ሊቨርፑል እንደ ተጫዋቾች የዝውውር ሁኔታ 2-3 የሚደርሱ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም ይችላል ነገርግን ሁሉም የሚወሰነው ተጫዋቾች ከክለቡ ከወጡ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፌነርባቼዎች ሉጋኖን በድምር ውጤት 6ለ4 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ዙር ተቀላቅሏል።
ፌነርባቼ በሚቀጥለው ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ከፈረንሳዩ ክለብ ሊል ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
ሾላ ሾርቴይር ለማንችስተር ዩናይትድ የስንብት መልእክት በማህበራው ትስስር ገፁ አስተላልፏል።
ተጨዋች በነፃ ወኪል ወደ የግሪኩን ፓኦክ አምርቷል።
SHARE @MULESPORT
ቪክቶር ኦሲማን እና ወኪሉ የውሰት ዝውውሩን + የግዢ አንቀፅ ተቃውመዋል። ይህ ስሜት ዛሬ ነው ነገ የሚሆነውን ማን ያውቃል።
ደሞዝ አስፈላጊ ነው ኦሲማን በውሰት ወደ ቼልሲ የሚሄድ ከሆነ ምናልባት ደመወዙን መቀነስ ይኖርበታል ምክንያቱም ናፖሊ በውሰት ጊዜ የኦሲሜንን ደሞዝ በፍፁም አይከፍልም።
ተጫዋቹ በአሁኑ ጊዜ በዓመት 9.2 ሚሊዮን ፓውንድ የሚጠጋ ደሞዝ አለው ፣ይህም መቀነስ አይፈልግም።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ጁቬንቱሶች ወደ 35 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ገንዘብ ካሪም አይዴሚን ከዶርትሙንድ ለማስፈረም ለማቅረብ አቅደዋል።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
🗣 ማርከስ ራሽፎርድ ፦
"አሁንም ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የፕሪምየር ሊግ እና የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን የማሸነፍ ህልም አለኝ።"
SHARE @MULESPORT
ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከሌሎች የቼልሲ ተጫዋቾች ጋር ትናንት በአትላንታ ተመልሷል። ከነዚህ የዘረኝነት መፈክሮች በኋላ ተጫዋቾቹን ይቅርታ ጠይቋል። ለቸልሲ ለፀረ መድልዎ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከፍተኛ ልገሳ እንደሚያደርግ ተናግሯል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች ኮነር ጋላገርን ከቼልሲ በ35-40 ሚሊዮን ዩሮ ለማዘዋወር ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበዋል።
ቢሆንም ግን አሁን በተጫዋቹ እና በክለቡ መካከል የሚደረጉ ስምምነቶች በዝውውሩ ላይ ወሳኝ ይሆናሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቺዶ ኦቢ ማርቲን አርሰናልን የመልቀቅ ውሳኔ በገንዘብ ላይ የተመሰረተ አልነበረም።
ኮንትራት ከክለቡ ጋር ተስማምቷል ነገር ግን ኦቢ-ማርቲን ወደ መጀመሪያው ቡድን እና ወደ አርሰናል ፕሮጀክት ሊገባ በሚችለው መንገድ ላይ ጥርጣሬ ስለነበረው መቀጠል አልፈለገም ነበር።
- SkySportsNews
SHARE @MULESPORT
ያን ኩቶ ወደ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
HERE WE GO
ያን ኩቶ ከጂሮና በ25 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ገንዘቦች ቦሩሲያ ዶርትሙንድን ተቀላቅሏል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣 ጁሊያን አልቫሬዝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለተናገረው ነገር የሰጠው ምላሽ፡-
" ምንም መጥፎ ነገር አልተናገርኩም, ስለዚህ ምንም የምለው የለኝም። ሁልጊዜ እንደማደርገው ከእያንዳንዱ አመት በኋላ ስለወደፊቱ ማሰብ አለብኝ አልኩኝ።"
"በማንቸስተር ሲቲ ሁሌም ተመችቶኛል እላለሁ ትልቅ ክለብ ነው ስለዚህ ምንም መጥፎ ነገር አልተናገርኩም።"
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪዶች ሚኬል ሜሪኖ ቅድሚያ ለአርሰናል ዝውውር እንደሚሰጥ ይሰማቸዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የሊዮኑ ተከላካይ ጄክ ኦብሪየን በ20 ሚሊየን ዩሮ እና በ4 አመት ኮንትራት ኤቨርተንን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች አሮን አንሴልሚኖን እና ፊሊፕ ጆርገንሰን እስከ 2030 በሚቆይ ኮንትራት ለማስፈረም የሜዲካል ምርመራቸውን በለንደን እና በአሜሪካ ጨርሰዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ራንዳል ኮሎ ሙአኒ እና ጎንካሎ ራሞስ የአትሌቲኮ ማድሪድ የአጥቂ መስመር ቦታ እቅዶች ናቸው።
-diarioas
SHARE @MULESPORT
ኮኖር ጋላገር ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ የሚደረገው ዝውውር እየተጋጋለ እና እየተፋጠነ ነው።
-Matteo Moretto
SHARE @MULESPPORT
✅OFFICIAL፦
የቀድሞ የአርሰናል አማካይ መሀመድ ኤል ነኒ በነፃ ኮንትራት አልጀዚራ ኤምሬትስን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ናፖሊ ኦሲህሜንን ወደ ቼልሲ ለማዘዋወር 70 ሚሊየን ዩሮ + ሉካኩ ይፈልጋል። ዛሬ በእንግሊዝ ሚዲያዎች እንደተዘገበው የውሰት ዝውውር አይሆንም።
ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ
SHARE @MULESPORT