-
ሃሳብ በሃሳብ …………! የግሩፑ አላማ/ህግ፦ https://t.me/keneyalew/34269
አዳነች አቤቤ እውቀቷ ከወንዶች አያንስም በሚል ሰጣ-ገባ
ይልቅ report ተደርጎብን አንተ ግሩፕ ማውራት እልቻልኩም ግዜያዊ admin ስጠኝ
👋 ቤቶችየ አንድዜ ከወዳጄ ያገኘሁትን ያልተንዛዛ ሃሳብና የአዲስ አመት መልካም ምኞት ተቀበሉኝማ👌
እንኳን ለአዲሡ አመት አደረሣችሁ ወገን። ኑሮ ቢወደድም ይሄው አለን። እና መኖር መቀጠልህን አሥመልክቶ ተደሠት፤ እሱ ከከበደህም ባይሆን ሞክረው። ደሞ አደራ። አጉል ተሥፋ ማድረግ, አዲሥ ነገር መጠበቅን ከመሣሠሉ እሣቤዎች ተጠበቅ ውጤታቸው ልክ ላይሆን ይችላልና። የነበሩህ ነገሮች እንዲቀጥሉ ከተጋህ በቂነው። በዛው ደሞ የዘመን መለወጫህ መሥከረም መሆኑንና በተፈጥሮ ልምላሜ የታገዘ መሆኑ ከአንዳንድ ሀገራት ዜጎች በጅምላ በጃኑዋሪ ከማክበር ድኜአለው ብለህ ሣይበዛ ኮራ ብትልም ጠያቂ የለብህም። አሥባችሁታል የዘንድሮው አዲሥ አመት ሚከበረው ጥር ቢሆን ኖሮ? ሆሆ። አሣብ ውሥጥ አሥገባኝኮ።
እሥቲ ምርቃቴ የቤቲንግን ያህል ማለቴ, የሎተሪ እጣ እንደሚሣካ የመጠበቅን ያህል የመሆን እድሉ ጠባብ ቢሆንም, ተቀበል። ነፍጥ ዝቅ ይበል, አይራበን, ምቀኛ ሸረኛ እግሩ ከኛ ይጠር ይራቅ። ወ-ዘ-ተ
በሉማ እንደመልካምነታችን መልካም በአል ይሁንልን! መልካም አዲስ አመት አቦ❤️✋
አባት ደራሲ ነገር ነህ መሰለኝ ምንድነው ንግግርህ አማርኛ ነው ??አረ ቅኔ መብዛት ፅሁፊን እየቆራረጥክ አስረዳኝ 🥵🥵🥵
Читать полностью…
ፎጋሪ ናቸው በአምላክ ተብዬው ሰበብ ሀብት እና ጥሩ ኑሮ እየኖሩ ነው
Читать полностью…
ዘንድሮ ቄስ ለመሆን እያሰብኩ ነው ቁርሴን ዘኬ ምሳዬን ደሞ ቤቴ😂😂😂
Читать полностью…
😂ሁለት እግር ስላለኝ ሁለት የተለያየ ስፍራ መቆም አልችልም ቤተስኪያን ነኝ ከናታን ጋር ሂዱ
Читать полностью…
😂ወደራስህ ተመለስ እንዲሁም ዝናብ እምቢ ብሎን ሱባኤ ከገባን ቆየን
Читать полностью…
ሰይጣን ይሻላል እኮ ከነ ክፋቱ አምላክ ሚሉት ጣጠኛ መከራ እንጂ ምን የተለየ ደስታ ሰጠን😂
Читать полностью…
እችን ሰሞን በየ ታክሲ ውስጥ ፌሚንስት ነን ባዮች ብቅ ብቅ እያሉ ነው ምንድን ነው ነገሩ😂😂😂
Читать полностью…
አረ አልፈልግም phsics አንብቤ ያላበድኩ ባንተ ፅሁፉ ልቤን ይጥፋኝ ho🧐
Читать полностью…
😂😂ቄሶቹ ምን እንደሚሉ ታቃለህ....ገምድል ለራስከ ቀምጥል ለህዝብከ
ቄሱ ለራሱ ትልቁን ከወሰደ ቡሃላ ቀምጥሎ ለኛ ይሰጠናል እሷንም መቅመሳችን ራሱ😂😂
😂😂ሰው በሰው ልጅ ላይ ክፋት ሲያስብና ያን ክፋት ሲፈፅም ክፋትን ከሚፈፅመው ተፈጣሪው በላይ ክፋቱን የማስቆምም ሆነ የክፋቱን ሃሳብ የማስቀየር ስልጣን በእጁ ያለው ፈጣሪ ነኝ ባዩ አምላክ የሰው ልጅ ደም በከንቱ የመፍሰስ ኩነቶችን ልክ እንደፊልም ሁሉ ቁጭ ብሎ ተመልክቶ፤ ጭራሽ ደግሞ ተፈጣሪውን ከሞት በኋላ ያለውን ህይወቱን በነበልባል እሳት እየቀጠቀጥኩ አሰቃይሃለው ብሎ በሃይማኖት ትምህርት ውስጥ ተደብቆ ያስፈራራል😂😂😂😂እና በዚህ ነው ምቀናው ወንድሜ ብሞት ይሻለኛል ቄሶቹም ሚያስጠሉኝ ይህን እውነታ እያወቁ ሊሸውዱን ሚፈልጉበት መንገድ ነው
Читать полностью…
ተው ተው አባት ስንት ሚተረብ ነገር እያለ ዘሎ ወደ ቄስ አንድ የቀሩን ብሌኖች😜😜
Читать полностью…
ዞሮ ዞሮ እንደሚባለው የጥያቄው ሁሉ ማረፊያ እዛ ላይ ሆኖ ተቸገርንኮ
Читать полностью…