🗣 እግር ኳስ ምርጥ ጓደኛህ ማነው ?
ብራሂም ዲያዝ 🗣
" ብዙ የቅርብ ጓደኞች አሉኝ ግን ጥቂቶቹ መጥቀስ ካለብኝ ፊዴ እና አርዳ እላለሁ።
SHARE @MULESPORT
ሚኬል አርቴታ 🗣
" በመጪው የውድድር ዘመን ዋንጫውን ለማሸነፍ ማድረግ ያለብን እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እና 114 ነጥቦችን መሰብሰብ አለብን።
SHARE @MULESPORT
የ16 ዓመቱ ሚኪ ሞር በወዳጅነት ጨዋታዎች ለቶተንሀም👇
⚽️ ከሀርትስ ጋር
🅰️ ከኪፒው አር ጋር
⚽️ ከቪዝል ኮቤ ጋር
16-year-old Mikey Moore is shining in pre-season for Tottenham 🤩
SHARE @MULESPORT
ስምምነት ለመፍጠር እየሞከረ ነው !
የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ ስፔናዊውን የአጥቂ መስመር ተጨዋች ኒኮ ዊሊያምስን በዚህ ክረምት ለማስፈረም አጥብቆ ከሚፈልጋቸው ተጨዋቾች መካከል ነው።
ፒኤስጂዎች ከተጨዋቹ ጋር ስምምነት ለመፍጠር እየሞገሩ ሲሆን ነገር ግን ፍክክሩን ባርሴሎና ከፊት ሁኖ እመራው ይገኛል።
[ FabriceHawkins ]
SHARE @MULESPORT
የኢንስታግራም ባዮውን ቀይሯል !
ፖርቹጋላዊው የክንፍ መስመር ተጨዋች ጆአዎ ፌሊክስ በኢንስታግራም ገፁ ባዮ ላይ ፅፎት የነበረውን ክለብ ( 'FC Barcelona' ) አጥፍቷል።
ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ከባርሴሎና የ1 አመት የውሰት ውል ቆይታ ቡኋላ ወደ ቀድሞ ክለቡ አትሌቲኮማድሪድ መመለሱ ይታወቃል።
SHARE @MULESPORT
ንፅፅር !
በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን የአርሰናሉ ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ እና የቶትነሀሙ ተከላካይ ሮሜሮ ብቃት ንፅፅር።
SHARE @MULESPORT
አስደናቂው የሪያል ማድሪድ የቡድን ስብስብ ፦
ቫልቨርዴ
ቪኒስየስ
ሮድሪጎ
ምባፔ
ኢንድሪክ
ቤሊንግሃም
አርዳ
ካማቪንጋ
ቿአሚኒ
SHARE @MULESPORT
🚨 ቼልሲዎች በዚህ ክረምት 12 ተጫዋቾችን ለመልቀቅ ተዘጋጅተዋል።
🏴 ጋላገር
🏴 ቻሎባህ
🇷🇸 ፔትሮቪች
🏴 ቺልዌል
🇪🇸 ኬፓ አሪዛባላጋ
🇧🇪 ሉካኩ
🇫🇷 ሌስሊ ኡጉቹኩ
🇦🇱 ብሮያ
🇮🇹 ካሳዴይ
🇨🇮 ዴቪድ ፎፋና
🏴 ቫሌ
🏴 ካስትልዲን
[ Sun Sport ]
SHARE @MULESPORT
ናፖሊዎች ቢሊ ጊልሞርን ለማስፈረም ለብራይተን ይፋዊ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፊሊፕ ጆርገንሰን ወደ ቼልሲ
HERE WE GO
ሰማያዊዎቹ ለተስፈኛው ዴኒሻዊ ግብ ጠባቂ 24.5 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ አድርገዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቶተንሃም በቅድመ የውድድር ዘመን ጨዋታ በጃፓን ዋንጫ አንስቷል።
ሀሪ ኬን ከ ቶትነሀም መውጣት አልነበረበትም 🫠
SHARE @MULESPORT
ኤቨርተኖች የሊዮኑን የ23 ዓመት ተከላካይ ጃክ ኦብሪዬንን ለማስፈረም ተስማምተዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MulesportA
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአንድ ወቅት 🗣
" የ7 አመት ልጅ እያለሁ ለአባቴ እንደ ማይክል ጃክሰን ያለ ቤት እንደምፈልግ ነገርኩት ፤ እሱም አየት አደረገኝ እና ይህ የማይቻል ነው አለኝ ፤ አሁን ትልቅ ቤት አለኝ አባቴ ግን አብሮኝ አይደለም።
SHARE @MULESPORT
ካካ 🗣
" የአለም ዋንጫን ማሸነፌ ምንም ለውጥ አያመጣም ፤ እኔ በታሪክ ምርጥ አይደለሁም ፤ ሊዮኔል ሜሲ ብልህ የሆነ ተጨዋች ነው ነገር ግን በታሪክ ምርጡ እነመ የተሟላው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።
SHARE @MULESPORT
ተጨዋቹን ለማስፈረም ግፊት እያደረጉ ነው !
የስፔኑ ክለብ አትሌቲኮማድሪድ የፌኖርዱን የመስመር ተከላካይ ዴቪድ ሃንኮን ለማስፈረም ቦነሶችን የያዘ 30 ሚሊዮን የሚጠጋ የዝውውር ጥያቄ አቅርቧል።
ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ራዳር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የስፔኑ ክለብ ዝውውሩን ቶሎ ለመጨረስ ግፊት እያደረገ ነው።
[ Marca ]
SHARE @MULESPORT
የእንግሊዙ ክለብ ቶተንሃም በሁለተኛው የወዳጅነት ጨዋታው ከቪሰል ኮቤ ጋር ተጫውቶ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የስፐርስ ግብ አስቆጣሪዎች፡ ፔድሮ ፖሮ ፣ ሰን ሂዩንግ ሚን እና ሚኪ ሙር ናቸው።
SHARE @MULESPORT
🗣️ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ፡ "ኢንደሪክ ገና 16 አመቱ ነበር የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ ለፓልሜራስ አስቆጥሯል።በየምድቡ ሁሉንም ዋንጫ ማንሳት ችሏል። እንኳን ደህና መጣህ።"
"ብራዚልን እንወዳለን። ሪያል ማድሪድ እና ብራዚል ጥሩ ግንኙነት አላቸው። ፡ " ሮቤርቶ ካርሎስ፣ ካካ፣ ሳቪዮ፣ ባፕቲስታ፣ ካሴሚሮ፣ ማርሴሎ ከብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ ሌጀንዶች ጥቂቶቹ ናቸው።"
"ኢንድሪክ ሚሊታኦ፣ ሮድሪጎ፣ ቪኒ ይቀላቀላሉ፣ እርግጠኛ ነኝ ይህ ምን ማለት እንደሆነ እየነገርንህ ነው።"
SHARE @MULESPORT
Official ፦ ብራዚላዊዉ አጥቂ ኢንድሪክ ሪያል ማድሪድን በይፋ ተቀላቅሏል።
ብራዚላዊዉ አጥቂ ከሪያል ማድሪድ ጋር የስድስት አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
ኢንድሪክ በሪያል ማድሪድ ቤት 16 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።
SHARE @MULESPORT