ሃሳብ በሃሳብ …………! የግሩፑ አላማ/ህግ፦ https://t.me/keneyalew/34269
በመጀመሪያ ሰላም ! ብያለው ወንድም
በመቀጠል
ይህ እኮ ግልፅ ነው ። የሰው ልጅ ነገ ምን እንደሚሆን አያውቅም ስለዚህ ነገን አለማወቁን ማወቁ እራሱ ማወቅ አይደል ።
2:- አንዳንዴ ሰው መሆን አለበት ብለን የሳልነው ስዕል እና ሰው መሆን ይጋጭብናለው ፣ የሰው ልጅ ሙሉዕ ያልሆነ ቀጥ ያላላ ፍጥረት እኳ ነው ማለትም ያጠፍል ፣ ይሳሳታል ፣ ይበድላል ፣ ያስተካክላል ፣ ይጠቅማል ፣ ይጎዳል .... ሰው ጥሩም ነው መጥፎም ነው እርኩስም ነው ቅዱስም ነው ። አንዱን ጎን ብቻ መያዝ አይችልም
እስቲ አንተ ሰው ነህ አይደል ። ለዛውም ስምህ እራሱ ሰው መሆን ነው ። ስለዚህ ጥፎት የሌለበት ፣ ስህተት የሌለበት ፣ በደል የሌለበት ንፃት ያልክ ሰው ቅድስ ያልክ ሰው መሆን ትችላለህ
መሆን አትችልም ብትሆን ሰውነትህን ታጣለህ ።
3:- እኔ ደግሞ ስለ አንፃራዊ ወይም ስለ ተነፃፃሪ እውነታ ሳይሆን ያወራሁት
ፍፅም ስለሆነው እውነታ ነው ማለትም
ስለሆነው እና ስለ አለው ነገር እውነታት ፣ ሁለታችንም አንድ ካፊ ቁጭ ብለን ድንገት መብራት ቢጣፍ እንዳይጠፍ ብንፈልግም አለ መጥፍቱን ብንመኝም ፍፅም እውነታው አሁን መብራት መጥቱ ነው ።
4:- ምን እንደሆነች አላውቅም ግን እውነት ናት ግን አሁን ናት።
የሰው ልጅ ደካማ ፍጥረት ነው ። የፈለገ ቢያውቅ ገና ያላወቀው ከቱም ደግሞ የማያውቀው ብዙ ነገር አለ ።
ሰዎች ሊበድሉህ ፣ ሊያስከፍህ ፣ ሊጎዱህ ይችላለ ። ለምን ? ሰው ስለሆኑ ነዋ
አንተም ሰዎችን ልትበድል ፣ ልታስቀይም ፣ ልትጎዳ ትችላለህ ለምን ? ሰው ስለሆንክ ነዋ
ትላንት አምነህበት ትክክል ነው ። ይጠቅማል ብለህ የሰራህው ስራ ዛሬ ላይ ቆም ብለህ ስታየው ስህተት ሊሆን ይችላል ። በዚህች ምድር ላይ ምንም ነገር ቆሜ ስህተት ወይም ቆሚ ትክክል ሆኖ አይቆይም ። ሁሉም ነገር ይገለባበጣል ።
ህይወት ሚስጥር ናት ። ትላንት ባልሆነ ፣ ባልሰራሁት ፣ ባልተፈጠረ ብለህ ያማረርክበት ነገር ዛሬ ደግሞ በመሆኑ ፣ በመከሰቱ ... አመስጋኝ ሆነህ ቁጭ ትላለህ ።
ያንተ ማወቅ ፣ ያንተ መማር መመራመር ፣ ማንበብ ፣ ማጥናት .... ከንቱ እንደነበር ታውቃለህ ። የፈለገ ብታውቅ ከሰከንዶች በኃላ ምን እንደሚፈጠር ማወቅ አትችልም ። የፈለገ ብታነብ ፣ ብትማር ብትመራመር ስለ ህይወት እንጂ ህይወትን በእርግጥም ማወቅ አትችልም
ህይወት ከማይታወቁት ናት ህይወት ከማይገመቱት ናት ህይወት መልስ የሌላት ጥያቂ ናት ። አሁን ባንተ ላይ የሆነው ጥሩም የመሰለህ መጥፎም የመሰለህ ነገር መንስኤ ልታውቅ ትችላለህ ። ምክንያቱን ግን በመኖር ውስጥ ብቻ ነው የምታገኘው ።
የሰው ልጅ ትልቁ ጥበብ ያለው በማወቁ ውስጥ ሳይሆን ባለ ማወቁ ውስጥ ባለው እራሱን የማወቅ ጥበብ ውስጥ ነው ።
ጥሩ ህይወትም ያለው በሆነው እንዲሁም እየ ሆነ ባለው እኛ ግን ዛሬ ለምን እንደሆነ በማናውቀው ክስተት እና ኩነት ውስጥ ነው ማለትም የሆነውን እውነት ተቀብለን በመኖር ውስጥ ነው ። የሆነው ትክክል ወይም ስህተት
ሊሆን እኳ ይችላል ። ግን ደግሞ እውነት ነው ። እውነት ደግሞ ከትክክልም ከ ስህተትም በላይ ናት ። ህይወትም እንዲሁ
ዛሬ የሆነው ፣ መሆን የሌለበት ስህተት ነበር እኳ የሚለውን እሳቤ የሚቆጨው ፣ የሚረታው ዛሬ መሆኑ ብቻ ነው ።
አስተውል ። ከእውነት ጋር ሙግት መግጠም አችልም ። ከሆነው ነገር ጋር ከህይወት ጋር ፀብ ፈጥረህ ማሸነፍ አችልም ።
የደባሪ ፣ የስቃይ ህይወት ምንጭ ምን እንደሆነ መርምር
ህይወትህን ፣ ኑሮህን ፣ እራስህን ለምን ትጠላዋለህ ?
አንተ እንደፈለከው ፣ እንዳቀድከው ፣ እንደጠበከው ስላልሆነልህ ?
ህይወት እኳ ባልሆነው ነገር ውስጥ የለችም ። አስተውል ! አስተውል ! ዛሬ ልታገኘው አስበህ ካጣህው አንድ ሚሊየን ብር የበለጠ ዛሬ ሳታስብ ያገኘሀት መቶ ብር ናት የምታኖርህ ።
የስቃይህ መፍትሄ ሳይሆን ምንጭ ፈልግ ለምን ፣ ደበረኝ ለምን ከፋኝ ፣ ለምን ተናደድኩ ፣ ለምን አዘንኩ ፣ ለምን ተጎዳሁ ብለህ እራስህን ጠይቅ ፣ መልሱን ማንም ጋር አታገኘውም
ምክንያቱንም አንተ ወይም የተቆራኘህው አዕምሮህ ከ እውነታ ጋር እየፈጠረው ያለው ሙግት እና ጭቅጭቅ እንዲሁም ፀብ የህይወት ችግሮችህ ሁሉ
መሰረት መሆኑን እንዲሁም ህይወት ሳትሆን ፣ ሰዎች ሳይሆኑ ፣ ኩነቱች ሳይሆኑ የችግሮችህ ምንጭ ሰውየው ! አንተ እራስህ መሆንህን ትረዳ ይሆናል .
ለታላቅነትማ አናንስም ሰብሰብ ካልን and እስቲ admin እንድትሆን ከትዙ ጋር አውርተን ቢያንስ በሳምንት 2ግዜ ጥሩ ውይይት እንዲኖር ብናደርግ ጥሩ ነበር
Читать полностью…😂🙌አልተሳሳትክም
እጄን ሌላ ስራ እየሰራሁበት ስለሆነ ነው በድምፅ የገባሁት
የሰው ልጅ ሁሌም
ውድቀቱን ያስፈራዋል።
ፈጣሪ ደግሞ እንድንወድቅ
እንድንፈጠፈጥ ነው። የፈጠረን
ለምን?
ብንመድቅን የማይወድቀውን
ብንሰበርም የማይሰበረውን....
ትክክለኛውን ማንነታችን
እሱነታችንን ፣ እሱን
እናገኝ ዘንድ።
5k into earn 50k instant with tha help of gambling website anybody intrasted dm me
Читать полностью…እውነት እና እውነታ ልዩነታቸው ምንድን ነው?
