natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የሚመራ ልዑክ ቡድን ሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
በሩሲያ ሶቺ ከተማ ትናንት መካሄድ የጀመረው ፎረሙ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
ፎረሙ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የሚመራ ልዑክን ጨምሮ የሩሲያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ የቻይና፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የሕንድ፣ የግብፅ እና የኢራን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች የሚሳተፉበት የጋራ መድረክ ነው፡፡
ፎረሙ አባል ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ህግ መርህዎችና ደንቦች ላይ የተመሰረተ የብሪክስ ሀገራት የፍትህ ስርዓት እድገትን በተመለከተ የጋራ አመለካከትን እና መግባባት ላይ ለመድረስ ያለመ ነው ተብሏል፡፡
ከመድረኩ ጎን ለጎን አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በሁለትዮሽ የጋራ የምክክር መድረክ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ከኢሪያና ኮንዶዞቫ ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ግንኙነት ላይ መወያየታቸውን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
በዉይይታቸዉም ፥የሩሲያና የኢትዮጵያ ግንኙነትን በፍትህ ዘርፉም ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የእርስ በርስ ጠንካራ ተቋማዊ ትስስር ለመፍጠር በትምህርት፣ በአጫጭር ስልጠናዎች፣ በአዳዲስ የቴክኖሎጂ ስራዎችና አጠቃላይ የአቅም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረም መርሃ ግብር ተይዟል ነው የተባለው፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

/channel/houshold101010

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአዲስ አበባ ካቢኔ በ3 ዋና ዋና አጀንዳዎች ውሳኔ አሳለፈ

የአዲስ አበባ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባው በ3 ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ አሳልፏል።

በዚሁ መሰረትም

1. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ባሉ የሴት ባክ (setback) ፕላን ትግበራ ከመንገድ ያላቸው ርቀት መጠን በካቢኔ ወስኖ ወደ ትግበራ መግባቱ ይታወሳል። ከዚህ በፊት የተወሰኑ የሴት ባክ ለማስተግበር፤ ሂደቱን ለማሳለጥ እና አገልግሎቱን ለማፍጠን የቀረቡ በደንብ የተደገፉ ማብራሪያዎችን በጥልቀት ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል።

2. የመንገድ ዳር መብራት እና መሠረተ ልማቶችን ለማስተዳደር የሚችል አስተዳደር ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ደንብ መርምሮ ያፀደቀ ሲሆን በዚህም የመንገድ ዳር መብራቶች እና መሠረተ ልማቶች ስንታንዳርዶችን ማውጣት፣ መቆጣጠር እንደ አስፈላጊነቱም በሚወጣው መመሪያ መሠረት ተገቢውን የቴክኒክ ድጋፍ የሚያደርግ ይሆናል።

3. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አደረጃጀት አሰራር ማሻሻያ ደንብን ካቢኔው መክሮበት አፅድቋል ።

ደንቡ በይዘቱ ከተማዋ ከጊዜው ጋር የሚመጥን የፅዳት አጠባበቅ፣ አጠቃቀም እና የቆሻሻ አወጋገድ፤የተሸከርካሪ የመንገድ አጠቃቀም እንዲሁም የመንገድ ፍሳሽ አወጋገድ፣ አለአግባብ የመንገድ ላይ የመፀዳዳት ተግባራትን እንዲጠበቁ የሚያደርጉ የህግ ማዕቀፎች እና ተጥሰው ሲገኙም ለማስከበር እና ህገ ወጥ አሰራሮችን ለመቅጣት የሚያግዙ የህግ ማዕቀፎችን የያዘ መሆኑን ከአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት የማኀበራዊ የትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

ፈቃዳቸው የተሠረዘው የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና መስፈርቱን ባለማሟላታቸው ነው ብሏል ባለስልጣኑ፡፡

ባለስልጣኑ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶችን እና ፈቃዳቸው የተሠረዘ የትምህርት ተቋማትን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች 1 ሺህ 332 ሲሆኑ÷ የማስተማር ፈቃድ እንደተሰጣቸውም ገልጿል፡፡

