አሳዛኝ ዜና !
የቀድሞ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክሬግ ሼክስፒር በ60 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
RIP 😭🙏
SHARE @MULESPORT
ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች የዝውውር ጥያቄ ስላልቀረበላቸው ካሪም አይዴሚን ስለማቆየት እያሰቡ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፓሪስ ሴንት ጀርመን እና ቤንፊካ ለጆአዎ ኔቬስ ዝውውር ከስምምነት ለመድረስ ሁሉንም ሰነዶች ተፈራርመዋል።
ጆአዎ በፓሪስ የሕክምና ምርመራዎችን ዋና ክፍል በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ኮንትራቱን ለመፈረም ተዘጋጅቷል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፒኤስጂዎች በጁሊያን አልቫሬዝ ላይ ያላቸው ፍላጎት ይበልጥ ተጨባጭ እየሆነ መጥቷል።
በሚቀጥለው ሳምንት ከማን ሲቲ ጋር ስለ ዝውውሩ ንግግር ይጀምራሉ።
-ESPNArgentina
SHARE @MULESPORT
ራፋኤል ሊያኦ ከሚስቱ መንታ ልጆች እየጠበቀ መሆኑን አስታውቋል የመንትዮቹ ስም ሮድሪጎ እና ቲያጎ ይሆናል ።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ትክክለኛው ገንዘብ ከቀረበላቸው ስኮት ማክቶሚናይን እንደሚለቁት ነግረውታል።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
አርሰናል የፈለገውን ተጫዋች ቢያስፈርም በሪስ ኔልሰን የወደፊት ቆይታ ላይ ምንም ተፅኖ የለውም።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎና ከዳኒ ኦልሞ ጋር በግል ስምምነት ላይ ደርሷል ፣ ተጨዋቹም ክለቡን መቀላቀል ይፈልጋል።
ባርሴሎና ለሊፕዚንግ የገንዘብ ማሻሻያ አድርገው ጥያቄ አቅርበዋል፡-
- 55 ሚሊዮን ዩሮ የተረጋገጠ
- 7 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ
- FabrizioRomano
SHARE @MULESPORT
ፉልሃም ለስኮት ማክቶሚኒ ከ £20m በላይ ዋጋ ያለው አዲስ ጥያቄ አቅርቧል።
ይህም ጥያቄ ውድቅ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ማንቸስተር ዩናይትድ ለእርሱ 30 ሚሊዮን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ ይፈልጋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኦሊቪዬር ጅሩድ ሎሳንጀለስን በይፋ ተቀላቅሏል !
- ጅሩድ ከሎሳንጀለስ ጋር የአንድ አመት የኮንትራት የማራዘሚያ አማራጭን ጨምሮ እስከ 2025 ድረስ ኮንትራት ተፈራርሟል።
- ደሞዝ በዓመት 3 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ
- ከቀድሞ የቡድን ጓደኛው ሁጎ ሎሪስ ጋር ይጫወታል።
SHARE @MULESPORT
አስቶንቪላዎች ጆአዎ ፌሊክስን ለማዘዋወር አይቸኩሉም እንደውም አትሌቲኮ ማድሪዶች ገንዘቡን እስኪቀንሱላቸው እየጠበቁ ነው።
SHARE @MULESPORT
ኒውካስትል ዩናይትድ የ20 አመቱን ወጣት ተጫዋች ዊልያም ኦሶላን ከሼፊልድ ዩናይትድ በ10 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተቃርቧል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ዩኒየን በርሊን ለበርናርዶ ይፋዊ ጥያቂ ሊያቀርብ ነው !
ክለቡ VfL Bochum ከተጫዋቹ ዝውውር ከ€7 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይፈልጋሉ ከዛ በታች ከሆነ ምንም አይነት ጥያቄ ቢቀርብ ውድቅ እንደሚያረጉ ተናግረዋል።
ዩኒየን በርሊን የ29ኝ አመቱን ተከላካዩን ለማስፈረም ገፍተው እየሄዱ ነው በሁለቱ ክለቦች መካከል ድርድር እየተካሄደ ነው።
ቦርሺያ ሞንቺግላባች አሁም የተጫዋቹ ፈላጊ ነው እስካሁን ድረስ ኝ ምንም አይነት የዝውውር ጥያቄ አላቀረበም ።
SHARE @MULESPORT
እልባት ያጣው የቢሳካ ዝውውር !
ዌስትሀሞች አሁን ከአሮን ዋን ቢሳካ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ነገር ግን አሁንም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ስምምነት አልፈፀሙም። መዶሻዎች 10 ሚሊዮን ፓውንድ ሂሳብ አቅርበው እንደነበረ አይዘነጋም።
የቀያዮቹ ሴጣኖች ወቅታዊ ፍላጎት 18 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን ድርድሩ በመካሄድ ላይ ነው።
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃም በፉልክሩግ ዝውውር ላይ ገፍቶ እየሄድ ነው !
ዌስትሃም ለጀርመናዊው የቦርሺያ ዶርቱመንድ አጥቂ ኒክላስ ፉልክሩግ የ3 አመት ኮንትራት አቅርበውለታል በኮንትራቱም ለተጨማሪ አመት አንድ አመት የማራዘም አማራጭ አካተውበታል።
ዌስትሃሞች እስካሁን ከተጫዋቹ ጋር ምንም አይነት ስምምነት ላይ አልደረሱም ጀርመናዊው አጥቂ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጫወት ፍላጎት አለው።
መዶሻዎች ለሁለተኛ ጊዜ €25 ሚሊዮን ዩሮ ያቀረቡ ሲሆን የጀርመኑ ክለብ ቦርሺያ ዶርትሙንድ ከአጥቂው €30ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ ።
SHARE @MULESPORT
ኤዲ ኒኪታህ እና ማርሲ በግል ውል ተስማምተዋል። ሁሉም ነገር በክለቦች ላይ የተመሰረተ ነው, ከአርሰናል ጋር ያለው ስምምነት ገና አልተጠናቀቀም ነገር ግን ድርድሩ ቀጥሏል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የትኛው ቡድን የበለጠ ጠንካራ የተከላካይ ክፍል አለው ?
A, አርሰናል
B, ሊቨርፑል
C, ማን ሲቲ
D. ማን ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT