infodish | Искусство и фото

Telegram-канал infodish - ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

37200

ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል @Samidish_info ይህ ደሞ የኛ የዲሽ መወያያ ግሩፕ ነው ይቀላቀሉ ይጠይቁ 👉 @samidishinfo https://t.me/infodish

Подписаться на канал

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

❤️LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
💎 LEG N24+ JAGUAR HD
💎LEG N24+ PLUS FOREVER
💎 LEG N24 Pro MAX

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

📺Mi TV Stick📺 ቲቪን ስማርት ማድረጊያ

👉የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን📺 ስማርት ማድረጊያ ከ ነፃ 6 ወር E-Vision Iptv ጋር በ 4300 ብር በውስጡ Bein sport ፣ሙሉ Dstv ,Canal Sport, Sky sport ፣ እና ከ 5000 በላይ የህፃናት እና የአዋቂ ቻናሎች የያዘ ነው

👉በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ?

👉አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Mi TV Stick በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም YouTube , Netflix ... በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።

👉playstore ,Google Chrome , Mirror Cast የራሱ አለው

👉Yacin tv, Black tv, pro myhd, family iptv የመሳሰሉትን መቀበል ይችላል

በተጨማሪ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን አውርደው መጠቀም ይችላሉ



---------------⇣sami-dish⇣---------------
አድራሻ መርካቶ ጎንደር ግቢ በግራ በኩል የመጀመሪያው ሽንሽን ሁለተኛው ሱቅ በተጨማሪ ሳሪስ ሀና ማሪያም

@Samidish_info
📲
0911264380
📲
0947383333
📲
0921014175

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

Vanstar v8 እና v8 plus ሪሲቨር ገበያ ላይ ገብቷል ከመርካቶ ከሁሉም ዲሽ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ

0911264380
0947383333

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

Nashare v2 በቅርብ ቀን አዲስ ሶፍትዌር ይለቀቃል ይህም ሰርቨር ዲኤስ ቲቪ ይከፍታል

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

ቀደም ሲል አሳወቀናል
ተከፍተዋል💪

LEG
❤️LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
💎 LEG N24+ JAGUAR HD
💎LEG N24+ PLUS FOREVER
💎 LEG N24 Pro MAX

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

🔴 DSTV የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ ያቆማል !

DSTV የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ የሚያቆመዉም ለኳታሩ የአለም ዋንጫ ሲባል መሆኑ ተገልጿል።

ለአንድ ወር ያህል በኳታር አስተናጋጅነት ከሚደረገዉ የአለም ዋንጫ በኃላም ዲኤስቲቪ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ማስተላለፋን የሚቀጥል ሲሆን ፤ እስከዛው ድረስ ግን ምንም እንኳን DSTV ሊጉን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ባይሰጠዉም የሊጉ ጨዋታዎች በድሬዳዋ ቀጥለዉ የሚካሄዱ ይሆናል ተብሏል።

እንደሚታወቀዉ DSTV ውል የገባው 60 ጨዋታዎችን በአመት ለማስተላለፍ ሲሆን እስከ አሁን በዉድድር አመቱ 47 ያህል ጨዋታዎችን አስተላልፏል። በተያያዘም አምና 240 ጨዋታዎችን ማስተላለፉ ይታወሳል።

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

Champions league በተለያዩ ነፃ ቻናሎች

Читать полностью…

ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በተለያዩ የነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

📺 FOOTBALL HD
📺 TV VARZISH HD
📺 5 PLUS HD
📺 ESPN 2 HD
📺 XR HD 2

በተጨማሪ ሁሉንም ጨዋታዎች በ IPTV መመልከት ይችላሉ።

Читать полностью…
Подписаться на канал