natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና በሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃስን ሼክ መሃመድ ቱርክ አንካራ ላይ የተደርገውን ሥምምነት የአፍሪካ ሕብረት እና ኢጋድ አደነቁ፥የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃማ ባወጡት መግለጫ ሥምምነቱ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲሆንም ጥሪ አቅርበዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ በዚህ ስምምነት 3 ነገር አሳክታለች

1. የባሕር በር የማግኘት መብቷን

2. ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈረመውን ስምምነት ካልተሻረ የሚለውን ባለበት ማጽናቷ

3. በሶማልያ ሰላም ያላትን ሚና (ኢትዮጵያ ወረረችን የሚለውን ፕሮፖጋንዳ በማስጣል የኢትዮጵያ ዋናው ግብ አስተማማኝ ዘላቂና ደኅንነቱ የተረጋገጠ የባሕር በር ማግኘት ነው። እንዴት የሚለው ታክቲክ?! መንገዱ እንደየ አመቺነቱ ይቀያየራል። ግቡ ግን ያው ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ እና ሶማልያ ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማሙ

በዚህ ስምምነት በሁለቱ ሀገሮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ግንኙነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ምእራፍ ለመውሰድ ተስማምተዋል።

በሶማልያ በኩል ኢትዮጵያ አስተማማኝ ደህንነቱ የተረጋገጠ እና ዘላቂነት ያለው የባሕር በር የማግኘት መብትን ዕውቅና ለመስጠት እና በዚህ ጉዳይ ላይ አብሮ ለመስራት የተስማማች ሲሆን ኢትዮጵያም የሶማልያን የግዛት አንድነት ለማክበር የነበራትን የቆየ አቋም አጽንታለች። ሁለቱ ሃገራት የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት እውን ለማድረግ በቀጣይ አራት ወራት በቱርክዬ አስተባባሪነት ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር እና መሰል አሰራሮች ላይ ለምግባባት ተስማምተዋል።

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድንና የሶማልያን ጸጥታና ደኅንነት ለማስጠበቅ ያደረገችውን አስተዋጽዖ ዕውቅና ለመስጠት ተስማምታለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ኢትዮጵያ ከባህር ጋር ያላት ጉዳይን ከወንድሜ ሀሰን ሼክ ጋር ተነጋግረን ኢትዮጵያ ድጋፍ ትፈልጋለች ብለን ነው ያመነው:: ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጠቀም ጥያቄዋን ሶማሊያ እንደምትደግፍ እርግጠኛ ነኝ፤ ሁኔታውንም በዚህ መልኩ ነው የማየው።

የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ እና ሶማልያ ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማሙ

🚨Breaking : በዚህ ስምምነት በሁለቱ ሀገሮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ግንኙነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ምእራፍ ለመውሰድ ተስማምተዋል።

በሶማልያ በኩል ኢትዮጵያ አስተማማኝ ደህንነቱ የተረጋገጠ እና ዘላቂነት ያለው የባሕር በር የማግኘት መብትን ዕውቅና ለመስጠት እና በዚህ ጉዳይ ላይ አብሮ ለመስራት የተስማማች ሲሆን ኢትዮጵያም የሶማልያን የግዛት አንድነት ለማክበር የነበራትን የቆየ አቋም አጽንታለች። ሁለቱ ሃገራት የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት እውን ለማድረግ በቀጣይ አራት ወራት በቱርክዬ አስተባባሪነት ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር እና መሰል አሰራሮች ላይ ለምግባባት ተስማምተዋል።

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድንና የሶማልያን ጸጥታና ደኅንነት ለማስጠበቅ ያደረገችውን አስተዋጽዖ ዕውቅና ለመስጠት ተስማምታለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፌስቡክ አስተዳዳሪ የሆነው ሜታ በስሩ በሚያስተዳድራቸው ፌስቡክ፣ ትሬንድ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም፣ ሜሴንጀር የቴክኒክ ችግር እንደገጠመው ገለፀ።

በርካታ መልዕክቶች እንደደረሱት ያስታወቀው ሜታ በሜሴንጀር እና ዋትስአፕ መልዕክት የመላክ እክል እንደገጠማቸው ገልጿል። ችግሩን ለመፍታት ርብርብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተገልጿል።

https://9to5mac.com/2024/12/11/instagram-facebook-whatsapp-and-threads-are-currently-down-in-major-meta-outage/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አሜሪካ የአይቲ ባለሙያው ያለበትን ለጠቆመኝ 10 ሚሊዮን ዶላር እከፍላለሁ አለች

ቻይናዊው የአይቲ ባለሙያ ከ81 ሺህ በላይ ቁልፍ መረጃዎችን ከአሜሪካ ኩባንያዎች በበይነ መረብ ጥቃት መንትፏል ተብሏል

ወጣቱ የመነተፋቸውን መረጃዎች ለቻይና ኩባንያዎች እንደሸጠ ተገልጿል

ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3BowjnZ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#Berbera

የሶማሌላንድ የገንዘብ እና ልማት ሚኒስቴር ዛሬ በሶማሌላንድ በርበራ ወደብ የኢትዮጵያ ትራንዚት ማሳለጫ ቢሮ ስራ መጀመሩን ገልጿል።

የሶማሌላንድ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አብዲረሺድ ኢብራሂም ደግሞ " የሶማሌላንድ መንግሥት በበርበራ ወደብ የኢትዮጵያ ትራንዚት ማሳለጫ ቢሮ ስራ አስጀምሯል " ሲሉ ይፋ አድርገዋል።

" ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ትልቅ ምዕራፍ ነው " ሲሉ ገልጸዋል።

ይህ ውጥን ቀጠናዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስርን ለማጠናከር ሶማሌላንድ ያላትን ቁርጠኝንተ ያሳያል ሲሉ አክለዋል።

ቢሮው በወደቡ የሚራገፉ ጭነቶችን ወደ ኢትዮጵያ የተለያዩ መዳረሻዎች እንዲጓጓዙ የሚያሳልጥ ነው ተብሏል።

በሌላ በኩል ፥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴሌቪዥን በይፋዊ ማስጀመሪያ ስርዓቱ ላይ ወደቡን የሚያስተዳድረው የተባበሩት አረብ ኤሜሬትሱ DP World በርበራ ዋና ስራ አስፈፃሚ ስፓቺ ዋታንቫራቺ ተገኝተው እንደነበር ገልጿል።

ዋና ስራ አስፈጻሚው ፤ " ይህ ቢሮ ወደቡ ላይ የሚራገፉ የተለያዩ ጭነቶችን ወደ ኢትዮጵያ እንዲጓጓዙ የሚያሳልጥ ነው " ብለዋል።

የሶማሌላንድ የገንዘብ እና ልማት ሚኒስትሩ ሳድ (ዶ/ር) " ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ግንኙነታቸው የተጠናከረ ነው ፤ 120 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ አማራጭ ወደቦችን መጠቀም ትችላለች " ማለታቸውን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good Morning #Ethiopiaዬ : ከካዛንቺዝ እስከ ገላን

ከግራና ከቀኝ የነበረው አውሎንፋስ ያስነሳው አዋራ ማብረድ የሚቻለው ሌላ አዋራ በማንሳት እንዳልነበር አሁን ላይ ተገልጧል። አሻራን ማኖር አዋራን ከማንሳት የሚለየው፣ አሻራ ተግባር ተኮር፣ ውጤት ተኮር በመሆኑ ነው። ይሄን መሪር ሀቅ ከቶም የሚክደው አይኖርም። ለዚህ እማኝ የሚሆነውም ኗሪው እንጂ አኗኗሪው አይደለም። ቀድሞ ከነበሩበት የወላለቀ መኖሪያ ቤት ተነስተው አሁን ያሉበትን ቤት ሲያወዳድሩት የሎተሪ እድል ያህል ነው ብለውታል። ለንፅፅሩ ከዚህ የበለጠ ገላጭ ቃል ሊገኝለት አይችልም።

ከሀዘን ድባብ ወጥተው በደስታ የተሞሉ የቀድሞ ካዛንቺስ ነዋሪዎች ዛሬ በሙሉ አፋቸው እየተናገሩት ያለው ሀቅ የትላንትን ፀፀት የሚሽር መሆኑን ልብ ይሏል።

“እንዲህ ዓይነት ቤትና ክብር በህይወቴ አያለሁ ብዬ አስቤም አላውቅም” ይላሉ ወይዘሮ ትርሃስ ተኪኤ። ከካዛንቺስ ተነስተው አሁን የገላንጉራ ነዋሪ ናቸው።

እኚህ እናት ካዛንቺስ ሊነሱ ነው በተባሉ ግዜ ሰማይ ምድሩ የተደፋባቸው መስሎ እንደታያቸው ለቀናት ተጨንቀው እንደነበርም አልሸሸጉም። ጩኸቱ የዋዛ አልነበረም። የበርካቶችን ጆሮ አግኝቶ ነበር። የብዙዎችን ትኩረትም ስቧል። በአንደበታቸው የሚተፉት ስለ መገንባት ሳይሆን ስለ መፍረስ ብቻ ነው። ወትሮም የፈረሰ ቤት አይፈርስም።

“ኢትዮጵያውያን የተሻለ ኑሮ ይገባቸዋል” የሚለውን እሳቤ በጥርጣሬ መነፅር የተመለከቱት ጥቂቶች አልነበሩም። ከዚህ እይታ ተነስተው የኮሪደር ልማቱ በሚያስደነግጥ ፍጥነት የአዲስ አበባን ገፅታ መቀየሩን እንኳ ለመቀበል ተቸግረው ነበር። አይኑን በፈቃዱ የጋረደ፣ ጆሮውንም አውቆ ለደፈነ የሚታይም ሆነ የሚሰማ ነገር አይኖርም።

“እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል” እንዲሉ አበው ከቆሙበት ስፍራ ፈቀቅ ሲሉ የተሻለ ህይወት መኖሩን ይዘነጉትና ለዘመናት በቆሙበት ሆነው ይማረራሉ፣ አለፍ ሲሉም ተስፋን ሳይሆን ሞትን ብቻ ይመኟታል።

“በገላን የተሰጠኝን ቤት ሳይ ማመን አልቻልኩም” ይላሉ ወይዘሮ ትርሃስ። ማየት ማመን መሆኑን ሲገልፁ። በጆሯቸው የሰሙት ሽብር በአይናቸው ከተመለከቱት እውነታ ጋር ፍፁም ርቆ አገኙት። እድሉን “ሎተሪ” ከሚለው ሌላ ገላጭ ቃል አላገኙለትም። ለኚህ እናት ከካዛንቺዝ ውጪ ለኑሮ ሌላ ስፍራ ያለ አይመስላቸውም ነበር። እልፍ ሲሉ ያገኙት ቀዬ ግን መስፈርቱን ያሟላ፣ ደረጃውን የጠበቀ የመኖሪያ ቤት ብቻ አይደለም፣ ትምህርት ቤት፣ የጤና ጣቢያ፣ ወዘተ መሰረተ ልማቱ የተሟላለት አካባቢ መሆኑ ለኑሮ ምቹ እንደሆነ ይገልፃሉ።

የልማት መንደሩ ዜጎችን ወደ ምቹ እና የተሻለ ህይወት ያሻገረ ነው ሲባል ወሬ ለማሳመር ተብሎ የተነገረ አይደለም። እናቶች እንደመሰከሩት በቂ ምክንያት አለው። የገላን ጉራ የመኖሪያ እና የተቀናጀ የልማት መንደር 6500 ነዎሪዎችን የያዘ መኖሪያ መንደር ነው። 500 ለአቅመ ደካሞችን መመገብ የሚያስችል የምገባ ማዕከል፣ እንዲሁም ለ270 እናቶች የስራ እድል የፈጠረ የእንጀራ መጋገርያ ፋብሪካ አለው። መንደሩ ደረጃውን የጠበቀ የህጻናት መጫወቻ እና የህጻናት ማቆያ ይዟል። ለስፓርት አፍቃሪዎችም ⁠ሁለት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች የያዘ ሲሆን አይን የሚስቡ አረንጓዴ ቦታዎችና መናፈሻዎችም ተገንብተዋል።

ይህን የተመለከቱ እናቶች እና አባቶች በደስታ እያነቡ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ክብርት ከንቲባዋን መርቀዋል።

