mudenyaz | Неотсортированное

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Подписаться на канал

ሙድ እንያዝ በእኛ

🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
💰 ዋጋ 150 ብር ጀምሮ 🔺
➡️ ለልደት፣ ለጥንዶች፣ ለበአላት እና ለማንኛውም አይነት ዝግጅት በብዛትና በጥራት በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን
🎁 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
                   
☎️ +251921935862
                          
+251911518012
  
📸 @Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሀይማኖተኛ ሴት ማግባት መባረክ ነው ቺት ስታረግባት አይ የሰይጣን ስራ እያለች ሁሌ ትፀልይልሀለች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታክሲ ውስጥ እምታወሩ ሰዎች ግን ምናለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ 🙄 ታሪኩን ሳልጨርስ መውረድ እየደበረኝ ነው 😂😂 ሰፈሬን አልፌ በሌላ ታክሲ መመለሴ ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

• ❇️ስራ ፈላጊኖት     
     አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ  
📌 የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕሬተር 
🌀የት/ደረጃ፦  10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴት/ወንድ 
• 
📌 የስራ መደብ ፡ ማስታወቅያ ለጣፉ
🌀የት ደረጃ ፡
🌀ደሞዝ ፡  9000+
•     ፆታ ሴት/ወንድ 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ትኬት ቆራጭ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ;-9000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ ሽያጭ ሰራተኛ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 8000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ አካውታት
🌀የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🌀ደሞዝ፦ 8500
🌀ፆታ፦ሴ/ው
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ቤቲንግ ቤት 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦8000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ፍተሻ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10+
🌀ደሞዝ፦6500-7000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የሰራ መደብ፦ ጉደይ አስፈፃሚ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራመደብ፦ ሹፍርና በሁሉም ህ/1 ደረቅ 1
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ:- በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ስልሰ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦9000
🌀ፆታ፦ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ እረልእሰቴት ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦12
🌀ደሞዝ:-10,000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ስራ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ:-በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጨርቃ  ጨርቅ ፋብሪካ  ላይ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ብስኩት ፋብሪካ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጫማ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 7500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሳፋሪኮም ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 15000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ውሀ ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ፦ 8500+
🌀ፆታ፦ሴ/ወ

☎️  0988568812
         0986270064

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁንስ አህያ በጮኸ ቁጥር ከቁርጥ ቤት መሮጥ ሰለቸኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🥰እውነት እልሀለው አንተ ይሄ ቻናል ከሌለህ ቴሌግራም ባትጠቀም ይሻላል ዝም ብለህ ጆይን አርገው🤗 ላንቺም ነው SIS 🤗👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

• ❇️ስራ ፈላጊኖት     
      
📌 የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕሬተር 
🌀የት/ደረጃ፦  10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴት/ወንድ 
• 
📌 የስራ መደብ ፡ N.G.O
🌀የት ደረጃ ፡ ደግረ /ዲፕ
🌀ደሞዝ ፡  20,000
•     ፆታ ሴት/ወንድ 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦የባቡር ትኬት ቆራጭ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ;-9000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ኤርፓርት ሽያጭ ሰራተኛ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 8000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ አካውታት
🌀የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🌀ደሞዝ፦ 8500
🌀ፆታ፦ሴ/ው
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ቤቲንግ ቤት 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦8000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ኢንባሲ  ላይ ተላላኪ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10+
🌀ደሞዝ፦6500-7000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የሰራ መደብ፦ ጉደይ አስፈፃሚ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራመደብ፦ ሹፍርና ሹፍርና  ህ/1 ደረቅ 1
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ:- በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ስልሰ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦9000
🌀ፆታ፦ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ እረልእሰቴት ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦12
🌀ደሞዝ:-10,000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ስራ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ:-በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጨርቃ  ጨርቅ ፋብሪካ  ላይ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ብስኩት ፋብሪካ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጫማ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 7500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሳፋሪኮም ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 15000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ውሀ ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ፦ 8500+
🌀ፆታ፦ሴ/ወ

☎️  0963003771
0993452425

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውጭ ሀገር ይዘው የሚሄዱት ጋዜጠኛ እየጠፋ ስላስቸገረ ከአሁን ብኋሏ ባለስልጣኖች እራሳቸው ዜናውን ከዛው ሆነው እንዲዘግቡ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው!! 🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስፍራና መገለጫ ብቻ አይደለም። የሙስሊሙም ፣ የጴንጤውም ፣ የካቶሊኩም አጠቃላይ የሁሉም ህዝብ ታሪክ የሆነ ከሃገር አልፎ የአለም ቅርስ ነው።

➢ትኩረት ለአለም ቅርስ ለሆነው ለማይተካው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ‼️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለሰዉ ምክር ስመክር "ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ እይዛለሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

✔️ ቢዝነስ ካርድ፣ በራሪ ወረቀቶች፣ የሰርግና የልደት ካርዶች፣ ሰርተፍኬት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የወረቀት ስራ በብዛትና በጥራት እንሰራለን‼️

➡️ @Teke_Man_Promotion 🖥

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅር ለአንቺ ከኔ የተሻለ ነው የሚገባሽ ካለ በግዜ ሌላ መፈለግ ነው 😊 የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ሌላ ጠብሷል ግልፅ እኮ ነው 😕

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዝም ያልነው የምናወራው ነገር አጥተን ሳይሆን የመፍትሔ ሀሳብ ያላቸውን ለማዳመጥ ነው!ዝምታ የሚያምርባችሁ ብዙዎች አላችሁ ዝም በሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስለሆነው ብቻ ሳይሆን ስላልሆነውም ገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በቻት እየጀነጀንክ ፎቶ ላኪልኝ ስትላት ካሜራው ተበላሽቷል ካለችህ ብሮ ካሜራው ሳይሆን ፊቷ ነው የተበላሸው::

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰዎች ሲጮሁብህ፣ ሲያሾፉብህ፣ ሲሰድቡህ ምንም አይምሰልህ😏 ምክንያቱም እግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ተመልካቾች ናቸው😉

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልጋብዝህ ብሎ ወስዶ ሂሳብ ያስከፈለህ ሰው ብቻህን ቢያገኝህ የመግደል ሙከራ ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም!

ድንግል ማርያም ለሊቱን ትባርክልን ሰላም እደሩ😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇

/channel/+UqU8zCoHqyw2NzQ0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አይ መለስ ዜናዊ ዱባወጥ እንድንጠላ አድርጎ አቀማጥሎ ነበር ያሰደገን..😞

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፌስቡክ ላይ እየገባቾሁ "አመሰግናለሁ አምላኬ" እያላችሁ የምትፖስቱት...

ፈጣሪ "ምንም አይደል" ብሎ ኮሜንት እንዲሰጣችሁ ነው 🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሳይጨልምብን እንተያይ.....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የ 50ብር ዝርዝር ፈልጌ Trident ማስቲካ ገዝቼ መልስ ስልዉ

ችሏል 😳 (እስቲ ቆይ ሽመሌን ይዤ ልመለስና ቀልድ ይሁን ቁምነር ላጣራ)

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አከራዬ ምግብ ሲሰሩ
ማነሽ .... እንደው ይሄ ልጅ ይሸተዋል ሂጂና .... በርህን ዝጋ በይው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅረኛው እኔን የሚመስል ቦታ ውሰደኝ ብላው.. #ቶሞካ ☕️ ወስዷት .. WoW በጣም ደስ ይላል ግን እኔን በምን ይመስላል?? ስትለው....

የኔ ማር ሁለታችሁም መቀመጫ የላችሁም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️

Читать полностью…
Подписаться на канал