habeshagay1 | Для взрослых

Telegram-канал habeshagay1 - ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

-

Подписаться на канал

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️10 йилга бўлиб тўлашга

Таъмирланган уйлар!

👉Уйларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️ 23-Апрел Ойлик 25.000.000сўм гача бўлган иш ўринлари очилди.

✅ Қийин иш йўқ барчага тўғри келади.
❗️ Иш ўринлари чегараланган шошилнг!

👉 Ишларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️10 йилга бўлиб тўлашга Уй
⚡️ Тошкент шахрида таъмирланган уй эгаси бўлинг!


👉Уйларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Fireworks (2023)
Original title: Stranizza d'amuri

👨🏼‍🤝‍👨🏻
#Fireworks 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: Italy
📝 Language:
#Italian
🌟 Score: 7.4/10
🎭 Genre: Drama, Romance
🎬 2h 14min

✨ Storyline: The troubled relationship between Gianni and Nino, set in the narrow-minded and prejudencial Sicily of 1982
.
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

መልካም "ዘንካታ" ቅዳሜ 😂😂😂🙈🙉🙊
ፈታ ምትሉበት ይሁንላችሁ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Mandela Rhodes Foundation (MRF) Scholarships

Applications now open!

❇️ Requirements:
- English proficiency
- African citizenship
- Age: 19-29
- Strong academic record
- Final year students(students that will graduate/ have bachelor degree before January 2025)
- Bachelor degree holder

✅Benefits:
- Tuition
- Accommodation
- Meals
- Travel covered
- Personal allowance included

💠 Program:
-Focus on reconciliation, education, entrepreneurship, leadership
- Residential workshops for growth

🌞 Deadline: April 21, 2024
For More Info and How to apply:
https://www.edmap.et/mandela-rhodes-foundation-mrf-scholarships/

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

The Last Match (2013)
Original title: La partida

👨🏼‍🤝‍👨🏻
#TheLastMatch 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: Spain, Cuba
📝 Language:
#Spanish #Italain
🌟 Score: 6.7/10
🎭 Genre: Drama, Romance
🎬 1h 34min

✨ Storyline: Two teenage men fall in love, surrounded by the poverty and the marginalization of their country are forced to change their lives and take big risks.

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️ Ойлик 25.000.000сўм гача бўлган иш ўринлари очилди.

✅ Қийин иш йўқ барчага тўғри келади.

👉 Ишларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️10 йилга бўлиб тўлашга Уй олинг
🌙 Рамазон ойи учун чегирмалар


Таъмирланган уй эгаси бўлинг!

👉Уйларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 2⃣6⃣3⃣

#የደበቃችሁት_ማንነት!

እውነተኛ ፍቅረኛ ከፈለጋችሁ እውነተኛ ማንነታችሁን ኑሩ! ሌላና ያልሆናችሁትን ማንነት ስትኖሩ ሌላና ለእናንተ የማይሆኑ ሰዎችን ወደ እናንተ መሳብ ትጀምራላችሁ፡፡ እውነተኛ ሰዎች ወደእናንተ የሚሳቡት እውነተኛ ማንነታችሁን በነጻነት መኖር ስትጀምሩ ብቻ ነው፡፡

ያልሆናችሁትን ስትኖሩ ያልሆኑትን ማንነት ይዘው የሚመጡ “አስመሳይ” ሰዎች ወደ እናንተ መሳባቸው አይቀርም - ቢጤ ቢጤውን ይስባልና!

አስመሳይ ማንነት ይዛችሁ ያንን የሌለውን ማንነት አይተው ከሚመጡ ሰዎች ጋር ከምንትኖሩ፣ እውነተኛ ማንነታችሁን ይዛችሁ ብቻችሁን ብትኖሩ ይሻላችኋል፡፡ በሌላ አገላለጽ፣ ሰዎች ተቀብለዋችሁ ከራሳችሁ ጋር እንደተጣላችሁ ከምትኖሩ ሰዎች ሳይቀበሏችሁ ከራሳችሁ ጋር ተስማምታችሁ ብትኖሩ እጅጉን ተመራጭ ነው፡፡  

እውነተኛ ማንነታችሁን ስትኖሩ . . .

1)  መጀመሪያውኑ፣ አስመሳይ ማንነት ይዞ የሚመጣን ሰው የሚስብ ማንነት ስለማይኖችሁ ሁኔታው በብዙ ይቀንስላችኋል፡፡ አስመሳይ ሰዎች በእውነተኛ ሰዎች የመሳብ ሆነ እውነተኛ ሰዎችን ወደ እነሱ የመሳብ አቅም የላቸውም፡፡

2)  ሲቀጥል፣ ውሸተኛ ማንነት ይዞ አልፎ የመጣንና የቀረባችሁን ሰው የመለየት ብሩህ አእምሮና ከጫና ነጻ የወጣ ስሜት ይኖራችኋል፡፡ እውነተኛ ማንነታቸውን የሚኖሩ ሰዎች ይህ ነው የማይባል ግራና ቀኛቸውን የማመዛዘን ብቃት አላቸወ፡፡

አስመሳይ ማንነትን ይዤ ከመወደድ፣ እውነተኛ ማንነትን ይዤ ብጠላ ይሻለኛል!

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 2⃣6⃣1⃣

#ገርበብ_ያለው_በር!

ልባችሁና ስሜታችሁ ሶስት አይነት በሮች አላቸው፡፡
1⃣የተጠረቀመው፣
2⃣የተበረገደው ወይም
3⃣ገርበብ ያለው!

የልባችሁንና የስሜታችሁን በር በላያችሁ ላይ ጥቅርቅም አድርጎ (Reject አድርጎ ) የሄደው ሰው ሁሉ እንደፈለገ እንዲገባና እንዲወጣ የምትፈቅዱ አይነት ክፍት ሰዎች አትሁኑ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ የሚመጣው በራሳችሁ ላይ ካላችሁ ዝቅ ያለ አመለካከትና መሄጃ የማጣት ዝንባሌ ነው፡፡ ይህንን ጥበብ ማዳበር የሰዎች መጫወቻ ከመሆንና ደጋግሞ ከመጎዳት ይጠብቃችኋል፡፡

በተቃራኒው፣ የልባችሁንና የስሜታችሁን በር በላያችሁ ላይ ጥቅርቅም አድርጎ (Reject አድርጓችሁ) የሄደው ሰው ሁሉ በፍጹም ተመልሶ እድል እስከማያገኝ ድረስ የልባችሁንና የስሜታችሁን በር ጥርቅም አድርጎ ከመዝጋትም ለመጠንቀቅ ሞክሩ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ የሚመጣው ከሚደርስባችሁ ቁስል በቶሎ ለመዳን ካለመቻልና እንዴት መዳን እንደሚቻል ብልሃቱን ካለማወቅ ነው፡፡ ይህንን ጥበብ መማር እውነተኛ ለውጥ አድርገው የሚመለሱ ሰዎችን የማስተናገድን ብስለትና እድል ይሰጣችኋል፡፡

ሰዎች ትተዋችሁ የመሄድ መብታቸው የተጠበቀ ነው፡፡ እናንተ ደግሞ የልባችሁንና የስሜታችሁን በር “ሳትበረግዱ” ወይም “ሳትጠረቅሙ” ገርበብ አድርጋችሁ በመክፈት ሰዎቹ ቢመለሱ በምን አይነት መርህና አቋም እሺ ወይም እምቢ እንደምትሉ የመወሰን መብታችሁ የተጠበቀ ነው፡፡

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ #2⃣5⃣9⃣

#ተንቀሳቀሱ!

ለረጅም ጊዜ በሕልም፣ በራእይ ወይም በዓላማ መልክ በውስጣችሁ አምቃችሁ የቆያችሁት ነገር ካለና እስካሁን ወደፊት መንቀሳቀስ ካስቸገራችሁ፣ አንድን እውነታ ላስታውሳችሁ፡፡

ያንን ነገር ለመጀመር የግድ ጎበዝ መሆን የለባችሁም፡፡ ጎበዝ ለመሆን ግን የግድ ያንን ነገር
#መጀመር_አለባችሁ፡፡

እነዚያ ሌላ ሃገር ያሉት፣ ብዙ ነገር የጀመሩትና የተዋጣላቸው . . . እነዚህ በቅርብ በሃገራችን ያሉት፣ ብዙ ነገር ጀምረው የተሳካላቸው፣ ያንን ነገር የጀመሩት ጎበዝ ስለሆኑ ነው ብላችሁ የምታስቡትን ከእውነት የራቀ ሃሳብ ተወት አድርጉት፡፡

