተደራጀ ገለልተኛ በተባለ አንድ አጥኚ ቡድን የክልሉን ሁኔታ በተመለከተ ጥናት ተደርጎ ነበር።
በዚህም ፦
➡ በክልሉ ሕገወጥነት መስፈኑ እና ይህም ወደ ስርዓት አልበኝነት የሚሄድበት ዕድል ከፍተኛ መሆኑን ገልጿል።
➡ የመንግሰት መዋቅር በአንድ ፓርቲ መጠለፉን ያመለክታል።
➡ የክልሉ ህዝብ እና መንግስት ሀብት በግለሰቦች ፣ የውጭ ዜጎች ጭምር እየተዘረፈ እንደሆነ ያሳያል።
➡ የፍትህ ስርዓቱ ተአማኒነት ማጣቱን ያመለክታል።
➡ በህዝቡ ዘንድን ተስፋ ማጣትና ስደት መንሰራፋቱ ይኸው ጥናት አሳይቷል።
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ፥ መንግስት ስራው እንዳይሰራ መቸገሩን ገልፀዋል።
የተቃዋሚ ፓርቲ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ሊቀመንበር አቶ አሉላ ሃይሉ ፤ " የክልሉ አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ከመስራት ይልቅ፥ ችግሮች በመዘርዘር ተጠምዷል " ብለዋል።
" እኔ እኮ በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር በትግራይ ችግሮቹ ተዘርዝረው እየተነገሩ ያሉት፣ ችግሮቹን ሊፈቱ ስልጣን በያዙ ሰዎች ነው። ኃላፊነታችሁ ልትወጡ ይገባል " ሲሉ ለዶቼ ቨለ ተናግረዋል። #ዶቼቨለ
ሞቃዲሾ 32 ሰዎች ተገደሉ።ይህንን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በሞቃዲሾ በደረሰው የሽብር ጥቃት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ " በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ሀሳባችን እና ጸሎታችን ከተጎጂዎች፣ ከቤተሰቦቻቸው እና ከሶማሊያ ህዝብ ጋር ነው።" ሲሉ ነው በ ኤክስ ገጻቸው መልዕክታቸውን ያስተላለፉት።
ዛሬ በሶማሊያ ሊዶ በተሰኘ የባህር ዳርቻ በተፈጸመ ጥቃት 32 ሰዎች ተገድለዋል።
ከሰዓታት በፊት በመኪና ላይ የተጠመደ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት አድርሷል፡፡
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሹ በሚገኘውና ሊዶ በተሰኘ ተወዳጅ የባህር ዳርቻ መዝናኛ ቦታ አርብ ምሽት በተፈጸመ ጥቃት 32 ሰዎች ሲገደሉ 63 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ ገልጿል።
ዛሬ ማለዳም ገሎሌ ሌ ሞቋዲሾ ገሎሌና ባላአጥ መሀል ሌላ በመኪና ላይ የተጠመደ ፍንዳታ ደርሶ በርካቶች መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡
ጥቃቱን እስላማዊው ታጣቂ አል ሸባብ እንደፈጸመው የሶማሊያ ሚዲያዎች መጥቀሳቸውን ሮይርስ ዘግቧል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
አቶ ጌታቸው እውነቱን ይናገራል:: ከጀግና በአንዴ ወደ ባንዳ ስላስባለው የህወሓት እመራሮችና ፅህፈት ቤት የተደረገበትን ዘመቻዎች አቶ ጌታቸው ይናገራል::
Читать полностью…በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ አርብ ገበያ ከተማ እና በላይ ጋይንት ነፋስ መውጫ ከተማ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ፣ ዋግኽምራ በደቡብ ጎንደር ወረዳዎች በመሰባሰብ ትንኮሳ ለማድረግ የሞከረው የጽንፈኛ ኃይሎች ስብስብ በጀግናው የመከላከያ ኃይልና በአካባቢው የፀጥታ መዋቅር ተመቷል፡፡
የሰላምን አማራጭ ወደ ጎን በመተው የንጹሃን ዜጎችን ሰላም ለማወክ፣ ወቅታዊ የልማት ሥራዎችን ለመግታት እና በህይወትና በንብረት ላይ ውድመት ለማስከተል ወደ አርብ ገበያ እና ነፋስ መውጫ ከተማ ሰርጎ ለመግባት ሲንቀሳቀስ የነበረው የፅንፈኛ ኃይሎች ስብስብ አፈ ቀላጤ የሆነው ስመኘው መብራቱ፣ የጉና ቀጠና የፅንፈኛው መሪ ካስየ ሞገስ እና ጀሌዎቻቸው በጀግናው የመከላከያ ኃይላችንና በአካባቢው የፀጥታ ኃይል ተደምስሰዋል፡፡
የአሁኑ ትውልድ የመትከልም የማጽናትም ኃላፊነትም አለበት፣ ለነገዋ ኢትዮጵያ እንተክላለን የምናልመውን ብልጽግና እውን እናደርጋለን ፦ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል
የኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች ዘንድሮም ለአምስተኛ ጊዜ በእንጦጦ የእጽዋት ማዕከል ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል፡፡
ከዚህ በፊት በየዓመቱ የተተከሉት አብዛኞቹ ሀገር በቀል ችግኞች ተገቢውን እንክብካቤ በኮርፖሬሽኑ በማግኘታቸው መጽደቃቸውም ታውቋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል ለ አምስተኛ ጊዜ በጉለሌ እጽዋት ማዕከል በመገኘት አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
የአሁኑ ትውልድ የመትከልም የማጽናትም ኃላፊነትም አለበት፣ ለነገዋ ኢትዮጵያ እንተክላለን የምናልመውን ብልጽግና እውን እናደርጋለን ብለዋል ክቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል፡፡ አለበት፣ ለነገዋ ኢትዮጵያ እንተክላለን የምናልመውን ብልጽግና እውን እናደርጋለን ብለዋል ክቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል፡፡
አገር በትውልድ በቅብብሎሽ ይቀጥላል ፣ ነገን በማሳብ ጎዳናዎቿ ንጹህና አረንጓዴ ፣ ተራራዎቿ ለምለም የሆነች አገር ለመፍጠር እንደ መንግስት እየተደረገ ያለውን ውጤታማ ሥራ ኮርፖሬሽኑ የድርሻውን እንደሚወጣ , ክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ሕንጻዎች በሚገኙባቸው ሀሉ ሀገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ በማድረግና ንዋሪች በግቢያቸው ዛፎችንና ችግኞችን እንዲከባከቡ የማድረግ ሥራም እየተሰራ መሆኑን ክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚው አንስተዋል፡፡
በቀጣይ በኮርፖሬሽኑ የሚሰሩ ሕንጻዎችና መንደሮች አገራዊ የአረንጓዴ ልማት ፖሊሲን ግምት ውስጥ ያስገቡ እንዲሆንም ይደረጋል ነው ያሉት ክቡር አቶ ረሻድ ከማል፡፡ የተተከሉት ሀገር በቀል ችግኞች እንዲጸድቁ አሁንም ኮርፖሬሽኑ አስፈላጊውን በጀት መድቦ እቅክብካቤ እንደሚያደርግም ተገልጿል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በአማራ ክልል ጽንፈኛው ላይ የሚወሰደው ኦፕሬሽን ቀጥሏል
በተለያዩ አካባቢወች በቀን 25/11/2016 ሰራዊቱ በወሰደው እርምጃ በርካታ የጸረ ሰላም ሃይሉ አመራሮች መደምሰሳቸው ታወቀ። በጉራንባ ፣ አዲስጌ ፣ ወይና ጣና ፣ አረቢያ እንዲሁም ደብር ዙርያ ቀበሌዎች በተወሰደው ዕርምጃ ደመቀ አለሙ የተባለ ሻለቃ አዛዥ ፣ ሀብቴ አበጀ የተባለ ም/ሻ ፣ እንዳለው ቢያድግልኝ ፣ አወቀ ይልማ ፣ ደጀን ሽበሽ ፣ ሠጠኝ ባየህ ፣ ገብሬ ታረቀኝ ፣ በሪሁን ገብሬ ፣ ጋሻው እምቢያለ ፣ ገብሬ እምቢያለ የተባሉ አመራሮች ሲገደሉ ፣ ቆስለው ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉ 5 አባላት በመገጭ ወንዝ መወሰዳቸውም ታውቋል::
በተጨማሪም በስም ያልተለዩ 7 የሠለሞን አጠናና የባሻ ስጦታው ቡድን እንዲሁም 8 በስም ያልተለዩ ዳብሎ ማርያም ህዝብ ያስቀበራቸው አባላት መሞታቸው ተረጋግጧል ፤ በአጠቃላይ ከ ቀን 24- 25/11/2016 ዓ.ም በሁለት ቀናት ብቻ የወገን ሃይል በጸረ ሰላም ቡድኑ ላይ በወሰደው ኦፕሬሽን 65 አባላትን ሲገል ፣ 51 አቁስሎ 41 መማረኩን ለማወቅ ችለናል ።
"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"
❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች
❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን
✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ
❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::
❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።
✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator
💰 10% ቅድመ ክፍያ