እውነት/ fact ለምሳሌ :- ደም ቀይ ነው:: አለም ክብ ናት ። የሰው ልጅ ሁሉ ሞች ነው። እውነት ሁሌም the known ነው።
እውነታ/ reality አሁን እየሆነ ያለው ነው። ምሳሌ :- አሁን እናንተ ጋር እየሆነ ያለው ነገር thats reality . reality is always the unknown . ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰከንድ ምን እንደምናስብ አናውቀውም ለምን እንደማናውቅ ታውቃላችሁ? ሀሳብ ሁሌም እውነታ ላይ የተሞረከዘ አስተያየት ነው። ማለትም ሀሳብ ሁሌም ወሬው እውነታ እንዲህ ባይሆን እና ቢሆን ኖሮ ነው።
ምን ግርም እንደሚለኝ ታውቃላችሁ።
የሰው ልጅ መርዝ እኮ ቢሰጥህ ፈጣሪ
መድሀኒት አድርጉ የመለወጥን ስልጣን
ሰቱሀል ።
የሰው ልጅ መድሀኒት እንኳ ቢሰጥህ መርዝ አድርጉ የመለወጥ ስልጣንን ሰቱሀል
ማለትም ጥሩ የመሰለን ነገር የሰው
ልጅ መጥፎ ማረግ ይችላል መጥፎ
የመሰለን ነገር ደግሞ ጥሩ
ነጥብ ምንድ ነው?
አንተ ነህ ወሳኙ
ስልጣኑ ያንተ ነው።
There is no guide to truth
Is God to be found by seeking him out? Can you search after the unknowable? To find, you must know what you are seeking. If you seek to find, what you find will be a self-projection; it will be what you desire, and the creation of desire is not truth. To seek truth is to deny it. Truth has no fixed abode; there is no path, no guide to it, and the word is not truth. Is truth to be found in a particular setting, in a special climate, among certain people? Is it here and not there? Is that one the guide to truth, and not another? Is there a guide at all? When truth is sought, what is found can only come out of ignorance, for the search itself is born of ignorance. You cannot search out reality; you must cease for reality to be.
The Book of Life"
Jiddu Krishnamurti
እውነታ መንገድ የሌላት ምድር ናት።
ፈጣሪ በፍለጋ ይገኛል? የማይታወቀውን መፈለግ ትችላለህ ? መጅመሪያ ለማግኘት የምፈልገውን ማወቅ አለብህ የፈልከውን ለማግኘት አይደል ። የምታገኘው ወይም ደግም ማግኘት የምትፈልገው ደግሞ የተነበይከውን ነው። ማለትም አንተ የፈለከውን ፍላጎትህን ነው ማግኘት የምትፈልግው ማለት ነው ። ፍላጎትህ ደግሞ የሚመነጨውም የሚቀጥለውም የሆነውን እና ያለውን ማለትም እውነታውን ካለ መፈለግ አይደል ። ስለዚህ ፍላጎት እንዴት ሆኖ በምን ተአምር እውነታው ሊሆን ይችላል?
እውነታ ምንድን ነው?
ቀላል መልስ:- አሁን !! የሆነው ፣ ያለው ፣ የተከሰተው ።
እወቅ !! እውነታን መፈለግ እውነታን deny ማረግ ነው ። ለምን ? ልትል ትችላለህ ።
ምክንያቱም ከላይ እውነታ አሁን ያለው ፣ የሆነው .... ነው ብዬሀለው
ፍላጎትስ ምንድን ነው ? ማለትህ አይቀርም
እኔ ደግሞ ፍላጎት ከየት እንደሚመነጭ ልንገርህ ስማኝ !!
ፍላጎት አሁን የሆነውን ያለውን .... ማለትም እውነታውን ካለ መፈለግ ነው ። የሚመነጨው ፍላጎት ሁሌም ያለ መፈለግ ግብረ - መልስ ነው።
ለዛ እኮ ነው። የሰው ልጅ ፍላጎት ለከት የሌለው ምክንያቱም ፍላጎት ያለ መፈለግ ግብረ መልስ ስለሆነ
እውነታ የሆነ ፣ ሁሌ የምትቀመጥበት fixed ባታ የላትም አቅጣጫም መንገድም አልባ ናት ። ለዛም ነው ። መንገድ ጠቆሜ የሌላት ቃላቱች እውነታ አይደሉም እውነታ የሆነ ባታ ላይ የሆነ የተለዬ ሰዎች ጋር አትገኝም እዚህ ናት እዛ አይደለችም ። እውነታን ፍለጋ ስትጅምር ያሀ !! ፍለጋህ የሚመነጨው [ ካለአዋቃነትህ ] ነው ። እውነታን መፈለግ አችልም ለምን ? እውነታ ሁሌም the unknown ናት ። አንተ ማረግ የምትችለው እውነታ እንደ ሆነች እንድትሆን መፍቀድ ብቻ ነው ።
🎈
"የደስታ ሚስጢር እያንዳንዱ ሁኔታ መሆን አለበት ብለህ ከምታስበው እና ከገመትከው ውጭ እንደ ሆነው ፣ እንደ ሁኔታው እንዲሆን መፍቀድ ነው። "
User 1021717427
changed name from Ñatan🥀🥀çk to 𝙉𝙖𝙩𝙣𝙖𝙚𝙡
User 757685320
changed username from A_D_T_19 to A_N_D_19
ጥሩ ነው። ግን ያልገቡኝ ነገሮችም አሉ...እንደሚከተለው እዘረዝራለሁ
1. የሰው ልጅ ደካማ ፍጥረት ነው። የፈለገ ቢያውቅ ገና ያላወቀው ብዙ ነገር አለ የሚለው ውስጥ 'ብዙ ያላወቀው ነገር' መኖሩን ማን አውቆት ነው? I mean የማይታወቅ ነገር እንዴት ሊታወቅ ቻለ?
