#Earthquake
በድጋሚ የአዋሽና አካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ ተክስቷል የዛሬው “ አስፈሪ ነበር “ ያሉት የመሬት መንቀጥቀጥ ከደቂቃዎች በፊት መከሰቱን ጠቁመዋል።
“ የመሬት መንቀጥቀጥ ድግግሞሹ እየባሰበት ነው “ ያሉ ሲሆን “ አላህ ይዘንልን ምናደርገው ጠፋን “ ሲሉ ገልጸዋል። ቲክቫህ
“ ነገሩ አዲስ አበባ እና ሌሎችም ቦታዎች ካልተሰማ ትኩረት እያገኘ አይደለም። ድግግሞሹ እኮ ብዙ ነው በሚዲያ ከሚገለጸውም በላይ ነው። ቤታቸውን ጥለው የወጡም አሉ ፤ ብቻ በጣም ነው የፈራነው “ ሲሉም ተናግረዋል።
አሁን ድጋሚ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ነበር።
በተለይም በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ጠንከር ብሎ ተሰምቷቸዋል።
በአርባሳ ፣ ጣፎ ፣ አባዶ ፣ አያት ፣ ጀሞ ፣ ጋርመንት ... ሌሎችም ቦታዎች ንዝረቱ በደንብ ይሰማ እንደነበር የቲክቫህ አባላት ጠቁመዋል።
ከአዲስ አበባ ውጭ በሌሎች ከተሞች ንዝረቱ በደንብ እየተሰማ ነው።
“የጫካ እና የመሳሪያ ትግል የነገሰበት የሀገሪቱ የፖለቲካ ሰንኮፍ ለመጨረሻ ጊዜ ይነቀላል”፦ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ
ባለፉት ጊዜያት የስልጣን ሽግግር በተቃርኖ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ ተመስርቶ ይመጣ እንደነበር በብልፅግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊው ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ይናገራሉ።
ሀገሪቱ ያደረገቻቸው ያልተሳኩ የስልጣን ሽግግሮች የድህነት ቅነሳ ስራችን ውጤታማ እንዳይሆን፣ ከግጭት አዙሪት እንዳንወጣ፣ ስልጡን የፖለቲካ ምህዳር መገንባት እንዳንችል አድርጎናል።
ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል በሚል የህዝብን ጥያቄ ይዘናል የሚሉ አካላት ጥያቄ የሚያነሱበትን መንገድ ኢቢሲ በአዲስ ቀን ሾው "የሀገር ጉዳይ" አድርጎ ተመልክቶታል።
በጉዳዩ ላይ ሃሳብ የሰጡት ዶ/ር ቢቂላ፥ በቀደሙት ጊዜያት የስልጣን ሽግግር በጎዳና ላይ ነውጥ፣ በትጥቅ ትግል፣ በመፈንቅለ መንግሥት፣ በተንኮል እና ሴራ የሚፈፀም እንደነበር ይጠቅሳሉ።
የፖለቲካ ምህዳሩ በሰላማዊ መንገድ ሃሳብን ሸጦ እና የህዝብ ይሁንታን አግኝቶ ስልጣን መያዝ ያልተለመደበት እንደነበር ያስታውሳሉ።
ይህ ታሪክ መፋቅ እንዳለበት ብልፅግና ፓርቲ ያምናል የሚሉት ኃላፊው፤ ለዚህም ተፈፃሚነት ማናቸውንም እርምጃ እንደሚወሰድ ነው የሚገልፁት።
ፕሬዘዳንት ታዬ አፅቀ ስላሴ እድሳቱ በተጠናቀቀው ብሔራዊ ቤተ - መንግስት ምርቃት ላይ ያስተላለፏት መልዕክት ክቡር ፕሬዚዳንት ታዬ መቼም ከአፏ ማር ይፈሳል፡፡ እንዴት ያለ ቃላት አመራረጥ የሃሳብ ፍሰትና ኢትዮጵያን የሚመጥን ንግግር ስላሰሙን አመሠግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
✨✨✨💥እንኳን ደስ አላችሁ💥✨✨✨
❇️ አያት አክሲዮን በ2016 ዓ.ም 45.02% ትርፍ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፈለ
❇️ ብዙዎች በገዛው ኖሮ ብለው የተቆጩበት እንዲሁም የገዙ ሰዎች ከፍ አድርጌ ብገዛ ኖሮ ብለው የተቆጩበት የአያት አክሲዮን ከአመት አመት ከፍተኛ ትርፍ ማስመዝገቡን ቀጥሏል
🔹በ2013 ዓ.ም 31.4% ትርፍ
🔹በ2014 ዓ.ም 44% ትርፍ
🔹በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ
🔹በ2016 ዓ.ም 45.02% ትርፍ
❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ይችላሉ
❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ
☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ በቴሌግራም ወይንም በዋትሳፕ ይደውሉ
Breaking news : የቀድሞ መከላክያ ሰራዊት ኮማንዶ በመቀጠል የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አባልና አዛዥ የነበረውና አሁን በነ ዘመነ ምርጫ የአማራ ፋኖ በጎጃም ራስ ቢትወደድ መንገሻ ክፍለጦር ወታደራዊ አዛዥ የሆነው አበጀ በለው ገብርዬ ከሚመራው ጀሌና አጃቢዎቹ ጋር ማምሻውን ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል::
Читать полностью…የቀድሞ የሶሪያ አማጺዎች ተዋህደው በመከላከያ ሚኒስቴር ስር ለመሆን መስማማታቸው ተገለጸ
የበሽር አላሳድን የ 24 አመት ስልጣን በገረሰሰው የትጥቅ ትግል ውስጥ ወሳኝ ሚና የነበረው ሙርሃፍ አቡ ቋስራ የመከላከያ ሚኒስትር ሆኖ ተሾሟል
https://bit.ly/3VUemEY
በTiktok እና በተለያዩ የ ሶሻል ሚዲያ ላይ ጥሩ ጥሩ የስፖርት ቪዲዮዎችን እና ማነቃቂያዎችን በማጋራት የሚታወቀው የስፖርት አሰልጣኝ ሄኖክ ገብሬ (Coach Henny) የዚህ አመት የ Tiktok creative award ላይ በምርጥ የስፖርት ኮንተንት እጩ ሆኗል።
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለሰዎች ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በየቀኑ በመልቀቅ የሚለፋ ሲሆን ይህንን ሽልማት እንዲያሸንፍ ድምጽ እንሁነው። በ Tiktok creative award ድህረ ገጽ ውስጥ በመግባት ድምፃችሁን ስጡ
ኢትዮጵያ የሶማሊያ መንግስት በኢትዮጵያ ጦር ላይ ያቀረበው ክስ አሳዝኖኛል አለች
የሶማሊያ የጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ኃይሎች ከአንድ ቀን በፊት በጊዶ ግዛት የምትገኘውን ዶሎ ከተማ አጥቅተዋል ሲል ከሶ ነበር።
ኢትዮጵያ ይህን ያለችው በአንካራ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በአዲስ አበባ ከሶማሊያ ልኡካን ጋር እየመከረች ባለችበት ወቅት ነው።
https://bit.ly/3BMgw2D
የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሯን ግብፅ ፤ ሚኒስቴር ድኤታዋን ደግሞ ኢትዮጵያ የላከችዉ ሶማሊያ ከአዲስአበባ ጋር ባላት ግንኙነት ዙሪያ ዉይይት አደረገች
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር መወያየታቸው ተነግሯል።
በዉይይቱ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና የአንካራውን ስምምነት መተግበር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ አተኩረዉ ነበር ተብሏል፡፡
ሶማሊያ ከኢትዮጵያ እና ከግብፅ ጋር በተመሳሳይ ቀን ዉይይት ላይ ተቀምጣ የነበረ ሲሆን የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ አህመድ ሙአሊም ካይሮ በሀገራቸዉ የሰላም ማስከበር ላይ እንደምትሳተፍ እና ጦሯን ሶማሊያ እንደምታስገባ ተናግረዋል።
በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ስብሰባ ጀምረናል።
This morning we have began Prosperity Party’s Executive Committee meeting to discuss key national as well as party agenda items.
በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ወደ አትዮጵያ እንደሚመጣ ተሰማ
በውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር አሊ ኦማር የተመራ የሶማሊያ ፌዴራል መንግስት የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ እንደሚገባ የሶማሊያ የዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ይህ ጉብኝት ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ሲሆን ይህም በሁለቱም ሀገራት መሪዎች በተፈጠረው የአንካራ መግለጫ ላይ ተገልጿል።
የልዑካን ቡድኑ በጋራ በመከባበር፣ በጋራ ጥቅም እና በትብብር ላይ የተመሰረተ አጋርነት ለመፍጠር የለውጥ ዕድሎችን በማሰስ ላይ ያተኩራል።
ቅዳሜ'ለት በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ ኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ እንዲደረግላትና ይህም በቀጣይ ሳምንታት መፍትሄ ሊያገኝ እንደሚገባ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል።
ፕሬዝዳንት ማክሮን፣ ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማድረጓ፣ አበዳሪዎች የአገሪቱን የሦስት ቢሊዮን ዩሮ ብድር የማሸጋሸግ ሂደት "በቀጣይ ሳምንታት" ውስጥ የማጠናቀቅ ሃሳብ እንዳላቸው ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ከዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ጋር እያካሄደች ያለችውን ንግግር ፈረንሳይ እንደምትደግፍም ፕሬዝዳንት ማክሮን አስታውቀዋል
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በአዲስ አበባ የነበራቸው ቆይታ ከአጼ ሚኒሊክ ጀምሮ አጼ ሃይለስላሴ ኮሎኔል መግስቱ ሃይለማሪያም እና አቶ መለስ ዜናዊ በቤተ መንግስት ይጠቀሙብቸው የነበሩ መኪኖችና ቁሳቁሶች የተተያዩ የአለም መንግስታት ለነገስታቱ የሸለሟቸውን ሽልማቶችና ሎችም ጥንታዊና ታሪካዊ ነገሮችን ብክብር ተቀምጠው ጎብኝተዋል::
Читать полностью…መረጃ‼️
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዝዳንት ሾመ !
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ትላንት እና ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል።
በጉባኤው ከሚጠበቁ ሁነቶች መካከል አንዱ የሆነው ቀጣዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ምርጫ በዛሬው ዕለት ሲካሄድ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በአብላጫ ድምፅ አሸንፏል።
ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በምርጫው 1️⃣1️⃣ ድምፆችን በማግኘት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ማሸነፉ ታውቋል።
ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት በሚቀጥሉት አራት አመታት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንትነት የሚመራ ይሆናል።
#በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉1 መኝታ 66ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
👉2መኝታ 71ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
0939770177/0996856273
ለበለጠ መረጃ
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
የሶሪያ ጊዜያዊ መሪ በሀገሪቱ ምርጫ ለማካሄድ አራት አመት ይወስዳል አሉ