በሌላ በኩል 43 ትምህርት ቤቶች በራሳቸው ጊዜ መቀጠል ስላልቻሉ ፈቃዳቸው ተሠርዟል መባሉን የባለስልጣኑ መረጃ አመላክቷል፡፡

እንዲሁም 150 ትምህርት ቤቶች ጉዳያቸው በሂደት ላይ መሆኑና ወደፊት እንደሚገለጽ ተጠቁሟል፡፡

41 ትምህርት ቤቶች ደግሞ የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና መስፈርቱን ባለማሟላታቸው ፈቃዳቸው መሠረዙን ነው ባለስልጣኑ ያስታወቀው፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ በክርክር ወቅት ማይክ ለማጥፋት ተስማሙ

ሁለቱ የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች የፊት ለፊት ክርክር ለማድረግ በብዙ ቅድመ ሁኔታዎች ለማድረግ መስማማታቸው ይታወሳል

ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ በሲኤንኤን ስቱዲዮ ያለ ተመልካች ይከራከራሉ ተብሏል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3xjMq4g

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እንኳን 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ/አረፈ/በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:: መልካም በዓል! 🕌

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ድርጅትና የዋና ስራ አስኪያጁ የባንክ አካዉንት መታገዱን ተከትሎ ድርጅቱም የሰራተኞቹን ደሞዝ መክፈል አለመቻሉን ገልጿል።

በዚህ ሁኔታ ድርጅቱ ህልዉናዉን ለማቆየት የጥቂት ሳምንታት እድሜ ብቻ እንደሚቀረው ዋና ስራ አስፈፃሚዉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ድርጅቱ ምንም አይነት የህግ ጥሰት እንዳለፈጸመ ገልጾ በዚህ ዉሳኔ በህዝብና በባለአክሲዮኖች ሀብት ላይ ለሚደርስ ጥፋት ሀላፊነት እንደማይወስድ ገልጿል።

ዋና ስራ አስፈጻሚው ዶ/ር ፍሰሀ “አሁን ላይ ማንንም አካል እየከሰስን አይደለም” ያሉ ሲሆን “ዉሳኔ የሚያሳልፉ አካላት ችግራችንን ቀርበዉ እንዲያሳዉቁን እንፈልጋለን” ብለዋል

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሶማሌላንዱ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ ኢትዮጵያ በቅርቡ ምትረከበውን የባህርበር ትክክለኛ ቦታ ይፋ አድርገዋል

ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ለእውቁ የመረጃ ተቋም The Economist በሰጡት ዘለግ ያለ ማብራሪያ ለኢትዮጵያ ለማስረከብ ተዘጋጅተናል ሲሉ የጠቀሱት የኤደን ባህረ ሰለጤ ላይ የሚገኘው ጥልቅ የባህር አካል አከባቢ የሆነው በቡሎ-ሃር እና በሎግሃያ መሃከል የሚዘረጋ 20 ኪ.ሜ የባህር ደጅ ነው።

ይህ የቀይ ባህር መግቢያ ላይ የሚገኘው ስፍራ ከጅቡቲ 130 ኪ.ሜ ቅርበት ላይ የሚገኝ ሲሆን ከየመኗ 2ኛ ትልቅ ከተማ ኤደን 265ኪ.ሜ ፣ ከስትራቴጂካዊውና ዓለም ከሚራወጥበት ቀጭን የባህር ማነቂያ ባብ ኤል-መንደብ 200 ኪ.ሜ ፣ ከታሪካዊው የአሰብ ክፍለ ሀገር 300ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ህዋሓት ከፍቶት በነበረው ጦርነት በሳምሪዎች ንፁህን ከተጨፈጨፉበት ማይካድራ መነሻዉን ያደረግ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሰር መዋሉን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡

መነሻውን ማይካድራ መዳረሻዉን ደግሞ ሳንጃ በሚባል ስፍራ ያደረገ አንድ የቤት ተሸከርካሪ አውቶሞቢል ውስጥ በድብቅና በስውር 3 ብሬኖች አንድ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ለማጓጓዝ የሞከሩ አዘዋዋሪዎች ገና ከጅምሩ የንስር ዓይን ባላቸው ሳላዮች ክትትል ስር ስለነበሩ ለፀጥታ አካላት በተሰጠ ጥቆማ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል፡፡

በፀጥታ አካላት እጅ የወደቁት እና በቁጥጥር ሰር የዋሉት ሁለት ህግወጥ አዘዋዋሪዎቹ ደብቀው ለማስተላለፍ ከሞከሯቸው መሳሪያዎች ጋር መሆኑን ታማኝ ምንጮች ከስፍራው በላኩት መረጃ አረጋግጠዋል

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የዢፔንግ በራሪ መኪና የበረራ ሙከራ

የቻይናው የኤሌክትሪክ መኪናዎች አምራች ኩባንያ “ዢ ፔግ” አዲስ የሰራውን በራሪ መኪና የሙከራ በረራ አድርጓል።
አዲሱ የዢ ፔግ በራሪ መኪና ለ25 ደቂቃዎች አየር ላይ መቆየት የሚችል ሲሆን፤ በሰዓት እስከ 120 ኪሎ ሜትር መጓዝ ይችላል። አዲሱ የዢ ፔግ በራሪ መኪና ለከተማ አካባቢ አጭር ጉዞ እንዲሆን ነው ዲዛይን የተደረገው።
ቪዲዮውን ይመልከቱ፤መhttps://www.youtube.com/watch?v=iuZmYc2ZoB8

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በማላዊ እስር ቤት ያሉ 238 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሊደረግ ነው ተባለ

በማላዊ ሰሜናዊ ግዛት ማረሚያ ቤቶች ያሉ 238 ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ሊመልሱ እንደሆነ የሀገሪቱ ኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ክፍል አስታወቀ።

ስደተኞች ወደ ሀገር ውስጥ የገቡት በህገ ወጥ መንገድ በመሆኑ የሀሪቱን የስደተኞች ህግ ተላልፈው ተገኝተዋል ተብሏል።

ኢትዮጵያውያኑን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ስራ ከአለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በትብብር የሚሰራ ሲሆን ስደተኞቹን የመለየት ተግባር መሰራቱን እና የጉዞ ሰነዶቹን የማጣራት ሂደት መጀመሩ ተነግሯል።

የሀገሪቱ የሰሜናዊ ግዛት ኢሚግሬሽን ፅህፈት ቤት ባለፉት 5 ወራት 173 ህገወጥ የውጭ ሀገር ዜጎች መያዛቸውን ሲገልፅ ከነዚህም ውስጥ 142 የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ነው የገለፀው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ውቧ ከተማ ባሕርዳር ለፈጣን እድገቷ ፋና ወጊ የሆነ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሊደር ልማት ጀምራለች።

ለከተሞች እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት ዓይነተኛ ሚና ያላቸው የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እንቅስቃሴዎች መፋጠናቸውን ተከትሎ በባሕርዳር ከተማ ሊገነባ የታሰበው የ22 ኪሎ ሜትር የኮሊደር ልማት የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ፣በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ፣የባሕርዳር ከተማ ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው ፣የአማራ ክልል ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ እና ሌሎች የክልል ፣የከተማና ክፍለ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የኢንጅነሪንግ ዘርፉ አማካሪዎችና ሙያተኞች በተገኙበት ተጀምሯል።

የባሕርዳር ከተማ ተ/ም ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው በአጀማመር ስነ ስርዓቱ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ እንደገለፁት ባህርዳር የህዝቦች ማህበረ-ኢኮኖሚ መስተጋብር ማሳለጫ የሆነች ምርጥ የአፍሪካ መናገሻ ውብና ለሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ምቹ ከተማ እንድትሆን ታስቦ በከተማዋ የሚገነባ እያንዳንዱ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ጥራትና ዘላቂነትን የተላበሰ እንዲሆን በማድረግ በኩል ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ተናግረዋል።

ስለሆነም ለስማርት ባህርዳር ዋነኛ መገለጫ የሆነውን የኮሊደር ልማት ውጤታማ ለማድረግ ከደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ በመሀል ከተማ ጊዮርጊስ አድርጎ እስከ አባይ ማዶ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም በአዲስ አበባ መግቢያ ከመዳህኒዓለም ቤተ ክርስቲያን እስከ አዲሱ የአባይ ድልድይ እና ከጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፓፒረስ ድረስ የሚሸፍን ሲሆን ይህም እጅግ በተዋበና የመኪና ፣የብስክሌት ፣የእግረኛና መሰል የአረንጓዴ ልማቶችን ያካተተ ዲዛይን ሰርቶ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ማስጀመር መቻላቸውን ገልፀዋል።

ይህንም የኮሊደር ልማት ግንባታ በከፍተኛ ህዝባዊ ተሳትፎ ታግዞ ግንባታውን በፈጣን ርብርብ በማጠናቀቅ ከተማዋ ለሁለንተናዊ የህዝቦች እድገት ማሳለጫ ተምሳሌት ቀዳሚ ምልክት እንድትሆን ታቅዶና በልዩ ትኩረት ተይዞ እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል።

የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ዛሬ በተጀመረው የባህርዳር ከተማ የኮሊደር ልማት ዝግጅት ተገኝተው እንደገለፁት እንደ ባህርዳር ያሉ ውብ ከተሞችን ዘላቂነት ባለው የመሰረተ ልማት አውታር ታግዞ በማልማት ለኑሮ ፣ለቱሪዝም ፍሰት ፣ለንግድና ገበያ ልማት ፣ለትምህርትና ልዩ ልዩ ጥናትና ምርምሮች ማዕከል ብሎም ለኢትዮጵያና አፍሪካ ኮንፍረሶች መናገሻና መሰል ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስተጋብሮች ማሳለጫ ሊሆኑ በሚችሉ የኮሊደር ልማቶች የማበልፀግ ስራ በመጀመሩ መደሰታቸውን ገልፀው ይህ ልማት በጥራትና በተቀመጠለት ጊዜ ተጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ እንዲውል የመላው ህዝብ የነቃ ተሳትፎና ያልተቋረጠ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል።

ስለሆነም ይህች ውብ ከተማ ባህርዳር በተፈጥሮ የተሰጣትን ፀጋ በሰው ሰራሽ ልማቶች በማጀብ ሳቢና ማራኪነቷን በማስፋትና የበለጠ በማጠናከር ሁሉ ዓቀፍ የሆነ ተመራጭነትን ይዛ የዘመነች ምቹ ከተማ እንድትሆን ሁላችንም የምንችለውን ጥረት ማድረግ እንደሚገባ የገለፁ ሲሆን ይህ የኮሊደር ልማት እንደ ባህርዳር ሁሉ በሌሎች የክልላችን ሜትሮፖሊታንት ከተሞችም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በመዲናዋ ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ክፍት እንዲሆኑ ተወሰነ

በመዲናዋ ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ቢያንስ እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ክፍት እንዲሆኑና አገልግሎት እንዲሰጡ የ#አዲስ_አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ወሰነ።

ንግድ ቢሮው ለአስራ አንዱም ክፍለ ከተማዎች ሰኔ 7 ቀን 2016 በጻፈው ደብዳቤ፤ ለንግድ ማበረሰቡ ውሳኔውን በማስገንዘብ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል። ውሳኔው የተላለፈው “የከተማዋን ኢኮኖሚ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገርና አጠቃላይ የስራ ባህልን የተጀመረውን ቀንና ለሊት የመስራት ጅማሮ ለማሳደግ” መሆኑን ቢሮው ገልጿል።

በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በከተማዋ እየተከናወኑ ካሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች መካከል የተወሰኑት ተጠናቀው ለህዝብ አገልግሎት ክፍት መሆኑን አስታውቀዋል። በከተማዋ ከተጠናቀቁ የኮሪደር ለማት ስራዎች መካከል ከአራት ኪሎ ራስ መኮንን ድልድይ፤ ከደጎል አደባባይ - ቀይባህር ኮንደሚኒየም እና ከማህሙድ ሙዚቃ ቤት- በቴድሮስ አደባባይ ያሉት መንገዶች ይገኛሉ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ጋር በመሆን በለሙት ኮሪደሮች ጉብኝት አካሂደዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ።

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴና ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮችና በአፍሪካ ቀንድ አገራት የሰላም ማስከበር ጉዳዮች ዙሪያ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ ተናግረዋል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ የታዳጊ አገራት አጀንዳዎች በሆኑ የፋይናንስ፣ የቴክኖሎጂ የአቅም ግንባታ ድጋፎች እንዲሁም በዘላቂ ልማት ግቦች ማረጋገጥ ጉዳዮችም እንደተወያዩ አንስተዋል።

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ኢትዮጵያ ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ የምትሰጠውን ትልቅ ቦታ እንዲሁም በቀጣይ በሚካሄደው ‘summit of future’ የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ጉባኤ በተመለከተም ዝርዝር ውይይት ስለማድረጋቸው ጠቅሰዋል

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ በሚደረግ ጥረትና መሰል የፀጥታ ጉዳዮችም የውይይቱ አካል መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት ማድነቃቸውን ቃል አቀባዩ አንስተዋል።
መንግስት ውስጣዊ ግጭቶች በሰላም እንዲፈታ የያዘውን ቁርጠኛ አቋም ማድነቃቸውንም እንዲሁ ። ለልማት እንቅስቃሴዎችም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ስለመሆኑም አንስተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፍርድ ቤቱ የኢህአፓ ሊቀመንበር ዝናቡ አበራን ጨምሮ 9 ተጠርጣሪዎች በዋስትና እንዲፈቱ ብይን መስጠቱ ተሰማ፡፡

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የይግባኝ ሰሚ ችሎት የኢህአፓ ሊቀመንበር ዝናቡ አበራ፣ ጠበቃ አበራ ንጉስ፣ እዮብ ገ/ሥላሴ፣ ናትናዔል ያለምዘውድን ጨምሮ 9 ተጠርጣሪዎች በዋስትና እንዲፈቱ በዛሬው ዕለት ብይን መስጠቱን የአህአፓ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አብርሃም ኃይማኖት ለአሻም አረጋግጠውላታል፡፡

ባለፈው ሳምንት የፌዴራሉ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት 9ኙ ተጠርጣሪዎች ከአዋሽ አርባ ከመጡ በኋላ በ48 ሰዓታት ውስጥ ለምን ፍርድ ቤት እንዳልቀርቡ ፖሊስ ምክንያቱን እንዲያቀርብ መጠየቁ ይታወሳል፡፡

መርማሪ ፖሊስም የመንገዱን ርዝመት እንደምክንያት ያቀረበ ቢሆንም የተጠርጣሪዎች ጠበቆች ‹‹ አሳማኝና በቂ ምክንያት አለመቅረቡን ›› ጠቅሰው መከራከራቸው አይዘነጋም፡፡ሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ያስቻለው የጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ ደግሞ የ12ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቶ ነበር፡፡ ይሁንና ተጠርጣሪዎቹ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ይግባኝ ማለታቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤቱ በዋስትና እንዲፈቱ ብይን ሰጥቷል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፑቲን ተኩስ ለማቆም ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ

ይህን የሩሲያ ቅድመ ሁኔታ መቀበል እንደ "እጅ መስጠት" ይቆጠራል ያየችው ዩክሬን ወዲያውኑ ነው ውድቅ ያደረገችው።

https://am.al-ain.com/article/put-set-terms-ceasefire

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለመጀመሪያ ግዜ የውጭ ሀገራት ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የሚፈቅደው ረቂቅ በዛሬው እለት በሚኒስቴሮች ምክርቤት ተወስኖ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ተላልፏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የት ይደርሳል የተባለውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አለ አንድ የኛ ሰፈር ቀልደኛ የፋሲል እንዲህ ተራ ጋዜጠኛና መሆኑና ብሽሽቅ ውስጥ የገባ በመሆኑ አዝናለሁ::

