natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አረጋ ከበደ ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ባለፈው ሳምንት በመላው ክልሉ የተደረጉ ውይይቶች ማጠቃለያ ነው።

ተወካዮቹ የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በክልሉ የሰላም እና ፀጥታን አስፈላጊነት አፅንዖት በመስጠት ብሎም እየተከናወኑ ባሉ የልማት ፕሮጀክቶች ስራ ላይ በማተኮር ምላሽ ሰጥተዋል። በውይይቱ ማብቂያ ተወካዮች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እያከናወኗቸው ላሉ ተግባራት በማመስገን ስጦታ አበርክተውላቸዋል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አርቲስት ቡዙአየሁ ድምሴ ከሚያወጣው አዲስ አልበሙ ላይ የተለቀቀ ነጠላ ዜማ ነው:: አርቲስቱ ከቅርብ ግዜ በኃላ ሙሉ አልበሙን በዚህ #YouTube ቻናል ይለቀዋል:: https://youtu.be/sBpcMki0S0A?si=l_PhgLZkhhPRbFUm

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ የማህበረሰብ አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች እና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ።

የጉብኝቱ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የጉብኝቱ ተሳታፊዎች የተለያዩ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ገፅታዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የከተሞች መልማትና መስፋፋት የህዝቦችን ትስስርና ህብረብሔራዊነትን ያጎለብታል - ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች መልማትና መስፋፋት የህዝቦችን ትስስርና ህብረብሔራዊነትን ያጎለብታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ህብረ ብሔራዊ ሀገርን ለመፍጠርና ወሰን የሌለውን መሰረተ ልማት ለመዘርጋት የከተሞች ፎረም መከበሩ ትልቅ ሚና እንዳለውም አስገንዝበዋል።

በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ባለው 9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩ ነህ ባደረጉት ንግግር÷ ህብረ ብሔራዊ ሀገርን ለመፍጠር ወሰን የሌለው መሰረተ ልማት መሰራቱ ግድ ነው ብለዋል፡፡

የከተሞች ፎረም መካሄዱ የተሻለ ተሞክሮ ለመለዋወጥና ለመተባበር እንዲሁም የተሻለ ከተማን ለመፍጠር ሚና እንዳለውም ገልጸዋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ÷ ለኢንቨስትመንት ምቹ እና ውብ በሆነችው ወላይታ ሶዶ የከተሞች ቀን በመከበሩ የተሰማቸውን ደስታ ገልዋል።

የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሙኤል ፎላ በበኩላቸው÷ የከተሞች ፎረም መካሄዱ የመሰረተ ልማት ስራዎች እንዲከናወኑ ዕድል የሚሰጥ መሆኑን አንስተዋል።

ከየካቲት 9 እስከ የካቲት 15 ቀን 2016 ድረስ የሚከበረው የከተሞች ፎረም በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ሲሆን÷ የፎረሙ መካሄድ ከተሞች ለልማት ያላቸውን ተነሳሽነት ይበልጥ እንዲያድግ ያደርገዋል ተብሏል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል

37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

ጉባኤው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋት“ በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2024 መሪ ሀሳብ ላይ ትኩረት አድርጎ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪም ሰላምና ደህንነት፣ ንግድና ትስስር፣ ተቋማዊ ማሻሻያዎች፣ ግብርናና የአየር ንብረት ለውጥ፣ ሰብዓዊ መብቶች፣ ስርዓተ ጾታና ወጣቶችን ማብቃት እንዲሁም የተቋማትና አደረጃጀቶች በጉባኤው ትኩረት ከሚሰጣቸው አጀንዳዎች መካከል እንደሚሆኑ ተነግሯል።

በጉባኤው ለመሳተፍ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የተቋማት ኃላፊዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል።
     

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Breaking news : በአሁን ሰአት በባህር ዳር ከተማ ድንገተኛ ልዩ የቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ ብዛት ያለው የጦር መሳሪያና ገንዘብ እንዲሁም ከተለያዩ ቦታ በመምጣት ተደብቀው የነበሩና ለሽብር ስራ የተዘጋጁ ሰዎች ተይዘዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክፍለ ጦሩ በአሸባሪው ሸኔ ላይ በወሠደው እርምጃ ቡድኑ ከጥቅም ውጪ መሆኑ ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 08 ቀን 2016 ዓ.ም

በምስራቅ ሸዋ ዞን በቦራ ወረዳ ሰዎችን በማገትና የአካባቢውን ትምህርት ቤቶች ሲያቃጥልና ሲያወድም የነበረው የአሸባሪው ሸኔ ቡድን መመታቱ ተገልጿል።

የሽብር ቡድኑ አባላት ለዝርፊያና ለጥፋት ይጠቀሙበት የነበረው ክላሽ፣ ሽጉጥ እና ትጥቅ በቀጠናው በሚገኘው ሠራዊት ቁጥጥር ሥር መዋሉን መቶ አለቃ ሙሉነህ ደበላ ገልፀዋል።

መቶ አለቃ ሙሉነህ ደበላ አሸባሪ ቡድኑ መንገድ እየጠበቀ ሰዎችን የሚያግትና ገንዘብ የሚቀማ መኪና የሚያቃጥልና በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገድል አረመኔ ቡድን መሆኑን ገልፀው ይህንን ቡድን በመምታት ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ስራውን እንዲያከናውን ያስችላል ብለዋል።

ምክትል አዛዡ በዘመቻው ማህበረሰቡ በመረጃና በሎጀስቲክ ከጎናችን ሁኖ ስለደገፈን እናመሰግናለን ሲሉ ምስጋና አቅርበዋል። በቀጣይነትም የህብረተሠቡ ትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGeSQGWwc/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በምስራቅ ጉጂ ዞን የኦንግ ሸኔ ሎጀስቲክስ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ ወይም ሎንግ እጁን ሠጠ።

በምስራቅ ጉጂ እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ በነበረው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ ሰራዊቱ እየወሰደ በሚገኘው የተቀናጀ ወታደራዊ እርምጃ የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን እየሰጡ እንደሚገኙ የክፍለጦር ዋና አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ገብሬ ጋሞ ገለፀዋል።

ሰራዊቱ በሳባቦሩና ዳዋ በሚባሉ አካባቢዎች በጠላት ላይ በወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ድል መቀዳጀቱን ገልፀው የሰራዊቱን ብርቱ ክንድ መቋቋም ያቃተው የቡድኑ ታጣቂ ላይ ተፅዕኖ መፍጠር በመቻሉ በምስራቅ ጉጂ ዞን የኦንግ ሸኔ ሎጀስቲክስ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የሆነው ገመዳ ዱጎ ወይም ሎንግ በሚል ቅፅል ስሙ የሚታወቀው የቡድኑ አመራር ለሰራዊቱ እጁን ሰጥቷል ብለዋል።

ሰራዊቱ አስቸጋሪና ፈታኝ በሆኑ መልክዓ ምድሮች ላይ ግዳጁን በብቃት ከመወጣቱም ባሻገር የቡድኑን እኩይ አላማ በመበጣጠስ እና ጠላትን እፎይታ በመንሳት ተገደው እጃቸውን እንዲሰጡ እየተደረገ እንደሚገኝም አብራርተዋል።

ለሰራዊቱ እጁን የሰጠውና በጉጂ ዞን የኦነግ ሸኔ ሎጀስቲክስና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ ወይም ሎንግ ምንም ዓላማ በሌለው እና ህዝብን በሚጎዳ ተግባር ላይ መሳተፉ ምንም ጥቅም የሌለው መሆኑን ገልፆ ያለምንም ትርጉም ህዝብን መበደል እንደማያዋጣ በማመን ለሰራዊቱ እጁን እንደሰጠ ተናግሯል።

ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የሽብር ቡድኑን እንደተቀላቀለ የሚናገረው የቡድኑ ከፍተኛ አመራር ላለፉት በርካታ ዓመታት ህዝብን በማሰቃየትና በመዝረፍ ላይ የተሰማራው ኦነግ ሸኔ በሰራዊቱ በተወሰደበት እርምጃ እየተበታተነ እና አመራሩም ጭምር በሃሳብ እየተፈረካከሰ እንደሚገኝ አብራርቷል።

ቡድኑ አሁን ላይ ህዝብን ከመዝረፍ ውጪ ምንም ዓላማ ስለሌለው እጁን እንደሰጠ ተናግሮ በየጫካው ተበታትነው የሚገኙ ርዝራዥ የቡድኑ ታጣቂዎች ለሰራዊቱ እጃቸውን በመስጠት ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው ሊመለሱ እንደሚገባም ጥሪውን አቅርቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 6ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለየዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡

በዚህ መሰረትም፡-
1. ዶ/ር አብዱላዚዝ ዳውድ ---የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈትቤት ሃላፊ
2. ዶ/ር አብዲ ዩያ --------የኦሮሚያ ክልል ፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሸነር
3. መሰረት አሰፋ --------- የክልሉንግድ ቢሮ ሃላፊ
4. መብራት ባጫ --------- የክልሉ የሕጻናት እና ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ
5. አቶ ማቲዎስ ሰቦቃ ----- የክልሉ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ
6. ኢ/ር ኤባ ገርባ --------- የክልሉ የሥራ እና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ
7. አቶ ጀማል ከድር ---------- የክልሉ የሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ሃላፊ ሆኖ የቀረበለትን ሹመት ጨፌው አጽድቋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሞሪታኒያ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከኮሞሮስ ተረከበች

ሞሪታኒያ የ2024 አፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከኮሞሮስ በይፋ ተረክባለች።

37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

በጉባኤው መክፈቻ መርሀ-ግብር የወቅቱ የሕብረቱ ሊቀ መንበር ኮሞሮስ ለሞሪታኒያ ሊቀ መንበርነቷን በይፋ አስረክባለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Special News : በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ከህዝብ የመጣውን ምሬትና እሮሮ የከተማ አመራሩ ገምግሞ አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡ በዚህም በባህርዳር ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የቤት ለቤት ፍተሻ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ሂደት በተደረገው የቤት ለቤት ፍተሸ ከተገኙት መሳሪያ እና ተተኳሽ ውስጥ ብሬን2፣ ስናይፐር 1፣ ክላሽ 7፣ የተለያዩ ሽጉጦች 72፣ የሽጉጥ ጥይቶች 10223፣ የብሬን ጥይት 2406፣ 4 ቦምብ ፣ ዘጠኝ አጋቾች ከሚጠቀሙበት ተሸከርካሪ ጋር ተይዘዋል፡፡ ሁለት አጋቾች ደግሞ ካገቱ በኃላ 1.7 ሚሊዮን ብር ሲቀበሉ ተይዘዋል፡፡ አንድ የባንክ ሰራተኛ የግለሰቦችን አካውንት እያየ ለአጋቾች መረጃ እንደሚሰጥ ተደርሶበት በጥርጣሬ ተይዟል፡፡

በግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ከተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች መጥተው የተደበቁ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወንጀለኞችም ተይዘዋል፡፡ ከከተሞችና ከገጠር ወረዳ (ከሜጫ ወረዳ እና መራዊ ከተማ) የተዘረፉ የህዝብ ሀብቶች በፍተሻ ተይዘዋል፡፡ ዘራፊዎች ማን ከማን ጋር እንደሚገናኙ አስፈላጊው መረጃ ተገኝቶበታል፡፡
እነዚህ ተግባራት በህብረተሰቡ ተሳትፎ በመሰራታቸው ዘራፊው ሀይል መሽጎ ከተቀመጠበት እግሬ አውጭኝ በማለት በመሸሽ ላይ ይገኛል፡፡ በሌላ በኩል የዘራፊው ሀይል ስምሪት ሰጭና አዛዥ የሆነው ፅንፈኛው ሚዲያ ይህንን ትግል ለማኮላሸት ዘረፋ ተካሄደ በሚል የተለመደ ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳውን በመንዛት ላይ ይገኛል፡፡ ነገር ግን አፈፃፀሙ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ሰዎች ምንም ተፅዕኖ ሳይደርስባቸው በኮሚቴ ለሚንቀሳቀሱ ፈታሾች ፈቃዳቸውን በማሳየት ታልፈዋል፡፡ሂደቱም እጅግ በጥንቃቄ እየተመራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ እስከ አሁን የቀረበ አቤቱታ ባይኖርም የሚመጣ ቅሬታ እና አቤቱታ ካለም መንግስት ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል፡፡

በዚህም ምክንያት መላው የከተማው ሰላም ወዳድ ማህበረሰብ ይህ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል በመጠየቅና በመተባበር የእገሌ ቤት ታልፏል፣ በደንብ አልተፈተሸም በማለት እየተባበረ እና መረጃ እየሰጠ ይገኛል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ሰላም ወዳድ ህዝብም ምስጋናውን በማቅረብ ይህ የተጀመረ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል እና ለነዋሪው ህብረተሰብ አስተማማኝ ሰለማም ለማምጣት ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጧል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ አዲስ አበባ ገብተዋል

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።

እንዲሁም የቱኒዚያው ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ሀቻኒ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።

እንዲሁም የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቲ ዳይ ሺሜዬ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአዋሽ አርባ በሚገኘው እስር ቤት በአካባቢው በተነሳ አውሎ እስረኞች መጎዳታቸውን እና ወዲያውኑ ታክመው ጤንነታቸው በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጥ ችያለሁ:: በጉዳዩ ላይ መንግስትና የእርስ ቤቱ ሃላፊዎች ተጨማሪ መረጃዎችን ለታሳሪ ቤተሰቦች የማሳወቅ ግዴታ እንዳለባቸው በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እወዳለሁ::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ወደ አፍሪካ ኅብረት መዲና እንኳን ደኅና መጣችሁ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሰሜን ጎንደ ዞን "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል ከ9ሺ በላይ የሚሊሻ፣ የሰላም አስከባሪና የፖሊስ አባላትን አቅም ለመገንባት፣ ለማጥራትና ለማጠናከር በዞኑ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ተዘጋጅቶ በ11 ወረዳዎች በ199 ቀበሌዎች የተመለመሉ የጸጥታ ኃይሎች የወሰዱትን ስልጠና ጨርሰው የአካባቢያቸውን ሰላም ለመጠበቅም ሆነ በተከዜ ገባ ወጣ እያለ የሚገኘውን የTplf ሃይል ተሻግሮ ለጥቃት ከመጣ ለመመከት ዝግጁ መሆናቸው ታውቋል።

ስልጠናውን ወስደው ከጨረሱ የማይጠብሪ ተመራቂዎች ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሰሜን ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይመር ስዩም "የውስጥ አንድነትን ለማጠናከር፣ ከውስጥ የሚፈጠሩ ችግሮችን በመከላከልና ከውጭ የሚመጡ ኃይሎችን ለመመከትና ለማሸነፍ ይረዳ ዘንድ አቅም የፈጠረ ሥልጠና የተሰጠ በመሆኑ ክልሉን ለማተራመስ የሚንቀሳቀሱትን ለመመከት ሠልጣኝ የጸጥታ ኃይሎች ድርብ ኃላፊነት እንዳለባቸው እና ሌት ከቀን የሚተጋው ኩሩውን የማይጠብሪ ከተማ ሕዝብ ችግሮችን በመፍታት፣ ማንነቱን በማረጋገጥና በማንነቱ ላይ የሚመጣውን ደግሞ ለመከላከል ሙሉ ዝግጁ መሆን እንደሚገባው በማስገንዘብ ለሥልጠናው መሳካት ለደከሙት በሙሉ በተለይም ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ምስጋናቸውን አቅርበዋል"።

Читать полностью…
Подписаться на канал