የኮሪደር ልማት ከተማን ከማዘመን እና ለዜጎች ምቹ የሆነ አካባቢን ከመፍጠር ባሻገር ዘርፈ ብዙ ፋይዳ አለው። ኢንቨስትመንትን በመሳብ ለዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን የገላን መንደር ትምህርት ሰጥቶ አልፏል። ጤናማ ያልነበረ መጨናነቅን በመቀነስ የተመቻቸ ዘና ያለና ቀልጣፋ ማበረሰብን መፍጠር መቻሉም ሌላ ትምህርት ነው።

የኮሪደር ልማቱ፣ የተወበችና የፀዳች የከተማን ከመፍጠር ባሻገር የዜጎችን የኑሮ እድገት አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ተግባር ስለመሆኑ ዛሬ ላይ በኩራት ለመናገር በገላን መንደር ላይ ታይቷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

" የሌሊትና የማለዳዉ ቅዝቃዜ ቀጣይነት ይኖረዋል " - የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ በመነሳት ወደ ሀገራችን የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ በተለይም በመጀመሪያዎቹ ቀናቶች ላይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳውቋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘም የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ይስተዋላል።

የሌሊትና የማለዳዉ ቅዝቃዜ በተለይም በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በምስራቅና በደቡብ ደጋማ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ቀጣይነት ይኖረዋል ተብሏል።

በሌላ በኩል ፤ በጥቂት የምዕራብና የደቡብ ምዕራብ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን የሚኖራቸው ይሆናል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በምዕራብ፣ በደቡም ምዕራብ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ አነስተኛ መጠን ያለዉ ዝናብ ያገኛሉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#Alert‼️

ከመቐለ ወደ ዓዲግራት የሚወሰደው ዋና የመኪና መንገድ አጉላዕ በተባለ ቦታ መዘጋቱ ተጓዦች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

“ መንገዱ ከዲሞብላይዜሽን (DDR) ጋር በተያያዘ ጥያቄ ባነሱ የቀድሞ የትግራይ ታዋጊ አባላት ነው የተዘጋው “ ብለዋል።

ጥያቄው በዝርዝር ምን እንደሆነ የሚታወቅ ነገር የለም።

መንገዱ ከዛሬ ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ ይህ መረጃ እስከወጣበት ከቀኑ 7:00 ድረስ ተዘግቷል።

መንገዱ በመዘጋቱ ምክንያት ከመቐለ የተነሱ መኪኖች 40 ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ አጉላዕ ከተማ ደርሰው ወደ ውቕሮ ዓዲግራት እና ሌሎች ቦታዎች ማለፍ አይችሉም።

ከዓዲግራት ፣ ወቕሮ እና ሌሎች ከተሞች የመጡት ደግሞ አጉላዕ ደርሰው ወደ መቐለ ከተማ ማለፍ አይችሉም ብለዋል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ መንገደኞች።

ተጓዦች መንገዱ በመዘጋቱ ምክንያት ለከፍተኛ እንግልት መጋለጣቸው ገልፀው ፤ እስካሁን መንገዱን የዘጉትን የቀድሞ ተዋጊዎች አባላትን ጥያቄ ሰምቶ መልስ የሰጣቸው የለም ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ጉዳዩ ተከታትሎ ያለውን መረጃ እንደሚያቀርብ ከወዲሁ ይጠቁማል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"የተፈጠርኩብሽ፣ ክብርና ማእረግ ያየሁብሽ፣ ለዘላለም የማርፍብሽ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ሠላሙን ያድልሽ" ማህሙድ አህመድ
https://youtu.be/o3Qie_heGkk

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

" ቤተሰብ መበታተን አልፈልግም ፤ ቤተሰቦች የማይለያዩበት ብቸኛው መንገድ ሁሉንም አንድ ላይ ከአገር ማባረር ነው " - ትራምፕ

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከNBC ጋር ቆይታ አድርገው ነበር።

በዚህም ቆይታቸው ከስድተኞች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን አንስተዋል።

ምን አሉ ?

ትራምፕ ወላጆቻቸው በውጭ አገራት ቢወለዱም በአሜሪካ የተወለዱ ልጆቻቸው ዜግነት የሚያገኙበትን መብት እሽራለሁ ብለዋል።

ወላጆቻቸው ሌላ ቦታ ቢወለዱም በአሜሪካ የሚወልዷቸው ልጆች የአሜሪካ ፓስፖርት የማግኘት መብት የሚሰጠውን በመወለድ የሚገኝ የዜግነት መብት ለማስቆም ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል።

በተለያዩ ምክንያቶች ተሰደው ወደ አሜሪካ የሄዱ ሰዎች የመኖሪያም ሆነ የዜግነት መብት ባያገኙም አሜሪካ ውስጥ የወለዷቸው ልጆች ዜግነትን ማግኘት ይችላሉ ታዲያ ትራምፕ ስራ ሲጀምሩ ይህንን ነው የሚሽሩት።

ሆኖም በልጅነታቸው ወደ አሜሪካ የመጡ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ለመርዳት ከዴሞክራቶች ጋር እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

🇺🇸 በመወለድ የሚገኝ የዜግነት መብት የአሜሪካ ህገ መንግሥት አንቀጽ 14ን መሰረት ያደረገ ነው። '' ማንኛውም አሜሪካ ውስጥ የተወለደ ወይም ተገቢውን ግዴታዎች የተወጣ ሰው የአሜሪካ ዜጋ የመሆን ሙሉ መብት አለው '' ይላል።

በሌላ በኩል ፤ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው የቤተሰብ አባላት ያላቸውን ጨምሮ ህጋዊ ሰነዶች ያላሟሉ ስደተኞችን ከአገር ለማባረር የገቡትን ቃል ተግባራዊ እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል።

" ቤተሰብ መበተታተን አልፈልግም " ያሉት ትራምፕ " ስለዚህ ቤተሰቦች የማይለያዩበት ብቸኛው መንገድ ሁሉንም አንድ ላይ ከአገር ማባረር ነው " ብለዋል።

ትራምፕ በአንድ ወቅት ለመሰረዝ ሞክረው የነበረውን ወደ አሜሪካ ብቻቸውን ለሚመጡ ህጻናት ከለላ የሰጠውን የኦባማ 'ዲፈርድ አክሽን ፎር ቻይልድ ሁድ አራይቫልስ' በተሰኘው ፕሮግራም የታቀፉትን በተመለከተ ከምክር ቤቱ ጋር አብሬ እሰራለሁ ብለዋል።

" ከዴሞክራቶች ጋር በአንድ ዕቅድ ላይ እሰራለሁ " ያሉት ትራምፕ ከነዚህ ስደተኞች መካከል ጥቂቶች ጥሩ ስራ የያዙ በንግድ ላይ የተሰማሩም አሉ ሲሉ አክለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት  ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!

➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች

➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት

➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ

ለበለጠ መረጃ
0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ

አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሶሪያን ናፋቂዎች ተረጋጉ

ሶሪያን የሚናፍቁ ሰዎች መንግስት ድርድር እምቢ እንዳለ አድርገው ሲያወሩ ይገርሙኛል። በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ለድርድር በሩን ክፍት ያደረገ መንግስት አለ ወይ?

ሲጀምር ይሄ መንግስት ወደስልጣን ሲመጣ መጀመሪያ ያደረገው ነገር እርቅ አይደለም ወይ? ከኤርትራ በርሀ ድረስ ታጣቂ በሩን ከፍቶ አላስገባም ወይ? እስር ቤት የታጨቁ እልፍ አእላፍ እስረኞችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በሩን ከፍቶ አልለቀቀም ወይ?

የትግራዩ ጦርነትን መከላከያ የሀይል የበላይነት ኖሮት መቀሌ ደጅ ላይ ቆሞ ትእዛዝ ሲጠባበቅ ለአመራሩ “የማሪያም መንገድ በመስጠት” ፕሪቶሪያ ድረስ ወስዶ በድርድር አልፈታም ወይ? የኦነግ ሸኔን አመራሮች የመሸጉበት ጫካ ድረስ አውሮፕላን ልኮ ታንዛኒያ ወስዶ አልተደራደረም ወይ? አሁንስ የሸኔ ጦር አመራሮችን በድርድ ተቀብሎ የሰላም ስምምነት አልፈፀመም ወይ?
አማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኛ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሐገር ሽማግሌዎች ሰብስበው “ካሳም መክፈል ካለብን ካሳ እንከፍላለን ወደሰላም ኑ” ብለው አልጠየቁም ወይ?

መንግስት ጦርነትን በሰላም አስቁሞ፥ ይወጋው የነበረውን አካል ለሰላም እጁን ዘርግቶ ተቀብሎ አሁንም ለሰላም ደጁን ከፍቶ እየጠበቀ ባለበት ሁኔታ መንግስትን ለድርድር ዝግጁ እንዳልሆነ ለማስመሰል መሞከር የህዝቡን ንቃተ ህሊና ዝቅ አድርጎ መመልከት ነው።

ከዚያ ውጪ የፈረሱና የወደሙ ሐገራትን እንደምሳሌ እየጠቀስክ የምታስፈራራው ሠው የለም። ኢትዮጵያን ለማፍረስም ያልተሞከረና አዲስ የሚሞከር ነገር የለም። ሰላም የፈለገ እንደጃል ሰኚ ወደሰላም ይምጣ። መዋጋት ለሚፈልግ ግን መንግስት ጨርቅ አንጥፎ የሚለምንበት ምክኒያት የለም።

የሚገርመው ግን፥ አሁን የቀበሮ ጉድጓዳቸው ውስጥ ሆነው መንግስትን ሊያስፈራሩ የሚሞክሩት ሰዎች ራሳቸው በመንግስት ሆደ ሰፊነት ከእስር በይቅርታ የተለቀቁ መሆናቸው ነገሩን አስገራሚ ያደርገዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከሶማሊያ ወታደሮች ጋር የተካሄደውን ውጊያ ተከትሎ ጁባላንድ ራስካምቦኒን ተቆጣጠረች

በሶማሊያ ፌደራል መንግስት ወታደሮች እና ጁባላንድ ኃይሎች መካከል ትናንት ውጊያ መካሄዱን ተከትሎ የጁባላንድ ኃይሎች ራስካምቦኒ ከተማን ተቆጣጠሩ።

ውጊያው በሁለቱ አካላት መካከል ትናንት ታህሳስ 2 ቀን ጠዋት የተጀመረ ሲሆን የጁባላንድ የፌዴራል ኃይሎች ግጭት አስጀምረዋል ሲል ከሷል። የሟቾች ቁጥር ግልጽ ባይሆንም የመሠረተ ልማት ላይ ጉዳት እንደተከሰተ ሪፖርት ተደርጓል።

የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የጁባላንድ መሪ የሆኑትን አህመድ ኢስላም ሞሀመድ ማዶቤ ከአልሸባብ ጋር ተባብረዋል ሲል በመክሰስ በተሳታፊዎች ላይ "ህጋዊ እርምጃ" ሊወሰድ እንደሚችል አስጠንቅቋል ሲል ሶና ዘግቧል።

የጁባላንድ ባለስልጣናት ኃይላቸው ስትራቴጂካዊ አየርማረፊያን ጨምሮ በራስካምቦኒ ቁልፍ ቦታዎችን መቆጣጠሩን ገልጸዋል። ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ከ300 በላይ የፌደራል ወታደሮች ወደ ኬንያ ተሻግረው በኬንያ ኃይሎች ትጥቅ እንዲፈቱ ተደርገዋል። በተጨማሪም 240 የፌደራል ወታደሮች በጁባላንድ ወታደሮች እጅ መግባታቸው ተነግሯል።


    

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
    👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
    👉2መኝታ 71ካሬ=
      10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
    👉2መኝታ 93ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
     ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
    👉3መኝታ 130ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
    👉3መኝታ 142ካሬ
   10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
   ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
    👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው       የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
   0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት  ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!

➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች

➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት

➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ

ለበለጠ መረጃ
0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ

አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያየዬ ስብራትሽ በጀግኖች ልጆሽ ይጠገናል ቀይ ባህር ቀይ ናት @AbiyAhmedAli እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ አባ መላ 🫡 እንግዲህ ባንዳ አይንህ ይቅላ ቀይ ባህር ገብተናል የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዳግም በቀይ ባህር

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Breaking: Erdogan says he hopes Somalia will take steps after this meeting to provide sea access to Ethiopia.

