ቶተንሃሞች በዚህ የዝውውር መስኮት ፌዴሪኮ ኪዬዛን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
ከወኪሉ ጋር የመጀመሪያው ድርድር ተጀምሯል ቢሆንም ግን እስካሁን ምንም ስምምነት የለም።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
አርቴታ ስለ ካላፊዮሪ 🗣፦
"ትልቅ ስብዕና እና ገፀ ባህሪ አለው። ልዩ ችሎታዎች ያሉት ሲሆን ይህም ትልቅ ዋንጫዎችን ለማንሳት በምንፋለምበት ጊዜ ጠንካራ እንድንሆን ያደርገናል"።
“ባለፈው አመት ያሳየው እድገት እና በጣም አስደናቂ ነው"።
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
ፉልሃም ከአርሰናል ጋር ኤሚል ስሚዝን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል።
የዝውውር ዋጋው 34 ሚሊዮን ፓውንድ ነው (27 ሚሊዮን + 7 ሚሊዮን ፓውንድ)። በዚህ ሳምንት የሕክምና ምርመራዎች ይደረጋል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ሲቲዎች ክርስቲያን ማክ ፋርሌን ከኒውዮርክ ክለብ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ብሪያን ጊል በጂሮና የህክምና ምርመራ ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
ከቶተንሀም በውሰት ዝውውር ነው ወደ ስፔን ያቀናው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኬሎር ናቫስ ወደ ሞንዛ
HERE WE GO
ፒኤስጂን ከለቀቀ በኋላ ኮስታሪካዊው የግብ ዘብ በነፃ የጣልያኑን ክለብ ሞንዛ ይቀላቀላል።
በቀጣይ ቀናት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ጣልያን ይበራል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣 ፔፕ ጋርዲዮላ ፦
"በቻሪቲ ካፕ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ስለምናደርገው ጨዋታ ብቻ ሳይሆን በፕሪሚየር ሊጉ ከቼልሲ እና ኢፕስዊች ታውን ጋር ጥሩ ፉክክር ለማድረግ እና ብዙ ነጥብ ላለማጣት መሞከር አለብን።"
"በአሁኑ ሰአት ተጫዋቾች የለንም (የዩሮ ፍፃሜ እጩዎች) እነሱ ማረፍ አለባቸው እና ከእነሱ ጋር ዘግይተን ስራችንን እንጀምራለን"
"እንደ ፊፋ፣ UEFA እና ፕሪሚየር ሊግ ያሉ ዋና ዋና የተቋማት ኃላፊዎች ስለተጫዋቾቹ ካላሰቡ አሰልጣኞች ስለተጫዋቾቻችን ማሰብ ይገባል ካልሆነ ይሞታሉ።"
"የጨዋታዎች ብዛት በጣም ብዙ ነው, ለዚህም ነው ሶስት ሳምንታት ወይም ወር (ለእረፍት) አስፈላጊ የሆነው።"
SHARE @MULESPORT
ለማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ 100,000 መቀመጫ ያለው ስታዲየም ከ2 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ የሚፈጅ ሲሆን ለመጨረስ 6 አመታትን ሊወስድ ይችላል።
- Telegraph
SHARE @MULESPORT
“ለራሴ የምፈልገውን ለማሰብ ጊዜዬን እወስዳለሁ"
አርጀንቲናዊው የማንችስተር ሲቲ አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ ስለወደፊቱ ቆይታው እንዲህ ሲል ተናግሯል።
አልቫሬዝ 🗣፦ “ባለፈው የውድድር ዘመን በሲቲ ቤት ተጫውተው ምርጥ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነበርኩ"።
"ነገር ግን ... ከአስፈላጊ እና ወሳኝ ጨዋታዎች መራቅ አልፈልግም። ለራሴ ምፈልገውን ለማሰብ ጊዜ እወስዳለሁ"።
"እኔ ለቡድኔ የራሴን አስትዋጾ ማበርከት እፈልጋለሁ ወደፊት ሚሆነውን ግን እናያለን"።
SHARE @MULESPORT
ካላፊዮሪ በአርሰናል ቤት 33 ቁጥር ማልያን የሚለብስ ሲሆን የክለቡም የምንግዜም 2ኛ ውዱ ተከላካይ ፈራሚ ሆኗል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል የሌሮይ ሳኔን ሁኔታ እየተከታተለ ነው።
ሚኬል አርቴታ እና ሳኔ በማንቸስተር ሲቲ አብረው ከነበሩበት ጊዜ ጀምሮ ጥሩ ግንኙነት አላቸው።
ሆኖም ግን የዚህ ተጫዋች ትኩረት አሁን ባየር ሙኒክ ላይ ብቻ ነው።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ የስታዲየሙን ስፋት ወደ 100 ሺ ለማሳደግ የ6 አመት እቅድ ይዟል።
-The Athletic
SHARE @MULESPORT
ከፕሪምየር ሊግ ውስጥ እና ውጪ ያሉ በርካታ ክለቦች ታቲህ ቾንግን በዚህ የዝውውር መስኮት ማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ ከናስር ማዝራዊ ጋር በአምስት አመት ኮንትራት እና አንድ ተጨማሪ የውድድር ዓመት ኮንትራት ከስምምነት ደርሷል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ናፖሊ ሮሜሉ ሉካኩን ቀድመው ማስፈረም ስለሚፈልጉ አሁንም ለቪክቶር ኦሲማን መፍትሄ ይፈልጋሉ።
ናፖሊም የሉካኩ ንግግር አካል አድርጎ ስለ ኦሲማን ከቼልሲ ጋር መነጋገር ይችላል።
ኦሲማን ለፓሪስ ሴንት ዠርሜይን አዎ ብሏል ነገር ግን የሁለቱ ክለቦች ድርድር ቆሟል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ወሬው እንዳለ ሆኖ ማንቸስተር ዩናይትዶች ኢቫን ቶኒን በአሁኑ ሰአት ለማስፈረም አላሰቡም። በዚህ ደረጃ የ28 አመቱ የብሬንትፎርድ አጥቂ ለማስፈረም ምንም አይነት ተጨባጭ ድርድር የለም። ዩናይትድ ሌሎች ዕቅዶች አሉት እና በሌሎች ግቦች አቶክረዋል።
- ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ 100,000 ሰው የሚይዝ ስታዲየም ለመገንባት አቅዷል። ይህም በእንግሊዝ ውስጥ ትልቁ የእግር ኳስ ስታዲየም ያደርጋቸዋል።
- ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT