ጀደን ሳንቾ ወደ ማንችስተር ተመልሷል ሲሉ ኤሪክ ቴን ሀግ ተደምጠዋል !
"ጀደን ሳንቾ ወደ ማንችስተር ተመልሷል እሱ አሁን ላይ በግል እያደረገ የሚገኘውን ልምምድ በእዚህ እንደገና የሚጀምር ይሆናል።
"እሱ መቼ ወደ ጨዋታ ይመለሳል ? ለእዚህ ጥያቄ ጊዜው የተወሰነ አይደለም ነገርግን እሱ በጣም ጥሩ ለውጥ እያሳየ ነው እናም እሱ ወደ ቡድኑ ለመመለስ ዝግጁ እንደሚሆን የምንመለከት ይሆናል።
[Fabrizio Romano]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update !
ከሳውዲ ቱሪዚም ሚኒሰትር አባላት ጋር ስለ ማንችስተር ዩናይትድ የማሊያ ስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ጉዳይ በአለም ዋንጫው ወቅት የዩናይትድ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆነው ሪቻርድ አርኖልድ ነበር ሲደራደር የነበረው።
ሆኖም ድርድሩ ለጊዜው ይሁን አይሁን በአልታወቀ መልኩ አሁን ላይ አልቀጠለም።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Just_In
የሳውዲ ቱሪዝም ባለስልጣን የማንችስተር ዩናይትድን ማሊያ ስፖንሰር ለማድረግ ሲነጋገር የነበረ ሲሆን ሆኖም አሁን ላይ ከዩናይትድ ጋር የሚያደርገውን ድርድር አቁሟል።
በተደራዳሪ ወገኖች መካከልም ከእዚህ ቀደም ስብሰባ የነበረ ሲሆን የመነሻ ውል ስምምነት በዚህ ሳምንት በሁለቱ ወገኖች መካከል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቅ ነበር ድርድሩ በአይቆም።
[EPL World ]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጋዜጠኛው : ስለ ኮዲ ጋክፖ፣ በእርግጥ እርሶ ስለ ግል ተጨዋቾች መናገር እንደማይፈልጉ አውቃለሁ። ነገር ግን ጉዳዩ (የኮዲ ጋክፖ) ለአንድ ተጨዋች ብቻ ተብሎ ገፍቶ ላለመሄድ የተወሰነ ነው? እና በጥር ወር ክለቡ ምንም የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ሳያስፈርም ከቀረ ምን አይነት ስሜት ሊሰማዎት ይችላል?
ኤሪክ 🗣 "እኛ በገበያው ላይ ለቡድናችን የሚሆን ትክክለኛውን ተጨዋች እየፈለግን እንገኛለን።
"ነገር ግን ይህ ስፖርታዊውን እና ፋይናንሽያሉን ሁኔታችንን ያማከለ ሊሆን ይገባል።
"ጥሩ ተጨዋቾችን እንፈልጋለን በቁጥር ብቻ አይደለም በጥራትም ጭምር የበቁ ተጨዋቾችን ነው የምንፈልገው።
"ጥሩ ቡድን አለን የቡድኑን መስፈርት ያሟሉ ተጨዋቾችም አሉን። ነገር ግን የሚመጡት ሁሉም ጨዋታዎች ጠንከር ያሉ ናቸው ።
"በተጨማሪም እኛ በሁሉም ውድድሮች ላይ ጨዋታዎችን እያሸነፍን መጓዝ እንፈልጋለን። ስለዚህም ብቁ ተጨዋቾች ያስፈልጉናል።
ጋዜጠኛው : ጋርናቾ በኖቲንግሃሙ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ገብቶ ከሰራው ጥሩ ነገር አንፃር ክፍተት የተፈጠረበትን ቦታ ይሞላል የሚል በራስ መተማመን አለህ ኤሪክ?
