ኤሪክሰን ያልተዘመረለት ተጨዋች !
ልብ ብላቹ ከተመለከታቹ ስለ ኤሪክሰን እየተወራ አይደለም በነገራችን ላይ በዚህ የውድድር አመት በፕሪሜርሊጉ ከኤሪክሰን በላይ 5 አሲስት ያደረጉት
ዴብሮይነ 9 እና ቡካዮ ሳካ 6 ብቻ ነው በተጨማሪም እንደ መረጃዎች ከሆነ ኤሪክሰን በሊጉ የሚጠበቅበት
አሲስት 2 ብቻ ነው በxA ካየነው ነገር ግን እሱ ከሚጠበቅበት በላይ 5 አመቻችቶ አሲስት አድርጓል ።
በክለባችን ደሞ ከብሩኖ 36 ቀጥሎ 20 የጎል ዕድሎችን ፈጥሮ ከዳሎት ጋር እኩል ነው ።
ክለባችን መሀል ሜዳው ላይ የበላይነት እንዲኖረው ካደረጉ ተጨዋቾች መሀል በዋነኝነት ይጠቀሳል ።
ልብ ብላቹ ካያቹ ክለባችን ከኋላ ኳስ ሲመሰርት ወደ ፊት አብዛኛው ጊዜ ኳስ የሚያቀብሉት ካሴ እና ኤሪክሰን ናቸው እየተቀያየሩ
ማለትም ለምሳሌ የፎረስቱ ጨዋታ ላይ ክለባችን በኳስ ቁጥጥር እና በቢውልድ አፕ ጊዜ ባክ 3 ሲጠቀም ነበር
ነገር ግን ሶስተኛው ሰው ማለትም ከሁለት የመሀል ተከላካዮች ሾው እና ቫራን ተጨማሪ ሶስተኛ ሰው ሆኖ ሲጫወት የነበሩት ብዙ ናቸው
እየተቀያየሩ ነበር ሲጫወቱ የነበሩት ኳስ ኳሱን በማሰራጨት ሶስተኛው ሰው ሆኖ ኤሪክሰን ሲጫወት ነበር
በመሀል ደሞ ቢሳካ እና ካሴ ሲገቡ ነበር ማላሲያ ግን አብዛኛው ጊዜውን ያሳለፍ በዊንግ ባክነት ነበር
እና በዚህ ቡድን ውስጥ የኤሪክሰን ጥቅም ላቅ ያለ ነው ብዙ ሰዎች እያወሩት ስላልሆነ ነው ለመግለፅ ያክል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ምናልባት ማርቲን ቴሪዬር...?
በርካታ የአውሮፓ ጋዜጣዎች ሜትሮ'ን ጨምሮ ማንቸስተር ዩናይትድ በጥር የዝውውር መስኮት የጨራሽ አጥቂ ሚና ሰጥቶ ወደ ኦልድትራፎርድ ቢያመጣው ጥሩ ነው ከተባሉ ተጨዋቾች መካከል ፈረንሳያዊ አጥቂ ማርቲን አልበርት ቴሪየር ይገኝበታል ።
ቴሪዬር ማነው ?
በርካታ ጊዜ ስሙ ሚዲያ ላይ ሲነሳ የማንሰማው ማርከስ ቴሪዬር 25 አመቱ ላይ የሚገኝ ታታሪ ፈረንሳያዊ ተጨዋች ነው ።
በበርካታ የፈረንሳይ ሊግ ክለቦች እየተዘዋወረ ከ 150 በላይ ጨዋታዎችን ማድረግ የቻለው ቴሪየር የተለያዩ ሚናዎችን መወጣት የሚችል አጥቂ ነው ።
በዘንድሮው የውድድር አመት በፈረንሳይ ሊግ ኧ 13 ጨዋታዎችን ለ ሬንስ ማድረግ የቻለው ቴሪዬር 8 ግቦችን አስቆጥሮ 3 ኳሶችን ደግሞ አሲስት ማድረግ ችሏል ።
ቴሪ ሄነሪን ጨምሮ በርካታ ታላላቅ የፈረንሳይ የቀድሞ ተጨዋች ቴሪዬር ድንቅ እና ታታሪ ተጨዋች እንደሆነ እና የሚስማማውን ቡድን ካገኘ በርካታ ግቦችን ማስቆጠር እንደሚችል ባለፉት ጊዜያት መናገር ችለዋል ።
የተጨዋቹ ትክክለኛ የመጫወቻ ቦታ 9 ቁጥር ላይ ሲሆን በግራ ክንፍ በኩልም በሚገባ መጫወት እንደሚችል ማስመስከር ችሏል ።
ተጨዋቹ ወደ ሬንስ ያቀናበት ዋጋ 12 ሚሊዮን ዩሮ ብቻ መሆኑን ስናይ እና የዝውውር ዋጋው አነስተኛ እንደሆነ ስንመለከት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ለአጨዋወታቸው ከተመቻቸው ተጨዋቹን ወደ ኦልድትራፎርድ ለማምጣት መንቀሳቀስ መጀመራቸው አይቀሬ ነው ።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
💯💯💯💯💯💯💯💯
በ Betting መበላት እና በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ ethio Betting Tips ለዚህ ሁሉ መልስ አለው
ከውጪ ሀገር በምናስልከው ODD ከኛ ጋር ቀን በቀን ያሸንፉ። መሸነፍ አይታሰብም JOIN በማድረግ አብረውን ያሸንፉ 🔞
የዛሬ የአውሮፓ ተጠባቂ የሊግ ጨዋታዎችን ለመመልከት እንዲሁም ቫርዚሽ ባለበት ሳት አዲስ የኳስ ቻናሎች ገብተዋል ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
🏆 GALLAXY BETTING TIPS 🏆
በቤቲንግ እየተበሉ ተቸግረዋል 1 ጨዋታ አየወጣብዎ ተቸግረዋል??? መፍትሄው አኛ ጋር አለ። በቀን እስከ 15 ጣጣቸውን የጨረሱ odds አሉን።ይቀላቀሉን እና አብረውን ያሸንፉ። ቻናላችንን በመቀላቀል የየቀኑን ስኬታችንን ይመልከቱ።
ስህተቱን አምነዋል!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በፈርንጆቹ ኖቬምበር 6 በሊጉ ከአስቶን ቪላ ጋር በነበረው እና 3ለ 1 በተሸነፈበት ጨዋታ ከተቆጠሩብን ግቦች መካከል የሉካስ ዲኘ ቅጣት ምት ጎል ተጠቃሽ ስትሆን
በጊዜው የጨዋታው ዳኛ የነበሩት አንቶኒ ቴይለር ቅጣት ምቱ ሲመታ የዩናይትዶች ተጨዋቾችን መመርያው ከሚፈቅደው 10 yards በላይ እንዲቆሙ ማድረጋቸው ተገልጿል።
በወቅቱ በጨዋታው ላይ ዴንማርካዊው አማካያችን ክርስቲያን ኤሪክሰን ውሳኔው ልክ አለመሆኑን ለዳኛው ቢነግራቸውም ቴይለር ግን ሊሰሙት ፍቃደኛ አልነበሩም።
እናም አሁን ላይ እንደ ፕሮፌሽናል ዳኞች ማህበር (PGMOL) መግለጫ ከሆነ በወቅቱ የዳኝነት ስህተት እንደነበር ዳኛው አንቶኒ ቴይለር ሳይቀር አምነው መቀበላቸውን ገልፀዋል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
" ሰዎች ከዚህ በፊት ምን ይመስል እንደነበር ይረሱታል እናም አሁን የኛ ትኩረት እሱ እዚ እንዳሌለ ነው። እግር ኳስ ይቀጥላል "
ሲል ክርስቲያን ኤሪክሰን አስተያየቱን ሰቷል
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ❤️😍
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብቸኛው አሁን ላይ ማንችስተር ዩናይትድ በውሰት ውል ለማስፈረም የሚፈልገው መረጃ እየተነገረኝ የሚገኘው ተጫዋች ጆአዎ ፊሌክስ ነው።
ነገርግን ይህ ስምምነት እንዲፈፀም አትሌቲኮ ማድሪዶች ለውሰት ውል የጠየቁትን ዋጋ መቀነስ አለባቸው እሱ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲያመራ።
[David Ornstein]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሊቻ ለቅዳሜው ጨዋታ ብቁ ነው !
ከአለም ዋንጫው የጫጉላ ሽርሽር በኋላ ዛሬ ወደ ካሪንግተን የተመለሰው ሊቻ ቅዳሜ ከዎልቭስ ጋር ለምናደርገው የሊግ ጨዋታ ብቁ እንደሆነ ላውሪ ገልጿል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ለምንድነው ክለባችን የውሰት ውልን አማራጭ ሊያደርግ የሚችለው ?
ከሰዐታቶች በፊት ላውሪ በአምዱ ላይ አንድ አስደንጋጭ ዜና ፅፎ ነበር እሱን ባለፈው የመጀመሪያው የሩብ አመት
የፋይናንስ ውጤቱ ይፋ ሲሆን አሁን ላይ የክለባችን አጠቃላይ ዕዳ ወደ 1 ቢሊዮን የሚጠጋ እንደሆነ ገልጿል ።
ይሄ በዕውነቱ አስደንጋጭ ነው ለደጋፊዎች ከዛ በተጨማሪ ክለባችን በ2019 በባንክ ብቻ 308 ሚ ፓውንድ ነበረው ።
አሁን ላይ ግን በሚያስገርም ሁኔታ 24.3 ሚሊየን ፓውንድ ነው ያለው ይሄ በዕውነቱ ያሳዝናል ።
እና ክለባችን በጥሩ ለዝውውር የሚያወጣው ገንዘብ የለውም እንደምታዩት በባንክ ያለው 24 ሚ ፓውንድ ነው ።
በዚህ እና በምልመላ የቡድን ውጤቶች ምክንያት ነው የኮዲ ጋክፖ ዝውውር ያልተፈፀመው ።
ለዛምን ነው ከቀናት በፊት አፅኖት ሰቶ በጥሩ ዝውውር ክለባችን በአነስተኛ ዋጋ የሚገኝ ልምድ ያለው አጥቂ ሊያስፈርም የሚችለው ሲል የገለፀው ።
ዋጋው አሁን በባንክ ያለው ሲሆን ተጨዋቹ ደሞ ልምድ ያለው ከተባለ ብዙ ጊዜ በዕድሜ ገፋ ያለ ተጨዋች ነው
ምክንያቱም በአነስተኛ ዋጋ ወጣት ተጨዋቾች በአውሮፓ አይገኙም ይሄ ግልፅ ይመስለኛል ስለዚህ ለቴንሀግ የአጭር ጊዜ ዕቅድ ነው ማለት ነው እንደሚታየው ።
እንዳሰቡት በአነስተኛ ዋጋ ልምድ ያለው ተጨዋች ካላገኙ ቀጥታ የውሰት ዝውውሮችን የሚመለከቱ ይሆናል ይሄ ደሞ ቅድም ተናግራለው ።
በጥሩ ወር ብዙ ተስፋ ባታደርጉ ባይ ነኝ በዕርግጠኝነት ቴንሀግ የሚፈልገው ተጨዋች ይመጣለታል ብዬ አላስብም
ግሌዘሮች ክለቡን እንደምታዩት ከቀን ወደ ቀን ማጥ ውስጥ እየከተቱት ነው 1 ቢሊየን ዕዳ ማለት ከባድ ነው ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከ አምስት አመታት በፊት ልክ በዚች ቀን ነበር ኤሪክ ቴንሀግ የአያክስ አምስተርዳም አሰልጣኝ በመደረግ ሹመት የተሰጠው።
በሆላንዱ ቡድን ካሳየው ድንቅ አቅም በኋላ ክለባችንን ተረክቦ በጥሩ መንገድ እየተጓዝን እንገኛለን።
In 10Hag We Trust! 🧠
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴንሃግ በዩናይትድ ቤት
23 ጨዋታ አደረገ
👉16 አሸነፈ
👉2 አቻ ወጣ
👉5 ተሸነፈ
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች.....
ማንችስተር ዩናይትድ 3-0 ኖቲንግሃም ፎረስት የእዚህን ተጠባቂ ፍልሚያ የእናንተን የውጤት ግምቶች ከ11:00 Pm (5:00) ጀምሮ ከ200 በላይ ግምቶችን በቦታችን በኩል ተቀብለናል በተጨማሪም የብዙዎቻቹ ግምቶች የተሳኩ ነበሩ።
ሆኖም ተሳትፏቹሁ አይለየን እያልን ቀድመው የገመቱትን ነውና የምንሸልመው የዛሬዎቹን #3 አሸናፊዎች ለማሳወቅ ወደድን።
👤||aMHAM
👤||Bin Go
👤||Heni
በ @GGMU10bot በኩል ሽልማታቹሁን በመጠየቅ መቀበል ትችላላችሁ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክርስቲያን ኤሪክሰን ስለ መጀመሪያው ጎል
🗣 "የራሽፎርድ ጎል አዎ በደንብ የተጠና ነበር። ልምምድ ሜዳ ላይ ሰርተነዋል። ከልምምዱ በተሻለ ደግሞ ሜዳ ላይ ተግብረነዋል። ሙሉ ሃሳቡ የቆመ ኳስ አሰልጣኙ የኤሪክ ራምሴይ ነበር። እናም ተሳክቷል።"
የዘንድሮውን የማንችስተር ቡድን ስናነሳ ይህንን ሰው አለማመስገንም ከባድ ነው የሚሆነው ዩናይትድ ምንም እንኳ በርከት ያሉ ኳሶችን ከቆሙ ኳሶች ባያስቆጥርም በመከላከል ረገድ ግን ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑ መካድ አይቻልም።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ተመርጧል!
ስዊድናዊው የክለባችን የመሃል ተከላካይ ቪክተር ሊንደሎፍ በሃገሩ ስዊድን ለአራተኛ ተከታታይ ጊዜ የአመቱ ምርጥ ተከላካይ ሽልማትን ማሸነፍ ችሏል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Best moments of 2022 !
ሪያል ማድሪዶች ከደቂቃዎች በፊት በ 2022 ክለባቸው ካሳለፋቸው ገጠመኞች መካከል አንድኛው #ካርሎስ_ካሲሜሮ ጋር መሰናበታቸውን እንዲሁም
ለማንቸስተር ዩናይትድ የሸጡበት አጋጣሚ መሆኑን በማህበራዊ ድረገፆቻቸው ላይ መለጠፍ ችለዋል ።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ፊሌክስ በውሰት ሊለቀቅ ይችላል !
የታማኙ MEN ጋዜጣ አምደኛ አይዛክ ጆንሰን ረፋድ ላይ በፃፈው መረጃ መሰረት የአትሌቲኮ ማድሪድ አመራሮች ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ጃኦ ፌሊክስ
በርካታ የጨዋታ ጊዜያትን እንዲያገኝ በማሰብ በጥር የዝውውር መስኮት ተጨዋቹን ወደ ገበያ ያቀርቡታል ብሏል ።
ክለባችንም ይህን እድል ተጠቅሞ ተጫዋቹን ወደ ኦልድትራፎርድ ለማምጣት እየሰሩ ነው ተብሏል ።
[Issac Johnson , MEN]
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ቀዳሚው ነው!
የካሴሚሮ አስደናቂ ቁጥራዊ መረጃ አሁንም የቀጠለ ሲሆን Man utd analaytics የተባለው ስለ ክለባችን ተጨዋቾች በሰፊው
ቁጥራዊ መረጃ የሚያወጣው ድህረ ገፅ እንዳስነበበው ከሆነ ካሴ በጨዋታ በአማካይ ብዙ ታክሎችን በመፈፀም ከፕሪሚየር ሊጉ ተጨዋቾች ቀዳሚው ነው።
ካሴሚሮ - 3.2
ብሩኖ ጉማሬሽ - 2.5
ቶማስ ፓርቴ - 2.1
ሮድሪ - 2.0
ሆይበርግ - 1.4
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ዋናው አለማ የውሰት ውል ነው!
ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቅርበት እንዳለው የሚነገርለት MEN ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ ቀያይ ሰይጣኖቹ በጥሩ የዝውውር መስኮት አጥቂ የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው ሲሆን
ይህ የሚሆነው ግን በውሰት ውል እንደሆነና እና ይህም ውሳኔ (የውሰት ውሉ) በቦርዱ አባላት ቀድሞ የተወሰነ መሆኑን ሜን ገልጿል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
🔥AMU FIXED BETTING TIPS🔥
🔘ቤቲንግ ለምትመድቡ የተከፈተ ቻናል በየቀኑ አሸናፊ የምትሆኑበት ትኬት ይለቀቃል::
🔘ማየት ማመን ነው ቻናላችንን በመቀላቀል አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
እናቴ ትሙት እማታቁት ግብና ጉድ እዩ
👇👇👇👇
/channel/habeshabetting11
/channel/habeshabetting11
/channel/habeshabetting11
/channel/habeshabetting11
ማንችስተር ዩናይትድ ሲሸጥ መሬት መንቀጥቀጥ የሚያስነሳ ያልታመነ አጋጣሚ ይሆናል ሲል David Ornstein አክሏል።
ቪዲዮን በ /channel/man_united_ethio_fans_video/353 ተመልከቱት
ደህና እደሩልን ዩናይትዳዊያን !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዴቪድ ኦርንስታይን እንዲህ ሲል ተደምጧል !
"ስለ ዩናይትድ ሽያጭ በደንብ ጊዜ ሰጥታቹሁ ማየት አለባቹሁ ምክንያቱም በጣም በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይህ ሊከሰት ስለሚችል እናም ይህ ሲከሰት በማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ ውስጥ እጅግ ታሪክ ቀያሪው ጊዜ ይሆናል"
[David Ornstein via NBC Sport]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሰላም አንድ አሪፍ channel ልጠቁማቹ በጣም አሪፍ source ያለው ታማኝ ነው ምንም አልላችሁም ብቻ ገብታቹ አይታቹ መውጣት ትችላላችሁ ካሎደዳቹት እቀጣለው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+q0oPGCdFNbZkZTA0
The Bucher ተመልሷል 😍
ለ ወልቭስ ጫወታ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ራሽፎርድ የትላንቱ ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ተጫዋቾቻችን በሚያሟሙቁበት ወቅት ድንቅ እንቅስቃሴን አስመልክቶ ነበር።
በእዚህ መግባት ተመልከቱት /channel/man_united_ethio_fans_video/352
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update !
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ጆአዎ ፊሌክስ ወደ ፕርሚየር ሊግ የማምራት ፍላጎት አለው ነገርግን ማንችስተር ዩናይትዶች አትሌቲኮ ማድሪዶች ከእሱ ዝውውር እየጠየቁት የሚገኙትን መስፈርት ለሟሟላት ፍቃደኞች አይደሉም።
አትሌቲኮዎች ፊሌክስ ለ6 ወራት በውሰት ውል የሚለቅ ከሆነ ለውሰት ውሉ ዝውውር £8 ሚሊየን ፓወንድ ይፈልጋሉ።
በተጨማሪም ተጫዋቹን የሚያስፈርመው ክለብ ሙሉ ደሞዙን እንዲከፍለው ነው የሚፈልጉት ይህም የዝውውሩን ወጪ ወደ £16 ሚሊየን ፓወንድ ከፍ ያደርገዋል።
የዩናይትድ ሰዎች በአመቱ መጨረሻ የማስፈረም መብት ለማይሰጣቸው የውሰት ውል £16 ሚሊየን ፓወንድ ማውጣት ደግሞ አይፈልጉም።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቤቲኒሆ በማንችስተር ዩናይትድ ክለብ ውስጥ ስም ዝርዝሩ ስለመካተቱ ሲናገር
" እውነት መሆኑን ያወኩት ጓደኞቼ ከነገሩኝ በኋላ ነበር እኔም በፕሪሚየር ሊጉ ዌብ ሳይት ገብቼ ካየው በኋላ አመንኩ"።
"እውነት ለመናገር በልደቴ ቀን እንኳን ሰዎች በስልኬ ይህን ያህል ጊዜ አይደውሉም ነበር" በማለት በስልክ ጥሪ መጨናነቁን ተናግሯል።
ከዚህ ቀደም በሰራነው መረጃ የ ቤቲኒሆ ስም በስህተት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ዌብሳይት እንደገባ ገልፀንላቹ ነበር።
ምንጭ ፡ Sport_witness
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ቪክተር ሊንድሎፍ ይሄንን ክብር ሲቀዳጅም አጠቃላይ ለአምስተኛ ጊዜ ነው!
The Iceman! 🧊
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን፣
ለወንዶችም🧔፣ ለሴቶችም👱♀፣ ለጥንዶችም👰🤵👩❤️💋👨
የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