በዚሁ ጨዋታ ላይ ሌላኛው ምሳሌ መሆን የሚችለው ሶስተኛዋ የፍሬድ ጎል ናት።
በዚህ ሂደትም የክለባችን ተጫዋቾች በፎረስት የሜዳ አጋማሽ ላይ ኳስ ከተነጠቁ በኋላ ካሴሚሮ ለካውንተር ፕረስ እራሱን ማዘጋጀቱ ጉልህ ሚናን ተወጥቷል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በዚህኛው ምስል ደግሞ ራፋኤል ቫራን አዎኒን ማቆም ስላቃተው ታልፏል።
ነገር ግን ካሴሚሮ ወደ ኋላ መሳቡን ተከትሎ በፍጥነት ከአዎኒ ጎን ለመድረስ ችሏል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ካርሎስ ካሴሚሮ የማንችስተር ዩናይትድ የልብ ምት!!
ካሴሚሮ ከ ሪያል ማድሪድ ክለባችንን ሲቀላቀል የዛኔ ይነሳበት ከነበሩት ጥያቄዎች አንዱ ከኳስ ጋር ያለው ምቾት ነበር። ከዛ ውጪ ባሉ የኳስ ውጭ እንቅስቃሴ ግን አይታማም ነበር።
ከዛ ውጪ ያለው ኳሶችን የማጨናገፍ አቅም ደግሞ መከላከሉን ከማገዙም በላይ ማጥቃትም ለመጀመር በጣም ወሳኝነት አለው። ይሄ የካሴሚሮ የመከላከል ድርጊት ለቡድኑ የማጥቃት ሽግግር አስተዋፅኦውም ጉልህ ነው።
ይሄ ከሁሉም ጨዋታዎች በላይ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር በነበረው ጨዋታ ተመልክተነዋል። የካሴ ታክሎች እና የሚያጨናግፋቸው ኳሶች የፎረስትን ማጥቃት ብቻ ሳይሆን የሚያቋርጠው ለዩናይትድ የማጥቃት ሽግግርም ወሳኝ ሚና ነበራቸው።
ኖቲንግሀም ፎረስት ላይ አንቶኒ ማርሲያል ያስቆጠራት ሁለተኛ ጎል ለዚህ ጥሩ ማሳያ ናት። ይሄንን በተከታዮቹ መረጃዎች በምስል አስደግፈን የምናቀርብላችሁ ነው የሚሆነው። አብራችሁን ቆዩ!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትዶች አማድ ዲያሎ በውሰት በአመራበት ሰንደርላንድ እራሱን እያሳደገ በአለበት መንገድ በጣም ደስተኞች ናቸው።
በአማድ ጎሎች ፣ በአለው ኳሊቲ እና የመጫወት ስነ ልቦና በጣም ደስተኞች ናቸው እሱም በእነዚህ ድንቅ ነው።
ማንችስተር ዩናይትዶች በቋሚነት ሰንደርላንዶች አማድን የሚያስፈርሙበት አንቀጽ አላካተቱም። በአለፈው ክረምትም የጣሊያን ክለቦች እሱን በቋሚነት ለማስፈረም ያቀረቧቸውን ጥያቄዎች ውድቅ አድርገው ነበር።
[Fabrizio Romano]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
Читать полностью…ማርከስ ራሽፎርድ በኢንስታግራም ስቶሪው ላይ የሀዘን መልእክቱን አስተላልፏል ።
"Rest easy king"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ቀዳሚው ነው !
ትራንስፈር ማርኬት ይዞት እንደወጣው መረጃ ከሆነ በመገባደድ ላይ በሚገኘው በእዚህ አመት ወይም 2022 በአማካኝ በሜዳቸዉ ብዙ ደጋፊዎችን ያስተናገዱ ክለቦች ዝርዝር ደረጃ ሲያስቀምጥ የእኛ ዩናይትድ ቀዳሚ ሆኗል።
ክለባችን በኦልትራፎርድ በ2022 ጨዋታዎች በነበሩት ወቅት በአማካኝ 73,690 ደጋፊዎች መታደም ችለዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👉 ለማስታወቂያ ፈላጊዎቾ በሙሉ መልካም ዜና ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ይዛ መታለች !
ከ 189 ሺ በላይ ተከታታይ ባለዉ እና ተወዳጅነትን በአተረፈዉ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙዎን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል።
እንግዲያውስ ይፍጠኑ ምርቶን ያስተዋውቁ በብዙ ያትርፉ ለብዙሃን ተደራሽ ያድርጉ እንላለን።
ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎችም ከስር በአሉት አማራጮች ማናገር ትችላላቹሁ።
👉 📥 @Starboyana
👉 📥 @GGMU10bot
SHARE ፦ 👇👇👇👇
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቀልቤን የሳበው የቡሩኖ አስታየት !
