አርሰናል ካለፈው የውድድር አመት መጀመሪያ ጀምሮ ከቶፕ 6 ቡድኖች ጋር ባደረጋቸው 14 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም።
WDWDDWWDWWWDDD
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታ :-
⏰ 90+'
ቼልሲ 1-1 አርሰናል
ኔቶ 70'⚽️ ማርቲኔሊ 60'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታ :-
⏰ 76'
ቼልሲ 1-1 አርሰናል
ኔቶ 70'⚽️ ማርቲኔሊ 60'⚽️
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ 🆚 አርሰናል
ቼልሲዎች በሁሉም ውድድሮች ከአርሰናል ጋር ባደረጓቸው ያለፉት 10 ጨዋታዎች 1 ጨዋታን ብቻ ድል ያረጉ ሲሆን ሁለት ጨዋታዎችን በአቻ ተለያይተዋል ፣ ይህም ድል በነሃሴ 2021 2-0 ውጤት በማሸነፍ ነበር።
ቼልሲዎች ከመድፈኞቹ ጋር ባደረጓቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ምንም ማሸነፍ አልቻሉም (2 አቻ፣ 3 ሽንፈት)።
አርሰናል ከቼልሲ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት ጨዋታዎች ሰባት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
መድፈኞቹ ካለፉት ስድስት የሊግ ጨዋታዎች በአራቱ ጨዋታዎች ቅድምያ ግብ ተቆጥሮባቸዋል ፣ እንዲሁም ካለፉት 8 ጨዋታዎች ውስጥ አርሰናሎች 5 ነጥቦችን ጥለዋል።
ቼልሲ በዛሬው እለት ግብ ካስተናገደ ከ 2016 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰባት ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል የተቆጠረበት ቡድን ይሆናል።
ይቀጥላል......
SHARE @MULESPORT
ራያን ግራንቭበርክ :-
"በ5 ነጥብ ልዩነት የፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ እንገኛለን በዚህም ደስተኛ ነን ፣ ያለንበት ሁኔታ ጥሩ ነው።"
SHARE @MULESPORT
የሊቨርፑል ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ:
• ሳውዝሃምፕተን [A]
• ሪያል ማድሪድ [H]
• ማንቸስተር ሲቲ [H]
• ኒውካስል [A]
• ኤቨርተን [A]
ስንት ነጥብ የሚሰበስብ ይመስላችኋል ?
SHARE @MULESPORT
ካይል ዎከር ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች መልዕክት አስተላልፏል :-
"አሁን ተጫዋቾቹን ምንመለከትበት ትክክለኛ ሰዓት የደረሰ ይመስለኛል ላለፉት ስምንት አመታቶች ሁሉንም ጨዋታዎች በማሸነፍ እናም ሊጉን በመቆጣጠር ጥሩ ውድድር ዘመን አሳልፈናል አሁን ግን ነገሮች ተቀይረዋል ከበድ የሚሉ አመታቶች ከፊት ለፊታችን ይገኛሉ።"
እናም በዚህ ወቅት እኛ ተጫዋቾች ልምድ የሌላቸውን ታዳጊዎች የክለቡን መሰረት ማሳየት ይገባናል። እግር ኳስ ነው ሁሉም ያልፋል ግን ይህንን ማዕበል ማስቆም ይኖርብናል ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኃላ ሁሉም ተጫዋቾች በሙሉ ብቃት ይመለሳሉ እናም ለሲዝኑ ትልቅ ዝግጅት ይኖረናል።"
SHARE @MULESPORT
አርኔ ስሎት ስለ ሞሃመድ ሳላህ :-
“ከሁሉም አጥቂዎቻችን የተሻለ ቁጥር ያለው ይመስለኛል። ሁሉም አጥቂዎቻችን ጥሩ ቁጥር ቢኖራቸውም እሱ ግን ጎልቶ ይታያል።"
SHARE @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ብሬንትፎርድ 3-2 በርንማውዝ
ክሪስታል ፓላስ 0-2 ፉልሃም
ዌስትሀም 0-0 ኤቨርተን
ወልቭስ 2-0 ሳውዝሃፕተን
ብራይተን 2-1 ማንችስተር ሲቲ
ሊቨርፑል 2-0 አስቶን ቪላ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ቦኩም 1-1 ባየር ሌቨርኩሰን
ሜንዝ 3-1 ዶንትሙንድ
ሴንት ፓውሊ 0-1 ባየር ሙኒክ
ወርደርብሬመን 1-2 ሆልስታይን ኪል
Rb ሌፕዚሽ 0-0 ሞንቼግላድባህ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ስታርስበርግ 1-3 ሞናኮ
ሌንስ 3-2 ናንትስ
አንገርስ 2-4 ፒኤስጂ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
ቬንዚያ 1-2 ፓርማ
ካግላሪ 3-3 ኤሲ ሚላን
ጁቬንቱስ 2-0 ቶሪኖ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ሪያል ማድሪድ 4-0 ኦሳሱና
ቪያሪያል 3-0 አላቬስ
ሌጋኔስ 1-0 ሴቪያ
🇺🇸የMLS CUP ጥሎማለፍ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ
ኢንተር ማያሚ 2-3 አታላንታ ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
ከጠዋት ጀምሮ በትኩስ ዜናዎች እናም ጨዋታዎችን በቀጥታ ስናስተላልፍላችሁ እስካሁኗ ሰዓት ቆይተናል ፣ ነገም በተጠባቂ ጨዋታዎች የምንመለስ ይሆናል።
ሙሌ ስፖርት የናንተ የስፖርት ምንጭ ! 😊
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል ወደ ኢንተርናሽናል እረፍት ሲያመራ ተከታዮቹን ቦታዎች በብላይነት በመምራት ነው።
— የፕሪምየር ሊጉ ሰንጠረዥ ምፕሪ
— የቻምፒዮንስ ሊጉ ሰንጠረዥ መሪ
SHARE @MUPESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች :-
⏰ ተጠናቀቀ'
ሊቨርፑል 2-0 አስቶን ቪላ
⚽️ ኑኔዝ 20'
⚽️ ሳላህ 84'
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታ :-
⏰ ተጠናቀቀ
ቼልሲ 1-1 አርሰናል
ኔቶ 70'⚽️ ማርቲኔሊ 60'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታ :-
⏰ 81'
ቼልሲ 1-1 አርሰናል
ኔቶ 70'⚽️ ማርቲኔሊ 60'⚽️
SHARE @MULESPORT
📊 ለመጨረሻ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ባደረገው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ከ2 ጎሎች በላይ ያስቆጠረው ባለፈው የውድድር ዘመን በሰላሳ አራተኛ ሳምንት ኒውካስልን 3-2 ሲያሸንፍ ነው።
SHARE @MULESPORT
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቶፕ 6 ቡድኖች የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል :-
1⃣ - ሊቨርፑል :- 28 ነጥቦች
2⃣ - ማን ሲቲ :- 23 ነጥቦች
3⃣ - ኖቲንግሃም :- 19 ነጥቦች
4⃣ - ብራይተን :- 19 ነጥቦች
5⃣ - ቼልሲ :- 18 ነጥቦች
6⃣ - አርሰናል :- 18 ነጥቦች
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ:
"ይህ ፈተና በግሌ ለእኔ ነው፣ እና ፈተናዎችን እወዳለሁ። ይህን ቡድን ከየትኛውም ጊዜ በላይ አሁን ማሰልጠን ስለምፈልግ ወደ ኋላ አልልም።"
SHARE @MULESPORT
ሰርጂዮ ራሞስ :-
“ጠንክር በል ኤደር ሚሊታዎ የመመለሻ መንገዱን ታውቃለህ እናም እንቅስቃሴዎችን አድርግበት።"
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኒውካስትል
11:00 | ቶተንሀም ከ ኢፕስዊች
01:30 | ቼልሲ ከ ከአርሰናል
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ኦግስ በርግ ከ ሆፈናየም
01:30 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት
03:30 | ሀይደንየም ከ ወልቭስበርግ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
11:00 | ኒስ ከ ሊል
01:00 | ለ ሀቨሬ ከ ሬምስ
01:00 | ሞንትፕሌር ከ ብረስት
01:00 | ሬንስ ከ ቱሉዝ
04:45 | ሊዮን ከ ሴንት ኢቴን
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | አትላንታ ከ ዩዲኔዜ
11:00 | ፊዮረንቲና ከ ቬሮና
11:00 | ሮማ ከ ቦሎኛ
02:00 | ሞንዛ ከ ላዚዮ
04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ማዮርካ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
02:30 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ አትሌቲኮ ቢልባኦ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ባርሴሎና
SHARE @MULESPORT
🎳 በBetwinwins'ቅድመ ክፍያ ትልቅ ነጥብ! 🎳
የመጨረሻውን ፊሽካ አይጠብቁ! በዩኤኤፍ የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ይጫወቱ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚቀድም ከሆነ ወዲያውኑ ያሸንፋሉ። በBetwinwins መጀመሪያ ያሸነፉትን ያስጠብቁ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
ዳርዊን ኑኔዝ በሊጉ 50 ትልልቅ እድሎችን ያመከነ እናም ጊዜ 50 ኦፍሳይድ ውስጥ የገባ የመጀመርያው ተጫዋች ነው።
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች :-
⏰ 88'
ሊቨርፑል 2-0 አስቶን ቪላ
⚽️ ኑኔዝ 20'
⚽️ ሳላህ 84'
SHARE @MULESPORT