habshaporns | Для взрослых

Telegram-канал habshaporns - ዶ.ር አሌክሳንደር

-

Подписаться на канал

ዶ.ር አሌክሳንደር

ታላቅ የምስራች  ለመጀመራ ግዜ ኢትዮጵያ ላይ በገበያ ላይ ዋለ የ Set DILDO 🍆🍆መግዛት የምትፈለጉ Link በመጫን

Price 5000 ብር
@Selinaaaa3

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ለወንዶች ታላቅ የምስራች  ለመጀመራ ግዜ ኢትዮጵያ ላይ በገበያ ላይ ዋለ የ ወንድ DILDO 🍆🍆መግዛት የምትፈለጉ Link በመጫን

Price 8800 ብር
@Selinaaaa3

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ዛሬ እና ነገ ለብዙ የቻናላችን አባሎች ፈታ ዘና ብሎ ለማሳለፍ ቆንጆ ሴቶች ገብተዋል  ምርጡና ወሰዱ

እሁድን ፍታ ብለው ማሳለፍ ይፈልጋሉ የትም ይኑሩ በመላው ሀገሪቱ ተደራሽ ነን
Hi ምን #ይፈልጋሉ?
  📌  ሹገር
📌 የቤት ልጅ
📌 ግዚያዊይ
📌 ትዳር
የሚፈልጉትን ከመረጡበሆላ

የኮሚሽን ክፍያ እንደሚከተለው ነው የሚከፍሉ

📌 ለሹገር    5000ብር
📌 ለቤት ልጅ  2600ብር
📌 ለ ግዚያዊይ 2400ብር
📌 ለትዳር አጋር  6000ብር

❌ ኮሚሽን ቅድሚያ የማትከፍሉከሆነ አታዉሩኝ❌

#ያስታዉሱ ሴቶች በፍላጎታቸዉ ስለሚመዘገቡ ለነሱምንም አይነት ክፍያየለዉም

‼️ያስታውሱ‼️
እኒ ኢጀንቱነኝ ኮሚሽን ለከፈለ ብቻ ነው የማገናኘው

ለዛሪ ከፈለጉ በዚህ
💬ላይ @bineeeeeeee ያናግሩኝ!
ሚስጥርዉ 💯% የተጠበቀነወ

ቻናላችን ይቀላቀሉ

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Forex Training Free❤️❤️❤️❤️

/channel/+Vx-r9v_DB7ICx2i_
/channel/+Vx-r9v_DB7ICx2i_
/channel/+Vx-r9v_DB7ICx2i_

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ከማዕዳቸው እርድን ቢያርቁ የሚመከሩ ሰዎች

እርድ ላይነን ከሚሰራበት ተልባ መሰል የቃጫ ተክል (ፈላክስ) ቀጥል በአለማችን በስፋት ገበያ ላይ የሚውል ቅመም ነው፡፡

እርድ በውስጡ የያዘው ኩርኩሚን የተሰኘ ንጥረ ነገር ደስ የሚል ሽታ እና ደማቅ ቢጫ ቀለም አላብሶታል፡፡

እርድ በርካታ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ አንዳንድ ሰዎች ሲጠቀሙት የመደበት፤ የማስመለስ እና የሆድ ህመም እንደሚሰማቸው ይናገራሉ፡፡

እርድን ከበርበሬ ጋር ቀላቅሎ መጠቀምም የኩርኩሚን መጠኑ ከ2 ሺህ እጥፍ በላይ እንዲያድግ እንደሚያደርገው ይታወቃል፡፡

ይህም እንደ ደም ግፊት መዛባት ላሉ የጤና እክሎች ይዳርጋል፡፡

በዚህም የተነሳ አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች እርድ ባይጠቀሙ ይመከራል፡፡

እነዚህም፦

1. እርጉዝና የምታጠባ እናት

ነፍሰጡር አልያም ጡት የሚያጠቡ ሴቶች እርድ ባይወስዱ ይመከራል፤ ከወሰዱም በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን ይገባል፡፡

እርድ የወር አበባ ኡደትን በማዛባት የእርግዝና ሂደት እንዲሰተጓጎል ያደርጋል፡፡

አባት ለመሆን በተዘጋጁ ወንዶች ላይም የቴስቴስትሮን ሆርሞን መጠን እንዲቀንስ እና የስፐርም እንቅስቃሴ እንዲገደብ በማድረግ ህልማቸውን የማጨናገፍ እድል አለው ተብሏል፡፡

2. የሀሞት ጠጠር ያለባቸው ሰዎች

በሀሞት ጠጠር ህመም የሚሰቃዩ ሰዎችም እርድን ከሚወስዱት ምግብ ባይቀላቅሉት ተገቢ መሆኑ ተነግሯል፡፡

3. ቀዶ ጥገና ለማድረግ የተዘጋጁ ሰዎች

የቀዶ ጥገና ህክምና ለማድረግ የተዘጋጁ ሰዎች ከህክምናው ከሶስት ሳምንት በፊት ጀምሮ እርድን ከምግባቸው ውስጥ መጨመር አይኖርባቸውም፡፡

ምክንያቱም እርድ የደም መርጋትን በመቀነስ በቀዶ ጥገና ወቅት ከፍተኛ የደም መፍሰስ እንዲኖር ስለሚያደርግ ለጤና አስጊ ነው፡፡

4. የኩላሊት ጠጠር ህመምተኞች

እርድ በየቀኑ በብዛት የሚመገቡ ሰዎች በኩላሊት ጠጠር ህመም የመጠቃት እድላቸው ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡

5. የስኳር ህመምተኞች

እርድ በደም ውስጥ የሚገኝ የስኳር መጠንን ስለሚቀንስ የስኳር በሽተኞች የእርድ ፍጆታቸውን መቆጣጠር ይኖርባቸዋል፡፡

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

የኩላሊት ህመም ምልክቶች
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
• የፊት እብጠት
ብዙ ጊዜ የፊት ፣ የሆድ እና የእግር እብጠት የኩላሊት ህመም መለያ ናቸው፡፡ በኩላሊት ህመም ምክንያት የሚከሰት እብጠት በመጀመሪያ ከዐይን ሽፋን በታች ሊከሰት ይችላል፡፡ (ይህ የፔሪኦሮቢታል እብጠት ይባላል) በተለይ በማለዳ ጎልቶ ይታያል፡፡ ነገር ግን ሁሉም እብጠት የ የኩላሊት ሕመምን ያመለክታል ማለት አይደለም፡፡ በተወሰኑ የኩላሊት ህመሞች ውስጥ መደበኛ የኩላሊት ሥራ ቢኖርም እብጠት ይከሰታል (ለምሳሌ ኔፍሮቲክ ሲንድሮም)። ከባድ ህመም ቢከሰትም በአንዳንድ ታካሚዎች ላይ እብጠት ላይታይ ይችላል፡፡
• የምግብ ፍላጎት ማጣት
ማቅለሽለሽ ፣ ማስመለስ የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ በአፍ ውስጥ ያልተለመደ ጣዕምና የምግብ መመገብ ደካማነት የኩላሊት ችግር ምልክቶች ናቸው::
• ከፍተኛ የደም ግፊት
አብዛኛውን ጊዜ የኩላሊት ችግር ያለባቸው ታካሚዎች የደም ግፊት ይኖራቸዋል። የደም ግፊት ችግር በወጣትነት ዕድሜ (ከ 30 ዓመት በታች) ከተገኘ ወይም በምርመራው ወቅት የደም ግፊት በጣም ከፍተኛ ከሆነ ምክንያቱ የኩላሊት በሽታ ሊሆን እንደሚችል መጠርጠር ያስፈልጋል።
• የደም ማነስ እና ድክመት
የደም ማነስ ችግር ያለበት ሰው ቶሎ መድከም ፣ ማተኮር አለመቻል እና የቆዳ መገርጣት ዋንኛ ምልክቶች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ሥር የሰደደ የኩላሊት መድከም የመጀመሪያ ደረጃ ላይ አነዚህ ብቸኛ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። የደም ማነስ ያለበት ሰው በመደበኛ ህክምና በሚሰጡ መድኃቶች ካልዳነ፣ የኩላሊት ህመም እንዳለበት መጠርጠር ያስፈልጋል። ከዚህም ተጨማሪ ምልክቶች -መለስተኛ ደረጃ የጀርባ ህመም ፣ አጠቃላይ የሰውነት ህመም ፣ እና የእግር ማሳከክ እና ህመም በኩላሊት ህመም ውስጥ ተደጋጋሚ የሚታዩ ምልክቶች ናቸው። በልጆች ላይ ደግሞ በሚገባ አለማደግ ፣የቁመት ማጠር እና የእግር አጥንት ቀጥ አለማለት የህመሙ መኖር ማሳያ ነው፡፡
ብዙ ጊዜ የሚታዩ ምልክቶች
1. የሽንት መጠን መቀነስ የኩላሊት ህመሞ በጣም የተለመደ ነው።
2. በመሽናት ወቅት የሚያቃጥል ስሜት ፣ በተከታታይ መሽናት (ያልተለመደ ድግግሞሽ) እንዲሁም ደም ወይም መግል በሽንት ውስጥ ማየት እና የሽንት ቧንቧ ህመም በሽታውን የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው።
3. የሽንት ፍሰት መዘጋት ሽንትን ለማውጣት ችግር ይሆናል፡፡ ምንም እንኳን አንድ ሰው ከላይ ከተዘረዘሩት ምልክቶች መካከል የተወሰኑት ሊያሳይ ቢችልም የግድ ሰውዬው በኩላሊት ህመም ተይዟል ማለት ግን አይደለም። ሆኖም እንደዚህ አይነት ምልክቶች ባሉበት ሁኔታ ሐኪምን ማማከር እና የኩላሊት ህመም እና ሌሎች ህመሞች መኖር ወይም አለመኖራቸውን በደም እና በሽንት ናሙና ምርመራዎች ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

☑️ በርግጥ መንታ የማርገዝ እድልን እንዴት ማስፋት ይቻላል?

ዶክተሮች በአንዳንድ አርግዝናዎች ላይ እንዴት መንትዮችን ማርገዝ እንደሚቻል ሙሉለሙሉ አልተረዱትም ይላሉ የዘረፉ ባለሙያዎች፡፡ ብዙ ጊዜ በማህፀን ውስጥ ሁለት የዳበሩ እንቁላሎችን የወንድ የዘር ፍሬ ሲያገኛቸው አልያም አንድ እንቁላል ከወንድ ዘር ጋር ከተገናኘ በኋላ ለሁለት ከተከፈለ መንትያዎች የመፈጠር እድል አላቸው የሚል እንዲሁ አጠቃላይ መላምት ቢኖራቸውም እስካሁን በደረሱበት ምርምር ግን መንታ ልጆች ሊረገዙባቸው የሚችሉባቸውን ምክንያቶችን ያስቀምጣሉ፣

🔹 እድሜ

እንደ የሴቶች ጤና ቢሮ መረጃ ከሆነ እድሜዋ 30 አልያም ከሰላሳ በላይ የሆነች ሴት መንታ የመፀነስ እድሏ የሰፋ ነው፡፡ ለዚህ ዋነኛው ምክንያት በዚህ እድሜ ላይ የሚገኙ ሴቶች በመራቢያ ወቅታቸው ጊዜ በርከት ያሉ እንቁላሎችን ያመርታሉ፡፡ ታዲያ በዚህ ጊዜ የወንድ የዘር ፍሬ ሁለት እንቁላሎችን የመስበር አቅም ካለው መንትዮች ይፈጠራሉ፡፡

🔹 በቤተሰብ ውስጥ መንታ የመውለድ ታሪክ

ከአባታቸው ይልቅ በእናታቸው በኩል መንታ የመውለድ ታሪክ ያላቸው ሴቶች መንትዮችን የመውለድ እድላቸው በጥቂቱም ቢሆን እንደዚህ አይነት ታሪክ በቤተሰባቸው ውስጥ ከሌላቸው ሴቶች የተሻለ መንታዎችን የማርገዝ እድል አላቸው፡፡ በተለይ የማይመሳሰል መንትያ ያላቸው ሴቶች ከ1 እስከ 60 በሚሆኑ የእርግዝና ጊዜአቸው መካከል መንትዮችን የመፀነስ እድል አላቸው፡፡

ነገር ግን የማይመሳሰል መንትያ ያላቸው ወንዶች መንታ ልጆችን ማስፀነስ የሚችሉበት እድላቸው ከ1 እስከ 125 በሚደርሱ እርግዝናዎች ውስጥ ነው፡፡ በነራችን ላይ አንዳንዶች መንታ ልጆችን መውለድ ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ክስተት ነው ሲሉ ቢደመጡም ይህን ጉዳይ የሚደግፉ ማስረጃዎች እምባዝም አይገኙም፡፡

🔹 የሕክምና ድጋፍ

እንደባለሙያዎቹ ገለፃ ከሆነ የመራባት ሕክምናን በመውሰድ መንታ ልጆችን ማርገዝ የሚቻልባቸው የተለያዩ መንገዶች አሉ፡፡ ለዚህ ጉዳይ ከሚውሉ መድሃኒቶች መካከል አንዳዶቹ ስራቸው የሴቶችን እንቁላል ማነቃቃት ሲሆን ይህም ሴቶቹ በርካታ እንቅላሎችን በአንድ ጊዜ ማምረት እንዲችሉ ያደርጓቸዋል፡፡ ይሄን ጊዜ የወንዱ ዘር ሁለት እንቁላሎችን የመስበር አቅም ካገኘ መንታ ልጆች ይፀነሳሉ፡፡

በብልቃጥ ውስጥ የሚደረገውም እንቁላልን የማዳበር ስራ መንታዎች እንዲፈጠሩ የማድረግ አቅም አለው፡፡ በዚህ ጊዜ ባለሙያዎቹ የሴቶችን እንቁላል በመውሰድ በላብራቶሪ ውስጥ ከወንድ ዘር ጋር በማዳቀል ሽል ይፈጥሩና መልሰው ወደሴቷ ማህፀን ያስገቡታል፡፡ በዚህም መንታዎችን ማግኘት እንደሚቻል ያስረዳሉ፡፡

ታዲያ በዚህ መንገድ መንታዎች የማግኘት እድልን ለማስፋት ባለሙያዎቹ ሁለት ሽሎችን ወደ ማህፀን ያስገባሉ፡፡ ነገር ግን የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከላት /CDC/ ይህን መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጠቀሙ ወጣት ሴቶች ወደ ማህፀናቸው አንድ ሽል ብቻ እንዲያስገቡ አበክሮ መምከሩም ሳይዘነጋ፡፡

🔹 ቁመትና ክብደት

ቁመታቸው ረዘም ያሉና ክብደታቸውም ከፍ ያሉ ሴቶች ቢያንስ የማይመሳሰሉ መንትዮችን የማርገዝ እድላቸው ሰፋ ያለ ነው ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች፡፡ በርግጥ ለዚህ ምክንያት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የሌለ ቢሆንም እንደመላምት ግን እነዚህ ሴቶች በአመጋገብ ስርዓታቸው የተሻሉ ሊሆኑ ስለሚችሉና ሰውነታቸውም ገዘፍ ያለ በመሆኑ ሁለት ፅንሶችን ለመፍጠር የሚያስችል ግብዓት ሰውነታቸው ሳያዘጋጅ አይቀርም ይላሉ፡፡

ምንጭ: ሜዲካል ኒውስ ቱደይ

መልካም ጤንነት!!

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

በወር አበባ ጊዜ የሚከሰት ህመም

ሴቶች የወር አበባ በሚያዩበት ጊዜ የሕመም ስሜት ሊከሰትባቸው ይችላል፡፡ አብዛኛዎቹ ሴቶች ከወር አበባ መምጣት ጋር ተያይዞ የሆድ ቁርጠት ሕመም ይኖራቸዋል፡፡ የሕመሙ መጠን ከሰው ሰው የሚለያይ ሲሆን አንዳንዴም የዕለት ኑሮን እስከማቃወስ ይደርሳል፡፡

☑️ በወር አበባ ጊዜ የሕመም ስሜት እንዲሰማሽ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች፦

🔹 ዕድሜሽ ከ30 ዓመት በላይ ከሆነ
🔹 የወር አበባሽ ጊዜውን ጠብቆ የማይመጣ ከሆነ
🔹 ልጅ ያልወለዱሽ ከሆነ
🔹 በወር አበባሽ ጊዜ ከፍተኛ ሕመም የሚሰማውት የቤተሰብ አባል ካለች።
🔹 ሲጋራ የምታጨሽ ከሆነ ናቸው።

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

በአንደኛው አይነት የስኳር ህመም (type 1 diabetes) የመያዝ ስጋትን የሚጨምሩ ምክንያቶች አንደ ሁለተኛው አይነት በቀላሉ ማስቀመጥ ባይቻልም ፤ በፀረ መል ( genetics) እና አካባቢያዊ ( environmentally) የሆኑትን እንደ ምክንያት ማስቀመጥ እንደሚቻል ይታመናል።
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም ( gestational diabetes)

ከአጠቃላይ እርግዝናዎች በአምስት ከመቶ (5%) በመሆኑ ነፍሰ ጡር ሴቶች ላይ የሚከሰት ነውና ነገር ግን በአብዛኛው የእርግዝና ወቅት በሚጠናቀቅበት ግዜ ይጠፋል ። ሆኖም በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም የገጠማቸው ሴቶች በሁለተኛው አይነት የስኳር ህመም የመያዝ ስጋታቸው ከፍተኛ ይሆናል።

ምንም እንኳን በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም የመከሰቻው ምክንያት በወል ባይታወቅም ፤ በቤተሰባቸው ውስጥ የስኳር ህመም ያላቸው ፥ በእርግዝና ወቅት ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ያላቸው ፥ ወይም የዘር ግንዳቸው ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በሆኑ ሴቶች ላይ በብዛት ሲከሰት ይስተዋላል ።

በሀያ አራተኛው (24) ሣምንት የእርግዝና ወቅት የሚከሰተው የሰውነት ንጥረ ነገር ለውጥ ( hormonal change) የኢንሱሊን እምቢተኝነትን ስለሚያመጣ የስኳር ህመም ሊያመራ ይችላል። ስለሆነም በእርግዝና ወቅት የስኳር ህመም የሚከሰትባቸው ሴቶች የተለየ ጥንቃቄ እና ከሀኪም ጋር ቅርብ ክትትል በማድረግ እርግዝናቸው በሰላም እነዲጠናቀቅ መስራት ይኖርባቸዋል።

በስኳር ህመም ምክንያት የሚያጋጥሙ መወሳሰቦች ( complications)

የሱኳር ህመም ሕክምና
የስኳር ሕመም ህክምና ዋንኛው አላማ በታማሚው ደም ውስጥ ያለውን የሱካር (glucose)መጠን በተቻለ መጠን ከተለመደ (Normal) የስኳር መጠን ጋር ተቀራርቦ እዲቆይ ማድረግ ነው:: ይህን ማድረግ ደግሞ ከዚህ በፊት የተዘረዘሩትን በሱኳር ህመም ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉትን የጤና መውሳሰቦችን ለማስወገድ ይረዳል :: ለዚህም ነው የደም ውስጥ የሱኳር መጠንን በተከታታይ መለካትና መከታተል የምያስፈልገው ::

የስኳር ሕመም ታማሚዎች የስኳር(glucose) መጠናቸው ሲለኩ በደማቸው ውስጥ ምን ያህል ስኳር እንደተከማቸ እያረጋገጡ ነው :: በሰውነታችን ውስጥ ኢንሱሊን የማይመረት ከሆነ ወይም በአግባቡ ስራውን ካልሰራ ስኳር (glucose) በደማችን ላይ ይከማቻል፣ ጥቅም ላይ ሳይውል በሽንት አማካኝነት ይወገዳል :: ምንም እንኳን በደማችን ውስጥ ከፍተኛ የስኳር መጠን ቢኖርም ስኳር (glucose) ወደ ሴሎች ስለማይደርስ ሰውነታችን ዋንኛ የሀይል ምንጩን ያጣል ማለት ነው :: የሱካር መጠን መለካት ሁልጊዜ ላይመች ይችላል ነገር ግን ሰውነታችንን ለምንመገበው ምግብ ምን አይነት ምላሽ እየሰጠን እንደሆነ ለማረጋገጥ ውጤታማ መንገድ ነው ::

ሁለተኛው የሱኳር ሕመም አይነት ለማከም ሲታሰብ ሕክምናው የሱካር መጠንን መለካትን የአመጋገብ ዜዴና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ያካተተ መሆን ይኖርበታል :: በአፍ የሚወሰዱ እንክብሎች ወይም ኢንሱሊን ህክምናም ሊያስፈልግ ይችላል ::አንደኛውን አይነት የሱኳር ሕመም ለማከም በቅን ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ እንሱሊን መውጋትን የተመጣጠነ አመጋገብና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ያካትታል :: በተጨማሪም ተደጋጋሚ የሱኳር መጠንን መለካትንና በጥንቃቄ የታቀደ አመጋገብን ማድረግ ይገባል ::

የስኳር ህመምን በአግባቡ መቆጣጠር

የሱኳር ህመምን በአግባቡ ስለመቆጣጠር ስናስብ ለአንድ ሰው ውጤታማ የሆነ መንገድ ለሌላው ሰው ሊሰራ ስለማይችል አካሄዳችንን በግለሰብ ደረጃ መሆን እዳለበት መረዳት ይኖርብናል:: የስኳር ህመምን ተቆጣጥረው በጥሩ ጤና ለመኖር የግዴታ እንዴት አርገው የስኳር ህመምን በአግባቡ መቆጣጠር እንዳለቦት ዕውቀት ሊያዳብሩ ይገባል:: የስኳር ህመምን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመቆጣጠር ተያይዘው ከሚመጡ በሽታዎች እራስን ለመጠበቅ ጤናማ የሆነ አመጋገብን ማዘውተር፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግና አዘውትሮ የስኳር መጠኖን መከታተልና በመደበኛ ወደ ጤና ተቋም ዘንድ በመሄድ ክትትል ማድረ ይጠበቅቦታል::

በዚህ አንፃር ጥሩ ውጤት ለማግኘት የተለያዩ የጤና ባለሞያዎችን ጋር በቅርበት መስራት ያስፈልጋል:: ይህም የምያስፈልግበት ምክንያት የግል የሆነ የስኳር ህመምን ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ ለመቅረፅ እንደ የአኗኗር ዘይቤና አመጋገብን ተዛማጅ የጤና አካሎችንና የህክምና ዘዴዎችን ባካተተ መልኩ መሆን ስላለበት ነው::

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

የደም ማነስ/ Anemia

የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ ሄሞግሎቢን ዋናው የደም ሴሎቻችን ክፍል ሲሆን ከኦክስጅን ጋር ይጣመራል በጣም ጥቂት ወይም ጤናማ ያልሆኑ ቀይ የደም ሴሎችን ካሉን ወይም ጤናማ ያልሆነ ጥቂት ሄሞግሎቢን ካለን በሰውነታችን ውስጥ ያሉት ሴሎች በቂ ኦክስጅን አይደርሳቸውም፡፡

የደም ማነስ ምልክቶች ከሆኑት አንድ የሆነው የድካም ስሜት የሚከሰተው የሰውነት አካሎቻችን በትክክል ለመስራት የሚፈልጉትን ያክል ኦክስጅን ስለማያገኙ ነው፡፡ ሴቶች ህፃናት እና ከባድ በሽታ ያለባቸው ሰዎች ለደም ማነስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡

★ ልናስታውሳቸው የሚገቡ ጠቃሚ ነገሮች እነሆ፦

✔አንዳንድ የደም ማነስ አይነቶች በዘር የሚተላለፉና በወሊድ ጊዜ ህፃናትን የሚያጠቁ ናቸው፡፡
✔ለአቅመ ሂዋን የደረሱ ሴቶች በብረት እጥረት ለሚከሰተው የደም ማነስ በተለየ ሁኔታ የተጋለጡ ናቸው ምክንያቱም በወር አበባ ጊዜ የደም መፍሰስ እና በእርግዝና ወቅት የደም ፍላጎት ስለሚጨምር ነው፡፡
✔በእድሜ የገፉ ሰዎች በደም ማነስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው ምክንያቱም በምግብ እጥረት እና የተለያዩ የህክምና ችግሮች ስለሚኖሩባቸው ነው፡፡ የተለያዩ የደም ማነስ አይነቶች አሉ ሁሉም የተላያዩ መነሻ እና የተለያየ ህክምና አላቸው፡፡ በብረት እጥረት የሚከሰተው የደም ማነስ በጣም የተለመደ በሽታ ነው አመጋገባችንን በመቀየር እና የብረት ንጥረ ነገር በመዉሰድ በቀላሉ መታከም እንችላለን፡፡ አንዳንድ የደም ማነስ አይነቶች ለምሳሌ በእርግዝና ወቅት የሚከሰተው ጤናማ ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ እስከ እድሜ ልክ የሚዘልቁ ናቸው፡፡

★ የደም ማነስ መነሻ ምክንያቶች!

ከ400 የሚበልጡ የደም ማነስ አይነቶች አሉ እነሱም በሶስት መደቦች ይከፈላሉ፦
1. በደም መፈሰስ የሚከሰት!
2. ቀይ የደም ሴሎች ምርት መቀነስ ወይም የማምረት ችግር!
3. በቀይ የደም ሴሎች ውድመት/ጥፋት የሚከሰት የደም ማነስ አይነቶች ናቸው፡፡

1. በደም መፍሰስ የሚከሰት የደም ማነስ!

ደም በሚፈሰን ጊዜ ብዙ ቀይ የደም ሴሎችን እናጣለን ይህም የሚከሰተው በትንሹ ለረጂም ሰዓት ደም ስለሚፈሰን ሲሆን ይህን ነገር ብዙ አናስተዉለውም፡፡ እንደዚህ አይነቱ ከባድ የደም መፍሰስ በሚከተሉት መንገዶች ይከሰታል
✔ ከጨጓራና አንጀት ጋር የተያያዘ በሽታዎች (ክንታሮት፣ቁስለት፣የጨጓራ ህመም እና ካንሰር)
✔ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች(አስፕሪን ወይም አይቡፕሮፊን)
✔ የወር አበባ እና በወሊድ ጊዜ(በተለይ በወር አበባ ጊዜ የደም ፍሰት ከመጠን በላይ ከሆነ እና በተደጋጋሚ እርግዝና ከተከሰተ)

2. ቀይ የደም ሴሎች ምርት መቀነስ ወይም የማምረት ችግር!

ይህ አይነት የደም ማነስ በሽታ በሚከሰትበት ጊዜ ሰዉነታችን በጣም ጥቂት የደም ሴሎች ማምረት ወይም የደም ሴሎቻችን በትክክል ተግባራቸውን መወጣት ሲያቅታቸው ሲሆን በሁለቱም አጋጣሚዎች የደም ማነስ ይከሰታል፡፡ ቀይ የደም ሴሎች ችግር ይኖርባቸዋል ወይም በቁጥር ይቀንሳሉ የዚህ ምክንያት ጤናማ ያልሆኑ የደም ሴሎች ሲኖሩ ወይም ተግባራቸውን በብቃት ለመወጣት የሚያገለግሉ ሜኔራሎችና ቫይታሚኖች እጥረት ሲኖር ነው፡፡

ለዚህ አይነቱ የደም ማነስ መነሻ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
✔ ሲክል ሴል የደም ማነስ(አኒሚያ)
✔ በብረት እጥረት የሚመጣ የደም ማነስ
✔ በቫይታሚን እጥረት
✔ በመቅኒ እና አባት/መነሻ ሴል ችግር
✔ ሌላ የጤና ችግሮች ናቸው።

በሲክል ሴል የሚከሰት የደም ማነስ በዘር የሚተላለፍ ሲሆን ቀይ የደም ሴሎች የጨረቃ ቅርጽ እንዲኖራቸው ያደርጋል ስለዚህ በቂ ኦክስጂን ወደተለያዩ አካሎች ማድረስ ያቅተዋል፡፡ የጨረቃ ቅርጽ ያላቸው የደም ሴሎች በጥቃቅን የደም ቧንቧዎች ውስጥ ይቀረቀራሉ ይህም ህመም ያስከትላል፡፡ በብረት እጥረት ምክንያት የሚከሰተው የደም ማነስ ብረት በተባለው ሚኒራል እጥረት ሲኖር ነው፡፡ በአጥንታችን ውስጥ ያለው መቅኒ ኦክስጂን ወደተለያዩ የሰውነት ክፍል የሚደርደውን ሄሞግሎቢን ለመስራት ብረት ያስፈልገዋል፡፡ በቂ የሆነ የብረት ሜኔራል ከሌለ በቂ የሆነ ሄሞግሎቢን አይመረትም የዚህ ውጤት በብረት እጥረት የሚከሰት የደም ማነስ ነው፡፡

የዚህ አይነቱ የደም ማነስ መነሻ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
✔ የብረት እጥረት ያለባቸው ምግቦችን የመመገብ ዘይቤ
✔ እርግዝና እና ማጥባት የእናትን የብረት ክምችት መጠን ይቀንሳል
✔ የወር አበባ
✔ በተደጋጋሚ የደም ልገሳ ማድረግ
✔ ከባድ ስፖርታዊ ልምምዶች
✔ የምግብ መፍጨት ችግሮች
✔ አንዳንድ መድሃኒቶች በቫይታሚን እጥረት የደም ማነስ የሚከሰተው በቫይታሚን ቢ 12 እና ፎሌት እጥረት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ቫይታሚኖች ቀይ የደም ሴሎችን ለመስራት ያገለግላሉ፡፡

★ ለዚህ ችግር መነሻ ምክንያቶች!

✔ ሜጋሎብላስቲክ አኒሚያ፡ የቫይታሚን ቢ12 እና ፎሌት እጥረት
✔ ፐረንሸስ አኒሚያ፡ የቫይታሚን ቢ12 በጨጓራ የመመጠጥ ችግር ነው
✔ የምግብ እጥረት፡ ትንሽ ስጋ ወይም ሙሉ ለሙሉ ስጋ አለመመገብ
✔ እርግዝና፣ አንዳንድ መድሃኒቶች፣ የአልኮል ሱሶች፣ የአንጀት በሽታዎች አፕላስቲክ አኒሚያ፡ አባት(መነሻ)ቀይ የደም ሴሎች በቁጥር ሲቀንሱ ነው።
✔ ታላሲሚያ የሚከሰተው ቀይ የደም ሴሎች በትክክል መብሰል እና ማደግ ሲያቅታቸው ነው
✔ ሊድ ለተባለው መርዛማ ማዕድን መጋለጥ የአጥንት መቅኒ እንዲጎዳ ያደርገዋል።

በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የደም ማነስ መነሻው ለቀይ የደም ሴሎች ምርት የሚጠቅሙ ሆርሞኖች እጥረት ሲሆን በዚህ አይነት ምክንያት የሚከሰቱት የሚከተሉት ናቸው::
✔ ከባድ የኩላሊት በሽታ
✔ የታይሮይድ እጥረት
✔ የተለያዩ በሽታዎች(ስኳር፣ ካንሰር፣ ሪህ፣ ኢንፌክሽን)
✔ የእድሜ መግፋት።

3. በቀይ የደም ሴሎች ውድመት/ጥፋት የሚከሰት ደም ማነስ !

ቀይ የደም ሴሎች በሚሰባበሩበት ጊዜ እና የደም ዝዉዉር ውጥረት መቋቋም ሲያቅታቸው ያለ እድሜያቸው ይፈነዳሉ ከዚያም ሄሞላይቲክ አኒሚያ ይከሰታል፡፡ ይህ ችግር ስንወለድ ወይም ካደግን በኃላ ሊከሰት ይችላል አንዳንድ ጊዜ መነሻ ምክንያቱ አይታወቅም፡፡

መልካም ጤንነት!!!

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

#ተጠንቀቁ ሴቶች ስለ ትልቅ የወንድ ልጅ ዘነዘና ግዴታ ማወቅ ያለባቹ 6 ሚስጥሮች በ በየጊዜው የምንለቀውን የሥነ አዕምሮና የሥርዐተ ፆታ ኤክስፐርት በ
የሚቀርቡ አስተማሪ ዝግጅቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን የቀላቀሉ 👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEx9JJFwfaPpo0FA9w

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

✅እራስን በራስ ማርካት ችግር አለው?
✅እራስን በራስ ማርካት መሀን ያደርጋል?
✅እራስን በራስ ማርካት ጥቅም አለው?

📋ሙሉ ማብራሪያ

@habshasex1
@habshasex1

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

💋ሴት ልጅ ያለ ግንኙነት ልታረግዝ ትችላለች😳

✅ሙሉውን ይከታተሉ


@habshasex1
@habshasex1

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Lovers and Sex Guide - #08 - 10 Secrets to Great Sex

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Lovers.and.Sex.Guide # 10 The Art Of Kissing - 1 - How To Kiss.avi


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+TH0kkXB9o-mjQUD3

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

shuger mami shuger dade yegbiy konejajetochn metfelgu bewost mesmer yawoaragn 📍✅ምንገኝበት ቦታ
🚩አዲስአበባ
✅በክልል ከተሞች ማለትም
🚩አዳማ
🚩ባህር ዳር
🚩ሀዋሳ
🚩ድሬደዋ
🚩ደብረዘይት
🚩ደብረ ማርቆስ
🚩ጎንደር
🚩ሆሳዕና
🚩ጅማ
🚩ሻሸመኔ
🏏 ደብረብርሀን
🏏ወላይታ ሶዶ
🏏ዲላ
🏏አሰላ
🏏አላባ
🏏ወልቂጤ
🏏ባሌሮቤ
🏏አምቦ
🏏አዋሽ
🏏አርባምንጭ
🏏ሚዛንቴፔ
🏏ወልዲያ
🏏ቻግኒ
🏏እጂባራ
🏏ዳንግላ
🏏ፉነተሰላም
🏏ደብረታቦር
🏏ኮቦልቻ
🏏ደሴ
🏏ሸዋሮቢት
🏏ጋቤላ
🏏ሀረር
🏏ዝዋይ
🏏ለቀምት
🏏ዲምቢዶሎ
🏏ወልቂጤ
🏏ቡታጂራ
🏏ቡሊሆራ
🏏ወራቤ
🏏ሰመራ
🏏ሞያሌ
🏏አሶሳ

@Selinaaaa3

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ለሴቶቻችን ታላቅ የምስራች ለመጀመራ ግዜ ኢትዮጵያ ላይ በገበያ ላይ ዋለ DILDO 🍆🍆መግዛት የምትፈለጉ Link በመጫን

Price 5800 ብር
@bineeeeeeee

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Unlimited ( ያልተገደበ የዳታ ጥቅል)
  መግዛት የምትፈልጉ

ለ 1 ወር = 800 ብር

ለ አመት 5000 ብር

መግዛት የምትፈልጉ ያናግሩን

👉@Almexader

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Unlimited Data With Discount

መግዛት የምትፈልጉ  5000 ETB

💬
@Almexader Inbox me

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ወሲብና የጀርባ ህመም
=================
የጀርባ ህመም በተለይ የታችኛው ጀርባ ህመም ብዙ እንቅስቃሴዎችን ከባድ ከማድረጉም ባሻገር ጥቂቶችን ደግሞ ፍፁም የማይቻሉ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡ ባለሙያዎቹ እንደሚሉት የጀርባ ህመም ከዕለት ተዕለት ስራችን ጀምሮ ከሌሎች ጋርም ባሉን ቅርቦች ላይ ከፍተኛ ችግር ሊፈጥር ይችላል፡፡ ሌላው የጀርባ ህመም በጤናማ የወሲብ ግንኙነታችን መካከልም ችግር ማምጣቱ የማይቀር ነው፡፡

በመጀመሪያ፣ ሥር የሰደደ ዝቅተኛ የጀርባ ህመም አካላዊ አሰራር ላይ ችግር ይፈጥራል፡፡ ይህ ህመም ደግሞ እየተራዘመ ከመጣ ደግሞ እንደ ድብርት፣ ብስጭት እና ቁጣ የመሳሰሉ ስሜታዊ ችግሮችን መፍጠር ይጀምራል፡፡ እንግዲህ በእነዚህ ስሜቶች ምክንያት አካላዊ ንክኪን ማስወገድ እና እራስዎን ማግለል ሊጀምሩ ይችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ በቀጥታ በጤናማ የወሲብ ህይወትዎ ላይ ከፍተኛ ችግር መፍጠሩ አይቀሬ ነው፡፡

ታዲያ ምን ተሻለ?

1) ከአጋርዎ ጋር መነጋገር
==
ስቃዩን ለማስረዳት አስቸጋሪ እና በተመሳሳይ ጊዜ ለመረዳት አስቸጋሪ ሊሆን ቢችልም፣ ከአጋርዎ ጋር ስለ ጉዳዩ መወያየቱ ግን አስፈላጊ ነው፡፡ ምክንያቱም በግንኙነትዎ ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ውጥረቶችን ከማርገብ ባሻገር አጋርዎ ሁኔታውን በተሳሳተ መንገድ ተረድውት ከሆነ በመነጋጋር ወደ መግባባት መምጣትና በመሀከል ያሉ አለመግባባቶችን ማስወገድ ያስችላል፡፡

2) አይጣደፉ ዘና ይበሉ
==
እንዲሁ በቀጥታ ወደወሲባዊ እንቅስቃሴዎች ከመግባትዎ በፊት እንዳለብዎ የጀርባ ህመም አይነት ጡንቻዎችዎትን የሚያፍታቱ አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ፡፡ ለምሳሌ፣ ረጋ ያለ ማሳጅ፣ ሰውነትን ሞቅ በማድረጊያ ፓድ ማሸት አልያም ምቾት የሚሰማዎት ከሆነ በበረዶ ማሸት፣ ሞቅ ባለ ውሃ ገላዎን መታጠብ፡፡

3) ትራሶችን ይጠቀሙ
==
ሙሉ ለሙሉ ያለ ድጋፍ በጀርባ መተኛት 55 ፓውንድ ያክል ጫና በአከርካሪዎ ላይ እንዲርፍ ያደርጋል፡፡ ነገር ግን ጉልበትዎ አካባቢ ትራሶችን ቢያደርጉ ይህን በአከርካሪዎ ላይ የሚያርፈውን ጫና በግማሽ መቀነስ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ከጀርባዎ አልያም ጭንቅላትዎ ላይ ትራስ ደገፍ ቢሉ ከስቃይዎ እፎይታን ያገኛሉ፡፡

4) የተለያዩ ወሲብ የማድረጊያ ስታይሎችን ይሞክሩ
==
የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት ከሆነ በተለይ የጀርባ ህመም ያለባቸው ሴቶች በወሲብ ጊዜ ትራስ ከስር በማደርግ በሆዳቸው ቢተኙ ጤናማ ወሲብ መፈፀም ይችላሉ ይሉናል፡፡

5) ወሲብ የሚያደርጉበትን ቦታ ይቀይሩ
==
እንደሚታወቀው ወሲብ አልጋ ላይ ብቻ የሚፈፀም ጉዳይ አይደለም፡፡ የተለያዩ ምቾት ሊሰጡን በሚችሉ ቦታዎች ሁሉ ላይ መከወን ይችላል፡፡ ለምሳሌ የጀርባ ህመም ያለባቸው ሰዎች ተኝተው ወሲብ ከማድረግ ይልቅ ወንበር ላይ አልያም ሶፋ ላይ ተቀምጠው በማድረግ እርካታን ማጣጣም ይችላሉ፡፡

6) ህመሙ ካልተወገደ ዶክተርዎን ያማክሩ

እንደባለሙያዎቹ ገለፃ ከሆነ አብዛኞቹ የጀርባ ህመሞች በአከርካሪ ላይ በሚከሰት እብጠት ምክንያት የሚመጡ ሲሆኑ ተገቢውን የህክምና ክትትል ካገኙ ከ2 እስከ 6 ወራት ባሉት ጊዜአት ውስጥ መዳን ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ህመሙ ከስድስት ሳምንታት በላይ ከቆየ እንዲሁም በእግርዎ ላይ ህመም የሚሰማዎት ከሆነ፣ በአንጀት ወይም በሽንት ፊኛ መቆጣጠሪያ ላይ ችግር ከጋጠምዎ ፈጣን የሕክምና ማግኘት ግድ ይልዎታል፡፡

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

የጨጓራ በሽታ አለብዎት? እንግዲውስ መፍትሄዎቹን እነሆ

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጤና ገጽ ተከታታዮች ለጨጓራ ህመም መፍትሄ የሚሆኑ ሃሳቦችን ይዘን ቀርበናል እንዲያነቡት ተጋብዘዋል፡፡

የጨጓራ በሽታ መፍትሄ ወይም ህክምና የሚሆነው በመጀመሪያ የጨጓራ ህመማችን ምን ዓይነት ምግቦች ስንመገብ ወይም ምን ዓይነት ተግባሮች ስናደርግ ሊነሳብን እንደሚችል ለይተን ማወቅ ተገቢ ነው፡፡

የጨጓራ ግድግዳ መድከም ወይም መሳሳት በቀላሉ ግድግዳው ለምግብ መፍጫ አሲዶች እንዲጋለጥ ስለሚደርገው ለቁስለት ይዳረጋል በዚህ አማካይነት የጨጓራ በሽታ ይከሰታል፡፡

የተጐዳ እና ስስ የጨጓራ ግድግዳ ካለዎት በጨጓራ በሽታ የመያዝ ዕድልዎ ይጨምራል፡፡ በተጨማሪም ሌሎች የጨጓራ በሽታ መነሻ ምክንያቶች አሉ፡፡ የጨጓራ ባክቴሪያ በመባል የሚጠራው ኤች. ፓይሎሪ (H.Pylori) አንዱ የጨጓራ በሽታ መነሻ ነው።

ይህ ባክቴሪያ የጨጓራ ግድግዳን የሚያጠቃ ሲሆን በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል በተጨማሪም በተበከለ ውሃ እና ምግብ ይተላለፋል፡፡
☑️ ሌሎች ለጨጓራ ሊያጋልጡ ከሚችሉ ምክንያቶች መካከል፦

🔹 ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠጣት
🔹 በመደበኛ ሁኔታ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቴች መጠቀም ለምሳሌ፦ ኢቡፕሮፊን፣ አስፕሪን እና ኮኬይን መጠቀም
🔹 ዕድሜ (የጨጓራ ግድግዳ ዕድሜ በጨመረ ቁጥር እየሳሳ ይመጣል)

ሌሎች ለጨጓራ ህመም መነሻ ዝቅተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው ምክንያቶች መካከል፤ በህመም፣ በአደጋ ወይም በቀዶጥገና ጊዜ በሚፈጠር ጭንቀት፣ በቫይረስ ኢንፌክሽን እና በምግብ ስልቀጣ ወይም መፈጨት ችግሮች ሊከሰት ይችላል፡፡

☑️ ጨጓራን በቤት ውስጥ እንዴት ልንከላከለው ወይም ልናክመው እንችላለን?

🔺 ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ።
🔺 ከመጠን ያለፈ አልኮል አይጠጡ።
🔺 ካፌይን ያላቸው መጠጦችን አይጠጡ። ለምሳሌ ቡና እና ሻይ።
🔺 ሲትሪክ አሲድ ያላቸውን የፍራፍሬ ጭማቂዎችን አይጠጡ። ለምሳሌ፦ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ ወይን ወዘተ
🔺 ከፍተኛ የቅባት ወይም ፋት ይዘት ያላቸውን ምግቦች አይመገቡ፡፡
🔺 በፋይበር እና ፍላቮኖይድ የበለፀጉ ምግቦች ኤች. ፓይሎሪ (H. Pylori) የተባለውን የጨጓራ ባክቴሪያ ዕድገት ስለሚገቱ በጣም ጠቃሚ ናቸው።

👉 ከእነዚህ ምግቦች መካከል:-

🔸 ቀይ ሽንኩርት
🔸 ነጭ ሽንኩርት
🔸 አበባ ጐመን
🔸 የምግብ ማጣፈጫ ተክል
🔸 ጦስኝ
🔸 ሽምብራ እና
🔸 አንዳንድ የሻይ ዓይነቶች ይጠቀሳሉ፡፡

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

መንታ ልጆች እንዴት ማርገዝ ይቻላል?

ለወትሮው ቢሆን መንታ መውለድ ለብዙዎች አስገራሚና አስደሳች ክስተት መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በተለይ የልጆቻቸው ቁጥር ከሁለት እንዲበልጥ ለማይፈልጉና በእርግዝና ወቅት ተያይዘው የሚመጡ ጫናዎችን ዳግም ማየት ለማይልጉ ወላጆች መንታ መውለድ ከደስታው ባሻገር እረፍትና እፎይታን ነው፡፡

ደቡብ አፍሪካዊ ናት፡፡ ፕሪቶሪያ ውስጥ ነው የምትኖረው፡፡ ጎሳሜ ታማራ ትባላለች፡፡ ከዚህ በፊት 2 ልጆች የነበሯት የ37 ዓመቷ ይህቺ እንስት አሁን ደግሞ 7 ወንዶችንና 3 ሴቶችን በአንድ ጊዜ ወልዳለች፡፡ 5ቱን በተፈጥሮአዊ መንገድ ስትውልድ 5ቱን ደግሞ በቀዶጥገና ነው የወለደችው ይላል የቢቢስ ዘገባ፡፡

አሁን አሁን በአለማችን ላይ ብዙ ልጆችን የሚወልዱ እናቶች እዚህም እዛም ይታያሉ፡፡ ለምሳሌ እ.አ.አ በ2009 አንዲት አሜሪካዊት እናት 8 ልጆችን በአንድ ጊዜ በመውለድ የአለማችን የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ መስፈር ችላ የነበረ ሲሆን ባሳለፍነው ወር ደግሞ ከወደ ማሊ አንዲት የ25 ዓመት እናት 9 ልጆችን በመውለድ ሪከርዱን በእጇ አስገብታ ነበር፡፡

የቢቢሲዋ ዘጋቢ ሮዳ ኦዲያምቦ እንደምትለው ከሆነ በርከት ያሉ ልጆችን በአንድ ጊዜ መውለድ እምብዛም የተለመደ አይደለም፡፡ እንዲህ ያሉ ልጆችን ለመውለድ የተለያዩ የህክምና ድጋፎችን መጠቀም ያሻል ብትልም 10 ልጆችን በአንዴ የወለዱት ጥንዶች ግን እርግዝናቸው ተፈጥሮአዊ እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምክሮች


• ውሃ በብዛት ይጠጡ፡፡
• በቂ የሆነ እንቅልፍ ያግኙ፡፡
• ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ፡፡
• የሚያዝናናዎትን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ይምረጡ፡፡
• አትክልትና ፍራፍሬ በብዛት ይመገቡ፡፡
• የሚስብ ቀለም ያላቸውን ምግቦችን ይምረጡ፡፡
• የታሸጉ ምግቦችን መመገብዎን ይቀንሱ ወይም ያቁሙ፡፡
• ራስዎን ይውደዱ፡፡
• አልፎ አልፎ በባዶ እግርዎ ይራመዱ/ይሩጡ፡፡
• አይሆንም የሚለውን ነገር ከውስጥዎ ያስወግዱ፡፡
• በሽታዎን ሊያስነሱ የሚችሉ ምግቦችን መውሰድ ያቁሙ፡፡
• መጠኑ ጥቂት የሆነ ገበታ ይመገቡ፡፡
• በጥልቀት ይተንፍሱ፡፡
• ከጠገቡ በኋላ በፍጹም አይመገቡ፡፡
• ትርጉም ያለው ህይወት ይኑሩ፡፡
• ቅባት ወይም ዘይት የበዛባቸው ምግቦች በፍጹም አይመገቡ፡፡
• ስኳር ያላቸውን ምግቦች መመገብ ይቀንሱ ወይም ያቁሙ፡፡
• አቋምዎን ያስተካክሉ፡፡
• ሶዳ እና ካፌይን ይቀንሱ ወይም አይጠቀሙ፡፡
• አልኮል አይጠጡ፡፡
• የራስዎን ምግብ ራስዎ ማዘጋጀት ይልመዱ፡፡
• ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ፡፡
• የአፍና ጥርስዎን ጤንነት ይጠብቁ፡፡

መልካም ጤንነት!!

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

የስኳር ህመም ማለት ምንድን ነው?

የስኳር ህመም ዘወትር ከምንመገበው ምግብ የምናገኘውን ስኳር ሰውነታችን በአግባቡ ወደ ሀይል እንዳይቀይር የሚያደርግ ተላላፊ ያልሆነ በሽታ ነው።

ጤነኛ ሠዎች ስኳር ወደ ሴሎች ዘልቀው እንዲገቡና እነደ ሀይል ምንጭነት እንዲጠቀሙባቸው የሚያስችለው አስፈላጊ የሆነ ኢንሱሊን የተባለው ንጥረ ነገር በጣፊያ ውስጥ ይመረታል። ከስኳር ህመም ጋር የሚኖሩ ሰዎች አንድም ጣፊያቸው ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ አያመርትም ወይም ደግሞ ሰውነታቸው የተመረተውን ኢንሱሊን በአገባቡ መጠቀም አይችልም:: ይህም ማለት ሰውነታቸው የቀን ተቀን ተግባሩን ለመከወን የሚያስፈልገውን ሀይል አያገኝም ማለት ነዉ ። ስለዚህ የስኳር ህመምን፣ አንድ ሰዉ የሚያስፈልገዉን ሀይል ከሚመገበዉ ምግብ መገኘት አለመቻል ብለን ልንገልፀዉ እንችላለን።

የሰኳር ህመም ምልክቶች እና ስሜቶች...

በአለማችን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች 2ተኛዉ አይነት የስኳር ህመም ( type 2 diabetes) ቢኖርባቸዉም፣ ህመሙ እንዳለባቸዉ ሳያዉቁ ይኖራሉ። ይህም ማለት ህመማቸዉ ሳይታወቅላቸዉና ምንም አይነት የህክምና እርዳታ ሳያነገኙ ይኖራሉ ማለት ነዉ።

ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?

ብዙ ሰዎች የስኳር ህመምን ምልክቶችና ስሜቶችን ሳያሳዩ ወይም ምልክቶቹ በጣም አነስተኛ ስለሚሆኑ፣ ትኩረት ሳይሰጧቸዉ ስለሚቀሩ ነዉ። በሌላ ጊዜ ደግሞ፣ የህመሙ ስሜት ቢሰማቸዉም ያን ያህል አስጊ ስለማይመስላቸዉ ወደ ህክምና ሳይሄዱ ይቀራሉ። ስለሆነም ታማሚዎቹ በስኳር ህመም ምክንያት በሚከሰቱ ተያያዥ በሸታዎች፤ ለምሳሌ የአይን እይታ ብዥታ አጋጥሞአቸዉ ወደ ህክምና እስኪሆዱ ድረስ ለስኳር ህመማቸዉ ህክምና ሳያደርጉ ለረዥም አመታት ይቆያሉ።

የስኳር ህመምን በቶሎ ማወቅ በህመሙ ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ ውስብስብ አካላዊ ጉዳቶችን ለመከላከል ይረዳል። እንደ (National Inistitue of Diabetes and Digestive & Kidney Diseases) ጥናት፤ አርባ አሞስት አመት ከዛ በላይ የሆናቸዉ አዋቂዎች፤ የስኳር ህመም ስሜት ባይሰማቸዉ እንኳን፣ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ከአርባ አምስት አመት በታች የሆኑ ሰዎች ደግሞ፣ የህመሙ ስሜቶች ከተከሰቱባቸው ወይም የስኳር ህመም የመከሰቱ ስጋት ከፍተኛ ከሆነ ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ከቅርብ አመታት ወዲህ ቅድመ የስኳር ህመም (prediabetes) የሚለውን የህክምና ቃል በተደጋጋሚ እንሰማለን። ይህ ቃል አንድየሰዉ በ2ተኛዉ አይነት የስኳር ህመም (type 2 diabetese) የመያዝ ስጋቱ ከፍተኛ እንደሆነ ለመግለፅ የሚጠቅም ቃል ነዉ። ደግነቱ እንደዚህ ያሉ ሰዎች ፤ የኑሮ ዘይቤአቸዉን፤ ማለትም አመጋገብን ጤናማ በማድረግ፣ ቀለል ያሉ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን በማዘዉተርና ፣ ከመጠን በላይ የሆነ የሰውነት ክብደትን በመቀነስ፣ የስኳር ህመም መከሰቻ ግዜን መዘግየት ይቻላል።

ስለሆነም፥ እርሶም ሆኑ የቤተሰብ አባልዎ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት አንዱ ወይም ከዛ በላይ የህመሙ ስሜቶች የሚሰማዎ ከሆነ ባስቸኳይ ወደ ሀኪም ዘንድ በመሄድ ምርመራ ሊያደርጉ ይገባል በሚል በስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim በሚለው ገጽ ላይ የቀረደው መረጃ ያመለክታል፡፡

1) ከፍተኛ የሆነ የርሀብ ስሜት፣
2) ቶሎቶሎ ሽንት መሽናት፣
3) የማይቋረጥ የሀ ጥማት፣
4) ተደጋጋሚ የሆነ የሰውነት መዛል ሰሜት፣
5) የእይታ መዛባት ( ብዥታ)፣
6) ያልተጠበቀ ፈጣን የሰውነት ክብደት መቀነስ፣
7) የእጅና የእግር ጣቾች መደንዘዝ፣
8) በሰዉነት ላይ የሚከሰቱ ቁስሎች በቶሎ አለ መዳን፣
9) በተደጋጋሚ በተለያዩ በሽታ አምጪ ተዋህስያን መጠቃት፣

የስኳር ህመም አይነቶች.....

የስኳር ህመም በዋናነት በሁለት ይከፈላል፦
ሁለተኛዉ አይነት የስኳር ህመም (type 2 diabetes) እና
አንደኛው አይነት የስኳር ህመም (type 1 diabetes) በመባል ሲከፈል፤ በተጨማሪም በሶስተኛነት በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም (gestational diabetes) አይነትም ይገኛል ።

ሁለተኛው አይነት የስኳር ህመም (type 2 diabetes)

ሁለተኛው አይነት የስኳር ህመም (type 2 diabetes) ከአጠቃላይ የስኳር ህመምተኞች ዘጠና አምስት በመቶ (95%) በሚሆኑት ላይ የሚከሰት ነዉ። በቀድሞ መጠሪያዎቹ ኢንሱሊን የማያስፈልገዉ (Non-Insulin Dependent Diabetes Mellitus (NIDDM)) ወይም በአዋቂዎች የሚከሰት የስኳር ህመም ( adult-inset diabetes) በመባል የሚታወቀው የስኳር ህመም አይነት በብዛት በመካከለኛ የእድሜ ክልል በሚገኙ ጎልማሶች ላይ የሚከሰት ነዉ። ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፤ በወጣቶችና በታዳጊዎች ላይም የመከሰት አዝማሚያ እያሳየ ይገኛል ። ይህ የስኳር ህመም በሰዎች ላይ ተከሰተ የሚባለዉ ፤ አንድም የታማሚዉ ጣፊያ ኢንሱሊንን በበቂ መጠን ሳያመርት ሲቀር አለበለዚያም የተመረተዉን ኢንሱሊን በአግባቡ መጠቀም ሳይችል (የኢንሱሊን እምቢተኝነት) ሲከሰት ነዉ።

ለሁለተኛው አይነት የስኳር ህመም በይበልጥ ተጋላጭ የሚሆኑት አነማን ናቸዉ?
• ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ያላቸው ሰዎች፣
• ዕድሜያቸው አርባ አምስት እና ከዛ በላይ የሆናቸው ሰዎች፣
• ቤተሰባቸው ውሰጥ የስኳር ህመምተኛ ያላቸው ሰዎች፣
• የዘር ግንዳቸው ከ (Africa, Hispanic, Native America and Asia) የሆነ ሰዎች፣
• በቂ ወይም ምንም አይነት የሰውነት እነቅስቃሴ የማያደርጉ ሰዎች፣
• በሰውነታቸው ውሰጥ የሚገኝ የኮሌስትሮል አይነቶች የ(HDL) መጠን ዝቅ የ(HDL) መጠን ከፍ ካለ
• ከ2.5 ኪ.ግ. በላይ የሚመዝን ልጅ የወለዱ ሴቶች ናቸው ።

አንደኛው አይነት የስኳር ህመም (type 1 diabetes)
ከአጠቃላይ የስኳር ታማሚዎች አምስት በመቶ (5%) በሚሆኑት ላይ የሚከሰት የስኳር ህመም አይነት ነው ። ይህ በቀደመው አጠራሩ ፤ የልጅነት የስኳር ህመም (Juvenile Diabetes) ወይም ኢንሱሊን የሚያስፈልገው (Insulin Dependent Diabetes Mellitus (IDDM)) በመባል የሚታወቀው የስኳር ህመም አይነት የኢንሱሊን እጥረት ባለባቸው ህፃናት እና ታዳጊ ወጣቶች የሚከሰት ነው ። በዚህ አይነት የስኳር ህመም የሚጠቁ ሰዎች ፤ የገዛ ሰውነታቸው የበሽታ የመከላከያ ስርአት በጣፊያቸው ውስጥ የሚገኙ ቤታ (beta) ሴሎችን ያጠፋቸዋል። ስለዚህ ከዚህ አይነት የስኳር ህመም ጋር የሚኖሩ ሰዎች ፤ በጣም ጥቂት ወይም ምንም ኢንሱሊን አያመርቱም ማለት ነዉ ። ስለሆነም ሰውነታቸው የሚያስፈልገውን ኢንሱሊን ለማግኘት በየቀኑ ኢንሱሊን መወጋት ይጠበቅባቸዋል ።

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

ውድ አንባብያን የምች አምጪ ተህዋሲያን እጅግ ተላላፊ በመሆናቸው የምች በሽታ በሚከሰትብን ጊዜ የፊታችንን እና የእጃችንን ንጽህና በአግባቡ መጠበቅ ያስፈልገናል። ቁስለቶቹ ባጋጠሙን ጊዜ የምንጠቀምባቸውን የከንፈር ቀለሞች እና ቅባቶች ሌሎች እንዳይጠቀሙ በአግባቡ ማስወገድ ወይም ለይቶ ማስቀመጥ ብልሃት ነው።

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

❤️አንድ ወንድ ከአንዲት ሴት ጋ ያለ ፍላጓቷ ወሲብ ቢፈፅማት ይህ ያለምንም ጥርጥር አሰገድዶ መድፈር ነው✅

‼️በተቃራኒውስ ቢሆን አንድ ወንድ ልጅ ያለ ፍላጎቱ ተገዶ ወሲብ ቢፈፅም ህግ ምን ይላል?

⬇️ጥናቶችስ ምን አሉ መሉ ማብራሪያ ያድምጡት 🙏

ይቀላቀሉን 👇👇👇👇
@habshasex1
@habshasex1
@habshasex1

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

P2

✅እራስን በራስ ማርካት ችግር አለው?
✅እራስን በራስ ማርካት መሀን ያደርጋል?
✅እራስን በራስ ማርካት ጥቅም አለው?

📋ሙሉ ማብራሪያ
@habshasex1


አስተያየት @xeducation_bot

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Lovers and Sex Guide - 08 - 10 Secrets to Great Sex

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+TH0kkXB9o-mjQUD3

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Lovers.and.Sex.Guide #10 The Art Of Kissing - 2 - How To French Kiss


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+TH0kkXB9o-mjQUD3

Читать полностью…

ዶ.ር አሌክሳንደር

Lovers and Sex Guide - #09 - Advanced Sexual Techniques


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+TH0kkXB9o-mjQUD3

Читать полностью…
Подписаться на канал