በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
አዲስ አበባ‼
ዛሬ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመስቀል አደባባይ ያዘጋጀው የንስሀ ፤ የምልጃ፣የምስጋና በዓል መርሐ-ግብር መካሄድ ጀምሯል።
ለዚሁ መንፈሳዊ መርሐ-ግብር እጅግ ከፍተኛ ምዕመን በመስቀል አደባባይ መሰባሰቡ ታውቋል።
መርሐ-ግብሩ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (etv) ፣ በአዲስ ቴሌቪዥን ፣ በፋና ቴሌቪዥን ፣ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ፣ በEvangelical Media የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል።
የአማራ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዛሬ አዲስ አበባ መወያየታቸው ተሰምቷል።
ውይይቱ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ጋር የተካሄደ ሲሆን በክልሉ የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን በመለየት የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ያለመ ነው ተብላል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ዲያስፓራ ሆይ እኔስ ብሆን ምን ስልህ ነበር?
እነሆ እስክንድር ነጋም ያረጋገጠው ነገር ቢኖር በትግል ስም ከዲያስፓራ ላይ የተሰበሰበው ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ዲያስፓራ ውስጥ ያሉ ነብሰበላ አጭብርባሪዎች ቅርጥፍ አድርገው መብላታቸውን ነው፡፡
ወደ ትግራይ ሄጄ ህዝቡን ላወያይ ስል እነ ጌታቸው ቆይ ነገ ነገ ሲሉኝ አመት ሆኖኛል::
ጠሚ አቢይ አህመድ ትናት ከትግራይ ክልል ከመጡ የክልሉ የእምነት አባቶች እናቶች አዛውንቶችና ባለሃብቶች ጋር ያደረጉት ቆይታ::
ለውድ የባንካችን ደንበኞች በሙሉ
================================
በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟል።
አገልግሎቱን መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ እርብርብ እየተሰራ በመሆኑ ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን እየጠየቅን፣ ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ታግተው የነበሩ አምስት የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች መገደላቸው ተነገረ
ለሁለት ሳምንት ያህል ታግተው የነበሩ አምስት የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ተገድለው መገኘታቸውን የፋብሪካውን አንድ ኃላፊ ለቢቢሲ ገለጹ።
ስማቸውን እንዳይጠቀስ የጠየቁት የስኳር ፋብሪካው ኃላፊ የአምስቱ ሠራተኞች አስከሬን ዛሬ ጠዋት መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. መገኘቱን ገልጸዋል።
አስከሬናቸው ከፋብሪካው ማሳ ወጣ ብሎ ጨካ በሚባል የገጠር አካባቢ ነው የተገኘው።
ከተገደሉት መካከለ ሦስቱ ሠራተኞች ከወንጂ አካባቢ ሲሆኑ፣ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸውም በዛሬው ዕለት መፈጸሙ ተገልጿል።
ሌሎቹ ሁለቱ ሠራተኞች አንደኛው ከአዳማ የመጣው ሲሆን ቀብሩ ዛሬ የሚፈጽም ሲሆን፣ እንዲሁም ሌላኛው ከደሴ የመጣው ግለሰብ አስከሬን ወደ ስፍራው ተልኳል ተብሏል።
አራቱ ሠራተኞች በፋብሪካው ውስጥ በትራክተር ኦፕሬተርነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ እና ዕድሜያቸው ከፍ ያለ እንደሆኑም እኚሁ የፋብሪካው ኃላፊ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ሌላኛው የኤሌክትሪክ ሠራተኛ (ፎርማን) ወጣት ሲሆን በቅርብ የተቀጠረ እና ለአንድ ዓመት ያህል በፋብሪካው አገልግሏል።
