ጁቬንቱስ ከጋሌኖ ወኪሎች ጋር ግንኙነት አድርጓል ፖርቶ ከተጫዋቹ €40ሚሊዮን ፓውንድ ና ተጨማሪ ቦነስ ክፍያዎች ይፈላጋሉ ።
SHARE @MULESPORT
የጁሊያን አልቫሬዝ ጉዳይ
ጁሊያን አልቫሬዝ ከማንችስተር ሲቲ መልቀቅ ይፈልጋል ክለቡ ደግሞ ተጫዋቹ የሚለቅ ከሆነ ከ80 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ ።
ተጫዋቹ በተለያዩ ክለቦች ይፈልጋል አትሌቲኮ ማድሪድ ዋነኛው ፈላጊ ነው ግን ሲቲ የሚፈልገውን ያክል ገንዘብ ማቅረብ አይችልም።
አርሰናልም ተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አለው ግን በዋጋው አይስማማም የምባፔን ተተኪ እየፈለጉት ያሉት ፒኤስጂዎች ከጁሊያን አልቫሬዝ ወኪላ ጋር እየተነጋገሩ ነው ።
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች
ለሊት 08:00 | ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪድ
ለሊት 08:30 | ባርሴሎና ከ ኤስ ሚላን
SHARE @MULESPORT
ፅጌ ዳጉማ ከውድድሩ ቡኋላ ያስተላለፈችው መልእክት !
" JESUS IS LORD " ስትል ስም መፃፊያዋ ላይ የነበረውን ወረቀት አንስታ አስተላልፍለች።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል በቅርብ አመታት ውስጥ የ ዊሊያም ሳሊባ ፤ ጋብርኤል ማርቲኔሊ ፤ ቡካዮ ሳካ ፤ ማርቲን ኦዲጋርድ እና የ ጋብርኤል ማጋሌሽ አጠቃላይ የዝውውር ሂሳብ 98 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ነበር።
አሁን በአጠቃላይ ላይ የተጨዋቾቹ ዋጋ 470 ሚሊዮን ፓውንድ ደርሷል 🔝 🤯
SHARE @MULESPORT
📍OFFICIAL
የስፔኑ ክለብ ጂሮና ኦሪዮል ሮሚዩን በ 1 አመት የውሰት ውል ከባርሴሎና ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
የብር ሜዳሊያ ማሳካት ችለናል !
በፈረንሳይ አስተናጋጂነት እየተደረገ በሚገኘው ኦሎምፒክ በ 5000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር ሳይጠበቅ ሜዳሊያ ሳናሳካ ቀርተናል !
ይሁን እንጂ በ800 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌት በሆነችው ፅጌ ዳጉማ አማካኝነት የብር ሜዳሊያ ማሳካት ችለናል።
ሀገራችን እስካሁን በፅጌ እና በበሪሁ ምክኒያት 2 የቡር ሜዳሊያዎችን ማሳካት ችለናል።
SHARE @MULESPORT
የባርሴሎናው ተጨዋች ፈርሚን ሎፔዝ በዛሬው ጨዋታ 1 ጎል እና 1 አሲስት ማድረግ ችሏል።
ፈርሚን ባደረጋቸው 5 የኦሎምፒክ ጨዋታዎች 4 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
What a special player ✨
SHARE @MULESPORT
ኒውካስትል ዩናይትዶች ማርክ ጉዌሂን ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ በሆነ ሂሳብ ለማስፈረም ተቃርቧል።
-Telegraph
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ የመሀል ሜዳ እቅዳቸው የነበረውን ማኑኤል ኡጋርቴን የዝውውር ሂደት ሊያቋሩጡ ነው ::
ዩናይትድ ፒኤስጂ የጠየቀውን 60M የዝውውር ሂሳቡ የመክፈል እቅድ የላቸውም ::
ዝውውሩ ሊቀጥል የሚችለው ፒኤስጂ የተጨዋቹን ዋጋ ከቀነሱ ብቻ ነው::
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪድ የጁሊያን አልቫሬዝን ዝውውር ለመጨረስ ተቃርቧል አትሌቲኮ ማድሪድ ከ€75ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ለማንችስተር ሲቲ አቅርበዋል ።
SHARE @MULESPORT
ኤሚል ስሚዝ ሮው ትናንት በተደረገ ጨዋታ ለፉልሃም ተቀይሮ ከመግባቱ ሰባት ደቂቃ በኋላ ግብ ማስቆጠር ችሏል ።
SHARE @MULESPORT
ፈረንሳይ ና ስፔን ለፍጻሜ አልፈዋል
በፓሪስ ኦሎምፒክ የእግርኳስ ውድድር ፈረንሳይ ና ስፔን ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ፍጻሜው ማለፍ ችለዋል ።
ፈረንሳይ ግብጽን 3ለ1 በሆነ ውጤት ስታሸንፍ ማሸነፊያ ጎሎችን የክርስቲያል ፓላሱ ማቴታ ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር የባየርሙኒኩ አዲሱ ፈራሚ ኦሊሴ ቀሪዋን 1 ግብ አስቆጥሯል ።
ሞሮኮን የገጠመችው ስፔን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ስታሸንፍ የባርሴሎናው ተጫዋች ፈርሚን ሎፔዝ አንድ ጎል ሲያስቆጥር አንድ ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል ስፔን በፍጻሜው ፈረንሳይን ትገጥማለች ።
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጲያ የምሳተፍባቸው ዛሬ የሚደረጉ የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር
📍 1500 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ | 5:05
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ጉዳፍ ጸጋየ ፣ ብርቁ ሃየሉም ና ደርቤ ወልቴጂ
📍 3000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ፍፃሜ | 4፡10
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ለሜቻ ግርማ, ጌትነት ዋለ ና ሳሙኤል ፍሬው
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትዶች የወልቩሱን ጆአዎ ጎሜዝን እና አንድሬን እንደ አማራጭነት እየተመለከተለ ይገኛሉ።
[ JacobsBen ]
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች አሁን ላይ ከማኑኤል ኡጋርቴ ይልቅ ፊታቸውን ወደ ሌሎች አማካዮች አዙረዋል።
[David Ornstein]
SHARE @MULESPORT
ሌኒ ዮሮ የቀዶ ጥገናውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።
ከሶስት ወራቶች በሁዋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
SHARE @MULESPORT
ስፔን የፍፃሜ ተፍላሚ ሆነች !
የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ስፔን በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በሚደረገው የኦሎምፒክ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ሞሮኮን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው አለፈች።
ስፔን የወርቅ ሜዳሊያ በሚያስገኘው የፍፃሜ ጨዋታ ከፈረንሳይ እና ግብፅ አሸናፊ ጋር የምትጫወት ይሆናል።
SHARE @MULESPORT