What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66
በአዲስ አበባ ከተማ 18 ኮሌጆች ታገዱ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው ድንገተኛ ኢንስፔክሽን 44 ኮሌጆች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡
በትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት በ2016 ዓ.ም ለ59 ኮሌጆች በተከናወነ ድንገተኛ ኢንስፔክሽን የተገኙ ግኝቶችን መሰረት በማድረግ ርምጃ መውሰዱን አስታውቃል።
የከፍተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት እና የስትራቴጂ ጥሰት የታየባቸው 18 ኮሌጆች መታገዳቸውን ያስታወቀው ባለስልጣኑ ኮሌጆቹንም ይፍ አድርጋል።
1. ብራይት ኮሌጅ ልደታ ካምፓስ
2. ብራይት ኮሌጅ ጀሞ ካምፓስ
3. ሸገር ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
4. ልቀት ኮሌጅ አራት ኪሎ ካምፓስ
5. ልቀት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
6. ላየን ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
7. ሀርመኒ ኮሌጅ ቂሊንጦ ካምፓስ
8. አልፋ ኮሌጅ ላንቻ ካምፓስ
9. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
10. አረና መልቲ ሚዲያ ኮሌጅ
11. ጌጅ ኮሌጅ ሾላ ካምፓስ
12. ሳትኮም ኮሌጅ
13. ኩዊንስ ኮሌጅ አምስት ኪሎ ካምፓስ
14. ሀርመኒ ኮሌጅ ሀና ማርያም ካምፓስ
15. ኩዊንስ ኮሌጅ መድሀኒዓለም ካምፓስ
16. ሀጌ ኮሌጅ
17. ኪያሜድ ኮሌጅ እንቁላል ፋብሪካ ካምፓስ
18. ኩዊንስ ኮሌጅ ዩሀንስ ካምፓስ
በሌላ በኩልም የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት የታየባቸው 18 ኮሌጆች የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሲሆን ኮሌጆቹም ከታች ተዘርዝረዋል።
1. ግሬት ቡልቡላ ኮሌጅ
2. ቢኤስቲ ኮሌጅ
3. ክቡር ኮሌጅ
4. ፋርማ ኮሌጅ
5. ቅድስት ልደታ ኮሌጅ
6. ኤግል ኮሌጅ
7. አፍሪካ ጤና ኮሌጅ
8. ናሽናል ኮሌጅ
9. ሀርቫርድ ኮሌጅ
10. ሰቨን ስታር ኮሌጅ
11. ራዳ ኮሌጅ
12. ሬፍትቫሊይ ኮሌጅ ካራሎ ካምፓስ
13. ኬቢ ኮሌጅ
14. ያጨ ኮሌጅ
15. ኪያሜድ ኮሌጅ 22 ካምፓስ
16. ናይል ሳይድ ኮሌጅ
17. ኪያሜድ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ
18. ዊልነስ ኮሌጅ
መለስተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት የታየባቸው 8 ኮሌጆች የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ኮሌጆች
1. ያኔት ኮሌጅ 6 ኪሎ ካምፓስ
2. ዳማት ኮሌጅ ጊወርጊስ ካምፓስ
3. ያኔት ኮሌጅ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
4. ኤክስፕረስ ኮሌጅ
5. ቅድስት ሃና ኮሌጅ
6. ግራንድ ማርክ ኮሌጅ
7. ኩዊንስ ኮሌጅ ሃና ማሪያም ካምፓስ
8. ሀራምቤ ኮሌጅ ሜክሲኮ ካምፓስ
በዚህም አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ባለስልጣኑ ያሳወቀ ሲሆን ፤ ተቋማቱ እንደደረሳቸው አስተዳደራዊ እርምጃ መሰረት በአስር ቀናት ውስጥ እርምትና ማስተካከያ በማድረግ በጽሁፍና በአካል ሪፖርት በማድረግ ለባለስልጣኑ የማያሳውቁ ከሆነ እንደየደረጃው ቀጣይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አሳውቋል፡፡
“ እኔ ሳላውቀው ያለፈው ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ጉባኤ ለማካሄድ በድብቅ ሲሰራ ነበር። ይህ እንዲሆን ለምን አስፈለገ ? “ - አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው ለድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ቃለመጠይቅ ሰጥተው ነበር።
አቶ ጌታቸው ረዳ ምን አሉ ?
- የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የትግራይ ህዝብ እና ህልውና ያዳነና ያስቀጠለ ነው።
- ሁሉም የትግራይ ችግሮች ከውጭ ተፅእኖ ነፃ ናቸው ባይባልም በአመዛኝ ውስጣዊ ፓለቲካዊ ችግሮች ናቸው ያሉት። ውስጣዊ ችግሮቻችን ባይጠልፉን የፕሪቶሪያው ስምምነት በፈጠረው እድል በርካታ ለውጦች ይታዩ ነበር።
- ውስጣዊ ፓለቲካዊ ድክመታችን ሰከን ብለን መመርመር አለብን፤ ከጥፋት ለጥቂት ያመለጠ ህዝብ መልሰን ወደ ጦርነት እንዳናስገባው በሃላፊነት መንፈስ መንቀሳቀስ አለብን።
- ጉባኤ መካሄድ የለበትም ያለ የለም ፤ አሁን ያለው ሩጫ ግን ስልጣን ለመቆጣጠርና ከተጠያቂነት ለማምለጥ ያለመ ነው።
- ህወሓት መዳን የሚችለው በጭቅጭቅ ሳይሆን በሳልና ተራማጅ ሃሳብ በማመንጨት ነው።
- እኔ ሳላውቀው ያለፈው ሰኔ 30/2016 ዓ/ም ጉባኤ ለማካሄድ በድብቅ ሲሰራ ነበር ቢሆንም ፍትህ ሚንስቴር በደብዳቤ አስቀርቶታል። ይህ እንዲሆን ለምን አስፈለገ ?
- “ ከፌደራል መንግስት ጥሩ መግባባት ደርሰናል ተስማምተናል “ ይባላል እንጂ መሬት ላይ ጠብ የሚል ነገር የለም። አዲስ አበባ በመሄድ የሚስማሙትና እዚህ የሚነገረን የተለያየ ነው፤ ይህ ካድሬው ሊያውቀው ይገባል።
- የተጀመረው ተፈናቃዮች ወደ ቄያቸው የመመለስ ተግባር ከተጨማሪ ግጭት ቂምና ቁርሾ በፀዳ መልኩ እንዲፈፀም እየሰራን ነው።
- በእርስ በርስ ሽኩቻ ባሳለፍናቸው ጊዚያቶች ፀፀት ተስምቶን ተፈናቃዮች ወደ ቄያቸው ለመመለስና የፕሪቶሪያው ስምምነት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈፀም በተቀናጀ የአመራር ጥበብ መስራት ይጠበቅብናል።
ሙሉውን ኢንተርቪው ለመስማት 👉 https://youtu.be/i3xGXImiSyE
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
"ተአምረ ማርያም " በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ተተረጎመ
በብፁዕ አቡነ ናትናኤል በአሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በዲ/ን እንዳለው መሰለ ተርጓሚነት የተዘጋጀው RAAJII MAARIYAAM / ተአምረ ማርያም / መጽሐፍ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀረበ።
በአፋን ኦሮሞ ፣ በግእዝና በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀው ተዓምረ ማርያም መጽሐፍ ተዘጋጅቶ ለማጠናቀቅ ሁለት አመት የፈጀ እንደሆነ የመጽሐፍ ምርቃት አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በአሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በዛሬው እለት በማኀበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል ለመገናኛ ብዙሃን ተቋማት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።
ብፁዕነታቸው ስለመጽሐፉ ቤተክርስቲያኗ በተደጋጋሚ የሚነሳውን የቋንቋ አገልግሎትን አስመልዕክቶ ዜጎች በቋንቋቸው ወንጌልን ለምዕመናቱ እንዲያዳርሱ ለማገዝ እንደሚረዳ ገልጸው በቀጣይም ሌሎች መፅሐፎችን በጋራ ለማዘጋጀትም በዝግጅት ላይ መሆናቸውንም ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጨምረው ገልጸዋል።
የመጽሐፍ መርሐ ግብር ያዘጋጀው ሎዛ የኦርቶዶክስ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ነው።