mudenyaz | Неотсортированное

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Подписаться на канал

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታላቅ ቅናሽ! ታላቅ ቅናሽ! ታላቅ ቅናሽ! ለበዓሉ ምን ለመልበስ ኣስበዋል? ሽፎን? ሓበሻ ቀሚስ? የሚፈልጉትን ዓይነት ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ስለ ልብሱ ጥራት እና ውበት ለኛ ተውት እናንተን ለማስደሰት ኣምሮባቹ ተውባቹ እንድትመለሱ ቀንከለሊት ስንተጋ በታላቅ ደስታ ነው።ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው ርቀት ሳይገድባቹ ባላቹበት ቦታ ሁናቹ እዘዙን ደስ እያለን እናስተናግዳቸዋለን።  ለበኣሉ ያዘጋጀናቸው ሽፎንና ሐበሻ ቀሚሶች ትወድዋቸዋላቹ።በግሩኘ ለምትመጡ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን።አድራሻችን 22 ዳውንታውን ፊትለፊት  በተጨማሪም +25196006555
+251912689309  imo,telegram,whatsup,  ያገኙናል።።  @Kevinwugat ወይም በዚ ኣዋሩን።መለያችን ጥራትና ፍጥነታችን ነው።KB DESIGN

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

📲ካልደወልሽልኝ እረዳሻለሁ ካልፃፍሽልኝ📩 እረዳሻለሁ ካለገኘሽኝ እረዳሻለሁ... ግን ከረሳሁሽ ተረጂኝ😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔆ለራሷ የታክሲ የላትም መኪና🚗 የሌለው ሰው አይመቸኝም ትለኛለች 🙊😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አብዛኛውን ግዜ ሰው Congra ብሎ የሚፀፈው Congrajulashn ብሎ መፃፍ ስለማይችል ነው አላለም🙊

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንድሜ ቢራና ድራፍት🍺🍻 ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 650 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
     Click here for more gifts 🎁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መልክህ አስቀያሚ ሊሆን ይችላል ነገር ግን መልካም አስተሳሰብ ካለህ...

#መልክህ_ያው_አሁንም_አስጠሊታ_ነው😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለመላው የዘንድሮ ተመራቂ Maambers ሁላ...

Koongreajulationes
🙌😂😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴት ልጅ ታፍቅርህ እንጂ ዋሽንት ሁኚልኝ ብትላት ራሱ "ን*ኝ" ነው ምትልህ😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አጭሯን ልጅ ጭር ያለ ቦታ ውስደኝ ስትለኝ ኪሴ ውስጥ ከተትኳት😜🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የአንድ አንድ ሰው walk ይለያል ስደት እየተለማመዱ ነው ሚመስለው እኮ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው...

አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው🤔🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴቶች ገንዘብ እንደሌለህ ሲያውቁ...
:
ፍቅር አንተኮ ልዩ ነህ እኔ ላንተ አልገባህም 😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት🏠 ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ኖ እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት🙍 እልልታ😃 ከሌለበት አይደምቅም !

ሴቶች እስኪ አንዴ #እልልልል በሉ 😃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ቅጥ ያለው ሳይሆን #ቂጥ ያለው ተንደላቆ የሚኖርባት አለም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁን ደሞ ሁላችንም አቺን ❤️ እንነካለን !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ ሰው አንቺን ትቶሽ ሔዶ እንደገና ወደ አንቺ ከተመለሰ እባክሽ ልቡን💔 አትስበሪው #እግሩን_ስበሪው 😜😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

/channel/jewalSupply2

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱን #ጉራጌ ኤሌትሪክ ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው

ልቀቀኝ ልስራበት🤣

😂😆🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Congra You did it! U r smart ! አትባባሉ ቶሎ ተፍ ተፍ ብላችሁ ስራ አስቀጥሯቸው!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...

#ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤤🤤🤕

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ ማታ 3:30 ላይ የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ

https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወይ ጀንጅኜ ሳልግባባ
ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ
ሳላስበው ሳልዘጋጅ
ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ
ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ
ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ
አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ
ይሀው ዛሬም ክረምት መጣ
😜😁

    አግቡ ለማለት ነው😁😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሲያፈቅራት "ቸኮሌት ከለር",,ሲጣላት ሂጂ "አንቺ ባሪያ"...ይሰውረን ከዚህስ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"1 ኪሎ ድንች ገዝቼ ጭቃውን አራግፌ ስመዝነው ግማሽ ኪሎ ሆነ" እያለች ስትማረር ሰማኋት😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በዚህ ብርድ አጭር ቀሚስ የሚለብሱ ሴቶች እንዴት አይበርዳቸውም ? " ይለዋል
" ውርደት ስለሚከናነቡ "

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተቆንጥጣ ያደገች ሴት አጭር ቀሚስ አትለብስም ..

ጠባሳዋ እንዳይታይ !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሉ ደሞ እርድና ከኛ በላይ የለም የሚሉ... ስልካቸው ከነሱ በላይ #Smart ነው😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስኪ ለባለውለታችን ለVPN ሁላችንም
አንዴ
👍 🙏 🥰

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቁርጥ ቤት ወስዳ የጀበና ቡና ትጋብዘኛለች እንዴ ይቺ ሻንጣ ራስ😜🤣😂

Читать полностью…
Подписаться на канал