ለምን ከቡድኑ ተለየ? ችግሩስ ምንድነው? / Jadon Sancho
ተወዳጁ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ በሀሙስ ታህሳስ 13 በነበረው የብስራት ስፖርት ዝግጅት ከዩናይትድ ቡድን ተነጥሎ ለብቻው ልምምድ እየሰራ ስለሚገኘው ጀደን ሚሊክ ሳንቾ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ማብራሪያን ሰጥቶበት ነበር።
መንሱር ስለ ሳንቾ ብዙ ጉዳዮችን ያነሳ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በእንግሊዙ አሰልጣኝ ጋሪ ሳውዝጌት እና ጀደን ሳንቾ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ጉዳይ ዋነኛው ነው።
ይህ ፕሮግራም ያመለጣቹሁ ከአላቹሁ እድታደምጡት ጋበዝኳቹሁ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update !
የማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች ከቤኔፊካዎች ጋር በአለም ዋንጫው አሸናፊ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ጉዳይ ንግግር ማድረግ የጀመሩ ቢሆንም የእሱ ዝውውር በጥር የዝውውር መስኮት ይደረጋል ተብሎ በፍፁም ይጠበቅም።
ኤንዞ ፈርናንዴዝን ማንችስተር ዩናይትዶች ማስፈረም የሚፈልጉት በ2023 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሲሆን ጁድ ቤሊንግሃምን እና ፍራንኪ ዲዮንግን ለማስፈረም ከባድ የሆነባቸው ዩናይትዶች ፈርናንዴዝን ማስፈረም ቅድሚያ ይሰጡታል።
በ2023 የክረምት የዝውውር መስኮት ከሊቨርፑል ያለባቸውን ፉክክር ለመርታት የውል ማፍረሻውን €120 ሚሊየን ዩሮም ሊከፍሉ ይችላሉ።
በ2021 መገባጀጃ ላይ ኤንዞ ፈርናንዴዝን የማንችስተር ዩናይትድ የበላይነት አካላት የግድ ማስፈረም እንዳለባቸው በራልፍ ራግኚክ ተጠቁመው የነበረ ቢሆንም ከ€20 ሚሊየን ዩሮ በታች በሆነ ዋጋ እሱን የማግኘት አጋጣሚቸውን ውድቅ አድርገውት ነበር።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቀዳሚ ነው!
ታዋቂው የእንግሊዝ ሚድያ 90 min የምንግዜውም ምርጥ 25 የእግር ኳስ አሰልጣኞችን ይፋ ሲያደርግ የቀድሞ የክለባችን አለቃ ሰር አሌክስ ፈርጉሰንም በቀዳሚው ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
መካተት ችሏል!
የፈርንሳዩ ጋዜጣ ለኪፕ የፈርንጆቹ 2022 አ.ም ለመጠናቀቅ መቃረቡን ተከትሎ የአመቱን ምርጥ 11 ተጨዋቾችን ይፋ ሲያደርግ ብራዚላዊው የክለባችን አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮም በስብስቡ ውስጥ መካተት ችሏል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አትሌቲኮ የዴቪድ ዴህያ ፈላጊ ነው።
አትሌቲኮ ማድሪዶች የክለባቸው ውስጥ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ በሆነው ያን ኦብላክ ቆይታ እርግጠኛ ባለመሆናቸው
ስፔናዊውን የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴህያ ወደ ክለባቸው ለመመለስ ፍላጎት እንዳላቸው Fichajes የተሰኘው ዘጋቢ ገልጿል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቪክቶር ሊንደሎፍ ባለፉት 10 ጨዋታዎች ከሁሉም የፕሪምየር ሊግ ተጨዋቾች በበለጠ ከተጨዋቾች ጋር የገጠመውን የመሬት ላይ ግንኙነቶችን ድል ማድረግ ችሏል።
ሊንድሎፍ 17 የእርስ በእርስ ግንኙነት የገጠመው ሲሆን 14ቱን በድል በመወጣት 76.5% ድል የማድረግ ንፃሬም አለው። ይህም ከፕርሚየር ሊጉ ከፍተኛው ንፃሬ ነው።
The ice man has woken up again under the supervision of Ten Hag.
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትድ በማህበራዊ ትስስር ገፁ የራሽፎርድ፣ ዳሎት፣ ሻው እና ፍሬድ ኮንትራት እስከ 2024 ድረስ ማራዘሙን በይፋ አስታውቋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከትክክለኛው የ Fixed matches source FIXED BET ላይ የገዛነው ዛሬ ማታ የሚካሄደው fixed ጨዋታችን ይህን ይመስላል ጨዋታውን በግልም ይሁን በቡድን ገዝታችሁ invest ማድረግ ለምትፈልጉ በቴሌግራም አድራሻችን ልታወሩን ትችላላችሁ
የጨዋታው ብዛት : 3
TOTAL ODD : above 265.28
Safety : 99.99% የመሳካት እድል አለው ከሙሉ ዋስትና ጋር ነው ምንሰጠው
ጨዋታውን ለምትፈልጉ ብቻ አውሩን👇👇
@Gallaxybet7
@Gallaxybet7
NO FREE
NO TESTING
NO PAYMENT AFTER
"እርሱ ከቡድኖቹ ምስሶዎች ውስጥ አንዱ ነው!"
የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ፕሬዝዳንት የሆኑት ጆዋን ላፖርታ ባሳለፍነው ክረምት ስሙ በሰፊው ከክለባችን ጋር ተያይዞ ስለነበረው አማካያቸው ፍሬንኪ ዴዮንግ ተከታዩን ሃሳብ ሰጥተዋል።
"እኔ በጭራሽ እርሱን ለመሸጥ ፍላጎት ኖሮኝ አያውቅም። ፍሬንኪ ከቡድናችን ምስሶዎች ውስጥ አንዱ ነው በተጨማሪም የቡድኑ መሪ ከሆኑት ተጨዋቾች ውስጥም ይካተታል።" ሲሉ ላፖርታ ተደምጠዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ከ10 በላይ ሰንጣቂ ኳሶች(through balls) ማቀበል የቻሉት ሁለት ተጨዋቾች ብቻ ሲሆኑ እነርሱም:
ኬቭን ዴብሩይን
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ናቸው።
Magnifico
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"አልቆጭም!"
በ2018 የውድድር በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ አማካይነት ወደ ክለባችን እንዲመጣ ታስቦ ዝውውሩ ሳይሳካ የቀረው ቤልጀየማዊው የቶተንሃሙ ተከላካይ ቶቢ አልደርዋይልድ በጊዜው ስለነበረው ጉዳይ ሃሳቡን ገልጿል።
"ሰዎች በተሳሳተ መንገድ የሚያስቡት አንድ ነገር አለ። ይህም ተጨዋቾች በዝውውር ላይ ብዙ ተሳትፎ እንዳላቸው ነው።
"ነገር ግን ይህ ልክ አይደለም እኛ( ተጨዋቾች) ስለ ዝውውሮቻችን በመጨረሻ ላይ ነው መረጃዎች የሚደርሱን።
"ከሩሲያው አለም ዋንጫ በኋላ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሚፈልገኝ ሰማሁ። ነገር ግን በዝውውሩ ላይ መጣደፍ አልፈግኩም።
"ለወኪሌ ጨዋታየ ላይ ብቻ ማተኮር እንደምፈልግ እነግረዋለው ሁልግዜም ለእርሱ(ወኪሉ) 'ክለቦች ከመጡ ሁሉንም ነገሮች አደራጅ እናም እኔ በመጨረሻ እሰማዋለው።" ብዬ እገልፅለታለሁ።
"በእግር ኳስ ህይወቴ ውስጥ ምርጦቹ ጊዜያትን ያሳለፍኩት በስፐርስ ቤት ነው ስለዚህም ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ባለመዘዋወሬ አልፀፀትም።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#ሰበር
ማንችስተር ዩናይትድ የማርከስ ራሽፎርድ ፣ዲዮጎ ዳሎት፣ሉክ ሾው እና ፍሬድን ውል ለተጨማሪ አንድ አመት የማራዘም መብቱን ተጠቅሞ ውላቸውን ለአንድ አመት አራዝሟል።
[Laurie Whitwell, The Athletic]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ወደ አሜሪካ ለመጓዝ አቅደዋል!
ማንቸስተር ዩናይትድ በሚቀጥለው አመት ከክረምቱ የዝውውር መስኮት በኋላ በቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅቱ ወደ አሜሪካ በማቅናት ከአንድ ትልቅ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማከናወን እቅድ ይዘዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከዚህ በፊት በአሜሪካ ከሪያል ማድሪድ ጋር አድርጎት በነበረው ጨዋታ 109,318 ደጋፊዎች ተሳትፈው የነበረ ሲሆን ይህም ቁጥር በአሜሪካ ስፖርት ውድድር ታሪክ ትልቁ የተመልካች ቁጥር ሆኖ መመዝገቡ ይታወሳል።
[M.E.N]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የማንችስተር ዩናይትዱ ሌጀንድ ሪዮ ፌርዲናንድ ስለ ጁድ ቤሊንግሃም....
🗣"ጁድ ቤሊንግሃም በጀርመን ሊግ ስራውን ሰርቷል። እና አሁን ወደ ትውልድ ሀገሩ ሊግ ፕርሚየር ሊግ የመጫወት ጊዜው አሁን ነው።"
🗣"የማንችስተር ዩናይትድ አመራሮች ጁድ ቤሊንግሀምንን ማምጣት አለባቸው ይህም የሚሆን ከሆነ እመኑኝ ክለቡ ወደነበረበት ይመለሳል።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ብሩኖ ፈርናንዴስ ለማንቸስተር ዩናይትድ ፦
146 ጨዋታ
53 ጎል
42 አሲስት
ባጠቃላይ 95 ጎሎች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል ፤ ከአንድ የመሃል ሜዳ ተጫዋች ከሚጠበቀው በላይ እያደረገ ያለ ተጫዋች ነው።
Magnifico🔥
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጠንክሮ እየሰራ ነው!
ጄደን ሳንቾ በሃገረ ኔዘርላንድ የሚያደርገውን አካላዊ እና አእምሯዊ ስልጠና አጠናክሮ መቀጠሉን ታማኙ ጋዜጣ ቴሌግራፍ ዘግቧል።
ጋዜጣው ጨምሮም ተጨዋቹ ለትንሽ ሳምንታት ስልጠናውን በኔዘርላንድ እንደሚቀጥል እና የተወሰኑ የክለቡ ጨዋታዎችም እንደሚያልፉት ገልጿል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዲክላን ራይስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት !
የዘ አትሌቲክ ፀሀፊ ከሰዐታት በፊት እንደገለፀው ዌስትሀም ዲክላን ራይስን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማቆየት እንደማይችሉ አውቀዋል ሲል ገልጿል ።
አክሎም ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ጨምሮ ሶስት የፕሪሜርሊግ ክለቦች ተጨዋቹን እንደሚፈልጉት ገልጿል ።
በቴንሀግ የሚፈለግ ከሆነ የካሴ የረጅም ጊዜ ተተኪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ዕድሜው 23 መሆኑን ተከትሎ ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#ይህንንያውቃሉ
የቀድሞ የክለባችን አጥቂ አንዲ ኮል በፕሪሚየር ሊጉ 187 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን ከነዚህ ግቦች ውስጥም አንዱ ብቻ ነው በፍፁም ቅጣት ምት ሊቆጠር የቻለው።
underrated
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ ክለባችንን ከተቀላቀሉ እነሆ ዛሬ 250ኛ ቀናቸውን ይዘዋል!
22 ጨዋታዎች
15 አሸነፉ
2 አቻ
5 ሽንፈት
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"አትጨነቅ ብዬዋለው!"
ፖርቱጋላዊው የክለባችን አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለማርከስ ራሽፎርድ አንድ ምክር እንደለገሰው ተናግሯል።
"ለማርከስ እንዲህ ብዬዋለው 'እኔ 10 ኳሶችን ብሳሳት ምንም አልጨነቀም! ትኩረቴን ትክክለኛውን ኳስ በመቀበል ወደ ግብነት መቀየር ላይ ነው የማደርገው ከዚያም ወቀሳ ካለ ወቀሳውን እቀበላለው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በኮዲ ጋክፖ ዝውውር ላይ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ:
🔺ማን.ዩናይትድ ከፒኤስቪ ጋር ንግግር ጀምሯል።
🔺 ጋክፖ በጥሩ የዝውውር መስኮት ክለቡን መልቀቅ ይፈልጋል።
🔺 ቴንሃግ የጋክፖ ዝውውር ክለቡን እንደሚያጠናክረው ያምናል ።
🔺 ፒኤስቪ ተጨዋቹን መሸጥ ይፈልጋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቴንሀግ አረጋግጠዋል !
ቴንሀግ የራሽፎርድን ፣ ዳሎትን ፣ ፍሬድ እና ሉክ ሾውን ኮንትራት ለአንድ አመት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል ያንን ተከትሎ አስተያየታቸውን ሰተዋል 🗣
" አው አረጋግጥላቹሀለው [ ተጨዋቾቹን በማቆየታችን ] ደስተኞች ነን ምክንያቱም በትክክለኛው አቅጣጫ እየሄድን ስለሆነ ነው "
" ተጨዋቾቹ ደሞ በዛ አቅጣጫ ትልቅ አስተዋፅኦ አላቸው እናም እኛ ማደግ እንፈልጋለን "
" ተጨዋቾቹንም መደገፍ እንፈልጋለን ስለዚህ የወሰነው ውሳኔ ትክክለኛ ውሳኔ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ "
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💯💯💯💯💯💯💯💯
በ Betting መበላት እና በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ ethio Betting Tips ለዚህ ሁሉ መልስ አለው
ከውጪ ሀገር በምናስልከው ODD ከኛ ጋር ቀን በቀን ያሸንፉ። መሸነፍ አይታሰብም JOIN በማድረግ አብረውን ያሸንፉ 🔞
🔴 | የክለባችን ቀጣይ ጨዋታ | 🔴
🏆 የፕሪሜርሊግ ጨዋታ 🏆
🔴 ማን ዩናይትድ 🆚 ኖቲንግሀም ⚪️
📅 የጨዋታው ቀን :- ማክሰኞ ታህሳስ 18
⏰ የጨዋታው ሰዐት ፦ ምሽት 5:00
🏟 የጨዋታው ቦታ ፦ ኦልድ ትራፎርድ
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"ራሞስ ትክክለኛው ተተኪ ይሆናል!"
የቀድሞ ብራዚላዊው የአለም ዋንጫ አሸናፊ ክሌበርሰን ከሜትሮ ጋር በነበረው ቆይታ ፖርቱጋላዊው የቤነፊካ አጥቂ ጎንካሎ ራሞስ የሃገሩን ልጅ ክርስቲያኖ ሮናልዶን በዩናይትድ ቤት በሚገባ መተካት እንደሚችል ተናግሯል።
"እንደ እኔ ሃሳብ ዩናይትዶች ያንን (የመጨረሻው የሜዳ ክፍል) ቦታን ማጠናከር አለባቸው። እነርሱ በዚያ ቦታ ግብ ማስቆጠር የሚችል ተጨዋች ያስፈልጋቸዋል።
"ምንም አይነት የጨዋታ ስርአት እና ሃሳብ ቢኖራቸውም አስተማማኝ የሆነ ግብ አስቆጣሪ ያስፈልጋቸዋል። ለዚህም ጎንካሎ ራሞስ ትክክለኛው ስም ሊሆን ይችላል።
"እርሱ(ራሞስ) ገና ወጣት ተጨዋች ነው ነገር ግን ምን ማድረግ እንደሚችል በአለማችን ትልቁ ውድድር አለም ዋንጫ ላይ በስዊዘርላንድ ላይ ሃትሪክ በመስራት አሳይቶናል።
"የሚጫወትበት እና የሚንቀሳቀስበት መንገድ እንዲሁም ከቡድኑ አጋራቾ ቅንጅት የሚፈጥርበት መንገድ አዲሱን ክርስቲያኖ ሮናልዶ መሆን እንደሚችል ፍንጭ የሰጠ ነው። ለእርሱም ቢሆን ወደ ማን.ዩናይትድ መዘዋወር ጥሩ ይመስለኛል።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በተያያዘ ዜና ማንችስተር ዩናይትድ ለ ማርከስ ራሽፎርድና ዲዮጎ ዳሎት የረጅም ጊዜ ውል ለማቅረብ እየተዘጋጁ ሲሆን ከዴቪድ ዴህያ ጋርም ውሉን በማራዘም ዙሪያ ንግግሮችን ጀምረዋል።
[Fabrizio Romano]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የአለም ዋንጫው የፍፃሜ ተፋላሚዎቹ #ሊሳንድሮ_ማርቲኔዝ እና #ራፋኤል_ቫራን እስከሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ወደ ማንቸስተር ይመለሳሉ ተብሎ አይጠበቅም።
እስከፍፃሜ የተጓዙት ሁለቱ የዩናይትድ ተጫዋቾች በፍፃሜው ጨዋታ ቫራን 113 ደቂቃ ሜዳ ላይ የቆየ ሲሆን ማርቲኔዝ ግን በፍፃሜው ጨዋታ እድል አልተሰጠዉም ነገር ግን ሻምፒዮን ስለሆነ በቦነስ አይረስ አርጀንቲና በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ መገኘት ስላለበት ሀኒሙኑን ጨርሶ ዩናይትድን የሚቀላለቀል ይሆናል።😁
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🎯 ከእሩብ ፍፃሜ የተሰናበቱት 9ኝ ተጫዋቾች ካሪንግተን የደረሱ ሲሆን ልምምድም ጀምረዋል ከነዚህም ውስጥ #አንቶኒ እና #ካሴሜሮ በካሜራ እይታ ውስጥ ገብተዋል።
@man_united_ethio_fans
ሳንቾ እና ዳሎት ከነገው ጨዋታ ውጪ ናቸው!
አለቃ ኤሪክ ቴንሀግ ሳንቾ በአካል እና የአእምሮ ብቃት መውረዱን ካሳወቀ በኋላ ጃዶን ሳንቾ አሁንም ከማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን ጋር ወደ ልምምድ አልተመለሰም። እናም ለነገው የሊግ ካፕ ጨዋታ እንደማይደርስ እርግጥ ሆኗል።
ዲዮጎ ዳሎት ባሳለፍነው አርብ ወደ ካሪንግተን አምርቶ በጉዳቱ ላይ ምርመራ አድርጎ የነበረ ሲሆን ጉዳቱም የጅማት ጉዳት እንደሆነ ተገልጿል። በተመሳሳይም ዲያጎ ዳሎት ከነገው ጨዋታ ውጪ እንደሚሆን እርግጥ ነው።
ሃሪ ማጓየር፣ ሉክ ሻው፣ ማርከስ ራሽፎርድ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ካሴሚሮ፣ ፍሬድ እና አንቶኒ በነገው እለት በርንሌይን ለመግጠም ዝግጁ ናቸው።
[Samuel Luckhurst/MEN]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የ 2022 የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች!
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የ 2022 የ ማንችስተር ዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል በደጋፊዎች ዘንድ መመረጥ ችሏል!
ክርስቲያን ኤሪክሰን ፣ ዴቪድ ዴሂያ እና ዲያጎ ዳሎት ደግሞ በቅደም ተከተል እስከ አራተኛ ድረስ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
Fans’ favorite ❤️
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans