mudenyaz | Неотсортированное

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Подписаться на канал

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሮፍናን "ቀና በል" የሚል ዘፈን ሰምቼ ገና ቀና ልል ስል የመስኮት ጫፍ መሃል አናቴን በሳኝ ለካ ባጎነበስኩበት የሳተኝ ብዙ ችግር አለ..😞

ማንም ዘፋኝ አለ ብላችሁ ቀና አትበሉ 🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-70 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል Join ይበሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Join በሉ👇👇👇👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጎረቤት ካለው የተከራያችን ክፍል እንዲህ የሚል ቃል ሲወጣ ተሰማኝ😋

"ኳስ ላይ ብቻ ነው ልብስ ማውለቅ የሚያስቀጣው😕... አውልቂውውውው🙄" 😜 🏃
🏃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የበርገርም🍔 ቦንዳ አመጣችሁ ደሞ በ15 ብር..😊

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትላንት Valentine's day ያከበራችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት የእናቶች ቀንን ፏ ባለ መልኩ እንደምታከብሩት ተስፋ አለን ?

ወንድሜ ኮን*ም መጠቀም አትወድም? ግን Valentine's day አክብረሀል ? በል መልካም የአባቶች ቀን ።

እኔ ግን ወደፊት ሳድግ ትልቅ ልጅ ስሆን የፍቅረኛሞች ቀን ምናምን እያልኩ አልጃጃልም 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💓 ባል አታይም VS Valentine!!💗
===========================
ካምና ከዘንድሮ፣ ታገባለች ሲሉ፣
እናቷ በምኞት፣ጠላ እየዘለሉ፣
አባቷም በምኞት፣ፍሪዳ እየጣሉ፣
አንድኛውን ጎበዝ፣ ባንዱ እያናጠሩ፣
ይኸው ስንት ዘመን፣
እሷም አላገባች፣ እነሱም አልዳሩ።
በስንት ሺህ ፓሪ ፣ሺህ ጎበዝ ሲስማት፣
አንዱ ያዝኩኝ ብሎ፣ሌላው ሲቀበላት፣
ከንፈር ሳሚው በዝቶ፣ ፈልቶ በሽቅድድም
እንደነካት ቀረ፣
አምና የሳመችው፣ዘንድሮን ላይደግም።
ሁሌም ባመት ባመት፣አዲስ ነው ድግሷ፣
ባለተራ ወዳጅ፣ ቀይ ጃኖ አልብሳ፣
እሷ ምን አለባት፣
ለተራበው ቀልቧ፣ጌት ዳውን ነው ምሷ፣
ይኸው በአመት በአመት፣
ቫላንታይን እንጅ፣ባል አታይም እሷ።
••●◉●••
💕Join Us, @Mudenyaz💕
👥 For any comment @Teke_Man 📩
✿︵♡︵ ︵♡︵ ︵♡︵ ︵♡︵✿

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የህይወትሽን ትክክለኛ ሰው ካገባሽ እየያንዳንዱ ቀን ላንቺ Valentine's Day ነው!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💕በፍቅረኛሞች ቀን ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን የእናቶችን ቀን ያለ እናት የሚያከብር አለና

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🚨BREAKING:የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል

በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ

/channel/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የተወለዱበትን ወር በመንካት የወደፊት እጣ ፈንታዎን ይመልከቱ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰፈር መኪናዬን እያሳጠብኩ ነው ብሏት ...

ጫማውን እያስጠረገ ነው
😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሩ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍
ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አንዘንጉ✨

ቴዎድሮስ ካሳሁን - FULL ALBUM 2016
Play ▷ ◉───────

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔምለው የፊት ጥርስ የሌለውን ሰው አካለ ጎዶሎ ማለት ይቻላል እንዴ🙄 ከጎኔ የተቀመጡ ሰዎች ሲከራከሩ ሰምቼ ነው😆😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ከውጪ ልጄ እየመጣች ነው ቤቱን ልቀቅልኝ" ይሉታል አከራዩ.... "እኔም ሚስቴ ከውጪ እየመጣች ነው አሁን አልለቅም" ብሎ ቀውጢ ተፈጥሯል አሉ😐 ... ራሷ እንዳትሆን ብቻ ልጅቷ😏.. እየጠጣን!! 🍻🥃🍻

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ማስተዋል እያዩን አሁን አግኝቼው
እኔ:- "አልምልም የሚለው ዘፈንህ ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ግጥም እና ዜማው የማነው..?"
ማስተዋል:- "ዜማው የኔ ነው ግጥ..."
እኔ :- "የምርህን ነው?
ማስተዋል:- "እናቴ ትሙት"
😞

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስጠጣ ውዬ 🍺🍻አየጨለጥኩ ይንጋ
ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቫላንታይንስ ደይ ነው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለችም🙊  #ማነሽ_የኔ_እህት ቫላንታይንስ ደይ  እድሜያቸው ከ18-25 ለሆኑ ሴቶች ብቻ ነው😜 ከዛ በላይ የሆናቹ የእናቶችን ቀን ጠብቁ😂
                           ••●◉●••

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጃክ ለሮዝ ሲል ሞተ፣
ሮሚዮ ለጁሌት ሲል ሞተ፣
በዛብህ ለሰብለወንጌል ሲል ሞተ፤
ስለዚህ በህይወት ለመኖር ከፈለክ ብቸኛ ሁን😂

😘Happy non-valentine's day😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💞ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን ፍቅረኛ ይዞ አልጋ ማጣት አለና💚🧡❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💓#ለቫላንታይን_ደይ_አክባሪዎች_በሙሉ
ዳይፐር መግዛት ሞዴስ እንደ መግዛት ቀላል አይደለምና ኮንዶም ተጠቀሙ ላስታውሳቹ ብዬ ነው🙈

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته /channel/+4wujipU2fX9hMmQ0
/channel/+4wujipU2fX9hMmQ0
/channel/+4wujipU2fX9hMmQ0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኮርያ ከዘመተ አያቴ ጋር የቻይና ፊልም እያየን...

in the middle He be like ይሄን ሰውዬ ገድየው አልነበር እንዴ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮጅ በልጅ ሲከራከሩ

#ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩር ልጄ ነው

#ባል ክቡር ዳኛ ATM ላይ ካርድ ከተው ብሩ ሲወጣ የማነው?

#ዶኛ ልጁን ለሱ ስጡት ክርክሩ አልቋል።

Читать полностью…
Подписаться на канал