mudenyaz | Неотсортированное

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Подписаться на канал

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ አዲሱ ሚካኤል ተገኝተን Give away ሰተናል👇
https://vm.tiktok.com/ZMjoB6RF8/

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሺ አሁን ያን ሁላ ብር አውጥታቹህ የገዛችሁኝን ቲሸርት ምን ልታደርጉት ነው😕
.
የለሊት ልብስ😶😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታላቁ እሩጫ ላይ አንደኛ ወቶ  ያሸነፈዉን ለዚህ ድል እንዴት በቃህ ሲሉት....

መታወቂያ ሳሊዝ ወጥቼ ፌዴራል እንደመጣብኝ ነው የማስታውሰው
🏃‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያኔ ልጅ እያለን እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል ብዬ የተከራከርኩትን ገንዘብ ቂም ይዞብኝ ይሆን እንዴ 🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...

ይህን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም
😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🗣አንተ በራይድ መሄድ ግን ደስ ሲል😍😍
.
ዜብራ ጠብቆ መሻገር የለ... መጋፋት የለ
መረጋገጥ የለ.. .. ለትልቅ ሰው መነሳት የለ... ተጠጉልኝ የለ..።በቃ እግረኞችን በመስኮት እያየህ  ወደመዳረሻህህ ሂድትትት
.
ችግሩ ሚመጣው እዚህ ጋር ነው... ሂሳብ ስትለው 360 ይልሀል.. ቻናሉን ነው በለኝ😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እናቴ እምታቀዉ በ ሁለት ዓመቴ ጡት እንዳቆምኩ ነዉ ሚስቴ ግን 😋

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሱፍ መልበሱ ነው እንጂ የሚያስጠላው ቤት ከመቀመጥ ባንክ መስራት ጥሩ ይመስለኛል😃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትምህርት ቤት መጽሐፍ ሲሰጥህ ያንተ ንብረት ነው ትንከባከበው ይልሃል። 😂ሲጠፋብህ ደግሞ.....
.
ክፈል የመንግስት ንብረት ነው
🙌😫

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኢትዮጽያ ውስጥ በነፃ ልትበላው የምትችለው ነገር ምንድን ነው ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የታላቁ ሩጫ ቲሸርት በቅናሽ የሚፈልግ በውስጥ ያውራኝ

የአምናው ነው ግን..😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ አውርዱት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መንታ ብወልድ ደስ ይለኛል ትላለች እንዴ... ዜሮ ሻማ አምፖል ምታክል ጡት ይዛ ምን ልታጠቢያቸው ነው...🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታላቁ ሩጫ ላይ የሆነ ሰዓት ላይ የሆኑ ጀመዓዎች እንዋጋ እንዋጋ በለው ሲሉ...

ወይኔ... አሁን የእውነት ልንሮጥ ነው በቃ አልኩ 😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መኪና ያላቸውስ ይሩጡ መዝናኛቸው ይሆናል...
.
እግረኞች ምን እኑን ነው የምትሉት? አመቱን ሙሉ እንደሮጣቹህ አይደለም ወይ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...

Thanks ቤብ ከሚለው ..
ተባረክ ልጄ ይበልጣል
😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Instagram - የግል ት/ቤት
Telegram - የመንግስት ት/ቤት
ሎሎቹን እናንተ Comment ላይ አስቀምጡ
!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ጋዜጠኛው :- ሄለው ሄለው አድማጫችን መስመር ላይ ገብተዋል ስሞትን ማን እንበል ? ከየት ነው ?
#አድማጭ :- ስሜ ይቆይ A ነኝ ከሳሪስ
#ጋዜጠኛው :- እሺ A ምን ገጠመህ
#አድማጭ :- በጣም አፈቅራት ነበር ነገር ግን ድንገት እንለያይ አለችኝ መፍትሔ ካላቹ ብጠቁሙኝ
#ጋዜጠኛው :- እሺ አድማጫችን አጊንተው ሊያወራት አልሞከሩም ለምን አይደውሉላትም
#አድማጭ :- እኔ አብርሀም ዘሪሁን ነኝ እሷ ጋር ምደውለው
😂😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው " ቤት ናት"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስቴር አወቀ ያንን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ፍቅረኛም ባልም ልጅም የላትም!😲 አሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቦሌ አራብሳና ኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ያለው ሰው ካለ በታላቁ ሩጫ ቲሸርት ልቀይረው እችላለሁ 😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በመኪና አደጋ የሞተ ሰዉ ቤት ለቅሶ ሄደን እያፅናናን ነበር በመሐል አንድ የመረቀነ  ጀለሳችን...

''ፀበል አልሞከራችሁትም'' አይልም
              
#ገረጣን !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጎረቤቴ ስሟ ዉዴ ነዉ በስሟ ስጠራት ባሏ ይነቅላል እኔ ምን አጠፋሁ ቆይ 🤷‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

☑️በ Betting መበላት እና በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል ✅✅✅✅✅✅

እንግዲያውስ ይህ ቻናል  ለዚህ ሁሉ  መልስ አለው ሁሉንም ቻናሉ ላይ ያገኛሉ ብቻ JOIN ይበሉ👇👇👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰዉ መስያቹ ነዉ 200ሺ ሰዎች ምትከተሉኝ ? 🥺
.
"አሁን ድረስ እኮ አዉሮፕላን በሰማይ ሲያልፍ ለማየት ሮጬ ወጣለሁ'' 😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት...

ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ሴቲን ላማናዴድ ጎደኛሽ ባጣም ታሚራለች ማላት ባቂ ኖ" የሚል ፖስት ስር

ኢዝጋቤሪን ባል ኢስቲ

Читать полностью…
Подписаться на канал