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Breaking news : ሶማሊያ የግብጽና ኤርትራን እገዛ ተጠቅማ በኢትዮዺያ ቦርደር አከባቢ ለግብፅ ካንፕ ለመመስረት የነበረው ህልም ተግባራዊ ለማድረግ ያሰበችው መክሸፉ ይታወሳል ። በሌላ በኩል በቅርቡ ሀሰን ሸክ ግብፅን ተጠቅሞ ላለፉት 10 ቀን በራስ ካንቦኒ ያራገፈው ጦር በጁባ ላንድ ጀግኖች ተደምስሰዋል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“…ምርጫውን እንወዳደራለን- ቢቀርም ቁጭት የለም!”

“መንግስታችን የቀረው ግዜ አንድ አመት ተኩል እድሜ ነው”

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ይህን ያሉት - በአዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ምረቃ ስነ ስርአት ላይ በተገኙበት ወቅት ነው፡፡

በዚህ ንግግራቸው የሚመሩት መንግስት የቀረው ኮንትራንት ጊዜ አንድ አመት ተኩል ነው ብለዋል፡፡

ከአመት ከመንፈቅ በኋላ በኢትዮጵያ ሌላ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚደረግ ያወሱት አብይ - በዚያ ምርጫ አዲስ ኮንትራን ይፈፀማል በማለት - “በዚህ ምርጫ የሚወሰነውን ውጤት ከኢትዮጵያ ህዝብ ውጭ ማንም አያውቅም” ብለዋል፡፡

“እኛ ያለን ጊዜ የአንድ አመት ተኩል ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ - “የመንግስት ባለስልጣናት እንዳያንቀላፉ እና በቀራቸው ጊዜ ተቀለጣጥፈው የከተማ እና ገጠር ልማቶችን እንዲያፋጥኑ” ጠይቀዋል፡፡ “በዚህ በቀረው ጊዜ ውስጥ ነዋሪዎች በከተሞቻቸው ለመኖር የሚኖቸውን ፍላጎት የሚጨምሩ እና ምቾትን የሚያመጡ ጉዳዮች መስፋት አለባቸው” ብለዋል፡፡

አብይ ማሳሰቢያቸው ሲቀጥል “በገጠር ኮሪደር ደግሞ አልፎ አልፎ እንደታየው አትክልት እና ፍራፍሬ፣ እርሻ እና የሌማት ትሩፋትን ማስፋት ያስፈልጋል” - ያን አድርገን በሚቀጥለው ምርጫ ስንወዳደር - በሰራ መንፈስ እንወዳደራለን - ቢቀርም (በምርጫው መወዳደሩ) ቁጭትም የለም ብለዋል፡፡

አክለውም በጊዜያችን እስከሰራን ድረስ ቁጭት የለም በማለት - “በየደረጃው ያሉ የስራ ሀላፊዎች - ያልተገደበ የስልጣን ጊዜ እንደሌላችሁ አስቡ” ሲሉ ያስጠነቀቁ ሲሆን - “ያላችሁ ጊዜ ውስን ነው - ያንን ዘመን በሚገባ ተጠቀሙበት” ብለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት  ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!

➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች

➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት

➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ

ለበለጠ መረጃ
0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ

አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
    👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
    👉2መኝታ 71ካሬ=
      10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
    👉2መኝታ 93ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
     ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
    👉3መኝታ 130ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
    👉3መኝታ 142ካሬ
   10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
   ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
    👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው       የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
   0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ጦሯን ወደ ኪስማዮ አስገብታለች ሲል ያቀረበውን ክስ ጁባላንድ ውድቅ አደረገች

የጁባላንድ የደህንነት ሚኒስትር ጄኔራል ዩሱፍ ሁሴን ኦስማን ዱማል የሶማሊያ ፌዴራል መንግስት ሁለት የጦር መሳሪያ የጫኑ የኢትዮጵያ አውሮፕላኖች ቅዳሜ ዕለት ኪስማዮ አርፈዋል ሲል ያቀረበውን ክስ ውድቅ አድርገዋል። ሚንስትሩ፤ ወቀሳውን “መሰረ-ቢስ” ሲል ጠርተው “መንግስት ያለ ማስረጃ እንዲህ ያለ ክስ ማቅረብ የለበትም” ሲሉ ለቪኦኤ ሶማሊ ተናግረዋል።