እነዚህ ሰዎች ጎበዝ የሆኑት ያመኑበትን ነገር ባላቸው አቅም አንድ ብለው በመራመድ ስለጀመሩ ነው እንጂ ጎበዝ ስለሆኑ አይደለም የተራመዱት፡፡

የምትችሉትን ያህል በማቀድና አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል በመዘጋጀት ተንቀሳቀሱ!!! ጉብዝናው ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል፡፡

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ #2⃣5⃣8⃣

#ሕይወትን_ቀለል_ብናደርጋት_ኖሮ!


❇️የተወለድነው በሌሎች ሰዎች እርዳታ ነው፡፡

❇️ ስማችንን የተቀበልነው ሌሎች ሰዎች ባወጡልን መሰረት ነው፡፡

❇️የገቢ ምንጫችን የሚመጣው ከሌሎች ሰዎች ነው፡፡

❇️ክብርና እውቅና የሚሰጡን ሌሎች ሰዎች ናቸው፡፡

❇️ገላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠቡን ሌሎች ሰዎች ናቸው፣ ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጥቡንም ሌሎች ሰዎች ናቸው፡፡

❇️ከዚህ አለም ስንሰናበት ቤታችንና ንብረታችን በሌሎች ሰዎች ይወሰዳል፡፡

❇️እጃችንን ይዘው በመደገፍ መራመድ ያስለመዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው፣ በመጨረሻም እጃችንን ይዘው በመደገፍ የሚያራምዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው፡፡

❇️በመወለዳችን ምክንያት በደስታ የደገሱና የበሉት ሌሎች ሰዎች፣ ስንሞትም በኃዘን የሚደግሱና የቀብር ስርአታችን የሚከናወነው በሌሎች ሰዎች ነው፡፡

ይህ ሁሉ እውነታ እያለ “
#ነኝ” እና “#አለኝ” በምንለው ነገር የምንመካበት ጉዳይ አይገባኝም፡፡ እስቲ ያወሳሰብናትን ሕይወትን ቀለል እናድርጋትና ለመከባበርና ለመዋደድ ቅድሚያን በመስጠት እንኑር፡፡  

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ #2⃣5⃣6⃣

#ራሳችሁን_ለራሳችሁ_አስመስክሩ!

ራሳችሁን ለሌሎች ሰዎች ለማስመስከር የምትታገሉትን ትግል አቁሙና ራሳችሁን ለራሳችሁ አስመስክሩ፡፡ ራስን በራስ ማስመስከር ማለት ባጭሩ ካወጣነው ጤናማ የሕይወት ከፍታና የኑሮ ሁኔታ አንጻር ለመኖር ከራስ ጋር በመስማማት የምንችለውን ማድረግ ማለት ነው፡፡

የዚህ ተቃራኒ ራስን ለሌላ ሰው የማስመስከር ጡዘት የእኛን ስኬታማነት ለሰዎቹ እይታ፣ ባህሪይና ማንነት አሳልፈን በመስጠት ዳኞቹ እነሱና እነሱ ብቻ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡ ስለሆነም ሩጫችንን ካልተቀበሉት የበለጠ እንሮጣለን፣ ሁኔታችን ካልጣማቸው ሌላ ሁኔታ ለመፍጠር እንታገላለን፡፡

🌟 ምን ያህል እንደምታውቁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና በተሰማራችሁበት ዘርፍ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል እውቀትን አዳብሩ፡፡

🌟 ምን ያህል ጨዋ እንደሆናችሁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና ማዳበር የሚገባችሁን ጨዋ ባህሪይ በመለየት ያንን ጨዋነት አዳብሩ፡፡

🌟 ምን ያህል ገንዘብና ሃብት እንዳላችሁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና ላወጣችሁት የሕይወት ደረጃና ለምትከተሉት ዓላማ የሚመጥን የገንዘብ አቅም ላይ የመድረስን ትጋት አዳብሩ፡፡

🌟 ምን ያህል አሪፍ የፍቅር አጋር እንደሆናችሁ ለፍቅረናችሁ ለማስመስከር መታገል አቁሙና ከአንድ እውነተኛ ፍቅረኛ የሚጠበቀው ባህሪይና ማንነት ምን እንደሆነ በመለየት ያንን አዳብሩ፡፡