#FactCheck ይህ ቪዲዮ የ4 ኪሎ-ፒያሳ ኮሪደር ልማት ወቅታዊ ይዞታን አያሳይም

በፌስቡክ ከ160 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ‘ፋሲል የኔዓለም’ የተባለ ግለሰብ በአዲስ አበባ ከተማ በመሰራት ላይ ከሚገኙ የኮሪደር ልማቶች መካከል የአንዱን ወቅታዊ ይዞታ ያሳያል ያለውን ቪዲዮ ማጋራቱን ተመልክተናል።

ቪዲዮው ከቲክቶክ የተወሰደ ሲሆን “ዛሬ ያለቀው 1ኛው የኮሪደር ልማት በአራት ኪሎ” የሚል ጽሁፍ ይነበብበታል።

ሆኖም ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ማጣራት ከላይ የተጠቀሰው ቪዲዮ የኮሪደር ልማቱ ከመጀመሩ በፊት የተቀረጸ መሆኑን አረጋግጧል።

ቪዲዮው የሚያሳየው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 4 ኪሎ ግቢ ዋና በር ፊት ለፊት ያለው አካባቢ ሲሆን በቪዲዮው ላይም የ4 ኪሎ-ፒያሳ የኮሪደር ልማት በተጀመረ የመጀመሪያዎቹ ቀናት የፈረሱ ህንጻዎች ይታያሉ።

ከነዚህም መካከል በቀይ ቀለሙ ጎላ ብሎ የሚታየውና ‘ኮርዲያል ካፌ’ ይገኝበት የነበረው ህንጻ ይገኝበታል። በተጨማሪም ከቀዩ ህንጻ ጎን የነበረው አባድር ሱፐር ማርኬትም በተመሳሳይ ወቅት መፍረሱ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ቼክ በወቅቱ የህንጻዎቹን ፈረሳ መታዘብ ችሎ ነበር።

ይህም ከላይ የተጠቀሰው የፌስቡክ አካውንት ያጋራው ቪዲዮ የ4 ኪሎ-ፒያሳ ኮሪደር ልማት ከመጀመሩ ቀደም ብሎ የተቀረጸ መሆኑን ያረጋግጣል።

በአዲስ አበባ ከተማ በመሰራት ላይ ከሚገኙ የኮሪደር ልማቶች መካከል አንዱ የሆነው የ4 ኪሎ-ፒያሳ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የከተማዋ ከንቲባ ማስታወቃቸው ይታወሳል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኦጋዴን ከ21 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ጋዝ መኖሩ ተረጋገጠ_ የማዕድን ሚኒስቴር

በሶማሌ ክልል ኦጋዴን 19 ጉድጓዶችን በመቆፈር በተደረገ ዳሰሳ "21 ቢሊዮን 336 ሚሊዮን ኩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ እንዳለ" መረጋገጡን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ፤ በሌሎች ስድስት ቦታዎች ላይም ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት መኖሩን ኢፕድ ተናግረዋል፡፡

#ኦጋዴን፣ #መቀሌ፣ #መተማ፣ #ደቡብ_ኦሞ እንዲሁም #ጋምቤላ አካባቢዎች በዋናነት ተጠቃሽ መሆናቸውንም አስገንዝበዋል፡፡

እንደ አቶ ሚሊዮን ገለጻ፤ በክልሉ የተገኘው የተፈጥሮ ጋዝ በቅርብ ዓመታት ወደ ምርት ለማስገባት ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡ ሌሎች በፍለጋ ምዕራፍ ላይ ያሉትም በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚሆኑበት አቅጣጫ ተቀምጧል ብለዋል፡፡