ዱማል አክለውም የኢትዮጵያ ወታደሮች በቡላ ሃዎ ውስጥ የጦር ሰፈር ለመመስረት ሲሞክሩ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል በማሉንም ውድቅ አድርገዋል። እንደ ጌዶ፣ ባይ፣ ባኮል እና ሂራን ባሉ ክልሎች የኢትዮጵያ ኃይል መኖራቸውን በመጥቀስ ይህም የተለመደ እንቅስቃሴዎች ነው ብለዋል።

ሚንስትሩ ይህን አስተያየት የሰጡት የሶማሊያ ምክትል የመረጃ ሚኒስትር አብዲራህማን ዩሱፍ አል-አዳላ ኢትዮጵያን "ህገወጥ እና ተስፋፊ እንቅስቃሴዎች" አድርጋለች በማለት መክሰሳቸውን ተከትሎ ነው። አል-አዳላ ኢትዮጵያ የጦር መሳሪያዎችን ወደ ፑንትላንድ እና ጋልሙዱግ እያስገባች እና በሂርሻቤሌ ውስጥ ሚሊሻዎችን እየመለመለች ነው በማለት ከሰዋል።

 

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት  ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!

➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች

➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት

➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ

ለበለጠ መረጃ
0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ

አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በዘመነ ካሴ የሚመራው “የአማራ ፋኖ በጎጃም” 34ቱን የወረዳ ሰዎች የረሸነበት ጭካኔ።

እራሱን የደጋ ዳሞት ብርጌድ በሚል የሚጠራ “የአማራ ፋኖ በጎጃም” ታጣቂ ክንፍ ከመንግስት ጋር ተባባሪ ናችሁ በሚል ከፈረስ ቤት ወረዳ ብዛት ያላቸው ሲቪሎች አስሮ የነበረ ሲሆን 34ቱን በፈረስ ቤት ሚካኤል ት/ቤት ውስጥ መረሸኑ ተረጋግጧል።

ከተገደሉት ውስጥ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ዋሌ እንደሚገኙ ሌሎች ሳይገደሉ የቀሩት ከፍተኛ ገንዘብ የተጠየቁባቸው በሆናቸው ነው። ጅምላ ግድያው የተፈፀመው “የአማራ ፋኖ በጎጃም” ወታደራዊ አዛዥ በሆነው ዝናቡ ልንገረው የበላይ ትዕዛዝ እና የደጋ ዳሞት ብርጌድ አዛዥ ዘለቀ ሞላ ምረቴ ፈፃሚነት ነው።

የህዝብን ቅቡልነት ማግኘት ሲያቅት ይህንን አይነት የሽብር ድርጊት እየፈጸሙ አርበኛ፣ ሻለቃ፣ ብርጌድ እየተባባሉ በስሙ ለመነገድ እንዲህ አማራውን የሚያሰቃዩት እነማን ናቸው? ከየትኛው ዘር የበቀሉ ናቸው? አማራው አርሶ መብላት፣ ተምሮ ማፍራት፣ ጀግኖ ሀገርን በጽናት መጠበቅ እንጂ ይህንን አይነት የጭካኔ መጠን በቤተሰቡ ላይ እንዲህ ሲያደርግ፤ የሰከነው፣ ተው ባዩ፣ ሽማግሌው ከወዴት አለ?

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ይቅርታ የማያስፈልገው ስህተት‼️

ዛሬ የኦነግ ታጣቂ ሀይል አዲስ አበባ ላይ ወደተሀድሶ ስልጠና ማእከል በሚሄድበት ግዜ በተለያዩ አካባቢዎች መሳሪያ በመተኮስ ደስታውን እየገለፀ ማለፉንና የእርምት እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።

ታጣቂው ሀይል ሰላማዊ ጥሪን ተቀብሎ መምጣቱ የሚደነቅ ሆኖ ከነጦር መሳሪያው የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ መግባቱ በከተማው ነዋሪና በተለያዩ አለማቀፍ መንግስታዊ ተቋማት ላይ የሚፈጥረው መደናገጥ ከባድ ስለሆነ ይህ አይነቱ ተግባር መደገም የሌለበት ከመሆኑም ባሻገር የሰላም ጥሪን ተቀብሎ የገባው አካል በየትኛውም ከተማ በሚገባበት ወቅት መሳሪያውን ለመንግስት ሀይል አስረክቦ መንቀሳቀስ ይኖርበታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://snapchat.com/t/fMo7u4PK

Читать полностью…
Подписаться на канал