ራሳችሁን ለማስመስከር የምትታገሉት ትግል የማያዛልቃችሁ ፥ አለኝ ስለምትሉት ነገር እንዲያዩላችሁ የምትፈልጓቸው ሰዎች መስፈርት እንደየግል እይታቸው የተለያየ ስለሆነ ምንም ያህል ብትጦዙ ከቁጥርም ላይከቱት ስለሚችሉ ነው፡፡ ይህ ጉዞ የማያልቅና አድካሚ ጉዞ ነው፡፡

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️10 йилга бўлиб тўлашга

Таъмирланган уйлар!

👉Уйларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ሠላም ወንድሞች። እንዴት ናችሁ?😘😘

እንደሚታወቀው ግሩፓችን በኢትዮጵያ የወንዶች የዜጋ community የሚገናኝበት የሚያወራበት እንዲሁም ሐሳብን የሚገልፅበት መድረክ ነው።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

ሆኖም ግን አንዳንድ users ሳያውቁትም ይሁን ሆን ብለው ከግሩፑ አላማ ውጭ በሆነ መንገድ የአንስታይ ወይም የሴት sexual contenet እና video/photo ሲለቁ ይታያል።

በተመሳሳይም የወሲብ ንግድ ማስታወቂያና የዋጋ ተመንም post ይደረጋል

ዝግጅት ክፍላችን ልጥፎቹን ከስር ከስር እያጠፋ ቢገኝም ባለማወቅ ለሚለቁ ሰዎች ማሳወቂያ ይሕን ልናሳውቅ ወደናል።

ስለዚ ይሕን አውቃችሁ የምትለጥፋትን ነገር እያያችሁ። ሌላ ተጨማሪ ገንቢ ሐሳቦችን በውስጥ ማሳወቅም ትችላላችሁ።

መልካም ቀን

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️10 йилга бўлиб тўлашга Уй
⚡️ Тошкент шахрида таъмирланган уй эгаси бўлинг!


👉Уйларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Fireworks (2023)
Original title: Stranizza d'amuri

👨🏼‍🤝‍👨🏻
#Fireworks 👨🏼‍🤝‍👨🏻

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Уй оламан-сотаман деганлар учун сирли канал топилди

/channel/+PoZUGwiyN4oxOTIy

Уй, бино ва офисларни сотиб олиш ёки сотиш, ижарага олиш/бериш бўйича ҳамма излаган канални топдик. Кўплаб маълумотлар, минглаб объектлар базаси интернетга чиқиб кетди.

Билиб олиш учун каналга уланинг:
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+PoZUGwiyN4oxOTIy

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

6 ойдан бери гурухимдаги бизнесимни ривожлантиришни билмай ўтирувдим.

1 ой олдин бир гурухда админ ботни топиб олдим, бугун ушбу бот орқали кўз очиб юмгунча қарабсизки гурухимда 10.000 киши бўлибди😍

Сизгаям ушбу ботни маслахат қилмоқчи эдим қўшиб кўринг фойдаси жуда кўп экан 👇
👉 ГУРУҲГА ҚЎШИШ

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

The Last Match (2013)
Original title: La partida

👨🏼‍🤝‍👨🏻
#TheLastMatch 👨🏼‍🤝‍👨🏻

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️10 йилга бўлиб тўлашга Уй
⚡️ Тошкент шахрида таъмирланган уй эгаси бўлинг!


👉Уйларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

@QorovulBot билан энди канал ва гурухингизда одамларни кўпайтира оласиз.

✅ Гурухда ноконуний хабарларни ўчиради
✅ Гуруҳдагиларни Каналга олиб ўтади
✅ Гуруҳда мажбуран одам қўштиради
✅ Гуруҳда конкурс отказа олади
✅ Рекламаларни ўчиради
✅ Канал номидан ёздирмайди
✅ Ҳар куни реклама ташамайди

👉 Гурухга қўшиш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

⚡️ Ойлик 25.000.000сўм гача бўлган вакансиялар очилди.

✅ Қийин иш йўқ барчага тўғри келади.

👉 Ишларни кўриш

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 2⃣6⃣2⃣

#ልቀቁናና_ነጻ_ሁኑ!

መርዛማና የተበላሸ የፍቅር ግንኙነትን ማቆም ብዙዎች የሚታገሉበት እውነታ ነው፡፡ ግንኙነቱ እንደማያዛልቅና ብዙ ዋጋ እያስከፈላቸው እንደሆነ ያውቁታል፣ ነገር ግን ከፈጠሩት የስሜት ትስስር የተነሳ፣ ሌላ ፍቅረኛ አላገኝም ከሚል የራስ-በራስ አናሳ አመለካከት የተነሳና ከመሳሰሉት ሁኔታዎች የተነሳ መልቀቅና መላቀቅ ያስቸግራቸዋል፡፡

የዚህ አይነቱ አቅመ-ቢስ ዝንባሌ ትልቁ ክስረት ወደዱም ጠሉም፣ ፈጠነም ዘገየም ያንኑ ያልፈለጉትን የመለየት ሁኔታ ከብዙ ተጨማሪ ቁስል ጋር መቀበላቸው አይቀሬ የመሆኑ ጉዳይ ነው፡፡ ራሳችሁን በዚህ አይነቱ ሁኔታ ካገኛችሁት ከእደዚህ አይነት አጥፊ ግንኙነት የመላቀቅ አቅም እስከምታገኙ ድረስ ራሳችሁ ላይ ስሩ፡፡

#እዚያ_የአቅም_ደረጃ_ላይ_ስደርስ_በምን_አውቃለሁ?” የሚል ጥያቄ ካላችሁ የሚከተሉትን ጠቋሚዎች ተጠቀሙባቸው፡፡

💠በየቀኑ ስለእነሱ ብቻ ከማሰብ የማቆም አዝማሚያ ስታሳዩ

💠ለቴክስታችሁ፣ ለስልካችሁና ለመሳሰሉት መልእክቶቻችሁ መልስ እስከሚሰጧችሁ ድረስ ሌላ ነገር ማሰብ እስከሚያቅታችሁ ድረስ መጠባበቅ የማቆም አቅም ስታገኙ

💠 የፈለጉትን እያደረጓችሁ ሁኔታውን ዝም ብላችሁ እንድትቀበሉ የማድረጋቸውን ሁኔታ የመጸየፍና የመጥላት ስሜት ሲያድርባችሁ

💠 እነሱ ስለእናንተ ምን እንደሚያስቡና እንደሚያወሩ ግድ የማይሰጣችሁ ሁኔታ ውስጥ ራሳችሁን ማግኘት ስትጀምሩ

💠 ደጋግመው ይቅርታ እየጠየቁ ያንንው ጉዳት የመደጋገማቸው ሁኔታ ሲሰለቻችሁና ውስጣችሁ ሲቆርጥ

💠 ከእነሱ ውጪ ብሩህ የወደፊት እንደሚኖራችሁ ውስጣችሁ ማየት ሲጀምር … (ከማንም ሰው እርዳታ ውጪ መኖር እንደምትችሉ ማወቅ የመጨረሻው ድል መደምደሚያ ነውና!

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 2⃣6⃣0⃣

#አስገራሚ_ሰዎች_ናችሁ!

እስካሁን ከደረሳችሁበት ደረጃ የላቀ ደረጃ ባለመድረሳችሁ ከሚሰማችሁ የቅሬታ ስሜት በበለጠ ሁኔታ እንዲያውም ያሳለፋችሁትን ሁሉ ትግል አልፋችሁ እዚህ ደረጃ መድረስ በመቻላችሁ ያላችሁ ደስታ ሚዛን ካልደፋ የወደፊታችሁ ሊያሳስባችሁ ይገባል፡፡

የወቅቱን የአለም ሁኔታ፣ በሃገራችን ያለውን የመሰናክል ብዛት፣ የሰዎችን አስመሳይነትና አስቸጋሪነት፣ የራሳችሁን የስሜት ውጣ ውረድ፣ ብዙውን ነገር ካለምንም ደጋፊ ለብቻችሁ የመጋፈጣችሁን ሁኔታ . . . አልፋችሁ አሁን ያላችሁበት ደረጃ መድረሳችሁ በራሱ
#አስገራሚ_ሰው የመሆናችሁ ማስረጃ ነው፡፡

እናንተ ባለፋችሁበት ሁኔታ ቢያልፉና ተጋፍጣችሁ የመጣችኋቸውን ነገሮች ቢጋፈጡ ኖሮ እናንተ አሁን ያላችሁበት ደረጃ ለመድረስ ቀርቶ የህልውናቸው ጉዳይ እንኳን የሚያጠራጥር አይነት ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ እናንተ ግን ብዙ ታግላችሁ ሳትበገሩ፣ ወላውላችሁ ተስፋ ሳትቆርጡ፣ ወድቃችሁ ውዳቂ ሆናችሁ ሳትቀሩ . . .
#እዚህ_ደርሳችኋል፡፡

አስገራሚ ሰዎች ናችሁና በዚሁ ግፉበት! 

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ማታ በዝናብ
ከራስ ጋር ንግግር....😘😘😜

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 2⃣5⃣7⃣

#የሰዎችን_ስሜት_መጋራት

ሰዎች የሚሰማችሁን ስሜት ሲያውቁላችሁ፣ እንዲሁም ደግሞ አንድን ነገር እንድታደርጉ ያስገደዳችሁን ቅድመ-ሁኔታ በሚገባ ሲገነዘቡላችሁ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማችሁ ታውቁታላችሁ። እንደዚህ አይነት ሰዎች በስሜትና በማሕበራ ብልህነት የበሰሉ የሕብረተሰባችን እንቁዎች ናቸው፡፡

የሰዎችን ስሜት መጋራት የሚጀምረው ራስን “በሰዎች ጫማ” ውስጥ ከማድረግ ነው።ይህም ሰዎቹ ባሉበት ሁኔታ ውስጥ ሊሰማቸው የሚችለውን ነገር ለማሰብ፣ ካሉበት ተጽእኖ የተነሳ የሚያዩትን ለማየትና ሁኔታቸውን ለመገንዘብ ራስን ማቅረብ ማለት ነው፡፡ ይህ ሁኔታ ታላቅ የሆነን ብስለትና ትእግስት የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ በግለኝነት “ተቆልፎ” ከመኖር በመውጣት ለሌሎች ማሰብንና መጠንቀቅንም ይጠይቃል፡፡

የሰዎች መልካቸው፣ ቁመናቸው፣ የእጃቸው፣ የጸጉራቸውና የአይናቸው አሻራ የመለያየቱን ያህል ለአንድ ገጠመኝ የሚሰጡትም ምላሽ እንዲሁ ይለያያል፡፡ ሰዎች ከጾታቸው፣ ከመጡበት የሕይወት ውጣ ውረድና ከመሳሰሉት የግል ሁኔታቸው የተነሳ ሕይወትንና ገጠመኞች የሚያስተናግዱበት የራሳቸው የሆነ ዝንባሌና እይታ አላቸው፡፡ ስለሆነም የሰዎችን ስሜት የመጋራት ሂደት የዚህን ዝንባሌ እውነታ ለመቀበልና ሰዎቹ ካሉበት ተጽእኖ የሚወጡበትን መንገድ ለማግኘት መሞከርን ያጠቃልላል፡፡

የሰዎችን ስሜት የመገንዘብን ልምምድ አጠገባችሁ ከሚገኙ ቤተሰቦች፣ የፍቅርና የትዳር አጋሮችና ከተለያየ ክልልና አካባቢ የመጡ የሃገር ሰዎች አንጻር ተግባራዊ በማድረግ መለማመድ ብትጀምሩ ምን ይመስላችኋል: ይህንን ልምምድ ማዳበር ስትጀምሩ ከሰዎች ጋር በሰላም መኖር ከመጀመራችሁም ባሻገር በሰዎች የምትፈለጉና የተጽእኖ ሰው ያደርጋችኋል

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ #2⃣5⃣5⃣

#የጊዜ_ፈተና!

ሰዎችን ጊዜ እንዲፈትናቸውና እውነተኛ ቀለማቸውን እንዲያወጣው የመፍቀዳችን እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ የእኛ የቤት ስራ ግን መዘንጋት የለብንም።አንዳንድ ሰዎች“ጊዜ” የተሰኘው እውነተኛ ፈታኝ የሰዎችን ማንነት ቀስ በቀስ ቢገልጥላቸውም እነሱ ግን ያንን ለማየት የሚያስችል ንቃቱም የላቸወም።

ከሰዎች ጋር ያገናኛችሁ ሁኔታ የፍቅር፣የአጋርነት ሂደት፣ ምንም ነገር ውስጥ በፍጹም ብችኮላ አትግቡ።ሰዎቹ የተቀቡት አርቴፊሻል ቀለም እየፈዘዘ ሄዶ እውነተኛው ቀለማቸው እስከሚወጣ ድረስ ልባችሁን ጠብቁ

የጊዜን እውነተኛ ፈታኝነት ለመጠቀም የሚከተሉትን መርሆች አትዘንጉ

1. የሰዎቹን ንግግርና ተግባር በሚገባ ተከታተሉ
ለሰዎች ጊዜን ስትሰጡ ንግግራቸውና ተግባራቸው በሚገባ አጢኑ።ዛሬ የተናገሩትን ነገ ያለመድገማቸውን፣ ተግባራቸው አንድ ወጥ የመሆኑንና ያለመሆኑን በሚገባ ብትመለከቱ ምልክቶችን ማየታችሁ አይቀርም

2. ካለማቋረጥ ውስጣችሁን አድምጡ
ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት ውስጣችሁ የሚከለከላችሁንና የሆነ የተዛባ ነገር እንዳለ የሚሰማችሁን ነገር በፍጹም አልፋችሁ አትሂዱ፤ በሚገባ እስቡበት

3. ወጥመድን ለዩ
በዚህ አውድ መሰረት “ወጥመድ” ማለት አንድ ነገር ትክክል እንዳልሆነ እያወቃችሁት ነገር ግን ሰውየው ከሚያሳያችሁ የሚጠቅም የሚመስል ሁኔታ የተነሳ አልፋችሁ ስትሄዱና በጓጓችሁለት ነገር ምክንያት ስህተቱን ከማየት ስትጋረዱ ነው

4. የውሳኔ ሰዎች ሁኑ
አንድ ግንኙነት ወይም መንገድ እንዳማያዛልቃችሁ አውቃችሁ ሳለ ነገር ግን ከተለያዩ ጥቅሞች የተነሳ ከውሳኔ እንዳትገቱ መጠንከር አስፈላጊ ነው።ምን ያህል ብልሆች ብንሆንም የውሳኔ ሰዎች ካልሆንን ከመሳት አናመልጥም

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 2⃣5⃣4⃣

#የአሽሙር_ጦርነት!
ለፍቅረኞች . . .

አንዳንድ ሰዎች ለአጋራቸው የሚያስተላልፉትን መልእክት ፊት ለፊትና ግልጽ በሆነ መልኩ ከመግለጽ ይልቅ በአሽሙር (Sarcasm) የመናገር ልማድና ዝንባሌ አላቸው፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ በአብዛኛው የሚመጣው ከአስተዳደግ ነው፡፡ የአሽሙር ባህል ያለበት ሕብረተሰብና በተለይም ቤተሰብ መካከል ያደገ ሰው ሌላ የግንኙነት ዘይቤ የሌለ እስከሚመስል ድረስ አሽሙረኛነትን ይማራል፡፡

ጠምዛዛ የሆነ የአሽሙር ንግግር በፍቅረኛችሁ ስሜት ላይ ይህ ነው የማይባል ቁስል እንደሚያስከትል አስታውሱ፡፡ አሽሙር፣ ፌዝን፣ ንቀትን፣ ለአጋር ስሜት ግድ የለሽነትን፣ አቅላይነትንና የመሳሰሉትን ተስፋ አስቆራጭ መልእክቶች አምቆ የያዘ ንግግር ነው፡፡ አሽሙር የድሮ ነው፣ ጥቅም-የለሽ ነው፣ ጎጂ ነው፣ ኋላ-ቀርነት ነው፡፡

በአሽሙር ስትወጓቸው የከረማችኋቸው የፍቅር አጋሮቻችሁ ጉዳቱ ጸንቶባቸው ሊቀለበስ የማይችል የግንኙነት ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት ይህንን አሮጌ አሽሙር-ተኮር የግንኙነት ዘይቤ ተወት አድርጉና ቀላልና ግልጽ ወደሆነው ዘመናዊው የግንኙነት ዘይቤ ተሸጋገሩ፡፡ 

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…
Подписаться на канал