2. 'ሰዎች ሊበድሉህ ፣ ሊያስከፍህ ፣ ሊጎዱህ ይችላለ ። ለምን ? ሰው ስለሆኑ ነዋ
አንተም ሰዎችን ልትበድል ፣ ልታስቀይም ፣ ልትጎዳ ትችላለህ ለምን ? ሰው ስለሆንክ ነዋ'
የሚለው አባባል የተሳሳተ ድምዳሜ የሚሰጥ ነው! ለምን ብትለኝ 'ሰው ስለሆንህ' ብቻ ትበድላለህ፡ ታስከፋለህ፡ ትጎዳለህ የሚል interpretation ይሰጣል። ይኸ ደግሞ የተሳሳተና ሰውን እንደ በደለኛና ደካማ የመቁጠር የአንዳንድ ሃይማኖተኞች ግንጥል ሰበካ አይነት ነው😑
3. በዚች ምድር ምንም ቋሚ ስህተት ወይም ቋሚ ትክክል የለም የሚለው ራሱ ለፖለቲካ ነውጅ ለፍልስፍና የሚሰራ አይመስለኝም። relative truth እንደሚባለው ሁሉ universal truth የሚባል ነገር አለኮ🙄
4. ሕይወት ሚስጥር ናት የሚለው ራሱ ሕይወት ምንድን ነው?
እቀጥላለሁ😌
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ልጠይቅህ መጥፎ አስተዳደግና ከብቸኝነት ምናምን ለመውጣት የሚረዳ መፅሐፍ በጣም ለተጎዱ ሰዎች የሚረዳ መፅሐፍ
Читать полностью…ባለፈው ላስቀየምኩህ ይቅርታ ብልህ ይሻለኛል መሰለኝ(ሊያውም በቤቴ መጥተህ)
Читать полностью…ለአቅመ ፊደል ያልደረስክ ነጥብ እሄን የመሰለ የፈላስፎች መንደር አትገነባም ብየ ተሳሳትኩ😁
Читать полностью…እሺ ወንድሜልቤ
ከሚኪ ጋርም ሞክረን ነበርኮ ትዝ ካለህ አናግሬህ ነበር እሱም ተመልሶ ለመጀመር እየሞከርን ነበር
ለማንኛውም ይቅናን🙌
🎈
አብዛኛውን ግዜ በህይወት ፣ የህይወት ትግላችን ፣ ፈተናችን ሁሌም የፈለግነውን የማግኘት አላማችን ነው ። በብዛት ደግሞ በህይወታችን የፈለግነውን አናገኝም የፈለግነውን ፣ ያለምነውን
፣ ያሰብነውን ነገር እንኳ ብናገኝ ልክ እንዳሰብነው.... አናገኘውም።
አስባችሁታል በህይወት ያሰብነውን እና የፈለግነውን ከዛም የተመኘነው ነገር ቁጭ እንዳሰብነው ፣ እንደፈለግነው ፣ እንደተመኘነው ማግኘት ብንችል እንዴት ህይወታችን ህይወት አልባ ፣ አስቀያሚ እንደምትሆን.....
ህይወት ሁሌም ምርጫ ናት።
ሀዘን ወይስ.....ደስታ
ህይወት ሁሌም ምርጫ አላት የምንለው በሁሉም ኩነት ላይ ሁለት ምርጫ በሰአቱ ፣ በየደቂቃው ፣ በየሲኮንዶ ይሰጠናል ።
ደስታ ወይም ሀዘን
ምርጫው ያንተ እና ያንተ ብቻ ነው። ማንም / ምንም ፈጣሪ እንኳ!!
ላንተ ሊመርጥልህ አይችልም።
ይህን ስልህ ደስታ ጥሩ ሀዘን መጥፎ ወይም በተቃራኒው እያልኩ አይደለም።
ነገር ግን የሆነው ፣ ያለው እውነት !! ሊሆን ይችል የነበረው ፣ የሌለው ውሸት
ነው። እያልኩህ ነው። ባልልህ ም ሀቅ ይህ ነው።
እወቅ !! ስታዝን ሀዘንህ፣ [ወይም ሌሎች አሉታዊ ስሜቶች] እንደመረጥክ ስትደሰት ማለት [ንፅህ ደስታን] ? ፣ ደስታን እንደ መረጥክ እወቅ !!
ግን እንዲህ ስናገር አንዳንድ ሰዎች ቆይ! ወዶ የሚያዝን አለ እውነት! መምረጥ ተችሎ አሁን ማነው ከደስታ ሀዘንን የሚመርጥ ማለታችሁ አይቀርም ።
እኔም :- አሁን ላይ ያለውን እና የሆነውን ምንም ሆነ ምን መግፍት ሀዘንን መምረጥ ነው እላለው ነገር ግን
አስተውል !!
አሁን ላይ ያለውን እና የሆነው ነገር አንተን የሚያሳዝን ከሆነ ይህን አሁን ላይ ያለውን እና የሆነውን መግፍት ደስታን ሳይሆን ሀዘንን መምረጥ ነው።
የመምረጥ ምርጫ ማወቅህ ምርጫ አልባ ያደርግሃል ። ምንም የሚመረጥ
ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ ። የምትቀበለው እንጂ የምትመርጠው ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ
እንዴት ...
አሁን ላይ አዝነሀል ።
አሁን ላይ የሀዘን ስሜት ተሰምቶህ ። አሁን ያለውን እና የሆነውን አሁኑኑ የሚሰማህን ለመለወጥ እና ለመግፍት ሳትሞክር ስትቀለው ልክ ከደስታህ ጋር ሰላም እንደ ሆንከውን ከሀዘንህም ጋር ሰላምትሆናለህ
ሰላምያለ ሀዘን ሀዘን ሊባል ይችላል እንዴ?
ሁለት ምርጫ እንደ ሌስሊ አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ ትረዳለህ
የሆነውን እና ያለውን እንደሆነው እንዳለው መቀበል
አሁንም ፣ አንተ አሁን የሆነውን እና
ያለውን መቀበል አልቻልክም
አሁን ያለው እና የሆነው መቀበል
አለመቻልክ አሁን አሁኑኑ እየሆነ ያለው ነገር እስከሆነ ድረስ ምርጫህ አሁንም
መቀበል አንድ ምርጫ ...
አሁንም!! አሁንም! አሁንም
የሆነውን እና ያለውን መቀበል
ስለ ሰው ምንም ያህል ብታወራ እውነቱን አትለውጠውም ስለዚህ ነው አንድ እውነት ከሆኦነ በውነትነቱ መቀበል የሚያስፈልገው. ይህ ሲሆን የሰውን ልጅ በሁለቱም ወገን ለመረዳት ትችላለህ። አንዱ ላይ ቆመህ ከሆነ ግን ይህን መረዳት ይኖርበታል ማለት ነው። ስለዚህ ነው ያለፈው አልፏል ስለ ፊቱ እናስብ ማለት የሚያስፈልገው...
Читать полностью…እንበል ጠዋት ስራ እረፍዶብህ ታክሲ ስትጋፎ ስልክህን ተበላህ ።
አስተውል አዕምሮህ ወድያውኑ ምንድን ነው የሚልህ ወይኔ! ስልክህን በእጅህ ብትይዘው ኖሮ ፣ ከቤት በግዜ ብትወጣ ኖሮ...ወ.ዘ.ተ አንድ ሺህ አንድ ምክንያቶችን ይደረድርልሀል አንተ ነቃ ካላልክበት ሀሳቦቹን እንዳለ ትቀበላለህ ትፅፅታለ እራስህን ትወቅሳለህ የሚወቀስም ሰው ካለ .. ታማራለህ...