ምርጫ ለማካሄድ የሶሪያ የፖለቲካ ሃይሎች ብሄራዊ ምክክር አድርገው ህገመንግስቱን ማሻሻል እንደሚያስፈልግ አህመድ አል ሻራ ተናግረዋል።
https://bit.ly/3PejujF
አብዱልፈታህ አል ሲሲ ከፈረንሳይ ፕረዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ
‚በቅርቡ በቱርክ አማካይነት በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተደረሰው ስምምነት በአካባቢው ፀጥታን እና መረጋጋትን ለማስፈን የበኩሉን ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚበረክት ያላቸውን እምነት ለማክሮን ገልጸዋል“ ስል የአል ሲሲ ቃል አቃባይ መግለጫ አውጥቷል::
የአል ሲሲን ሀሳብ እንደት ትገመግማላችሁ? https://www.presidency.eg/en/قسم-الأخبار/أخبار-رئاسية/news28122024/
Good News : የመንግሥትንና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በቡርቃ የተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደረገላቸው።
በአማራ ክልል ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ ሕዝብና መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ይህንን ጥሪ ጥሪ የተቀበሉ በርካታ ታጣቂዎችም የሕዝብንና የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሲገቡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
“እየሄድንበት ያለው መንገድ የሕዝባችንን ስቃይ የሚያባብስ በመሆኑ የሰላምን አማራጭ አስቀድመናል” ሲሉ ሕዝብና መንግሥት ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉና አቀባበል የተደረገላቸው የታጠቁ አካላት ተናግረዋል።
በአማራ ክልል ከሰሜን ወሎ፣ ከደቡብ ወሎ ፣ ከሰሜን ሸዋ ፣ ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር፤ ከደሴ፤ ኮምቦልቻና ወልድያ ከተሞች እንዲሁም ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩት የታጠቁ አካላት የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች በተገኙበት ነው በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ምሥራቅ ዕዝ አባላት ነው አቀባበል የተደረገላቸው።
ታጣቂዎቹ የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች ለማስመለስ በሚል ወደ ጫካ መግባታቸውን ጠቅሰው፤ የተከተሉት መንገድ ግን የተሳሳተ እንደነበር አመላክተዋል። በትጥቅ ትግሉ ምክንያት የመጀመሪያው ተጎጂ የክልሉ ሕዝብ ነው ያሉት ታጣቂዎቹ የሰው ህይዎት መጥፋት፣ የመንገድ መዘጋት፣ የጤና ተቋማት በተሟላ ሁኔታ ሥራ አለመጀመር፣ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አለመሄድና ተያያዥ ችግሮች መፈጠራቸውን ነው የገለጹት።
የሕዝብ ጥያቄ በዚህ ሁኔታ አይመለስም ያሉት የታጠቁት አካላት ችግሮችን ከመንግሥት ጎን በመሆን በውይይት መፍታት የተሻለ አማራጭ በመሆኑ በሕዝብና በመንግሥት የቀረበውን የሰላም ጥሪ በደስታ መቀበላቸውን ነው የተናገሩት።
በተሳሳተ መንገድ እስከዛሬ የበደልነውን ማኅበረሰብ ለመካስ ተዘጋጅተናል ያሉ ሲሆን ፣የሃገር የመጨረሻ ምሽግ ከሆነው ከመከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፍ ለሰላም እንደሚሰሩም ገልጸዋል።
እስካሁን ላደረሱት በደልና ለፈጸሙት ጥቃትም ህዝብና መንግስትን ይቅርታ ጠይቀዋል።
እንዲህ አይነቱ ጽንፍ ረገጥ የተሳሳተ አካሄድ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ ስለማይመለስ ጫካ ያሉ የታጠቁ አካላትም የሕዝብንና የመንግሥትን የሰላም ጥሪ እንዲቀበሉ ጥሪ አቅርበዋል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላደረገላቸው መልካም አቀባበልም አመስግነዋል።