አንደ ኃላፊው ከሆነ ግለሰቦቹ ከሁለት ሳምንታት በፊት የአዳር ስር ላይ ምሽቱን አሳልፈው ጥዋት ላይ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ዶዶታ ከሚባለው ፋብሪካው ከሚገኝበት ስፍራ በታጣቂዎች ታግተው ተወስደዋል።
ኃላፊው፣ ሠራተኞቹን ያገቷቸው ሰዎች ገንዘብ ጠይቀው እንደነበር? ወይም የጠየቋቸው ጉዳዮች እንዳሉ ዝርዝሩን እንደማያውቁ አስረድተዋል።
ነገር ግን ፋብሪካው ከአጋቾቹ በኩል ምንም እንዳልተጠየቀ ገልጸው፣ ወዲያውኑ ለመንግሥት አካል ማሳወቃቸውን ተናግረዋል።
ፓሊስም ሠራተኞቹን ለማስለቀቅ እየተከታታለ እንደነበር የገለጹት ኃላፊው፤ ነገር ግን አስከሬናቸው ዛሬ ጥዋት 2 ሰዓት አካባቢ ተገኝቷል ብለዋል።
ስለ ግድያው እንዴት? እና ስንት ሰዓት? ተፈጸመ የሚለውን ባያውቁም ምናልባትም ትናንት ምሽት ተገድለዋል ብለው እንደሚጠረጥሩ የተናገሩት ኃላፊው ሰራተኞቹ መገደላቸውን ሰምተው ወደ አካበቢው ሲሄዱ አስከሬናቸውን አግኝተናል ብለዋል።
በፋብሪካው እገታ ሲያጋጥም የመጀመሪያ መሆኑን እና እስካሁን ባለው ሁኔታ ሰላማዊ እንደነበርም ኃላፊው አስረድተዋል።
በእገታው ዙሪያ ቢቢሲ የተለያዩ የመንግሥት ኃላፊዎችን እና ቤተሰቦቻቸውን ለማናገር እየሞከረ ሲሆን በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን ስናገኝ እናካትታለን።
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አቅራቢያ ከአዲስ አበባ 110 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የወንጂ ስኳር ፋብሪካ በ1946 ዓ.ም. ኤች.ቪ.ኤ በተባለ የኔዘርላንድስ ተቋም እና በኢትዮጵያ መንግሥት የጋራ ባለቤትነት የተቋቋሙ በአገሪቱ ቀዳሚ የስኳር ፋብሪካ ነው።
ወታደራዊው መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ፋብሪካው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት ባለቤትነት ስር መግባቱ ይታወሳል።
ወንጂ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 496/2014 ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ከተደረጉት አምስት ስኳር ፋብሪካዎች መካከከል አንደኛው ነው።
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሀሞሮ ወረዳና ጃርቲ ጃርደጋ ወረዳ ላይ የሰላም ኮንፍረስ ተካሄደ። ባለፉት አመታት በሆሮ ጉድሩ የነበረ የሰላም እጦት ችግር አሁን በዚህ መልኩ መስፈኑ ይበል የሚያሰኝ ነው:: ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኦሮሚያ
በውይይቱ ላይ በምዕራብ ዕዝ የኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ወንድሙ ንሞምሳ እንደተናገሩት የአካባቢው ህብረተሰብ አብሮ የመኖር ዕሴትና ባህል ቢኖረውም አሸባሪው የሸኔ ቡድን እና ፅንፈኛ ሀይሎች በህዝቡ መሃል ተሰግስገው እርስ በእርስ እንዳይተማመንና የብሄር ግጭት እንዲነሳ ሲሠሩ ቆይተዋል።
ሰራዊቱ ከመስተዳደር አካላት ጋር ባደረገው ውይይት አንድነት እና እርቅ ሊፈጠር ችሏል ያሉት ኮሎኔል ወንድሙ ንሞምሳ የሰላምን አማራጭ ወደ ጎን በመተውና በጉልበት ሀገርን ለማፍረስ በመነሳት ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት የራሳቸውን ኪስ የሚያደልቡ ቡድኖች ከድርጊታቸው እስካልተቆጠቡ ድረስ መከላከያ ሰራዊታችን ተከታትሎ መደምሰሱን አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
የጃርቲ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተስፋዬ ለታ በበኩላቸው መከላከያ ሰራዊቱ ሽብርተኞችንና ፅንፈኞችን አድኖ ከመምታቱም በተጨማሪ እስከ ቀበሌ ድረስ በመውረድ ህዝባዊ የሰላም ውይይቶችን በማድረጉ ዛሬ በአካባቢው አንፃራዊ ሰላም መፈጠሩን ጠቁመዋል።