ኤሪክ 🗣 "ተቀይረው የሚገቡ ሁሉም ተጨዋቾች ተፅእኖ እንዲፈጥሩ እንፈልጋለን። በአጥቂ ክፍሉ ላይ ተቀይረው በመግባት ተፅእኖ መፍጠር የሚችሉ ተጨዋቾች ያስፈልጋሉ።
"ጨዋታውን እየመራን ቢሆን እንኳን ግቦች ማስቆጠር የሚችሉ ተጨዋቾች ያስፈልጉናል።
"በዚያን ወቅትም በመልሶ ማጥቃትም ቢሆን ማስቆጠር ያስፈልጋል።
"ፍሬድ በኖቲንግሃሙ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ግብ ማስቆጠር ችሏል በዚህም ደስተኛ ነኝ። እኔ እንደማስበው በዚያ ጨዋታ ተቀይረው የገቡት ሁሉም ተጨዋቾች ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል።"
#ይቀጥላል
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#justin
ዲዮጎ ዳሎት እና ቪክተር ሊንደሎፍ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#status
ቀያይ ሰይጣኖቹ ላለፉት አስር አመታት የካለንደሩ መዝጊያ በሆኑ ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግደው አያውቁም።
ክለባችን ነገ ከዎልቨር ሃምፕተን ዎንደረርስ ጋር የፈርንጆቹን 2022 አመተ ምህረት የመጨረሻ ጨዋታ እንደሚያደርግ ይታወቃል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አለቃ ስለ ተጠባባቂ ተጨዋቾች 🗣
" ከተጠባባቂ ተጨዋቾች ተቀይረው ሲገቡ ተፅእኖ እንፈልጋለን የፎረስቱ ጨዋታ ላይ ፍሬድ ተቀይሮ ገብቶ ጎል አስቆጥሯል ሌሎችም ተቀያሪዎች ቢሆኑ ጥሩ ሰርተዋል ብዬ አስባለው " ሲሉ ነው በመግለጫው የገለፁት ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አለቃ ለነገው ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ቢሳካ የተናገሩት 🗣
" የውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ላይ ቢሳካ በጉዳት እና በህመም ምክንያት ከቡድኑ ጋር አልነበረም "
" ነገር ግን አሁን ላይ ሁለት ጨዋታዎችን ላይ ተሰልፎ ተጫውቷል በጨዋታዎቹም በእውነቱ ጥሩ ነገር እየሰራ ነው በዚህም እጅ ደስተኛ ነኝ " አክለውም አለቃ ....
" እናም እኛ አሁን ላይ በቡድኑ ውስጥ የተጨዋቾች ውድድር እንፈልጋለን " ሲሉ ነው የገለፁት ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"ንግግር ተጀመሯል!"
ፖል ሂርስት እንደተሰኘው ዘጋቢ መረጃ ከሆነ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከስፔናዊውን የክለባችን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴህያ ጋር በአዲስ የውል ስምምነት ዙርያ ንግግር ጀምሯል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ሃዘናቸውን ገልፀዋል!
ብራዚላዊያን የክለባችን ተጨዋቾች ከምንጊዜውም ታላቅ የእግር ኳስ ተጨዋቾች መካከል አንዱ በነበረው ፔሌ ማለፍ የተሰማቸውን ሃዘን በማህበራዊ ሚድያዎቻቸው በኩል ገልፀዋል።
አንቶኒ
"የምንጊዜውም ምርጥ! ንጉስ ፣መነሳሻ፣ምሳሌ፣ አንድ እና ብቸኛው እንዲሁም ዘላለማዊ!!"
ካሴሚሮ
"በሰላም እረፍ ንጉሱ ፔሌ። ለብራዚል እና ለእግር ኳስ ለሰጠኸው ክብር ሁሉ እናመሰግናለን። አንተ ዘላለማዊ ነህ።"
ፍሬድ
"ከእግር ኳስ አርአያነት በላይ! በቀላሉ የምንግዜውም ምርጡ ስፖርተኛ። ለየትኛውም ትውልድ ምርጥ ማጣቀሻ። ፈጣሪ ነፍስህን በሰላም ይቀበል!"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Update !
ቼልሲ አሁን ላይ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ከቤኔፊካ ጋር ቀጥተኛ ድርድር ማድረግ ጀምሯል። ቼልሲ የውል ማፍረሻውን ከመክፈል ይልቅ ትልቅ ዋጋን ለመክፈል ፍቃደኛ መሆኑን አሳውቋል።
ቤኔፊካዎች ሁሌም ቢሆን የውል ማፍረሻውን €120 ሚሊየን ዩሮ እንደሚፈልጉ እየገለፁ የሚገኙ ሲሆን ኤንዞ ፈርናንዴዝ አስቀድሞ ቼልሲን ለመቀላቀል ይውንታውን ሰጥቷል።
እስከአሁን ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ምንም የአቀረቡት ነገር የለም።
[Fabrizio Romano]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🔴 | የክለባችን ቀጣይ ጨዋታ | 🔴
🏆 የፕሪሜርሊግ ጨዋታ 🏆
🟠 ዎልቨርሀምፕተን 🆚 ማን ዩናይትድ 🔴
📅 የጨዋታው ቀን :- ቅዳሜ ታህሳስ 22
⏰ የጨዋታው ሰዐት ፦ ቀን 9:30
🏟 የጨዋታው ቦታ ፦ ሞሊኒውክስ
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ፖል ስኩልስ በኢንስታግራም ገፁ:
"RIP pele 'The Greatest'"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ቀጥሎም በጥሩ ሁኔታ ኳሷን ለፍሬድ አቀብሎ በዛው በፎረስት የሜዳ አጋማሽ ላይ የማጥቃት ሽግግርን በመፍጠር ሶስተኛውን የማንችስተር ዩናይትድ ጎል ማግኘት ችለናል።
በፉልሀም ፣ ኤቨርተን ፣ ቼልሲ እና ዌስት ሀም ጨዋታ ወቅት የነበሩትን የካሴሚሮ ወሳኝ ሚና ነገ የምናስቃኛችሁ ይሆናል።
ይሄንን አጭር ዳሰሳ ያቀረብኩላችሁ #ኢዘዲን ነበርኩ መልካም ቀን። ❤️
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ነገ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ሁለተኛውን ማሊያ የሚጠቀም ይሆናል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጀደን ሳንቾ የናፈቃቹሁ !
ጀደን አሁንም በኤሪክ ቴን ሀግዋ ሀገር አንድ አንዴ በሚሼል ቫንደር ጋግ ሳይቀር ክትትል እየተደረገለት በኔዘርላንድ ልምምዱን እየከወነ ይገኛል።
ሳንቾ ከልምምድ በሚወጣበት ወቅትም በአንዳንድ ሰዎች በካሜራ እይታ ውስጥ መግባትም ችሎ ነበር አንዳንዶችም በእሱ ሁኔታ ላይ ለመቀለድ ሲሞክሩ ታይተዋል።
በቪዲዮው በእዚህ መመልከት ትችላላችሁ /channel/man_united_ethio_fans_video/357
They think we are good Not greatest now just wait till the King is back 😤
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጥያቄ ለናንተ...!
ለናንተ ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ሊጠናቀቅ ከጫፍ በደረሰው 2022 ያደረገው ድንቅ ጨዋታ የትኛው ነው ?
ለኔ ሊቨርፑልን በ ሳንቾ እና ራሽፎርድ ግቦች ታጅበን ያሸነፍንበት ጨዋታ 2022ትን ካሳመሩልኝ ጨዋታዎች መካከል ቀዳሚው ነው ።
ለናንተስ ?
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ጋዜጣዊ መግለጫ!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በነገው እለት በ18ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዎልቭስ አቻው ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት አለቃ ኤሪክ ቴንሃግ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
ጋዜጠኛው : ኤሪክ ስለ ዎልቭሱ ጨዋታ በቂ የማሰብያ ጊዜ ነበረህ? አዲሱ የዎልቭሱ አሰልጣኝ ዩልያን ሎፕቴጌስ በቡድኑ ላይ ያመጣውን ተፅእኖ መናገር ይቻላል?
