Original Perfum
From Germany 🇩🇪
📞0913562953
Delivery system is available
From 9AM to 7 PM everyday,
ገባ ብላችሁ ላይክ ኮመንት በማድረግ የ መጀመርያ Episode Podcast ኣብረታቱኝ
ለኔም ክብር ለናንተም ዝና ነው
https://youtu.be/-kHYkdL2Zqs?si=7iG6woFUcuX7O7Zt
Roast Battle Part 5 🤣🤣
Full Video on Dani Tad Youtube Channel Link 👇👇
.
https://youtube.com/channel/UCKO8Bi6nSiCKiJ-WZAOdjtw
Читать полностью…ስለ ማርያም you Tube ቻናሌን Subscribe አርጉልኝ እያያችሁ አትለፉኝ
👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCjN8GI-RThwEY5kjSmmy4TA
Slightly Used Original Samsung S8 phone 📱
PRICE :- 7,500 Ethiopian Birr Only 💰
CONTACT US :-📞 0910549170
💌 - @danitadesse
የአለም መጨረሻ መድረሱን ያወኩት ከዚህ ሁሉ ህዝብ አንተን ፈልጌ ሳገኝህ ነው እየተባልኩ ነው አጭር አይድለሁም ✊️
በሰማያዊ Circle ያለሁት ነኝ 😍😅
Subscribe አርጉ የመጀመሪያ ሙሉ ገቢዬን ጄነራላይዝድ አንጃይተር ላለባቸው ይሆናል 🤣🤣
https://youtu.be/a4hs6pbdq2s
ከ ሚኪ ሩትስ ጋር Part 5 Roast Battle ተለቁአል 🤣 Link 👇👇
https://youtu.be/w24JUuUMvnA
Watch "Mera Tech" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCKO8Bi6nSiCKiJ-WZAOdjtw
በነ ጥላሁን ገሠሠ እና ንዋይ ደበበ ሲደማ የከረመው ጆሮአችንን እረፍት ሊሰጡት ነው Yaf Ruf Chreezy & TGod Jeremiah 🙌
Читать полностью…በ2012 በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የበደልካቹ ያስቀየምካቹ ወንድሞቼ እህቶቼ ጋደኞቼ ወይም እናንተ እራሳቹ ከበደላቹኝ ይቅር አልኩአቹ ይቅር በሉኝ ዘመኑ የይቅርታና ነውና 🙏
Читать полностью…FB ላይ በየ2 ‘ሚሊ’ሜትሩ የኢትዮጵያ ባንዲራ አለ 🇪🇹 FB ሆይ አምሮብሻል
ይሄን video አይተህ ስሜትህ ካልተነሳ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም
#ItsMyDam ✊️
Internet ስለተዘጋ ፈረንሳይ ሀገር ሄጄ post ለማድረግ ተገድጃለው ተናፍቃችሁአል ዲያስፖራዎች 😍😍😍😍
Читать полностью…አፋልጉኝ የ ፀሐይ ግርዶሽ...
https://www.youtube.com/channel/UCjN8GI-RThwEY5kjSmmy4TA
🍺🍔"Happy birthday to me"🍔🍺
የዛሬውን ልደቴን ለየት የሚያረገው 16 ኪዳነምህረት,ኢድ አል ፈጥር, እና ልደቴ መገጣጠሙ ነው 😍
ግንቦት 16 ነው የተወለድከው አሉኝ። የዛኔ ስወለድ ሶስት ቀን አልወጣም ብዬ ተለምኜ ነው፤ አባቴ ጨንቆት ነበር፤ ይቁነጠነጥ ነበር፤እኔ ደሞ እናቴ ሆድ ውስጥ ተመችቶኝ ነበር። ፀዴ ነው፤ ይሞቃል። በኋላ ላይ አባቱ ነኝ ብሎ የሚቁነጠነጠው ሰውዬ አሳዝኖኝ በሶስተኛው ቀን መላጣዬን አሾፍኳቸው። ከሰአታት በኋላ ወደዚች ምድር መጣሁ፤ ማልቀስ ጀመርኩ፤ ደበረኝ የተሳሳተ ውሳኔ መወሰኔ ገባኝ፤ ሲቁነጠነጥ የነበረው አባቴ ለኔ ሳይሆን ለሚስቱ ብሎ እንደሆነ ባነንኩበት፤ .....ይኸው ዛሬ ልደቴ ነው። happy birthday to me😉