የአሸባሪው የሸኔ ቡድንና የፅንፈኛ ሀይሎች በህዝቦች መካከል ሊፈጥሩ ያሰቡትን የብሔር ግጭት መከላከያ ሰራዊቱ እና የሀገር ሽማግሌዎች ባደረጉት ጥረት በማክሸፍ አብሮ የመኖር እሴቶችን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ምቹነትን ፈጥረዋል።
በክብርት ቀዳማዊ እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ፅ/ቤት እየተገነባ የሚገኘው የአይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ይደመጥ‼️ https://youtu.be/DsC_XSBc8Uc?si=Znt1a5rLaKtdEiWb
Читать полностью…ልዩ መረጃ ‼️
የቀድሞ የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አብዲ ኢሌና የሜቴክ ዋና ዳሬክተር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከእስር ተለቀዋል:: አቶ አብዲ ኢሌ በአሁን ሰአት ከስር ተለቀው ከቤተሰቦችቸው ጋር የተገናኙ ሲሆን ጀነራል ክንፈ ዳኘው ጠዋት ከእስር ይፈታሉ::
በጌዴኦ ዞን ዲላ ዩንቨርሲቲ በቀን 06/07/2016 ከምሽቱ 9:00ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈጠረ የሲስተም ብለሽት መነሻ ባልተገባ መንገድ ገንዘብ ከኤትየሞች ሲያወጡ የነበሩ የዲላ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ገንዘቡን በመመለስ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። እስካሁን ከ480,000 ሺ በላይ ተመልሷል
Читать полностью…ጢስ አባይ ከተማንና አካባቢውን ለመቆጣጠር የመጣው የፅንፈኛው ኃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ተገለፀ።
ከሶስት ወራት በላይ ዝግጅት አድርጎ ከየአቅጣጫው ኃይል አሰባስቦ ጢስ አባይ ከተማንና አካባቢውን ለመቆጣጠር የመጣው የፅንፈኛው ኃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን በጎንደር ኮማንድ ፖስት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የክፍለጦር አዛዥ ተናግረዋል።
በባህርዳር -ጎንደር ኮማንድ ፖስት በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የአንድ ክፍለጦር ሬጅመንት የረጅም ጊዜ ዝግጅት አድርጎ ለማጥቃት የመጣውን የፅንፈኛው ኃይል ታጣቂን መደምሰሱን የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ዘሪሁን ተረፈ ተናግረዋል።
ፅንፈኛው ከዚህ በፊት በማሰልጠኛነት እንዲሁም የትጥቅና ስንቅ ማከማቻና የኢኮኖሚ ምንጩ አድርጎት በሠራዊታችን ጠንካራ ምት ተቀጥቅጦ በውርደት ከተባረረ በኋላ ቁጭትና እልሁን ለመወጣት ለበርካታ ወራት ሲዘጋጅና ኃይል ከመሸንቲ፣ከፈረሰ ቤት፣ ከሞጣ፣ ከደቡብ ጎንደር፣ከስማዳ፣ከደጋዳሞት፣ ከእስቴ፣ ከዋጅራ፣ ከጋሸና፣ ከአዴት፣ከሃንዳሳ፣ያለ የሌለ ኃይሉንና ትጥቁን አሰባስቦ ጢስ አባይን ለመቆጣጠርና በሠራዊታችን ላይ ጥቃት ለማድረስ የወጠነው ሴራ ሳይሳካ የሚገባው ቅጣት ተሰጥቶታል ብለዋል።
በፅንፈኛው ኃይል ላይ የተወሰደው ይህ የማያዳግም እርምጃ በተጨባጭ በአንድ አካባቢ ከአንድመቶ ሃምሳ በላይ የሚሆነው የዘራፊው ቡድን ስብስብ የተገደለ ሲሆን በርካታ መሣሪያና ተተኳሽ ተማርኳል አስክሬኑንም በየቦታው ጥሎ ለመፈርጠጥ ተገዷል።
ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ኃይሉ የተደመሰሰበት ፅንፈኛው ቁስለኛውን እንኳን ማሸሽ ሳይችል የሃፍረት ካባውን ተከናንቧል ብለዋል።
ፅንፈኛው ኃይል ከተቀጠቀጠበት ጢስ አባይ ሃንዳሳ በመባል እስከሚታወቀው ስፍራ በሸሽት ላይ የነበሩ የዘራፊው ቡድን ቁስለኞች ህይወታቸውን ማትረፍ ሳይችሉ በየሜዳው ተንጠባጥበው መቅረታቸውን መመልከት ተችሏል ነው ያሉት የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ዘሪሁን ተረፈ።
