ሶፊያን አምራባት ከሁለቱም ጋላታሳራይ እና ፌነርባህቼ ጥያቄዎች አሉት። ሆኖም ሁለቱም በአሁኑ ጊዜ ለፊዮረንቲና በቂ አይደሉም።
- ዲማርዚዮ
SHARE @MULESPORT
ኪሊያን ምባፔ በሚቀጥለው ረቡዕ በዩኤፋ ሱፐር ካፕ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ዝግጁ ይሆናል።
- ማርካ
SHARE @MULESPORT
ዌስትሀሞች ኩርት ዙማን ለመሸጥ ተስምምተዋል ፣ የሳውዲው ክለብ አልሸባብ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።
SHARE @MULESPORT
የቶማስ ሙለር ፈረስ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን ሆነ !
ጀርመናዊው ተወዳዳሪ ክርስቲያን ኩኮክ የቶማስ ሙለር ንብረት የሆነውን ፈረስ በ2024 ኦሊምፒክ ውድድር ላይ የተጠቀመው ሲሆን በዝላዩ ውድድር ላይም የወርቅ ሜዳልያ አግኝቷል።
SHARE @MULESPORT
የፔፔ የዲሲፕሊን መዝገብ፡-
🟨 210 ቢጫ ካርዶች
🟥 17 ቀይ ካርዶች
❌ 40 ጨዋታዎች በቅጣት አምልጠውታል
ፔፔ የምንግዜም ምርጡ ተከላካይ 👏
SHARE @MULESPORT
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፔፔ ጡረታ ላይ ፦
"ጓደኛዬ ለኔ ምን ያህል ትርጉም እንዳለህ የሚገልጽ ቃል የለም።"
"በሜዳ ላይ የነበረውን ሁሉ አሸንፈናል ነገርግን ትልቁ ስኬት እኔ ለአንተ ያለኝ ወዳጅነት እና አክብሮት ነው። አንተ ልዩ ነህ ወንድሜ።"
"በጣም አመሰግናለሁ።"
SHARE @MULESPORT
ማይክ ፔንደር ወደ ቼልሲ Here We Go !
በ 2005 የተወለደው ግብ ጠባቂ ማይክ ፔንደር ከጌንክ ክለብ ወደ ቼልሲ እንደሚቀላቀል ተረጋግጧል።
ማይክ ፔንደር በ20 ሚሊየን ዩሮ ውል ቼልሲን ይቀላቀላል።
በ2024/25 የውድድር ዘመን እዛው በጌንክ ይቆያል በሚቀጥለው ሰኔ ወር ቼልሲን ይቀላቀላል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሞሮኮ የነሐስ ሜዳልያ አግኝተዋል !
የሞሮኮ ኦሎምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር ያደረገውን የነሐስ ሜዳልያ ጨዋታ 6ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር የነሐስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆነዋል።
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤሪክ ቴን ሀግ ፦
"ቪክቶር ሊንደሎፍ፣ ሃሪ ማጓየር ፣ አሮን ዋን ቢሳካ እና ሉክ ሻው በኮሚኒዩቲ ሺልዶ መገኘታቸውን እርግጠኛ አይደለንም። ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ግን ይገኛል።"
SHARE @MULESPORT
BREAKING ፦
ፔፔ በ41 አመቱ ከእግር ኳስ አለም ራሱን አግልሏል።
🏟 878 ጨዋታዎች አድርጎ
🏆 34 ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።
ፔፔ በእግር ኳስ ህይወቱ በአማካይ በየ26 ጨዋታዎች ዋንጫ አንስቷል።
ፔፔ በእግር ኳስ ህይወቱ ለስፖርቲንግ ሊዝበን ፣ ሪያል ማድሪድ ፣ ለፖርቶ እንዲሁም ለሀገሩ ፖርቹጋል መጫወት ችሏል።
SHARE @MULESPORT
🗣 ጄሚ ካራገር ፦
"የቼልሲ የቅድመ ውድድር ውጤትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ኤንዞ ማሬስካ በዚህ ቡድን አሰልጣኝነት እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ቢቀጥል በጣም እደነግጣለሁ።"
SHARE @MULESPORT
ሪቻርሊሰን ብዙ ገንዘብ ቢያቀርብለትም ወደ ሳውዲ አረቢያ አልሄድም ብሏል።
ትልቅ ጥያቄ አለ ግን ህልሙ ትልቅ ነው። እሱ ደስተኛ በሆነበት እና በሚቀጥለው የአለም ዋንጫ ለብራዚል ለመጫወት ቅድሚያ በሚሰጥበት ስፐርስ መቆየት ይፈልጋል።
- ESPN
SHARE @MULESPORT
🗣 ፖል ስኮልስ ስለ አንድሬ ኦናና ፦
" አሁንም የግብ ጠባቂው ጉዳይ ያሳስበኛል እሱ ለእኔ ትልቅ ስጋት ነው። የወዳጅነት ጨዋታዎችን ብንመለከት እንኳን በሊቨርፑል ላይ ስንት ጎሎችን አስተናግዷል። ስለ እሱ እጨነቃለሁ።"
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረግ የሴቶች 10000 ሜትር ፍፃሜ የኢትዮጵያዊያን አትሌቲክስ ውድድር !
⏰ ማታ 3:55
ተወዳዳሪዎች - ጉዳፍ ፀጋይ ፣ ፎትዬን ተስፋይ እና ፅጌ ገብረሰላማ
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹
SHARE @MULESPORT
የፓሪስ ኦሎምፒክ የቅርጫት ኳስ የፍፃሜ ተወዳዳሪዎች በይፋ ተለይተው ታውቀዋል።
በዚህም መሰረት ፈረንሳይ ከ አሜሪካ የወርቅ ሜዳልያ ለማግኘት ትልቅ ፍጥጫ ያደርጋሉ።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ሚኬል ሜሪኖን ከሪያል ሶሴዳድ በ€25m ዋጋ ለማስፈረም እየታጋለ ይገኛል። ቀድሞውንም በግል ጉዳይ ተስማምተዋል።
- Fabrzio Romano
SHARE @MULESPORT
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴህያ ወደ ጣሊያን በማምራት ፊዮረንቲናን እንደሚቀላቀል ተረጋግጧል።
እስከ ሰኔ 2025 ድረስ ውል ለተጨማሪ የውድድር ዘመን የማራዘም አማራጭ ባለው ውል ፊዮረንቲናን ይቀላቀላል።
SHARE @MULESPORT
ኤዲ ኒኪቲህ ወደ ኦሊምፒክ ማርሴይ !
ኦሊምፒክ ማርሴይ ለኤዲ ኒኪቲህ አዲስ ጥያቄ ለአርሰናል አቅርቧል።
ድርድሩ እንደገና ተጀምሯል እና ኒከቲያህ በፕሮጀክቱ ተማርኳል እና ወደ ኦሊምፒክ ማርሴይ ለመዘዋወር ጓጉቷል።
ኦሊምፒክ ማርሴይ ወደ ንግግሮች በመመለሳቸው ደስተኛ ናቸው ነገር ግን በራሳቸው ሁኔታ ላይ ብቻ ይጓዛሉ።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣️ፔፔ: "10 አመታትን በአለማችን በትልቁ ክለብ ማሳለፍ አስደናቂ ነበር። በማድሪድ ከገባሁበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በጣም ደስተኛ ነበርኩ። ከ10 አመታት በኋላ ጭንቅላቴን ቀና አድርጌ ሄድኩኝ ሁል ጊዜ ሁሉንም ነገር ለሪያል ማድሪድ እሰጥ ነበር።"
SHARE @MULESPORT
በ 1500ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ አራተኛ በመውጣት እንዲሁም ድርቤ ወልተጂ አንደኛ በመውጣት ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
SHARE @MULESPORT
በ ፓሪስ ኦሎምፒክ 1500ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር በአንደኛው ምድብ የተካፈለችው ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ሀየሎም አስረኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቋ ለፍፃሜ ሳታልፍ ቀርታለች።
በሁለተኛው ምድብ የሚገኙት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና ድርቤ ወልተጂ ውድድራቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ ስለ ሜሰን ማውንት ፦
"ከፍተኛ ደረጃ ያለው ተጫዋች እንደሆነ እና ችሎታውን እንደሚያመጣ እናውቃለን"
"ባለፈው የውድድር ዘመን በጣም መጥፎ የውድድር ዘመን አሳልፏል። በሁሉም ጉዳቶች ምክንያት ለእሱ በጣም አስቸጋሪ ወቅት ነበር።"
"አሁን ጥሩ የቅድመ-ውድድር ዘመን በማሳየቱ በጣም ደስ ብሎናል። እርግጠኛ ነኝ ጥሩ መስራት ይችላል።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ኢልካይ ጉንዶጋን ፦
"አንድ ቀን የቱርክ ሱፐር ሊግን ልቀላቀል እችላለሁ ፣ ግን በዚህ ክረምት አይደለም!"
SHARE @MULESPORT
ፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ዳግም አግኝተዋል !
ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በይፋ ሾሟል።
ለ2017 የውድድር ዘመን አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙት ፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ፋሲል ተካልኝን ዳግም ከዓመታት በኋላ መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
ሃሪ ማጉየር እና ቪክቶር ሊንደሎፍ በጉዳት ምክንያት ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በሚደረገው የኮምኒዩቲ ሺልድ ጨዋታ ላይ ስለመገኘታቸው ጥርጣሬዎች አሉ።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
ማይክል ኦወን የ2024/25 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ Top 4 የደረጃ ሰንጠረዥ ግምቱን ተናግሯል።
1⃣ አርሰናል
2⃣ ሊቨርፑል
3⃣ አስቶንቪላ
4⃣ ማንቸስተር ሲቲ
SHARE @MULESPORT
ፊዮረንቲና ዴቪድ ዴህያን ለማስፈረም እየጣሩ ነው።
ዴህያ የአንድ አመት ኮንትራት ከተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ጋር ውል ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል።
- ዲማርዚዮ
SHARE @MULESPORT