ኤሪክ 🗣 "ከኖቲንግሃም ጋር የነበረንን ጨዋታ ከትንሽ ቀናት በፊት ነው ያደረግነው እናም ዎልቭሶች ከኤቨርተን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በአጭሩ ነው የተመለከትኩት
"ከጨዋታቸውም ነገሮችን ማስተዋል ችያለው ነገር ግን ጠለቅ ያለ ምልከታ ነው ያደርግክ ካልከኝ በዛ ልክ አለተመለከትኩትም!"
ጋዜጠኛው: ከበርንሌዩ ጨዋታ በኋላ ስለ ዋን ቢሳካ ጥያቄ አቅርቤልህ ነበር እናም በኖቲንግሃሙ ጨዋታም አሰልፈሀዋል በጨዋታውም ጥሩ ተንቀሳቅሷል። እርሱ አንተ የምትፈልገው አይነት ፉልባክ ለመሆን ምን አይነት ለውጦችን ማምጣት አለበት?
ኤሪክ 🗣 "የአለም ዋንጫው እረፍት ለእርሱ ጥሩ ነበር። እርሱ ተመልሶ በመምጣት ስፔን በነበረው የቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቶ ነበር።
"በተጨማሪም ሊጉን ዳግም ልንጀምር ስንል ባደረግናቸው ጨዋታዎች መጫወት ችሏል።
"አሁን ላይም ጨዋታዎችን እየተጫወተ ነው በጥሩ ሁኔታ እየተጫወተም ይገኛል።ነገር ግን በቡድኑ ላይ ፉክክሮችን እንፈልጋለን።
ጋዜጠኛው: የቢሳካን አጨዋወት እንዴት ልታዳብረው ትችላለህ?
ኤሪክ 🗣 "በልምምድ፣በስልጠና እና በቡድኑ ውስጥ ጨዋታዎችን በማስደረግ እናም ይህን ካደረገ ማደግ ይችላል።
#ይቀጥላል
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጥረት አድርገው ነበር!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በአሁኑ ሰአት በቦሩሲያ ዶርቱመንድ ቤት እጅግ ድንቅ እንቅስቃሴ እያሳየ የሚገኘውን ጁድ ቤሊንግሃም
በቀድሞ ክለቡ በርሚንግሃም ሲቲ በነበረበት ወቅት ለማስፈረም ጥረት አድርገው እንደነበር የቀድሞ የበርሚንግሃም ክለብ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶንግ ሬን ገልፀዋል።
"እርሱ (ቤሊንግሃም) ከኦሌ ሶልሻ ጋር ተቀምጦ አውርቶ ነበር። ውድዋርድም ቢሆን በወቅቱ ሰር አሌክስን እና ኤሪክ ካንቶናን በማምጣት ተጨዋቹን ለማሳመን ጥረት አድርገው ነበር።" ሲሉ የቀድሞው ስራ አስፈፃሚው ተደምጠዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#OFFICIAL
በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሚከናወኑ ጨዋታዎች በሙሉ በ 1 ደቂቃ ጭብጨባ የሚጀመሩ ነው የሚሆነው!
ይሄም የሚሆንበት ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የፔሌን ህልፈተ ህይወት ተከትሎ ነው።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖና ራሽፎርድ በሜዳ ላይ ካሉ ክለባችን በሜዳው ላይ እጅጉን አደገኛ ይሆናል።
የሁለቱንም ጥምረት ውጤታማነት ደግሞ በሜዳ ላይ በተደጋጋሚ ተመልክተናል።
ይህንን ሊያሳይ የሚችል ቪድዮ በጎል ቻናላችን በኩል ለቀናልና ገብታችሁ ተመልከቱ!
