mudenyaz | Неотсортированное

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Подписаться на канал

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ምን ሺ አመት አይኖር" is my motivation to make bad decisions in life.

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አኔ ምለው በባዶ ሆድ ቁርስ ይበላል እንዴ?🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄️ ላ 🀄️ ሉ👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከካናዳ መንግስት አስደሳች ዜና ተሰማ የካናዳ መንግስት 40,000 ለሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የስራ ዕድል በነጻ ካናዳ ገብተው እንዲሠሩ የሚል አዲስ መግለጫ አውጥታለች።መግለጫው እንደሚለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወይም ኤርትራዊ  ዜግነት ያለው ተመዝጋቢ ማሟላት ያለባቸው መሥፈርቶች
      ✅️ዕድሜ ከ20አመት ጀምሮ
      ✅️በሚኖርበት አካባቢ የነዋሪነት መታወቂያ 
              ያለው/ት
      ✅️ የት/ት ደረጃ ከ10ክፍል በላይ የሆነ/
        እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች የካናዳ መንግስት በራሱ ወጭ ሸፍኖ መውሰድ ይፈልጋል።በዚሁ አጋጣሚ ምዝገባው በኦንላይን(online)መሆኑን እንገልጻለን። በድጋሚ እንኳን ደስአላችሁ🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 ከታች ያለዉን Link በመጫን ትክክለኛ የካናዳ መንግስት webiste ላይ ገብታችሁ, ከአሁኑ  ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ :👇
https://bit.ly/3JPPlDT
https://bit.ly/3JPPlDT

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በቤቲንግ ከምትበላ እኮ ከቤቲ ጋር ፒዛ🍕 ብትበላበት ለነፍስም ለስጋም ጠቃሚ ነበር።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቴሌግራም ላይ ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንዲህ ተጫወች ነህ ? ትለኛለች...

አይይ "በአካልማ ኑሮ ነው የሚጫወትብኝ"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥

በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል

      👇👇👇👇
   👉 ensaq.et👈
    👉 ensaq.et👈
         👆👆👆

🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።

📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧

⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁን ሳይህ በጣም ደብሮሀል እና ድብርትህን ለመስበረ ትፈልጋለህ።😂
ወላሂ ዝም ብለህ join👇👇
https://t.me/joinchat/dJMZSOUFpUc3OGU0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷ መታወቂያ ልታወጣ ቀበሌ ሄዳ #SEX ሲሏት
.
አልፎ አልፎ አደርጋለሁ
😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥

በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል

      👇👇👇👇
   👉 ensaq.et👈
    👉 ensaq.et👈
         👆👆👆

🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።

📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧

⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል?

ልበ ቢስ ወንድ🤣😆😆

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ ደግሞ አጫጭር ሴቶች የሀገር ባህል ልብስ ለብሳችሁ ስናያችሁ መሶብ ነው ምትመስሉን እያለኝ ነው😐😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Someone said ስልክ ማለት በዚህ ሰዓት በአደራ የምትይዘዉ የሌባ ሀቅ ነዉ። 🥱

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"Anchi chigeram" ብዬ ፅፌላት... እራስህ ነህ ጭገ*ም ብላ ቦለከችኝ🤔😜

     
#እኔኮ_አንቺ_ችጋራም_ለማለት_ነበር😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ብሎክ ያደረገኝን ሰው እንዴት ነው መስደብ የምችለው" ስትለው ምን አላት...

#በሆድሽ 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ላታምኑኝ ትችላላችሁ ግን ስጋ ተክዬ በግ አድጎልኛል😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብመታሽ በርግጫ ባቀምስሽ በጥፊ፣
ስለምወድሽ ነው ቆንጂት አትከፊ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምስር ለማጠብ ላርጎ ልግዛ ከምትል ሴት ጋር እንዴት ይዘለቃል ጎበዝ 🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያልተሳሳተ ሰው የለም😔

እርስዎም ይሞክሯት🙊

1 + 4 = 5

2 + 5 =12

3 + 6 = 21

8 + 11 = ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጠጥተህ ገብተህ ማታ ሚስትህ በር ላይ እሣት ለብሣ እሣት ጎርሳ ብታድር አይሻልም ሰትልህ...

ጃኬት ልወስድ ነው የመጣውት😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷

SKY DENT SPECIALITY DENTAL CLINIC

➞ የተሟላ የህፃናትና አዋቂዎች ህክምና
➞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ጥርሶች ወደ ተፈጥሯዊ ይዘታቸው መመለስ
➞ ጥርስን ወደ ተፈጥሮአዊ ንጣቱ መመለስ

ለበለጠ መረጃ
📞 +251980156415/0913070086

FB/Skydent speciality dental clinic

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጥቅምን ፈልጎ ለሚቀርብህ ሰው ጥቅሙን እንጂ ራስህን አትስጠው !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀጫጫ ሴት ኪሎዋ እንጂ... ሴራዋ ከባድ ነው😕

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አጭር ሴት ወገቧን ስትይዝ የሻይ ብርጭቆ ትመስለኛለች😆

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ
አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ⚰
አንድ ቀን እስከወዲያኛው ተረስተህ ትዝታ ትሆናለህ
አንድ ቀን ዳግመኛ ዕድል አይሰጥህም
     
#ያለህ_አሁን_ነው
የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው
ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ
      
#አሁን !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከታክሲ ሹፌር ጋር ተጣልቼ ውረድ እና አናግረኝ ብዬ ቀውጬው የጎማ መፍቻ ይዞ አልወረደም በንግግር የማያምን ትውልድ😡

Читать полностью…
Подписаться на канал