የሬጅመንቷ አዛዥ መቶ አለቃ አዲሱ መድፉ በበኩላቸው የጠላትን ሴራ ቀድመን በመረዳት የመጣው ኃይል እንዳይመለስ አድርገን የሚገባውን ሰጥተንዋል ካሉ በኋላ በቀጣይ ትንኮሳ የሚያስብ የፅንፈኛው ኃይል ካለ ከዚህ ቅጣት ሊማር ይገባዋልም ብለዋል።
የሠራዊቱ የማድረግ አቅም፣ሞራልና የስነልቦና ጥንካሬ ለተገኘው ድል የላቀ ሚና ነበረው ያሉት አዛዡ በቀጣይም ፅንፈኛው የሠላም አማራጭን እስካልተከተለ ድረስ የዚህ አይነቱ ዕጣ ፈንታ አይቀርለትም በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ፑቲን “ዩክሬን በምርጫ ቀን በሰላማዊ ዜጎች ላይ ለፈጸመችው ጥቃት ትቀጣለች” ሲሉ ዛቱ
በሩሲያዋ ቤልግሮድ ክልል በዩክሬን ተፈጸመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሞተዋል። ፕሬዝዳንት ፑቲን “እንዲህ አይነት ጥፋቶች ያለ ቅጣት አይታለፉም” ሲሉ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልክቱ፤ https://bit.ly/3IGGxAf
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
መልካም ጅማሮ : የወሰንና የማንነት ጥያቄዎች አፈታት አፈጻጸም ሂደት በብሔራዊ ኮሚቴው ተገመገመ።
በአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል የሚገኙና የወሰን ይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን አካባቢዎች በሕገ መንግሥቱ እና በሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ መሠረት በዘላቂነት እልባት ለመስጠት በብሔራዊ ደረጃ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሲሠራ ቆይቷል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የሁለቱ ክልሎች ርእሰ መሥተዳድሮች እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተሳታፊዎች በተገኙበት በብሔራዊ ኮሚቴው አፈፃፀሙ ተገምግሟል።
የተፈፀሙና ሊፈፀሙ ሲገባቸው የዘገዩ ጉዳዮች ተነስተው ግምገማ ተደርጎባቸዋል። በግምገማው መሰረት በአፈፃፀም ሂደቱ የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች የተለዩ ሲሆን የማንነትና የይገባኛል ጥያቄ ያለባቸውን አካባቢዎች ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በአፋጣኝና በዘላቂነት ሊፈታ እንደሚገባም ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ከዚህ አኳያ ተፈናቃዮችን በአጭር ጊዜ ወደቀያቸው የመመለስ ጉዳይ ቅድሚያ ተሰጥቶት በሚፈፀምበት አግባብ ለይ መተማመን ላይ መደረሱም ተጠቁሟል።
በተጨማሪም በብሔራዊ ደረጃ ይህን እንዲያስፈፅም የተቋቋመው ኮሚቴ በቋሚ የጊዜ ሰሌዳ እየተገናኘ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለጉዳዩ እልባት እንዲሰጥ በዛሬው ዕለት በተደረገው ስብሰባ መወሰኑን ከብሔራዊ ኮሚቴው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
የኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመስቀል አደባባይ የሚያከናውኑት የፀሎት ፕሮግራም ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶችን ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አሽከርካሪዎች እንደተለመደው ለትራፊክ ፖሊሶች ትዕዛዝ ተባባሪ እንዲሆኑ ተጠይቋል፡፡
ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ከሰዓት በሗላ ከቀኑ 7፡30 እስከ 12፡00 ሰዓት ድረስ የኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የፀሎት መርሐ-ግብር ስለሚያከናውኑ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
አሽከርካሪዎች መረጃው አስቀድሞ ኖሯቸው ሌሎች አማራጭ መንገዶችን በመጠቀም ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ ተባባሪ እንዲሆኑ ፖሊስ ጥሪውን እያስተላለፈ፡-
• ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ ተሽከርካሪዎች ኡራኤል አደባባይ ላይ
• ከቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል አቅጣጫ ወደ መስቀል አደባባይ ኦሎምፒያ አደባባይ በታች እና በላይ እንዲሁም ግራና ቀኝ
.የቀድሞው አራተኛ ክፍለጦር (ጥላሁን አደባባይ ላይ )
• ከለገሀር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ ለገሀር መብራት ላይ
• ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ሃራምቤ መብራት ላይ
• ከብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግስት አጠገብ
ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00 ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ፡፡
ፕሮግራሙ በሚከበርበት ዙሪያ እና በአካባቢው በግራና በቀኝ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል፡፡
እግዛብሔር ላንተም ለቤተሰብህም ሲል በህይወት ያቆይህ:: ምንም አትሁን! እንደምናይህ ከሆነ ያዋጣኛል ባልከው የትግል መንገድ እንኳን አዲስ አበባ ልትደርስ ካለህበት ቦታ እሮጠህ እንኳን ለማምለጥ አቅም ያለህም አይመስለኝም:: አዝናለሁ!
በጠመንጃ እንዳችም ለውጥ ለማይመጣ ነገር እስኬው ታላቁ እያሉ እዚህ ነገር ውስጥ አስገብተውህ እንዲህ እንድትሆን ያደረጉሁ በሙሉ በውጭ ሃገር ከ #YouTube ገንዘብ እየለቀሙ ልጆቻቸውን እያሳደጉ ኑሯቸውን እየኖሩ ነው:: አንዳቸው ልጆቻቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን ጥለው ወኔ ኖሯቸው አንተን ለማገዝ ትግሉን አልተቀላቀሉም አይቀላቀሉምም:: አያስቡትምም! ማዶ ሆነው ሰውን ሳት ውስጥ መክተት ብቻ!
በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የ8 አመት ህፃን አግቶ 800ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በጯሂት ከተማ የ8 አመት ህፃን አግቶ ገንዘብ ሲደራደር የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል።
የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት ሃላፊ ረ/ ኢንስፔክተር የፀዳው ምስጋነው እነደገለፁት መጋቢት 4/2016 ዓ/ም ግለሰቡ ከጯሂት ከተማ የ8 አመት ህፃን ልጅ አግቶ 800 መቶ ሺህ ብር እየጠየቀ በነበረበት ወቅት የወረዳው ፖሊስ ከህብረተሰቡ ባገኘው ጥቆማ ክትትል በማድረግ መጋቢት 5/2016 አጋቹን ከነህፃኑ እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር አውሏል።
በህፃኑ ላይም ምንም አይነት ችግር ሳይደርስበት በቁጥጥር ስር መዋሉን የተናገሩት ረ/ኢንስፔክተር የፀዳው በጉዳዩ ላይ አስፈላጊው ምርመራ አድርጎ በአስቸኳይ ለፍትህ ለማቅረብ እንደሚሰራ የገለጹ ሲሆን እንደዚህ አይነት ህገወጥ ተግባራት ሲፈፀም ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያጠናክርም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ዘገባው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ነው።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩት የቀድሞ የሜቴክ ዋና ጀነራል ዳሬክተር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ከ6 አመት በኃላ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት በምህረት ተለቀዋል::
Читать полностью…ትናት 200 የሚጠጉ ከሁሉም የትግራይ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ አቅንተው ነበር ።
የትግራይ ህዝብ ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በቤተመንግስት ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ መከላከያ ሚኒስትሩና የጊዜያዊ አስተዳደሩ ጌታቸው ረዳ ተገኝተዋል።
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገልገል እንዲሁም በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ ከነ- ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ ገለፀ
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገልገል እንዲሁም በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ ከነ-ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ።
ነጋሽ አህመድ ረሺድ የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ሊውል የቻለው ፖሊስ ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በቀጥታ የቀረበ ክስን መሠረት በማድረግ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 እና ወረዳ 8 በሚገኙ የቢሮ ቁጥር 211 እና 104 ለመበርበር በወንጀል መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 33 መሠረት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማውጣት በተጠርጣሪው መሥሪያ ቢሮዎች ላይ ባደረገው ብርበራ፦
1. በድርጅቶች፣ በኮሌጆች፣ በዩኒቨርሲቲዎች ስም የተቀረፁ ሐሰተኛ 65 ፍሬ ክብ ማህተሞች፣
2. ፍቃድ ሳይኖረው ሂሳብ አዋቂ ነኝ በማለት የተለያዩ ድርጅቶችን ዓመታዊ ሂሳብ በመሥራት ለገቢዎች መሥሪያ ቤት የተፃፉ ደብዳቤዎች 62 ጥራዝ እና 44 ፓድ ሐሰተኛ ደረሰኞች፣
3. 38 ገጽ ሐሰተኛ የትምህርት መስረጃዎች፣
4. በተለያዩ 10 ሰዎች ስም የተዘጋጁ ሐሰተኛ የቀበሌ መታወቂያዎች፣
5. ሦስት ጥራዝ በንብ ባንክ፣ በንግድ ባንክና በኮንስትራክሽን ባንክ ስም የተዘጋጁ ሐሰተኛ ቼኮች፣
6. ሐሰተኛ ሰነዶቹን ለማዘጋጀት የሚገለገልባቸው አራት የኮምፕተሮች ሲስተም ዪኒት፣
7. ሐሰተኛ በተለያዩ ተቋማት የተፃፉ የሚመስሉ የስራ ልምዶች፣
8. አንድ ቶሺባ ላፕቶፕ እና
የተለያዩ ይዘት ያላቸው በርካታ ሰነዶችን በቢሮዎቹ ተከማችተው በመገኘታቸው እንደሆነ ፖሊስ አስታውቃል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ተጠርጣሪው ከሌሎች ግብረ-አበሮቹ ጋር በጥቅም በመመሳጠር ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ፍቃድ ሳይሰጠው በተለያዩ ድርጅቶች፣ በአዲስ ዩኒቨርስቲ፣ በሰለፈች ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እና በሌሎች ከ80 በላይ በሚሆኑ ድርጅቶች ስም ማህተም እና ቲተር በማስቀረፅ በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና ዳይሬክተር ስም ታድሷል የሚል ቲተርና ማህተም በማስቀረፅ እንዲሁም ሐሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት፣ የተለያዩ የኦዲት ሪፖርቶችን በመስራት ከላይ በተጠቀሱት ድርጅቶች ሐሰተኛ ማህተም እያረጋገጠ በመስጠት በሕዝብና በመንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የተፈፀመው ወንጀል ውስብስብና ምርመራው ሰፊ መሆኑን ጠቅሶ በወንጀል መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 59 ንዑስ አንቀፅ 2 መሠረት የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ከፍርድ ቤት ለማስፈቀድ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂያ ጽፎ የፍርድ ቤቱን ምላሽ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኝ ፖሊስ ገልጿል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በዚህ ግለሰብ ተታለልኩ ወይም ተጭበረበኩ የሚል ማንኛውም ሰው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ ቀርቦ ሪፖርት እንዲያደርግ ተቋሙ ያስታውቃል።
ኅብረተሰቡ በተመሳሳይ የወንጀል ተግባር እንዳይታለል ራሱን እንዲጠብቅና በወንጀል መከላከል ውስጥ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የአብን መስራችና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከእስር ተፈተዋል::
Читать полностью…Breaking : የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት „ ቲክቶክ „ የተሰኘውን መተግበሪያ በመላው ሀገሪቱ ሊያግድ የሚችል አዋጅ አጸደቀ።
አዋጁ የቻይናው #ባይትዳንስ_ኩባንያ ንብረት የሆነው „ ቲክቶክ „ በስድስት (6) ወራት ውስጥ አክሲዮኖችን #ለአሜሪካውያን ካልሸጠ በመላው አሜሪካ ይታገዳል ብሏል።
ይህ አዋጅ በሴኔቱ ጸድቆ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ካልተፈረመበት ህግ ሆኖ ተፈጻሚ አይሆንም ተብሏል።
ፕሬዝዳንት ባይደን ግን የህግ መወሰኛ ምክርቤቱ (ሴኔቱ) አዋጁን ካጸደቀው ሳይውሉ ሳያድሩ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩበት ከዚህ ቀደም መግለፃቸው ተነግሯል።
ባይትዳንስ በአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጸደቀውን አዋጅ ተፈጻሚ ለማድረግ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ይሁንታ ማግኘት አለበት።
በዓለማቀፍ ደረጃ በወር ውስጥ ከ1 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን ያፈራው „ ቲክቶክ „ በአሜሪካም ከ150 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት።
መተግበሪያው የግለሰቦችን ምስጢር ለቻይና መንግሥት አሳልፎ ሊሰጥ ይችላል በሚል በአሜሪካ በመንግስት ተቋማት ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ታግዷል።
በአንዳንድ ግዛቶች ትምህርት ተቋማት እንዲሁ ወጣቶችን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እየመራ ነው በሚልም ታግዷል።
አሁን ደግሞ በመላው ሀገሪቲ ቲክቶክ ሊታገድ ይችላል በሚል በቲክቶክ ገንዘብ የሚሰሩ በርካታ አሜሪካውያን የአዋጁን መጽደቅ ተቃውመው አደባባይ መውጣታቸውን አል አይን ኒውስ ሮይተርስ እና ቢቢሲን ዋቢ በማደርግ አስነብቧል።
„ ቲክቶክ „ ምንም እንኳን አሜሪካ ውስጥ ከቻይና ጋር ተገናኝቶ በይበልጥ ከደህንነት ጋር በተያያዘ እንዲታገድ ግፊት ቢደረግም እንደ ኔፓል፣ ኪርጊስታን በመሳሰሉ ሀገራት ፦
- „ የማህበራዊ ህይወትን እያወከ ነው „
- „ ለወጣቶች እና ለልጆች አእምሮ ጠንቅ ነው „
- „ ጎጂ የሆኑን ከሀገር ባህል እና እምነት ያፈነገጡ ተግባራት ይሰራጩበታል „
- „ ሱስ በሚያሲዝ ይዘቱ ወጣቱ ትውልድ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እያደረሰ ነው „ በሚሉና በሌሎች ምክንያቶች ታግዷል።
በተቃራኒው የ“ ቲክቶክ „ መተግበሪያ ባለቤት የሆነው ባይትዳንስ ድርጅት በመረጃና ደህንነር ጉዳይ ከቻይና ጋር ምንም የሚያያዘው ነገር እንደሌለ በተደጋጋሚ የገለጸ ሲሆን እገዳውን የሚቃወሙ በርካታቾች ደግሞ ለወጣቶች እየስራ እድል እየፈጠረ ነው ፤ ብዙ ሰዎች ያለ ብዙ ድካም ተደራሽ እንዲሆኑ እያደረገ ነው ፣ የሰዎችን ህይወት እየለወጠ ነው በሚል እገዳውን ይቃወሙታል።