በአቀባበሉ ላይ የተገኙ የኃይማኖት አባቶችም የሰላምን አስፈላጊነት በማንሳት ጥሪ ሲያስተላልፉ መቆየታቸውን ጠቅሰው፤ ይህንኑ ምርጫቸው አድርገው ለሰላም ቅድሚያ ለሰጡ የታጠቁ አካላትም ምስጋና አቅርበዋል።
ለታጣቂዎቹ አቀባበል ያደረጉላቸው በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል ግርማ ስዩም በበኩላቸው መንግሥትና ሕዝብ ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የመጡ በርካታ የታጠቁ አካላት መኖራቸውን ገልጸዋል። ሠራዊቱም የሰላም አማራጭን ላስቀደሙ ታጣቂዎች መልካም አቀባበል እያደረገላቸው መሆኑን አመላክተዋል።
በጫካ የሚገኙ ሌሎች ታጣቂዎችም የሰላምን መንገድ መርጠው ለሕዝብ እፎይታ እንዲሠሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
ኢትዮጵያ በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ መሆኑን ገለጸች
የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ዶሎ በተባለ ከተማ በተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያ ኃይሎችን መክሰሱ ኢትዮጵያን ማስቆጣቱን እና ክሱም ሀሰተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሀሰተኛ ውንጀላው በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማስተካከል የተጀመረውን ጥረት ለማስተጓጎል የታለመ ነው ብሏል።ይህም የአፍሪካ ቀንድን ሰላም ለመበጥበጥ የሚፈልጉ እና በቀጣናው ሁልጊዜም ሰላም እንዳይኖር የሚሰሩ የሶስተኛ ወገን አካላት ተግባር መሆኑን መግለጫው አትቷል።
በአንካራው ስምምነት ላይ እንደተገለጸው ሁለቱ ሀገራት ለሰላም የሚያደርጉት ቁርጠኝነት እንዳይደናቀፍ ክፍተት መፍጠር የለባቸውም ሲል ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።የኢትዮጵያ መንግስት ተመሳሳይ አደጋዎችን ለመከላከል ከሶማሊያ ፌዴራል መንግስት የሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራት እንደሚቀጥልም መግለጫው አካቷል።
ኢትዮጵያ በአንካራ ስምምነት መሰረት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማደስ እና ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለችም ተብሏል።
የሀገራቱ መሪዎች ለሰላም ያላቸው ቁርጠኝነት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ትብብርን እንደሚያጠናክርም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አስታውቋል።
#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉2መኝታ 71ካሬ=
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አብዱላሂ መሐመድ አሊ ጋር ተወያዩ።
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
ዲጄ ኪን ታሟል
#Ethiopia | በመድረክ ስሙ ዲጄ ኪን በመባል ይታወቃል፣ መጠሪያ ስሙ ደግሞ ትርፌ ማንያህልUል ይባላል። ውልደቱና እድገቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። ለሙዚቃና ለፋሽን ልዩ ፍቅር የነበረዉ ዲጄ ኪን፣ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ የእንግሊዝኛ ሙዚቃዎችን እየሰማ ማደጉ እና በሳንፎርድ የእንግሊዝ ትምህርት ቤት ውስጥ መማሩ፣ ወደ ዲጄነት ሞያ እንዲገባ እንዳደረገው ይነገራል ። ዲጄ ኪን ለፋሽንና ለሞዴሊንግ ስራም ልዩ ፍቅር ስለ ነበረው ከታዋቂዋ ሞዴል ሊያ ከበደ ጋር በሞዴልነት አብሮ ይሰራ ነበር። ዲጄ ኪንን ከሁላችን ጋር እንዲተዋወቅ ያደረገው ግን FM አዲስ 98.5 ሬዲዮ ጣቢያ ዉስጥ በሙዚቃ ፕሮግራም አቅራቢነትና በዲጄነት ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ይሰራ በነበረበት ወቅት ነው። በወቅቱ ደጄ ኪን ዝነኛ ዲጄ እና ዘናጭ ነበር። ዲጄ ኪን የሙዚቃ ስራዎቹን በዲጄነት በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ አቅርቧል።
ዲጄ ኪን በ1990ዎቹ የተዋጣለት የሙዚቃ ባለሞያ ነበር ፣ በሽራተን አዲስ ውስጥ በጊዜው ቋሚ ዲጄ ሆኖ ያገለግል ነበር። አዲስ አበባ ዉስጥ አባ ጉበን የተባለ ሬስቶራንት ከፍቶ የነበረ ሲሆን በተለይ በውጭ ሀገር ሰዎች ተመራጭ ስፍራ ሆኖ ነበር።
እጅግ ፈጣንና ብሩህ አዕምሮ የነበረው ዲጄ ኪን ፣ ከ15 ዓመት በፊት ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን በማንበብ አካሄዴ የተሳሳተ ነው፣ ሰው በጉብዝናው ወራት ፈጣሪውን ሊያስብ ይገባዋል ብሎ በማመን ዲጄነቱን ሙሉ ለሙሉ ትቶ ወደ መንፈሳዊው ዓለም ገባ፣ አዘውትሮ ወደ ገዳማት ይሔድ የነበረዉ ዲጄ ኪን፣ ወደ መንፈሳዊው ዓለም በመግባቱ ዘላለማዊ ደስታ እንደገፕ ይናገር ነበር። ወጣቶች በእግዚአብሔር ቤት እንዲመላለሱ የተለያዩ ፅሁፎችን በመፃፍና ሲዲ በማሳተም በአብያተ ክርስቲያናት ያከፋፍል ነበር። ዲጄኪን ታዋቂ የነበረውን አባ ጉበን የተባለውን ሬስቶራንቱንም ሙሉ ለሙሉ በመዝጋት የሙሉ ጊዜ የእግዚአብሔር አገልጋይ በመሆን ጊዜውን ለእግዚአብሔር የሰጠ ወጣት ነበር።
ቤተሰቡን እጅግ የሚወደውና የሚያከብረው ዲጄኪን ሁለት ታናናሽ ወንድሞቹን የሚረዳቸው እና የሚደግፋቸውእርሱ ነው።
ይህ ወጣት የእግዚአብሔር አገልጋይ ፣ ዛሬ ላይ የጤና እክል አጋጥሞታል ፣ ለ ለሰዎች ልዩ ፍቅር የነበረዉ ጠንካራው ዲጄ ኪን ዛሬ የእኛን እርዳታ ያስፈልገዋል፡ ዲጄ ኪን ኩላሊቶቹ መስራት በማቆማቸው ዲያሌሲስ ያደርጋል፣ የስኳር በሽተኛ መሆኑ ነገሮችን ውስብስብ ያደረገበት ሲሆን፣ አይኑን ስለጋረደውና ፣ አይኖቹ የማየት አቅማቸው ስለቀነስ አስቸኳይ የአይን ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልገው ዶክተሮች ገልጸውለታል።
በበሽታው ምክንያት የእግር ህመም ስላለበትም እንደፈለገው እንዳይንቀሳቀስ ገድቦታል። በፍጥነትም ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንደሚገባው የህክምና ባለሞያዎች ገልጸውለታል።
ዲጄ ኪንን ለመርዳት በተከፈተው የጎ ፈንድሚ ገፅ ገብተው የሚችሉትን አስተዋፅዖ እንዲያበረከቱ እየጠየቅን ፣ ለሌሎችም መልዕክቱ እንዲደርስ ይህንን እንዲያ ጋሩልን በአክብሮት እንጠይቃለን ። እግዚአብሔር ለዲጄ ኪን ጤንነቱን መልሶ እንዲሰጠው ምኞታችንና ፀሎታችን ነው።
የጎ ፈንድሚ ሊንክ
https://gofund.me/bcb24849
የዲጄ ኪንን አጭር ታሪክ በቪዲዮ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለዉን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ::
https://youtu.be/dWRBsArurU8?si=bzzfW4zWm0DtUrnM
መዝናኛ ሚዲያ፣ ዳንኤል ገብረማርያም፣ ከአሜሪካ
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በአዲስ አበባ የነበራቸው ቆይታ ከአጼ ሚኒሊክ ጀምሮ አጼ ሃይለስላሴ ኮሎኔል መግስቱ ሃይለማሪያም እና አቶ መለስ ዜናዊ በቤተ መንግስት ይጠቀሙብቸው የነበሩ መኪኖችና ቁሳቁሶች የተተያዩ የአለም መንግስታት ለነገስታቱ የሸለሟቸውን ሽልማቶችና ሎችም ጥንታዊና ታሪካዊ ነገሮችን ብክብር ተቀምጠው ጎብኝተዋል::
Читать полностью…#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉2መኝታ 71ካሬ=
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