mudenyaz | Неотсортированное

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Подписаться на канал

ሙድ እንያዝ በእኛ

በዚ በብርድ ተነስቼ መኮሮኒ አመንኩሬ በቀዝቃዛ ውሃ አቀዘቅዛለሁ ብዬ በሃይላንድ የተቀመጠው ውሃ መስሎኝ #ጋዝ ጨመርኩበት ! No ቁርስ አሁን ባዶ ሆዴን ወደ ስራ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሚስቱ ጋር የተጣላው ጀለሴን ሳፅናናው
.
አይዞህ ተረጋጋ እስከዛው እሷ እኔ ቤት ታድራለች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሙሉ ክቡን ፒዛ ብቻዋን ፀጥ አድርጋ ጨረሰችና አፏን በናፕኪን እየጠረገች ''አብሮ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ነው!!'' አላለችም😳😜

#እየሔድሽ_እንዳይመሽብሽ 🚶‍♀🚶‍♀

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሁድ አሁን ከእንቅልፌ እነሳለሁ ስፖርት ሰራለሁ ሻወር ወስዳለሁ ቁርስ በላለሁ ቸርች 4ሰኣት ሲሆን.. ሄዳለሁ 6 ሰኣት እመለሳለሁ ትንሽ አረፍ እልና... 8:00ሰኣት ሀይሌ ሪዞርት ሄጄ ገንዳ ዉስጥ ዋኛለሁ......ወደ 12 ሰኣት በርገር በላለሁ ከዛ ወደ ቤት መጣለሁ...
ሀብታሞች በቀን ዉስጥ ከዚህ በላይ የሚያደርጉ አይመስለኝም !! 😕

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁን መለያየት ፈልጋ ነው እንጂ ባትፈልግ ክትፎ ጋበዘኝ ትለኝ ነበር ??

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብልጥ ስለነበርኩ፣ ዓለምን ለመቀየር እፈልግ ነበር፣ ዛሬ ግን ጥበበኛ ነኝ፣ ስለዚህ እራሴን እየቀየርኩ ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 የድንጋይ ፍሬም
💶 ዋጋ 800 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @
Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
                    ☎️ +251911518012
     Click here for more gifts 🎁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው 🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሪፍ ሆረር ፊልም ጠቁሙኝ እስቲ :: በዚ ኑሮ ላይ የፍቅር ፊልም አይነፋም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቦሌ ጋር ካኪ ያረገች ልጅ ሆስተስ ናት ብዬ ተላክፌ ለካ ፖሊስ ናት ይኸዉ ማጅራቴን ይዛኝ ፓትሮል እየጠበቅን ነዉ😓

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቶ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይህ ሲለው...

#ብዙ_እዩኝ_እዩኝ_አልወድም😊😊

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷

SKY DENT SPECIALITY DENTAL CLINIC

➞ የተሟላ የህፃናትና አዋቂዎች ህክምና
➞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ጥርሶች ወደ ተፈጥሯዊ ይዘታቸው መመለስ
➞ ጥርስን ወደ ተፈጥሮአዊ ንጣቱ መመለስ

ለበለጠ መረጃ
📞 +251980156415/0913070086

FB/Skydent speciality dental clinic

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውድ ሴቶች ፍቅረኛሽ የጋብቻ ጥያቄ እንዲያቀርብልሽ ትፈልጊያለሽ ? ታዲያ" ክትፎ ፣ፒዛ🍕 ፣በርገር🍔 ጋብዘኝ ሂውማን ሄር ግዛልኝ፣ እንትን ሽቶ አማረኝ " እያልሽ ብሩን አትጨርሺበት። እህ አንቺን የሚጋብዝበትን ቢያስቀምጠውኮ ቪላ ቤት ይሰራል. ካሁን ወዲህ ፒዛ ስትበይ የቤትሽን መሰረት እንደበላሽ በርገር ስትበይ የአዳራሽ ኪራይ ቀብድ እንደበላሽ ቁጠሪው🤷‍♂
ወንዶች ሼርና ላይክ በማድረግ ኪሳችሁን ታደጉ🏃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷

SKY DENT SPECIALITY DENTAL CLINIC

➞ የተሟላ የህፃናትና አዋቂዎች ህክምና
➞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ጥርሶች ወደ ተፈጥሯዊ ይዘታቸው መመለስ
➞ ጥርስን ወደ ተፈጥሮአዊ ንጣቱ መመለስ

ለበለጠ መረጃ
📞 +251980156415/0913070086

FB/Skydent speciality dental clinic

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሚስትህን አትምታ
ቁርኣን: ሚስትህን አትምታ
ፍርድ ቤት: ሚስትህን አትምታ
ሚስት፡ ወንድ ከሆንክ ምታኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው...

#ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ

#ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባባ ዳቦ ግዛልኝ ለሚሉህ የምትሰጠዉ እንዲ

የረሳህዉ ብር ከሌለህ መኪና ባትነዳ ይመረጣል !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለብቻህ መቆም ማለት ብቸኛ ነህ ማለት አይደለም ነገሮችን ለብቻህ የመቋቋም ብቃት አለህ ማለት ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታክሲው ሞልቶባቸው እያለቀሱ ቢለያዩም እሷ ጋቢና ሆና ስታስነጥስ እሱ ከመጨረሻ ወንበር ... ይማርሽ

#አይ_አዲስ_ፍቅር🤦‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

〽️መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን

⚡️በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል❗️

   🔆 ensaq.et
   🔆 ensaq.et
        
ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።

⭕️ ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 OK ብለው ይላኩ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስልኬ በጣም ስሜታዊ እየሆነች ነው ትንሽ ስነካት ትግላለች😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኧረ ወገን የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ሴት ልጅ ካርድ ላከችልኝ🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

〽️መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን

⚡️በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል❗️

   🔆 ensaq.et
   🔆 ensaq.et
        
ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።

⭕️ ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 OK ብለው ይላኩ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትልቅ የሚያስብልህ እድሜህ ሳይሆን አስተሳሰብህ ነው !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባሌን ፈትኚልኝ ብላ ጓደኛዋን ልካት ልጁ ተመችቷት፣ ከዛ ቀማቻት...
#ፅናቱን_ይስጥሽ_ማማዬ 😢😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከካናዳ መንግስት አስደሳች ዜና ተሰማ የካናዳ መንግስት 40,000 ለሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የስራ ዕድል በነጻ ካናዳ ገብተው እንዲሠሩ የሚል አዲስ መግለጫ አውጥታለች።መግለጫው እንደሚለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወይም ኤርትራዊ  ዜግነት ያለው ተመዝጋቢ ማሟላት ያለባቸው መሥፈርቶች
      ✅️ዕድሜ ከ20አመት ጀምሮ
      ✅️በሚኖርበት አካባቢ የነዋሪነት መታወቂያ 
              ያለው/ት
      ✅️ የት/ት ደረጃ ከ10ክፍል በላይ የሆነ/
        እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች የካናዳ መንግስት በራሱ ወጭ ሸፍኖ መውሰድ ይፈልጋል።በዚሁ አጋጣሚ ምዝገባው በኦንላይን(online)መሆኑን እንገልጻለን። በድጋሚ እንኳን ደስአላችሁ🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 ከታች ያለዉን Link በመጫን ትክክለኛ የካናዳ መንግስት webiste ላይ ገብታችሁ, ከአሁኑ  ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ :👇
https://bit.ly/3JPPlDT
https://bit.ly/3JPPlDT

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም  አደረሳችሁ ❤❤❤
           ☪ Eid Mubarak

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Wats up baby እላታለሁ
.
አልጠቀምም Telegram ላይ እናውራ😒😒😒

Читать полностью…
Подписаться на канал