"ከምንም በላይ እጅግ አስፈላጊው ነገር [ግብ ከማስቆጠር ወይም አሲስት ከማድረግ በላይ] ቡድናችን ማሸነፉ ሳምንታችንን ብሩ ያደርገዋል"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኮኮባችን ተካቷል !
በያዝነው ሳምንት በተደረጉ የ17ተኛ ሳምንት የፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋም ያሳዩ 11 ተጨዋቾች
እውቁ ' BBC ' የራሱን የሳምንቱን ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከፎረስት ጋር በነበረን ጨዋታ 1 ጎል እና 1 አሲስት ያደረገው ራሺ ምርጥ 11 ውስጥ መካተት ችሏል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛሉ !
የክለባችን አካዳሚ በአሁን ሰዓት በክረምት እረፍት ምክንያት ተዘግቶ ነው የሚገኘው።
በዚህም የተነሳ የ ክለባችን ከ 21 አመት በታች ቡድን እስከ ፈረንጆቹ 06 / 01 / 2023 ድረስ ምንም አይነት ጨዋታ አያደርግም።
እንደ ኮቢ ማይኖ ፣ ሪስ ቤኔት እና ሾላ ሾርታየር አይነት ተጫዋቾች ደግሞ በአሁኑ ሰዓት ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ እያከናወኑ ይገኛሉ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🗣| ቪክተር ሊንድሎፍ
"ራሽፎርድ አስደናቂ ነው። በራስ መተማመን ሲኖረው ከእሱ በተቃራኒ ሆኖ መከላከል በጣም አዳጋች ነው። አሁን ጥሩ በሆነ አቋም ላይ ነው የሚገኘው። በአለም ዋንጫውም ጥሩ ነበር።"
"ይሄን ማድረጉን እንደሚቀጥልም ተስፋ አደርጋለሁ። እሱ በጣም ጠቃሚ ነው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የወጡት ጭምጭምታዎች ከእውነት የራቁ ናቸው !!
ማንችስተር ዩናይትድ የኢንዞ ፈርናንዴዝን የኮንትራት ማፍረሻ ለመክፈል ፍቃደኛ ነው የሚል ጭምጭምታ ከእውነት የራቀ ነው።
ምንም እንኳን በተጫዋቹ ላይ ያላቸው መሻት እርግጥ ቢሆንም ክለቡ በጥር ወር ለዝውውር በጣም የተጋነነ ገንዘብ አያወጣም።
ለዚህ ደግሞ ትልቁ ምክንያት ነው ተብሎ የሚታመነው ማንችስተር ዩናይትድ ለሽያጭ መቅረቡ ነው።
[FabrizioRomano]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ካሴሚሮ ከማንችስተር ዩናይትድ መካተት ችሏል !!
WhoScored የዚህን ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉን ቋሚ አሰላለፍ ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ካርሎስ ካሴሚሮ መካተት ችሏል።
በቋሚ 11 ውስጥ ከተካተቱት ተጫዋቾችም ባገኘው ሬት የሚበለጠው በሚትሮቪች ብቻ ነው።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብራዚላዊው ተጫዋች ያደረገው ንፀህ ሸርተቴ ደግሞ የክለባችንን የመልሶ ማጥቃት አስጀምሯል።
በስተመጨረሻ ላይም ከካሴሚሮ ሸርተቴ የተነሳው ኳስ ከራሽፎርድ ደርሶ ራሽፎርድም በጥሩ ሁኔታ ለማርሲያል አቀብሎት ወደ ግብነት ተቀይሯል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በዚህ ምስል እንደምናየው ራፋኤል ቫራን ታይዎ አዎኒን ለመከላከል በጣም ወደ መስመር ተስቦ ወጥቷል።
በዚህ ሂደት ውስጥም ካሴሚሮ የቫራን ቦታ ላይ ተገኝቶ ለተከላካይ መስመሩ ሽፋን ለመስጠት ወደ ኋላ ተስቦ እንመለከተዋለን።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በነገራችን ላይ አማድ በትላንትናው ዕለት ለሰንደርላንድ ከቦክስ ውጪ እጅግ ድንቅ የሆነ ጎልን ማስቆጠር ችሎ ነበር ጎሏን በ /channel/man_united_ethio_fans_video/354 ተመልከቱት።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
እግርኳስ ላትመለስ አሸለበች ።
ብራዚላዊው የእግርኳስ አባት ፔሌ በ82 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ።
ሰሞኑን በጠና ታሞ ህክምናዎችን ሲከታተል የቆየው ፔሌ ማምሻውን ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተነግሯል ።
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስም በጠቢቡ ህልፈተ ህይወት የተሰማትን ሀዘን ለመግለጽ ትወዳለች ።
RIP The Absolute legend of the Sport❤️🇧🇷
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትድ በነበሩት የአለፉት 14 የነጥብ ጨዋታዎች መካከል በአንዱ ብቻ ነው ሽንፈትን ማስተናገድ የቻለው።
ይሄውም በይፋ የዳኛው ስህተት የተሰራበት በቪላ ፓርክ ከአስቶን ቪላ ጋር የነበረው ፍልሚያ ነው።
ዩናይትድ በፕርሚየር ሊጉ እስከአሁን መርታት የቻሉት 4 ቡድኖች ብቻ ናቸው እነሱም ብሬንትፎርድ ፣ ብራይተን ፣ ማንችስተር ሲቲ እና አስቶን ቪላ ናቸው።
የወቅቱ የሊጉ መሪ አርሰናል እንኳን በዩናይትድ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር የመጀመሪያ የሊግ ሽንፈቱን በኦልድትራፎርድ ተጎንጭቷል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የማንችስተር ዩናይትድ የመሀል ሜዳው ልብ እና ዋነኛ ዘዋሪ የሆነው ካርሎስ ካሴሚሮ በዩናይትድ ቤት እና በአቃላይ ተቀይሮም ሆነ ቋሚ ሆኖ በተጫወተባቸው ጨዋታ ከ10 የተሰጡት ሬቲንጎት በአጠቃላይ ይህንን ይመስላሉ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የሌጀንዳችን ሪከርድ ተሰብሮበታል !
' BBC ' ከሰዐታት በፊት ባወጣው ቁጥራዊ መረጃ ትላንት ማን ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ግብ ጠባቂያቸው ኤደርሰን በሊጉ 150ኛ ድሉ ሆኖ ተመዝግቧል ።
በዚህም አንድ ታሪክ ፅፏል እሱም በፕሪሜርሊጉ ታሪክ 150 ድሎች ላይ ለመድረስ ትንሽ ጨዋታ የፈጀበት ተጨዋች መሆን ችሏል ይህ ብራዚላዊ የግብ ዘብ ።
ዋና ነጥቤ ከትላንትና የኤደርሰን ድል በፊት ይሄ ሪከርድ የተያዘው በሌጀንዳችን ፓትሪስ ኤቭራ ነበር ።
ኤደርሰን በ197 ጨዋታ 150 ድል ሲያደርግ ኤቭራ ደሞ በ213 ጨዋታ ነበር 150ኛ ድሉ ላይ የደረሰው ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የአለም ዋንጫ አሸናፊው በቶሎ እንዲመለስ ተደርጓል !
እንደ ዘገባዎች ከሆነ ከሀገሩ አርጀንቲና ጋር የአለም ዋንጫ አሸናፊው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን የቅርብ ጓደኛው ታግላፊኮ ስለሚያገባ
በአርጀንቲና ቆይታውን እንዲያራዝም ተጋብዞ ነበር ነገር ግን ክለባችን ስለሚፈልገው ወደ እንግሊዝ እንዲመለስ ተደርጓል
ምክንያቱም የእሱን ቦታ ለመሸፈን አለቃ እነ ሾውን እና ካሴ ጊዚያዊ የመሀል ተከላካይ አድርጎ ሲያጫውት ነበር ።
በዛም ምክንያት ነው ክለባችን የአንድ ሳምንት ዕረፍቱን ከጨረሰ በኋላ በፍጥነት እንዲመጣ ያደረገ ።
በዛም መሰረት ሊቻ የተመለሰውም ማክሰኞ ነበር ከፎረስት ጋር ምሽት ላይ ጨዋታ ከማድረጋችን በፊት ።
ነገር ግን በዛኑ ቀን ወደ እንግሊዝ ስለመጣ ነው ወደ አሰላለፍ ሊገባ ያልቻለው ነገር ግን በንጋታው ዕሮብ ደሞ ቀጥታ ወደ ልምምድ ገብቷል ።
የፊታችን ቅዳሜ ከዎልቭስ ጋር ለምናደርገው የሊግ ጨዋታ ብቁ እንደሆነ ታማኝ ምንጩ ገልጿል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዛሬ ክለባችን ካደረገው የልምምድ ክፍለ ጊዜ የተገኙ አሪፍ አሪፍ ምስሎችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት በምስል ቻናላችን ይመልከቱ !
ሊንክ 👉 /channel/+SCT_mbv33Ko4ZWQ8
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🗣| ቪክተር ሊንድሎፍ
"ሊቻ [ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ] በፍጥነት ነው የተላመደን። ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ያለው ሀይል እና ወኔ በጣም አስደናቂ ነው።"
"ማንኛውንም እርሱ ማድረግ የሚችለውን ነገር 100% አቅሙን ሰጥቶ ያደርገዋል።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans