ኑሴየር ማዝራው ማንቸስተር ዩናይትድን ይቀላቀላል።
የባየር ሙኒኩ የቀኝ መስመር ተከላካዩ በሚቀጥሉት ቀናት ለማንቸስተር ዩናይትድ እንዲፈርም ክለቡ ባየር ሙኒክ ፍቃድ ሰጥተዋል።
አዲስ ነገር ካልመጣ በስተቀር ተጫዋቹ የህክምና ምርመራውን ማክሰኞ ያካሂዳል እና እስከ 2029 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈርማል።
-Santi_J_FM
SHARE @MULESPORT
የቤንፊካው ፕሬዝዳንት ሩኢ ኮስታ፡ " ክለባችን አትሌቲኮ ማድሪድ ለጆኦ ፍሊክስ የሚፈልገውን ያክል ገንዘብ መክፈል አንችልም ፍሊክስን ወደ ቤቱ መልሰን ብናመጣው ደስ ይለናል ነገርግን ለኛ ከባድ ነው "
SHARE @MULESPORT
ታሚ አብርሃም የኤስ ሚላን እቅድ ውስጥ አለ
ኤሲ ሚላን የሮማውን አጥቂ ታሚ አብርሃምን ማስፈረም ይፈልጋሉ ኤስ ሚላን ከ ሮማ ጋር ንግግሮችን እያረጉ ነው ሚላን ጀርመናዊውን አጥቂ ፉልክሩግ ማስፈረም ይፈልጉ የነበር ቢሆን ፉልክሩግ ወደ ዌስትሃም ለመምራት ስምምነት አርጓል።
ኤስሚላን አሁን ሙሉ ለ ሙሉ ፊቱን ወደ ታሚ አብርሃም አርገዋል የሮማው አጥቂ በብዙ የአወሮፓ ክለቦች እየተፈለገ ነው ሮማ የታሚ አብርሃምን የወደፊት ቆይታማረጋገጥ አልቻሉም ።
SHARE @MULESPORT
ታሚ አብርሃም የኤስ ሚላን እቅድ ውስጥ አለ !
ኤሲ ሚላን የሮማውን አጥቂ ታሚ አብርሃምን ማስፈረም ይፈልጋሉ ኤስ ሚላን ከ ሮማ ጋር ንግግሮችን እያረጉ ነው ሚላን ጀርመናዊውን አጥቂ ፉልክሩግ ማስፈረም ይፈልጉ የነበር ቢሆን ፉልክሩግ ወደ ዌስትሃም ለመምራት ስምምነት አርጓል።
ኤስሚላን አሁን ሙሉ ለ ሙሉ ፊቱን ወደ ታሚ አብርሃም አርገዋል የሮማው አጥቂ በብዙ የአወሮፓ ክለቦች እየተፈለገ ነው ሮማ የታሚ አብርሃምን የወደፊት ቆይታማረጋገጥ አልቻሉም ።
SHARE @MULESPORT
ሚኬል አርቴታ የኒኬታህ ተተኪ እየፈለገ ነው ?
የአርሰናሉ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ኤዲ ኒኬታህ ወደ ፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ማርሴይ የሚያቀና ከሆነ በሱ ቦታ አንድ የፊት መስመር አጥቂ ይፈልጋሉ።
ሚኬል አርቴታ እቅድ ውስጥ የገባው ወጣቱ የብራይተን አጥቂ ጃኦ ፔድሮ ነው ተጫዋቹ በብራይተን ቤት ብዙ የቋሚ እድል እየተሰጠው እንዳልሆነ ይታወቃል ።
አርቴታ ኤዲ ኒኬታህ ከክለቡ እንደለቀቀ ለጃኦ ፔድሮ ይፋ ጥያቄ እንደሚያቀርብ ይጠበቃል ተጫዋቹ ጃኦ ፔድሮ ከብራይተን ጋር እስካሁን ውል ስለማደስ ያደረጉት ንግግር የለም።
SHARE @MULESPORT
ጆርጅ ኩንኔካ ያለፈው ሳምንት ላይ እንደተገለጸው ከቪላሪያል ወደ ፉልሃም ለመቀላቀል ፉልሃም ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደርሶ ነበር ተጫዋቹ አሁን ወደ ፉልሃም የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የህክምና ምርመራውን ተመርምሮ አልፏል ።
SHARE @MULESPORT
የትኛው የፕሪሚየር ሊግ አርማ ነው የምትወዱት ?
ለማንኛውም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጀምር 13 ቀናት ቀርተውታል።
SHARE @MULESPORT
ሮሜሮ ከሌሎች ክለቦች ጋር ስላለው ግንኙነት ሲጠየቅ
“በዚህ ሰኣት ስለሌሎች ክለቦች አላስብም የቶተንሃም ቡድንን አከብራለሁ እናም በዚሁ እቀጥላለው ።
"በቶተንሃም ቤት ሁልጊዜ ፍቅር ይሰጡኛል ፣ ስለዚህ በስፐርስ ቤት መጫወትን እመርጣለው በዚህ አመት ዋንጫ እንደምናሸንፍ ተስፋ እናደርጋለን ፣ ተልእኮዬ ነው" ሲል ለኢኤስፒኤን ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
ጊዶ ሮድሪጉዌዝ ወደ ዌስትሀም
HERE WE GO
የቀድሞ የሪያል ቤቲስ አማካኝ ጊዶ ሮድሪጌዝ በነፃ ኮንትራት ዌስትሃምን ይቀላቀላል።
SHARE @MULESPORT
ይሄንን ያረጉት የኛ አትሌቶች ናቸው ከ 18ኛው ዙር ጀመረው አፍጥነውት ነበር
በገዛ እጃችን ነው የሃገራችን ልጅ ሪከርድ ያሰበርነው
SHARE @MULESPORT
የጁቬንቱስ አሰልጣኝ ቲያጎ ሞታ ለቀጣዩ የወዳጅነት ጨዋታ ፌዴሪኮ ቼይዛ ብቻ አይደለም ያልጠሩት ቲያጎ ዲጃሎም ጭምር አልጠሩም።
SHARE @MULESPORT
ኒውካስትል የናይትዶች የአንቶኒ ጎርደንን ውል ከእረፍት ሲመለስ ለማራዘም እየጣሩ ነው።
-The Athletic
SHARE @MULESPORT
ቲዬሪ ሄንሪ በአርሰናል ቤት👇
👤 ጨዋታዎች - 376
⚽️ ግቦች - 228
🎯 አሲስት - 106
🏆 2x ፕሪምየር ሊግ
🏆 3 x ኤፍኤ ዋንጫ
🏅 4x የወርቅ ጫማ
🏅2x የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች
🏅 4x የወሩ ምርጥ ተጫዋች
የፕሪሚየር ሊጉ ታላቁ ተጫዋች 👏
SHARE @MULESPORT
☞ ሊቁ መሪጌታ የባህል ህክምና አገልግሎት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን ባሉበት ቦታ ሆነው አገልግሎት እንሰጣለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ 1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህመም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 ሚስጥር የሚነግር
ለቀለም(ለትምህርት)
7 ለመፍትሔ ስራይ
8 ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
ሌባ የማያስነካ
9 ለበረከት
10 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
11 ለግርማ ሞገስ
12 መርበቡተ ሰለሞን
13 ለዓይነ ጥላ
16 ለሁሉ መስተፋቅር
15 ጸሎተ ዕለታት
20 ለድምፅ👇👇👇
ስ.ቁ 0942420703 ይደውሉ።እድሁም በቴሌግራምና በኢሞ ያናግሩን
ዛሬ የሚደረጉ የወዳጅነት ጨዋታዎች
ቀን 08:00 - ቶተንሀም ከ ባየር ሙኒክ
ለሊት 06:30 - ቼልሲ ከ ማንቸስተር ሲቲ
ለሊት 08:45 - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል
SHARE @MULESPORT
ባየርን ለጆናታን ታህ ያቀረበው €20 ሚሊዮን ዩሮ ና ተጨማሪ ቦነስ €5 ሚሊዮን ዩሮ አሁንም ድርድር እየተደረገበት ነው ሊቨርኩሰን ከተጫዋቹ ከ€35/40 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋል ።
ታህ ኮንትራቱን እንደማያራዝም እና ባየር ሙኒክን በአስቸኳይ መቀላቀል እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል ።
SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒክ ጀርመናዊውን ተከላካይ ኢላማው አድርጓል !
ባየር ሙኒክ የባየር ሊቨርኩሰን ጀርመናዊውን ተከላካይ ጆናታን ታህን ለማስፈረም ተቃርበዋል፣ ባየር ሙኒኮች ባየር ሊቨኩሰን በዝውውር ዋጋው በ€25 ሚሊዮን ዩሮ እና ጭማሪ ቦነስ €5 ሚሊዮን ዩሮ ሊስማሙ እንደሚችሉ ተስፋ አድርጓል ።
የማቲጂስ ዲላይት ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር በመጀመሪያ አለበት ባየር ሙኒኮች ታህን ማስፈረም የፈልጉ የዲላይት ተተኪ ለማድረግ ተጫዋቹም ዲላይት ወደ ዩናይትድ ካመራ ወደ ባየር ሙኒክ የመምጣት እድሉ ሰፊ ነው ።
( Source : Plettigoal )
SHARE @MULESPORT
ኒክላስ ፉልክሩግ ወደ ዌስትሃም ያቀናል ዌስትሃም ለቦርሺያ ዶርቱመንድ በ€27 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ቦነስ €5 ሚሊዮን ዩሮ ይከፍላል ቅዳሜ ላይ የሕክምና ምርመራውን ለማረግ ቀጠሮ ተይዟል ።
የዌስትሃም ዳይሬክተር ቲም ስቴይድተን የፉልክሩግ እና የጊዶ ሮድሪጌዝ ስምምነቶችን ዛሬ ጨርሰዋል ሁለቱም ለህክምና ምርመራው ተዘጋጅተዋል በቅርቡ የሁለቱም ተጫዋቾች ዝውውር ይፋ ይሆናል ።
SHARE @MULESPORT
ON THIS DAY
አርሰናል ከሀያ አምስት አመት በፊት በዚች ቀን ፈረንሳዊውን አጥቂ ቲየር ሄነሪ ከጁቬንቱስ በ 11 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈረሙት ።
በዚች ቀን ከሰባት አመት በፊት ፔኤስጂዎች ኔይማር ጁኔርን ከባርሴሎና በታሪኩ ከፍተኛ የሆነ የዝውውር ዋጋ በማውጣት አስፈረሙት።
በዚች ቀን ከ12 አመት በፊት ጁቬንቱስ ፖል ፖግባን ከማንቸስተር ዩናይትድ በነፃ አስፈርሙት ፓግባ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ከ4 ዓመታት በኋላ በ89 ሚሊዮን ፓውንድ ተመለሰ ።
SHARE @MULESPORT
የፓሪስ ኦሎምፒክ የእግርኳስ ጨዋታ ግማጽ ፍጻሜ የገቡት ሃገራት ተለይተዋል
የወንዶች ኦሊምፒክ ግማሽ ፍጻሜ ያለፉ ሀገራቶች በትላንትናው እለት ተለይተው ታውቀዋል ትናንት በተደርጉ ጨዋታዎች ሞሮኮ አሜሪካን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ወጤት በማሸነፍ ነው ግማሽ ፍጻሜው ማለፏን አረጋግጣለች ።
ሌላኛይት አፍሪካን የወከለችው ሃገር ግብጽ ፓራጓይን በመለያያ ምት በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ገብታለች ፣ እንዲሁም ስፔን ከ ጃፓን ያገናኘው ጨዋታ በስፔን 3 ለ 0 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል በዚህም ወድ ግማሽ ፍጻሜው መቀላቀል ችላለች።
በብዙዎች ሲጠበቅ የነበረው እና ማታ ላይ የተደረገው የፈረንሳይ እና አርጀንቲና ጨዋታ በፈረንሳይ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜው መቀላቀሏን አረጋጣለች።
በዚህም በግማሽ ፍጻሜው ሞሮኮ ከ ስፔን ፣ ፈረንሳይ ከ ግብጽ ይጫወታሉ ።
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጲያ የምሳተፍባቸው ዛሬ የሚደረጉ የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር
📍 800 ሜትር ድጋሚ የሴቶች ማጣሪያ | 6:10
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ሃብታሙ አለሙ
📍 1500 ሜትር ድጋሚ የወንዶች ማጣሪያ | 2፡45
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ አብዲሳ ፈይሳ
SHARE @MULESPORT
እስስካሁን ምንም ተጫዋች ያላስፈረመ ብቸኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ሊቨርፑል ነው።
ቀያዮቹ አዲስ አሰልጣኝ ቢቀጥሩም ምንም ተጫዋች ሳያዘዋወሩ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊዘጋ አንድ ወር ብቻ ይቀራል።
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃም ዩናይትዶች ከዶርትሙንዶች ጋር ኒኮላስ ፉልክሩግን ለማስፈረም ተስማምተዋል።
የዝውውሩ ክፍያ 26 ሚሊዮን ዩሮ + 4 ሚሊዮን ዩሮ ይሆናል።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
በታሪክ ለኢትዮጵያ 4ተኛ የብር ሜዳሊያ በሪሁ አረጋዊ አስመዝግቧል !
በ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር በሪሁ አረጋዊ ኬፕቼጌን በመከተል ሁለተኛ ሆኖ ሲጨርስ ዮሚፍ ቀጀልቻ ስድስተኛ እና ሰለሞን ባረጋ ሰባተኛ ሆኖ አጠናቋል።
ከቤጂንጉ የቀነሲሳ ገድል በኋላ ሁለተኛው ሪከርድ በዛሬው አሸናፊ ጆሹዋ ኬፕቼጌ ተይዟል።
SHARE @MULESPORT