እውነታው ግን በቃ ስልክህን ተበልተሀል የኔ የእራሴ ነው ብለህ ያሰብከውን ንብረትህን አተሀል ። አዕምሮ ግን እውነታውን በፍጹም መቀበል አይችልም አትፍረድበት ተፈጥሮው ነው። ከዛማ አንተ እንኳ አንዴ የሆነው ሆንዋል ብለ አዕምሮህን ልታረሳሳት ብትሞክር እሱ ችክ ይልብሀል አይፍታህም እንዲያውም ይብስበታል ይጠዘጥዝሀል ። በአጭሩ አንተ ማሰብ የማትፈልገውን እያሰበ ያሰቃይሀል ።
ግን ደግሞ የነቃው የበቃሁ ነኝ የአዕምሮን ነገረ ስራ አውቃለሁ በእሱ በፍጹም አልታለልም ብለህ ካሰብክ በቃ ስልኬ ጠፍቱል ሀቁ ይህ ነው። ብለህ አዕምሮ ቢሆን እና ባይሆን ብሎ ከሚያመጣቸው ሀሳቦች ጋር ግጭትን ትጅምራለህ ። ማለትም አዕምሮህ እየዋሸህ እንደሆን ተረድተሀል ። ሀሳቦቹ ሁላ ቅዥት እና ህመም እንደሆኑ አውቀሀል ። ስለዚ ጥልህ ከአዕምሮህ ጋር እንዴት ትዋሸኛለህ ነው። ይህ እንዲያውም ከመጅመሪያው የከፋ ስቃይ አለ።
ለምን? ስልክ! የስቃይ መንስዔ ምንድን ነው የአዕምሮ አሁን የሆነውን እና ያለው እያለ አሻፈረኝ ብሎ ሌላ መፈለግ ወይም ያለውን የሆነውን አለመቀበል አባዜ ነው።
ተሳሳትኩ እስቲ እራሳችሁ ላይ ቼክ አርጎት አየህ የስልክህ መጥፍቱን ኩነት አምነህ እንደተቀበልክ እራስህን አሳምንሀል ነገር ግን በዚያው ቅፅበት አዕምሮህ ቢሆንስ እና ባይሆንስ ብሎ በተፈጥሮ ያመጣቸውን ሀሳቦች ገፍተሀል ይህም ማለት እራሱ አዕምሮ ተመልሷ እንዴት እንዲህ አስባለሁ ብሎ እራሱን እየኮረኮመ ነው ። አሁን ላይ በእራሱ ላይ እየተካሄደ ያለውን ነገር አልቀበልም ብሎ ተቃውሟል ።
የስቃይ ምንጭ ምንድን ነው ? አሁን ላይ ያለውን እና የሆነውን መቃወም ለምን ? እብደት ስለሆነ ለምን ወደድክም ጠላህም የሆነው ሆኖላ
የሆነው ፣ እንደ ሆነው እንዲሆን ባትፈቅድስ ምን ታመጣለህ = ስቃይ
ምርጫ አለህ ?
የሆነው ፣ ያለውን ፣ የተከሰተውን
እንዳይሆን እንዳይከሰት ማድረግ ትችላለህ ? አንተ እንደ ማትችል ታውቀዋለህ ። አዕምሮህ ግን እንደ ሚችል ያስባል።
ስቃይ ምንድን ነው ?
የሆነው እና ያለው እንዲሁም የተከሰተው
እንደሆነው እንደ ሆናቴው እንዲሆን
አለመፍቀድ ነው። ማለትም መቼም እንደ ማይቀየር እንደ ማይሆን የምታውቀውን ነገር እንደ ሚሆን ማለትም (ቢሆን ኖሮ ፣ ባይሆን ኖሮ) ብሎ ማሰብ ነው። (አስተውል እንዲያ ማሰብ እህተት ነው ግን እያልኩ አይደለም) በሆነ ማለትም እውነታው እና እንዲሆን በምትፈገው ነገር መሀል የሚፈጠር ግጭት ነው ስቃይን የሚወልደው
እዚህ ጋር ነጥቤ የአዕምሮህን ነገረ ስራ ወይም ባህሪ እንድታውቅ እንድታስተውል ነው።
አዕምሮ በተፈጥሮን የሆነውን እና ያለውን በፍጹም መቀበል እንደ ማይችል እንድታምነኝ ሳይሆን እራስህ አስተውለህ
እንድትደርስበት ነው።
User 6277990449
changed username from Ruhama1988 to Ruhama2015
truth coming out of her well የተሰኘ የ jean-leon gerome ስእል ነው naked truth የሚባለው የግሪክ ተረት ላይ ተመስርቶ የሳለ ነው😂😂😂
Читать полностью…User 757685320
changed name from አዲ🦜 to አዲ..🦜