habeshagay1 | Для взрослых

Telegram-канал habeshagay1 - ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

791

Подписаться на канал

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

music_for_ur_soul

ላማረ ከሰአታችን.....🥰🥰🥰🥰

Justin Bieber x The Kid LAROI - STAY (Letra/Lyrics)


@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

የምትውለበለበው ነገርዬ...😂😂😂

ቆይ ግን "ታድላ" ነው የምትባለው ወይስ "ስታሳዝን" ነው??

🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟


@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

....እቀፈኝ....

ከ ጭንቀት ለመራቅ...
የ ምንድን ትንባሆ የምን አልኮል መጋት
ከጎኔ እያለልኝ ....
ከ ክንድህ መወሸቅ ከ እቅፍህ መግባት
...
ኩነኔን ፍራቻ...
የምንድን መመነን የምን ገዳም መክረም
ሺህ ጥፋት ላጥፋና
ግንባሬን ተስሜ አቅፈኸኝ ልታረም

እቀፈኝ....
አፍንጫዬ ይክረም ከ አንገትህ ዘንዳ ይማግ ጠረንህን
እቀፈኝ....
የኔም እጅ ይጠምጠም ይቀፍ ወገብህን
እቀፈኝ...
መለቀቅ አልወድም መያዝ ነው አመሌ
እቀፈኝ...
ብርድ አያምርበትም ይጋል እንጂ አካሌ
እ...ቀ....ፈ...ኝ  እ...ቀ...ፈ...ኝ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#የማለዳ_ማስታወሻ # 1⃣2⃣5⃣

ጊዜያችሁን፣ ገንዘባችሁን፣ ትኩረታችሁን . . . ለማን እንደምትሰጡ በሚገባ አስቡበት፡፡

ሰዎቹ ብትሰጧቸው፣ ብትሰጧቸው የማይበቃቸውና በሰጣችኋቸው መጠን እንደገና የሚጠይቁ ከሆኑ ምናልባት እነዚህን እንቁ የሆኑ ሃብቶቻችሁን ትክክለኛ ባልሆነ ሰው ላይ እያፈሰሳችሁ ነው፡፡🫤🫤😑

ትክክለኛዎቹ ሰዎች . . .

✅ የምትሰጧቸውን ነገር ያከብራሉ እናንተንም ያመሰግኗችሁማል፡፡

✅•  የምትሰጧቸውን ነገር እንድ እድል እንጂ እንደመብታቸው አይቆጥሩትም፡፡

✅•  መስጠት ባልፈለጋችሁ ወይም ባልቻላችሁ ጊዜ አይነጫነጩም፣ አይከሷችሁም፡፡ 

✅•  በሰጣችኋቸው ነገር ተጠቅመው ያድረጉበታል እንጂ ባሉበት አይረግጡም፡፡

✅•  በተቻላቸውና አቅማቸው በፈቀደ መጠን ለእናንተም አንድን ነገር ለማድረግ ይሞክራሉ፡፡

መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#እወድሃለሁ !!!

የአምላክን ትዕዛዝ  ልቤ እሺ ቢልም ፣
#ካንተ_ጋር_የሆንኩት_ኃጢያት_አይባል

       ነውር  እንደሆነ  የእብድ እሳትን ማጥፋት ፣
       ነውር  እንደሆነ  ለማኝ ፊት መትፋት ፣
       ነውር  እንሆነ መሽናት በተስኪያን ዳር ፣
       ነውር  እንደሆነ  ያለ እድሜ መዳር ፣
      

       ነውር  እንደሆነ ረስቶ መቀመጥ የግሸንን ስለት ፣
       ነውር እንደሆነ  በጁማአ መሐል ሶላትን ማቋረጥ ፣
       ነውር  እንደሆነ በቆሞስ ወንበር ላይ ጉብ ብሎ መቀመጥ ፤
    
  እንደዚያ ነውር ነው
#አንተን አለመሳም ፣
  የወደደ ሲያብድ ለነገው አይሳሳም ፣
  አልሳሳም ለነገ አልሳሳም ለተስፋ ፣
  ትዕዛዝ አይባልም
#ፅድቅ_የሚሉት_ነገር_ፍቅርን_ከገፋ...

             
#እወድሃለሁ !!

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

በሰባራ እግሬ
ባልተሰራ መንገድ

እየተራመድኩኝ
ቁልቁል ስንገዳገድ


ጀግንነት እንደሆ'ን
ሳያዉቁት እዉነቱን
ሰከረ ይሉኛል

እያዩኝ ፊት ፊቱን!!

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Эрингиз сизга ёлғон гапириб хиёнат қиляптими, йўқми, ушбу тест орқали билиб олинг!

Энди ёлғончилар сизни алдай олмайди. Ишониш қийин, аммо бу хақиқат. Тест деярли 100% эхтимол билан, сизга хақиқатни сўзлаб беради. Расимда кўрсатилган чойнаклардан бирини танланг, ва ёлғончилар хақида билиб олинг!

Вариантларни танланг👇🏻👇🏻

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

👀 Алцгеймер касаллигини аниқлаш тести

Суратда нечта чеҳра тасвирланган. Жавобни танланг ва натижаси ҳайратда қолдиради.

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ሠላም ወንድሞች እንዴት ናችሁ?

እነሆ አዲስ ነገር ለናንት...

በተከታታይና ቁምነገራዊ በሆነ ውይይታቸው ይታወቃሉ...በኛ የሕይወት መስመር ዙሪያ ያላነሱት ርእስ እና ጉዳይ የለም። ስማቸው እራሱ ትልቅ ቁምነገርን ያዘለና ጥያቄን የሚያጭር ነው።

ማንነት የመወያያ መድረክ ይሰኛል። እነሆ በአዲሱ አመት ደግሞ ይበልጥ አዲስ በሆነ መንገድ ተከስተዋል። ያለፈው ሳምንት ፕሮግራማቸው አፍ የሚያስከፍት ነበር(ያመለጣችሁ ቀረባቹሁ😁)

ቢሆንም ለዛሬ ማታ በሌለ አዲስ ርእስ መተዋል።ዝግጅት ክፍላችንም ይሕን ፕሮግራም እንድትታደሙ ይጋብዛችኋል።

/channel/maninetlgbtq ገፃቸው ነው ጎብኟቸው ተቀላቀሉዋቸው ፥ በብዙ ታተርፋላችሁ😍😍

ማታ በእነሱ "የማንነት" መድረክ ላይ እንገናኝ🌈🌈🌈🌈

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#Tezkor
Uy narxlari maksimal darajada tushdi. Narxlar tushganda Toshkent shahrida uylik bo'lib qolishga ulguring👇

/channel/+0aQLWJjAMS5mNGYy

Barcha quruvchilar narxlarini bir joyga yeg'dik, muddatli to'lovga ham olishingiz mumkin, kirib ko'ring👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+0aQLWJjAMS5mNGYy

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼       🌼       🌼      🌼
🌼        🌼      🌼      🌼
🌼🌼🌼         🌼🌼🌼

🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼                   🌼
🌼                   🌼
🌼🌼🌼          🌼
🌼      🌼         🌼
🌼🌼🌼          🌼

🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    🌼               🌼
     🌼              🌼
                        🌼
                        🌼
                        🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼     🌼     🌼      🌼
🌼     🌼     🌼      🌼
🌼🌼 🌼     🌼🌼🌼
          🌼
        🌼
      🌼

🌼
🌼
🌼🌼
       🌼
         🌼🌼🌼🌼
      🌼             🌼
      🌼             🌼
      🌼             🌼
      🌼              🌼    
   
     🌼🌼🌼🌼
      🌼          🌼
         🌼🌼🌼
           🌼
              🌼
    🌼🌼🌼🌼🌼
    🌼                🌼
     🌼                🌼🌼🌼

            🌼
               🌼
   🌼🌼🌼🌼🌼 🌼
   🌼                    🌼
   🌼                    🌼
   🌼                    🌼
   🌼                    🌼
   🌼                    🌼

    🌼🌼🌼🌼
    🌼          🌼
    🌼          🌼
    🌼🌼 🌼 🌼🌼
                             🌼
                             🌼
                             🌼
                             🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼      🌼     🌼         🌼
🌼       🌼     🌼        🌼
🌼🌼 🌼      🌼🌼 🌼

          🌼 
          🌼🌼🌼
                      🌼
                      🌼
       🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
                      🌼
                      🌼
                      🌼
                      🌼

       

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ከሱ ጋ ስሆን ደስስ ይለኛል

እርግት ማለቱ ፣ሳወራ የሚያየኝ አስተያየት ጉንጪን እየነከሰኝ የሚስመኝ አሳሳም፣ እጁን ለድብድብ በሚመሰስል እየሰበሰበ  "ምን ላግዝ ሲለኝ" ።

የነገርኩትን ቀልድ "ደግመህ ንገረኝ" እያለ ደግሞ የምስቅልኝ "የ መሀሙድ አህመድን ዝፈንልኝ " ሲለኝ በኔ ድምፅ ብዬ ስደነግጥ የምስቀው ሳቅ ፦

ብሶቱን እየነገረኝ አለሁል የት አባቱንስና ብዬ አንገቱን ስስመው ሲረጋጋልኝ..... ታሾፋለህ ኣ ?ሲል

ሁለታችንም ደረት ከምንመታ ብዬ ነው ስለው ከብሶቱ ጋ ታግሎ እየሰደበኝ   የሱ ፈገግታ ።

አርፍጄበት የሚገላምጠኝ መገላመጥ አንገቱን ግንባሩን ጉንጩን ለመለማመጥ የምስመው አሳሳም፣ የሚስመኝ አሳሳም
                  

በእውነት - አፈቅረዋለው 🥹


🌈🌈❤️❤️❤️🌈🌈


@habeshagay1
     

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ውድ ወንድሞች

ዛሬም እንደሁልጊዜው ጥንቃቄ ጥንቃቄ መልክታችን ነው። በኛ ላይ የሚደረግ የtiktok የጥላቻ ዘመቻ እንደገና አገርሽቶአል።

በዚ ዘመቻም ብዙ የቀጥ ማሕበረሰብ (straight people) መሠረታዊ የሆነ እውቀት አለው...እንደ grinder, tinder እና መሰል የኛ መገናኛ መንገዶችን ያውቃሉ። ይሕ ብቻውን እኛን በተናጠል ለማጥመድና ለማጥቃት ነገሮችን ቀላል ያደርግላቸዋል።

ስለዚህ እባካችሁ የማታውቁትን እና ከዚ በፊት ያላገኛችሁትን "አዲስ" ሰው አታግኙ።

ከዚ በፊት የተፖሰቱና pin የተደረጉ የጥንቃቄ መልእክቶችን ተመልከቱ።

አስነዋሪና ክብረ-ነክ የሆኑ የtiktok ቪዲዮዎችን report አድርጉ። ሌሎችም report እንዲያደርጉ user 🔗Link share አድርጉ ።


ስለራሳችን ራሳችን ሐላፊነት ወስደን እራሳችንን ከአደጋና ከጥቃት እንጠብቅ🙏🏾🙏🏾🙏🏾


👉report
@johnjo6862 in tiktok pls👈


@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Ovoz bering va 1 million so'm yutib oling. 🥳

Bu hammasi emas har bir bergan ovozizga 55000 so'm to'lab beriladi

Eslatamiz bugun oxirgi kun keyin open tugidi kuyasiz

@Openbudgetchibot ga kiring va ovoz bering! Xar bir bergan ovingiz uchun pul mukofoti beriladi!

To‘lovlar 1-2soniya ichida avto amalga oshiriladi!✅

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#Tezkor
Uy narxlari maksimal darajada tushdi. Narxlar tushganda Toshkent shahrida uylik bo'lib qolishga ulguring👇

/channel/+LWBHLeNxaPJhN2M6

Barcha quruvchilar narxlarini bir joyga yeg'dik, muddatli to'lovga ham olishingiz mumkin, kirib ko'ring👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+LWBHLeNxaPJhN2M6

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#በዋልክበት_ፍሰስ
:
:
:
እውነትን ሰንቄ ብታትር ብለፋ፤
ሲበሉ እንጂ ማየው የምጎርሰው ጠፋ፤
መልካም የዋልኩለት ዞሮ በኔው ከፋ።
:
:
ድጡን አለፍኩ ስል ማጡ ተከተለ፤
ስንዴ እየተመኘው እንክርዳድ በቀለ።
የ ህሊናዬ ሰላም የክንዴም መፈርጠም፤
ከገዛ ጠላቴ ከሆዴ አልበለጠም።
:
:
ያ ቀናው ጎዳናም ትክክሉ መንገድ፤
አመላላሽ ሆኗል ሀረግ እና ዘመድ።
ትዝብት ዓይኔን ገልጦት ዞሬ ብመረምር፤
ያንዱ ቤቱ ሰማይ ያንዱ ቤቱ ምድር።
:
:
ወጥመዱ እንዲሰበር የባለጊዜው ጥልፍ፤
ሀቅ አንግቡ እያልኩኝ ነበር ስለፈልፍ።
ለካስ አካሄዱ ዓለም እንድትደላ የስጋክ እንዲደርስ፤
በዋሉበት ሞልተው በዋሉበት መፍሰስ።

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#ተቀባይ_አልባ_ደብዳቤዎች

"ና ብለህ ና ብለህ "

አለማመኔን በዝግታ አሽቀንጥረህ ጥለህ ፣ ቁጥብነቴን ካባረርከው በኋላ ፣ በየወሬዎቼ ፣ በየህልሞቼ ፣ እንቅስቄሴ ውስጥ ተሰንቅረህ ከገባህ በኋላ ወዴት ሄድክ ??

ከለመድኩህ ፣ ካንተ ጋ ማርጀት ከሻትኩ በኋላ ፣ ሁሉ  ነገርህን  ሁሉ ነገሬ ከተቀበለ በኋላ ፣ የመጣሁበትን የምሄድበትን መንገድ ካሳየሁህ በኋላ ።

ጓደኛህ ፣ አማካሪዬ ፣ ውሎዬ
ከሆንክ በኋላ  የት እየሄድክ ነው ?! 

አልገባህም መሰል ልቤ ላይ እንዴት እንደተንጋለልክ ፣ አይኔ ፣ ጆሮዬ ፣ ቀልቤ ፣ ደመነፍሴ ለአንተ እንደሚያደላ

ለእኔ መቀበል እንደመተው ቀላል ይሆንልኝ መስሎህ ይሆን ?

ቶሎ ቶሎ ማፍቀር ፣ መቅረብ ፣ ማመን ፣ መርሳት  እንደማይሆንልኝ ታውቅ የለ ?!

   ተው አትጨክንብኝ... ታውቀኝ'የለ?

        ✍ Ad


#ተቀባይ_አልባ_ደብዳቤዎች
#ተቀባይ_አልባ_ደብዳቤዎች

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ሁላችንም የምናቀውና "የጋን ቁልፍ" ብለን የምንጠራው ውስጣዊ ገፅታና አሰራር ይሕን ይለስላል።🔒🔐🔓

#now_u_know

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

አድፎ ቆርፍዶ እስኪረግፍ ወዜ
ነበር እስኪመስለኝ እስኪንደኝ ግዜ፣
ከኗሪ ባሻገር ከሰው ጥግ ቆሜ፣
በመጠበቅ ብቻ አስቆጠርኩኝ እድሜ።

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

የጉሽ ጠላን እና
ያንተን እምቡጥ ከንፈር
ምን አገናኛቸው ?
የቀመሱት ሁሉ  እኩል መስከራቸው?

💋💋💋💋💋💋💋

አዬ....የጠላውስ ይሁን
ጌሾ ነው ቅጠሉ
በከንፈር አይከብድም ሰካራም መባሉ?
😍😍😍🥹

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Миянгизни қийнаб ташлайдиган савол

Ўқитувчи дарсга кириши билан бир ўқувчи савол берди:
— Бу синфда мен кўряпман, ўқувчилар кўряпти, лекин сиз кўрмаяпсиз. Бу нима? — дебди.

Бу саволдан таажубланган ўқитувчи савол берган ўқувчини ўқитувчилар хонасига олиб кириб саволини яна беришни сўрабди.
— Бу ерда сиз кўряпсиз, ўқитувчилар кўряпти, лекин мен кўрмаяпман. Бу нима? — дебди ўқувчи.

✅ Тўғри жавоб...

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#መረዳት

በማንነት ሚዲያ በ #ጤና_ጋይድ የውይይት መድረክ ስለ ፊስቱላ ለመዳሰስ ሞክረናል የቀረበልን ምክር ሀሳብ እንዲሁም ለተነሱ ጥያቄዎች የቀረቡት ምላሾች ያላቸው ጥቅም በቃላት የሚተመን አይደለም የፊስቱላ ምንነት እንዲሁም ምክንያቶች እና ተያያዥ ሀሳቦች ማድረግ ካለብን ጥንቃቄ ጋር ተጨምሮ ድንቅ ጊዜ ነበረን።

ይህን የምንለው የመወያያ ሀሳቦቹ እጆግ ለማህበረሰባችን ጠቃሚ እንደሆነ በማመን እና በውይይት ሰዓት በመገኘት ተሳታፊ በመሆን ከጤና ጋር በተገናኘ ለሚቀርብልን ምክር ያለ ገደብ ጥያቄዎችን ማንሳት እንችላለን ስለዚህ #ግብዣም ነው።

የፊስቱላ በሽታ በተደጋጋሚ በፊንጢጣ በሚደረግ ወሲብ ይከሰታል የሚል መደምደሚያ ሰተን ለምናስብ ሰዎች ምንም እንኳ ጥንቃቄ የሌለው እና ጉልበት የበዛበት የፊንጢጣ ወሰብ መንስኤ ተደርጎ መወሰድ ቢችልም ዋነኛ ምክንያት አይደለም። በዋነኛንነት መከሰቻ መንገዶቹንም ለማየት በቅተናል ከታች ባለው ምስል መመልከት ይቻላል። በፊንጢጣ አከባቢ ለሚፈጠር ለጤና ችግር ሄዶ በመታከም ሊብስ ከሚችል አደጋ ራሳችንን መጠበቅ ይጠበቅብናል

ወደ ጤና ተቋም ሄዶ ምርመራ ማድረግ የግድ በፊንጢጣ የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት ስላደረግን ነው ማለት አይደለም ስለዚህ ህመም ሲከሰት እና ከታች የተጠቀሱት ምልክቶች ማየት ከጀመርን ህክምና ማግኘት አለብን!

#ጤንነታችን የራዕይ ግብ መምቻ ነው | #ማንነት-ጤናጋይድ
#ልዩነታችን_ለአንድነት

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

✅ ЯНГИ ҚУРИЛАЁТГАН УЙЛАРДАН УЙ ҚИДИРЯПСИЗМИ?

⚡️ 2024-йилда қурилаётган янги уйлар ва уларнинг нархлари
⚡️Узоқ муддатли фоизсиз тўлов
⚡️Фақат ишончли қурувчи компаниялар
⚡️Буларнинг барчаси
@YangiBinolar телеграм каналимизда

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#Тезкор
Ойлик 30.000.000 сўмгача бўлган яхши иш қидирганлар учун Тошкент шаҳрида янги иш ўринлари очилди!👇

/channel/+evg7vBZlIIVlYzFi

Ётоқ жой, тушлик билан таъминланадиганлари ҳам бор, кириб кўринг.
👇👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+evg7vBZlIIVlYzFi

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Guys..please.

BEHAVE

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Ayol ushbu suratga tushgan, so‘ng o'z qizini o‘ldirdi.

SAVOL: Ayol fotosuratda nimani ko‘rgan?

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ህይወት🌦

       እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…

     ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…

       …አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
       … አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
       … የመረከው ይረግምሀል…
       … ያሳከው ያስለቅስሀል…
       … ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል…

     እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለእግዚአብሔር ተወው።

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#Tezkor
Uy narxlari maksimal darajada tushdi. Narxlar tushganda Toshkent shahrida uylik bo'lib qolishga ulguring👇

/channel/+m3M-eHamx9k1ZmMy

Barcha quruvchilar narxlarini bir joyga yeg'dik, muddatli to'lovga ham olishingiz mumkin, kirib ko'ring👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+m3M-eHamx9k1ZmMy

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#Диққат

OPEN BUDGETGA OVOZ BERMAGANLAR ❗️❗️

Har bir ovozga 30.000 Ming Soʻm tolov qilamiz💰
Faqat Bugun 
Ovoz bering va pul ishlang !

Clic yoki  paynet💳 ‼️‼️

5 MILLION dan 500.000 MING SO'MGACHA PUL MUKOFOTLARI🤩

❕BOSHQA BOTLARGA ALDANIB QOLMANG, OVOZ UCHUN TO’LOVNI FAQAT BIZNING BOT QILMOQDA.

Bizda ishonch birinchi o'rinda
🤝

OVOZ BERISH OVOZ BERISH👈
OVOZ BERISH OVOZ BERISH
👈

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

#ТЕЗКОР!
Ўзбекистон фуқаролари учун ойлик 23.000.000 сўмгача бўлган иш ўринлари очилибди!
Барча вилоятлардан ишга олишар екан, кириб кўринг👇


🇺🇿 НАМАНГАНДА ИШ 👈
🇺🇿 ХОРАЗМДА ИШ 👈
🇺🇿 НАВОИЙДА ИШ 👈
🇺🇿 ЖИЗЗАХДА ИШ 👈
🇺🇿 БУХОРОДА ИШ 👈
🇺🇿 ТОШКЕНТДА ИШ 👈
🇺🇿 СУРХОНДАРЁДА ИШ 👈
🇺🇿 САМАРКАНДА ИШ 👈
🇺🇿 АНДИЖОНДА ИШ 👈
🇺🇿 ФАРҒОНАДА ИШ 👈
🇺🇿 СИРДАРЁДА ИШ 👈
🇺🇿 ҚАШҚАДАРЁДА ИШ 👈
🇺🇿 ҚОРАҚАЛПОҒИСТОН ИШ 👈
🇷🇺 РОССИЯДА ИШ 👈

Уйда ўтириб ишламоқчи бўлганлар учун онлайн ишлар канали👇👇👇

ОНЛАЙН ИШЛАР

Читать полностью…
Подписаться на канал