ሊንክ 👉 @man_united_ethio_fans_video
ሊንክ 👉 @man_united_ethio_fans_video
በአሁኑ ሰአት ለክለባችን እየጫወቱ የሚገኙ ተጨዋቾችን እና በቀደመው ጊዜ ለክለባችን ሲጫወቱ የነበሩ ተጨዋቾቻችን በተቃራኒ ሆነው ሲፋለሙ የሚያሳይ ምስል!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#ይህንንያውቃሉ
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በትናንትናው እለት ከዚህ አለም በሞት የተለየውን ታላቁን እግር ኳሰኛ ፔሌ በተጨዋችነት ጊዜው ለማስፈረም እቅድ የነበረው ቢሆንም ተጨዋቹ ግን በወቅቱ ለሚጫወትበት የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ታማኝ በመሆን ዝውውሩን ሳያደርግ ቀርቷል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
የትናንቱ የልምምድ ክፍለ ጊዜ ዋናው ትኩረት!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በትናንቱ የልምምድ ክፍለ ጊዜ ወቅት የተከላካይ ክፍሉ ኳስን ከአጥቂው ክፍል ከፍተኛ የፕሬሲንግ አጨዋወት ለማራቅ በመሞከር ላይ ትኩረት አድርጎ ተስተውሏል።
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ይህንን የጨዋታ ስልት ዩናይትድ ሊያሻሽል የሚችልበት ቦታ አድርጎ የተረዳው ይመስላል ።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
የዛሬ የአውሮፓ ተጠባቂ የሊግ ጨዋታዎችን ለመመልከት እንዲሁም ቫርዚሽ ባለበት ሳት አዲስ የኳስ ቻናሎች ገብተዋል ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
ዲያጎ ሲሞኔ ትናንት ምሽት ጆአዎ ፊሊክስ ካስቆጠረው ግብ በኋላ!
“እርሱ እዚህ በሚኖርበት ጊዜ፣ ከጆአዎ ፊሊክስ ለክለቡ ምርጥ የሆነውን ለማግኘት እሞክራለሁ። ከዚያም የሚሆነውን እናያለን!"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ቡድኑ በደንብ እየተሰራ ነው!
የሊሳንድሮ ማርቲኔዟ ሃገር አርጀንቲና ዋንጫውን ማንሳቷን ተከትሎ ኤሪክ ለተጨዋቹ የአንድ ሳምንት እረፍት የሰጡ ሲሆን ይህም በመጭዎቹ ጨዋታዎች ላይ በተከላካይ መስመራቸው ላይ ድክመት ያመጣል
ተብሎ እንዲጠበቅ አድርጎ ነበር ነገር ነገሮች በተቃራኒ ሆነው ዩናይትዶች ከሊቻ ውጭ ባደረጓቸው ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች ሁለት ክሊንሽቶችን ማስመዝገብ ችለዋል።
ይህንን አስመልክቶም ሪች ፋይ የተሰኘው የሜን ጋዜጣ ዘጋቢ እንዲህ ሲል ፅፏል።
"እውነት ነው ሊቻ በዚህ ቡድን ያመጣውን ተፅእኖ ሁላችንም በደንብ የምናውቀው ነው ነገር ግን እርሱ ባልተሰለፈባቸው ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች ክለቡ ሁለት ክሊንሽቶችን አስመዘገቡ።
"ይህ የሚያሳየን ክለቡ በግል ተጨዋቾች ሚና ላይ ሳይሆን በመላ ቡድኑ ተጨዋቾች የስራ ሚና እና በኤሪክ ቴንሃግ ትልቅ ታክቲካል ሃሳብ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ነው።"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ሀገሩን እንዲያገለግል ዩናይትድ አይለቀውም !
ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥለው ጥር በሚካሄደው የሱዳሜሪካኖ ከ20 አመት በታች ውድድር ላይ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ከአርጀንቲና ጋር እንዲሳተፍ ለመልቀቅ አልተስማማም።
ለእዚህም ዋነኛ ምክንያቱ ውድድሩ ከፊፋ የውድድር ጊዜ ገደብ ውጭ ስለሆነ ነው።
[TyCSports]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ይሄንን ንቃቱን በመጠቀምም ኢማኑዬል ዴኒስ ለሉዊዝ ኦብሪዬን ሊያቀብለው የሞከረውን ኳስ ማጨናገፍ ችሏል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans