ማርቲኔዝ እና ቫራን!
ትላንት ፈረንሳዮች የሁለተኝነት ሜዳሊያቸውን ለመቀበል ሲሄዱ የክለባችን የኋላ መስመር ደጀን የሆነው ማርቲኔዝ ሌላኛው ተከላካያችንን ቫራንን አቅፎ ሲያፅናናው ተስተውሏል።
One is Happy , One is Sad
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አምስተኛው ተጫዋች ነው!
አርጀንቲናዊው የክለባችን ተጫዋች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ለማንቸስተር ዩናይትድ እየተጫወተ አለም ዋንጫን ማንሳት የቻለ አምስተኛ ተጫዋች መሆን ችሏል።
ለክለባችን እየተጫወቱ አለም ዋንጫን ያነሱ ተጫዋቾች ፦
👉ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከአርጀንቲና ጋር 2022
👉ፖል ፖግባ ከፈረንሳይ ጋር 2018
👉ሰር ቦቢ ቻርልተን ፣ ጆን ኮንሊ እና ኖቢ ስታይልስ ከእንግሊዝ ጋር 1966
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከርዕስ ውጪም ቢሆን ከቲውተር መንደር አንድ ያገኘውትን እና እጅግ ያስገረመኝን ነገር ላጋራችሁ ወደድኩ !
ጆሴ ሚጊዮል ፖላንኮ የተባለ አንድ ግለሰብ ከዛሬ 7 አመት በፊት በማርች 20/2015 ላይ በቲውተር ገፁ ይህንን ብሎ ነበር "በዲሴምበር 18 /2022 ማለትም በትላንትናው ዕለት በሆነው ቀን ሊዮኔል ሜሲ እና አርጀንቲና የአለም ዋንጫውን ያሸንፋሉ" ሲል ገምቶ ነበር።
ይህም በትክክል ሙሉ በሙሉ በትላንትናው ዕለት ህውን ሆኗል ብዙ ዩናይትዳዊያንም ይህ ሰው ዩናይትድ በመቼ ፕሪሜር ሊጉን እንደሚያነሳ ይህ ሰው እንዲነግራቸው እየጠየቁ ነው።
20 of March 2015 happened at December 18 /2022 😵💫
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዋይን ሩኒ ስለ ክሊያን ምባፔ ቀጣይ ክለብ ተከታዩን ብሏል !
"ፒኤሲጂ ለእሱ የሚገባው እና የሚመጥነው ክለብ አይደለም። እኔ እንደማስበው እንደ ዩናይትድ ወደ አለ ክለብ ማምራት አለበት ይህ ለእሱ እጅግ ጥሩ የሚሆነው ቦታ ነው።
"እሱ ከዩናይትድ ወይም ሪያል ማድሪድ ወደ አንዱ ማምራት አለበት" ሲል ተደምጧል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
✅የትላንት december 18 / 88+ odd vip ትኬት በዚ መልኩ Win አርገናል ገብታችሁ vamous Betting Check ማረግ ትችላላችሁ
Check no = 990-s4119015811
የዛሬውን ለመግዛት👉 @FIXED_TIPSTERR
እንኳን ደስ አለህ ሊቻ !
የክለባችን ተጨዋች የሆነ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከሀገሩ አርጀንቲና ጋር የኳታሩ አለም ዋንጫን ማሳካት ችሏል ለዚህም እንኳን ደስ አለህ !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆
⏰ 90 ደቂቃው ተጠናቀቀ
🇦🇷 አርጀንቲና 2 - 2 ፈረንሳይ 🇫🇷
#ሜሲ 23'. #ምባፔ 80'
#ዲማሪያ 36'. #ምባፔ 81'
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆
⏰ ዕረፍት
🇦🇷 አርጀንቲና 2 - 0 ፈረንሳይ 🇫🇷
#ሜሲ 23'
#ዲማሪያ 36'
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቫራን ቋሚ ሊቻ ተጠባባቂ ሆነዋል !
12:00 ሰዐት ላይ በሚደረገው የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ቫራን በፈረንሳይ በኩል ቋሚ ሲሆን ሊቻ በአርጀንቲና በኩል ተጠባባቂ ሆኗል ። መጀመሪያ ለለቀቅነው አሰላለፍ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏
መልካም ዕድል !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#የዛሬዋ ቀን
ልክ በዛሬዋ ቀን በፈረንጆቹ 2018 ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከ21 ወራት ቆይታ በኋላ ከክለባችን ተሰናበቱ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🔥EPIPHANY BETTING TIPS🔥
🔘ቤቲንግ ለምትመድቡ የተከፈተ ቻናል በየቀኑ አሸናፊ የምትሆኑበት ትኬት ይለቀቃል::
🔘ማየት ማመን ነው ቻናላችንን በመቀላቀል አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/epiphanybetting
/channel/epiphanybetting
/channel/epiphanybetting
#የቀጠለ
የቡድን - ዜና
ለዛሬው ታላቅ ጨዋታ በፍራንስ በኩል አምስት ተጨዋቾች በግመል ቫይረስ እንደተጠቁ ተሰምቷል ።
አርብ ዕለትም ልምምድ እንዳልሰሩ ተገልጿል ግን የፈረንሳይ ምንጮች አሁን በጥሩ ሁኔታ እንደሚገኙ ገልፀዋል ።
በአንፃሩ በአርጀንቲና በኩል የተሰማ አሳሳቢ የጉዳት ዜና የለም በዛሬው ጨዋታ ደሞ አንሄል ዲማሪያ ወደ አሰላለፍ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል ።
የእርስ በእርስ ግንኙነት
ሁለቱ ሀገሮች በአለም ዋንጫ የዛሬው ግንኙነታቸው ለአራተኛ ጊዜ ነው ። ከዚህ በፊት በ1930 እና በ1978 በምድብ ጨዋታ ተገናኝተው ነበር ።
ሁለቱንም አርጀንቲና በድምር ውጤት 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላ ነበር ከዛ በተጨማሪ በ2018 በሩሲያው አለም ዋንጫ በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ተገናኝተው ነበር ።
በዚህ ጨዋታ ፈረንሳይ 4ለ3 አሸንፋ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለት ችላ ነበር በጨዋታ ምባፔ በ18 አመቱ የደመቀበት ጨዋታ ነበር ። ሁለት ጎል ማስቆጠር ችሎ ነበር በጨዋታው ።
የቀጥታ - ስርጭት
ጨዋታውን ከ12:00 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደ እናንተ የምናደርስ ነው የሚሆነው ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የግሌዘር ቤተሰቦች በኳታር ከዲባይ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባላት ጋር ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ሽያጭ ተነጋግረዋል አስቀድሞ እንደሚታወቀው የዱባይ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለረዥም ጊዜ ማንችስተር ዩናይትድን ለመግዛት ፍላጎት ነበረው።
[David Ornstein]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የትላንትናውን የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ፍልሚያ የእናንተን ከ300 በላይ ግምቶች ብንቀበልም በትክክል ግን የገመተ ሰው አላገኘንም ይህንን ተከትሎ ምሽት 2 ሰዓት ከፍፃሜው ጨዋታ ጋር በተያያዘ አንድ ጥያቄን ጠይቀናቹ የምንሸልም ይሆናል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ በኢንስታግራም ገፁ ለሁለቱ የፍፃሜ ተፋላሚዎቻችን ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ቫራን ከፍፃሜው ፍልሚያ በኃላ መልካም ምኞቱን ገልጿል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💸ቢቲንግ ለምትመድቡ!
ብዙዎችን አሸናፉ እንዲሁም ትርፋማ እያደረገ የሚገኘው የGALLAXY 𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒 ቢቲንግ ቻናል እስካሁን አልተቀላቀሉም?ወይንስ አልሰሙም ይሆናል? ካልሰሙ እንጊዲያዎንስ እንንገሮ🗣
💸✅..በርካታ ጨዋታዎችን እየቀመረ ከተለያዩ Source በጥንቃቄ ትኬቶችን እየሰራ በየቀኑ የሚያቀርብላችሁ GALLAXY 𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒 በመቀላቀል ከኛ ጋር በአንድ ላይ በመሆን ያሸንፉ
ኑ አትርፉ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ ስራችንን ይመልከቱ
@Gallaxy_bet7
👑እና እኔ ለናተ ምርጥ ነገር አዘጋጅቻለው ይሄንን channel ውስጥ ገብታቹ የተለቀቀ Free ትኬት አለ
Free በመቁረጥ ብቻ ትርፋማ ሁኑ
ብዙ አላወራም ማውራት አያደስተኝም
/channel/jerimy_fixed
/channel/jerimy_fixed
/channel/jerimy_fixed
👑Please channel join በሉ 🙏🙏
👑Please channel join በሉ 🙏🙏
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆
⏰ ተጠናቀቀ
🇦🇷 አርጀንቲና 3 - 3 ፈረንሳይ 🇫🇷
[4-2]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የኳታር አለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ !
🇦🇷 አርጀንቲና 2⃣-0⃣ፈረንሳይ
#ሜሲ(pk)
#ዲማርያ
🏟 የጨዋታ ቦታ | ሉሳይል ስታዲየም
⛳️ የዕለቱ አልቢትር | ሻይመን
የዕረፍት ሰዓት - ዳሰሳ
አሁን እየተደረገ በሚገኘው የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጫወታ ከማንችስተር ዩናይትድ በኩል ቫራን ጫወታውን በቋሚነት ሲጀምር ማርቲኔዝ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጧል።
በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች አርጀንቲና ጫወታውን ተቆጣጥራ መጫወት የቻለች ሲሆን ብዙ የግብ እድሎችንም መፍጠር ችላለች።
በ 23ኛው ደቂቃ ሜሲ ዲማሪያ ላይ በተሰራው ጥፍት የተገኘውን ፍፁም ቅጣት ምት ወደ ጎል በመቀየር አርጀንቲናን መሪ ማድረግ ችሏል።
ከጎሉ መቆጠር በኋላም ጥሩ የተንቀሳቀሱት አርጀንቲናዎች በፈጣን የመልሶ ማጥቃት የተገኘውን እድል በማክአሊስተር አሲስት በዲማሪያ ድንቅ አጨራረስ ወደ ጎል ለውጠውታል።
ከጎሎቹ መቆጠር በኋላ መነቃቃትን ያላሳዩት ፈረንሳዮች የጎል እድልን መፍጠር ሲሳናቸው ተመልክተናል።
አርጀንቲና ይህንን ውጤት አስጠብቃ መውጣት ከቻለች በአለም ዋንጫው ታሪክ ለ 3ኛ ጊዜ ዋንጫውን ማንሳቷን ታረጋግጣለች።
አብራችሁን ቆዩ
#WorldCupFinal
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆
⏰ ተጀመረ
🇦🇷 አርጀንቲና 🆚 ፈረንሳይ 🇫🇷
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ፖርቹጋላዊው ፉልባክ ዲያጎ ዳሎት በ2022 የአለም ዋንጫ የEA ስፖርት ፊፋ ምርጥ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ መካተት ችሏል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የማንችስተር ዩናይትዱ አሜሪካዊው ባለሀብት አብራም ግላዘር ወደ ኳታር ዶሀ ማቅናቱን በቻናላችን ዘግበንላቹ እንደነበር ይታወቃል።
ታማኙ የዘ አትሌቲኩ ኤክስፐርት ዴቪድ ኦሪኒስታይን ከሰዓታት በፊት ባወጣው መረጃ መሰረትም አቭራም ግላዘር ወደ ዶሃ ባደረገው ጉዞ ከሳውዲ አረቢያ እና ከኳታር የመጡ ማንችስተር ዩናይትድን የመግዛት ፍላጎት ያላቸው ባለሃብቶችን አነጋግሯል ሲል አስነብቧል።
ኦርኒስታይን አክሎም ማንችስተር ዩናይትድ በአረቦች ልትገዛ እንደምትችል ገልጿል።
[David Ornestein/The Athletic]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አዲሱ የክዊንስ ፓርክ ሬንጀርሱ አሰልጣኝ ኒል ክሪችሊ ስለ በውሰት እየተጫወተ የሚገኘው ኢታን ሊያርድ...
🗣"ማንቸስተር ዩናይትዶች በኢታን ሊያርድ እድገት እና በአጠቃላይ ጥራቱ እና ችሎታው እንደሚደሰቱ አልጠራጠርም።"
🗣"ብላክፑል እያለው እሱን ለማስፈረም ሞክሬ ነበር ነገር ግን አልሆነም እና አሁን ኢታን በቡድኔ ውስጥ በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ከእኛ ጋር እንደሚቆይ ተስፋ አደርጋለሁ።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💯💯💯💯💯💯💯💯
በ Betting መበላት እና በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ ethio Betting Tips ለዚህ ሁሉ መልስ አለው
ከውጪ ሀገር በምናስልከው ODD ከኛ ጋር ቀን በቀን ያሸንፉ። መሸነፍ አይታሰብም JOIN በማድረግ አብረውን ያሸንፉ 🔞
የኳታር አለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ !
🇦🇷 አርጀንቲና 🆚 ፈረንሳይ 🇫🇷
⏰ የጨዋታ ሰዐት | 12:00
🏟 የጨዋታ ቦታ | ሉሳይል ስታዲየም
⛳️ የዕለቱ አልቢትር | ሻይመን
ቅድመ - ዳሰሳ
በጉጉት የሚጠበቀው የኳታሩ አለም ዋንጫ የመጨረሻ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ወደ 88ሺ በላይ ደጋፊዎችን በሚይዘው ግዙፉ ስታዲየም የፍፃሜው ጨዋታው ይደረጋል ።
በዛሬው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች በጥንቃቄ ይጫወታሉ ተብሎ ይጠበቃል ከባድ ፍልሚያ ስለሆነ ።
አለም ዋንጫ ማለት ሀገሮች ከሚያገኙት ክብር መሀል በእግር ኳስ የሚያገኙት ትልቁ ክብር ነው ።
በዛሬው ጨዋታ የጨዋታው ትልቅ ተፅእኖ ይፈጥራሉ ተብለው የሚጠበቁት በአርጀንቲና በኩል ታላቁ ሜሲ በፍራንስ በኩል ወጣቱ ምባፔ ናቸው ።
ብዙዎች አርጀንቲና በሜሲ ላይ ጥገኛ ናት የሚል አስተያየት ይሰጣሉ አስተያየቱንም የሚያጠናክሩ መረጃዎች አሉ ።
አርጀንቲና በኳታሩ አለም ዋንጫ 12 ጎሎች አግብታለች ሜሲ ደሞ በ8ቱ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ።
ይህም በፐርሰንት 66% ገደማ ማለት ነው ለዚህም ነው አርጀንቲና በሜሲ ላይ ጥገኛ ነች የሚሉት ።
ነገር ግን በማጥቃቱ ሜሲ ላይ ጥገኛ ትሁን እንጂ በመከላከሉ ሁሉም ተጨዋቾች የበኩላቸውን እያደረጉ ነው
ግብ ጠባቂያቸው ማርቲኔዝ በሩብ ፍፃሜው ኔዘርላንድን በመለያ ምት ሲያሸንፉ ሁለት ፔናሊቲ አድኖ ወደ ቀጣዩ ዙር ወደ ግማሽ ፍፃሜ እንዲያልፉ አስችሏቸው ነበር ።
በፈረንሳይ በኩል ግን ከዚህ የተለየ ነው የቡድን ስራ ነው የምታዩት እያንዳንዱ ተጨዋች ያጠቃል እያንዳንዱ ተጨዋች ይከላከላል ይሄን በአለም ዋንጫው ተመልክተናል ።
ከፈረንሳይ ደሞ ቁልፍ እና ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ተጨዋቾች መሀል አንዱ እና ዋነኛው ግሪዝማን ነው ።
ልዩነቱ ግልፅ ይመስለኛል ፍራንስ ሜሲን ካቆሙት የማሸነፍ ንፃሪያቸው በጣም ከፍተኛ ነው ።
እንደውም አንዳንድ እውቅ ጋዜጠኞች ሜሲ ባይኖር ኖሮ ከምድቧ እራሱ እንደማታልፍ ይናገራሉ ።
ስለዚህ የአርጀንቲናዊ አሰልጣኝ ስካሎኒ ይህንን ተረድቶ ብዙ የጨዋታ እቅዶች ማዘጋጀት አለበት ።
በፈረንሳይ በኩል ጎልተው ከታዩ ኪሊያን ምባፔ እና ግሪዝማን ጠቀስኩኝ እንጂ እያንዳንዱ ተጨዋች የራሱ የሆነ ሚና እያሳደረ ነው ጅሩድን መመልከት እንችላለን በዚህ ።
በጥቂቱ እንደዚ ካልኩኝ የተለያዩ ተያያዥ ዜናዎች ደሞ አስከትሎ ይቀርብላቹሀል አብራቹን ቆዩ ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans