felegetibebat | Unsorted

Telegram-канал felegetibebat - ፈለገ ጥበባት

5558

+++የቀደምት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔን ማሳየት እንዲሁም ገዳማት እና አድባራትን ማሳወቅ፡፡+++ የተረሱ አድባራትና ገዳማትን ማስታወስ ፤የ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ጥበብ እውቀትን በምንችለው ሁሉ መመርመር የአባቶቻችን ልጆች በመሆን ትላንት በዛሬ እና በነገ ውስጥ ማስቀጠል ማስቻል ነው።

Subscribe to a channel

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/MckjbsL5GXk

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

በጥቂህ ጊዜያት የሚፈጸሙ 10 የማይቀሩ ትንቢቶች !


ወደድንም ጠላንም፣ የምናውቃት ዓለም በዓይናችን ፊት እየተቀየረች ነው። በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ሥልጣኔን ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ 10 የማይቀሩ ትንበያወች ቀድሞውኑ ታውቀዋል።

እነዚህ 'ትንቢቶች' በሚደንቅ ሁኔታ  ከታሪክና ከጂኦ-ፖለቲካ መተንበያ ቀመር  ጋር አንድ ሁነው  ሳይንሱ ራሱ የደገፋቸው  የማይቀሩ ትንበያወች መሆናቸው ነው  ።

ዛሬ የምናያቸው የዋጋ መናር፣ የጦርነት ወሬዎችና የቴክኖሎጂ ሽግግሮች የትልቅ ማዕበል መጀመሪያዎች ናቸው። በተለይ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ቀንድ የሚሰጠው ትርጉም እጅግ አስደንጋጭ እና የኢትዮጵያን መንገድ የሚቀይር ነው...

እነዚህ 10 ነጥቦች በታዋቂው professor jiang ሲነገሩ አለም ደንግጣለች የኢትዮጵያ ትንቢታዊ ሃሳቦች ጋር የሚገናኝ የመንቂያ ደወል ናቸው።

ዓለም ስትናወጥ ኢትዮጵያ የት ትቆማለች?  በሚቀጥለው ቪዲዮ እነዚህን 10 የማይቀሩ ትንበያዊ አቀርብላችሁ አለሁ  ሁኔታውን ተጠቅመን እንዴት ማሸነፍ እንደምንችል እናያለን ...ጠብቁ ይቀርብላችኋል።

ሃሳብ አስተያየት @Nabuti21 ላይ ጻፉልኝ

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/o2YR-Z9k3to

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/HDljTtNQzB0

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/PeMIhrXini4

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/gg0cVcBEaXE?si=I3wYJ9hoxMqbkPCw

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

አባ መና አዲስ ነገርን እየነገሩን ነው። በአዘሎ ዋሻ.... ኢትዮጵያ ቀን ይወጣላትል ስንላችሁ እንዴት አሁን ያለው የአለም ሰንሰለት ይበጠሳል ትላላችሁ? እግዚአብሄር አለምን ወደ ምንም ለመቀየር እንዴት ይቸግረዋል?...ዓለም በመንግስታት ሳይሆን... በታቀዱ 'ውድመቶች' እና በታተሙ 'ቁጥሮች' እየተመራች ይሆናል...
​በደብረ አዘሎ ዋሻ ጥልቀት ውስጥ፣ አባ መና ከመቃብር አፋፍ ሆነው የሰጡን የመጨረሻው አደራ እና አስደንጋጭ የዓለም እጣ ፋንታ! ፫ኛው የዓለም ጦርነት መቼ ይጀመር ይሆን? ምልክቶቹስ ምንድን ናቸው?

• ​የጦርነቱ ሰንሰለት፦ ከሶርያ እና ዩክሬን ቀጥሎ የሚመጣው 'የእስራኤል-ኢራን' ፍንዳታ እና ዓለምን ወደ መጨረሻው ጦርነት የሚከታት የቱርክ እና የግሪክ ግጭት ምስጢር!
• ​የ ፲፪ቱ የታሪክ መሐንዲሶች፦ ከመጋረጃ በስተጀርባ ፖለቲካውን እና ኢኮኖሚውን የሚዘውሩት 'የጥቁሩ ማኅበር' (Shadow Society) ሴራ እና የታቀደው የዲጂታል ሰንሰለት።
• ​የ 7-12-9 ኳንተም ኮድ፦ በአቡሻህር ብራና ውስጥ የተደበቀው እና ሳይንስ ሊደርስበት ያልቻለው የኢትዮጵያ ድብቅ የኃይል ማዕከላት ምስጢር!
• የመጨረሻው አርማጌዶን፦ በራእየ ዮሐንስ እና በዘመናዊው ቴክኖሎጂ መካከል ያለው አስደንጋጭ ትስስር።

የአለም የሀይል ሚዛን መቀየር መለወጥ እና ያልታሰበው የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ.....ይዠላችሁ ቀርባለሁ።

@Nabuti21 ላይ አገኛለሁ

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/Pox8ecirRRo

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/erNgFQUXgTE

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

ኢራን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያላት ድንቅና ምስጢራዊ ስፍራ ምንድነው? ለምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጥንቷ ፋርስ (ኢራን) በጥላቻ ሳይሆን በታላቅ አክብሮትና ወዳጅነት የሚተርከው? የዛሬው የኢራንና የእስራኤል ውጥረት በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ውስጥ ምን አንድምታ አለው?
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፦
የታላቁ ንጉሥ ቂሮስ አዋጅ፦ አሕዛብ ሆኖ ሳለ "መሲሕ" የተባለበት ሚስጥር።
ንግሥት አስቴርና መርዶክዮስ፦ የአይሁድ ሕዝብ በፋርስ ቤተ መንግሥት የዳነበት ታሪክ።
የነቢያት ፈለግ፦ ነቢዩ ዳንኤልና ነህምያ በፋርስ ግዛት የነበራቸው ከፍተኛ ሥልጣን።
የሰባቱ ሰገል ጉዞ፦ ከምሥራቅ የመጡት ኮከብ ቆጣሪዎች የፋርስ ሰዎች ነበሩ?
ትንቢትና ፖለቲካ፦ የሕዝቅኤል 38 ትንቢትና የዛሬው የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ጂማሮ ነው?
ዘመኑ ምን ይነግረናል? ቀጣይ ምን ይከሰታል ?


ከደቂቃወች በኋላ ይቀርባል!

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

በተከዜ ሸለቆ በለሊት መንገዳችን ጀምረናል....ወደ አፋር እያቀናን ነው
በጻድቁ አባ አንበስ አሻራ ወደታተመው ወደ ምስጢራዊው ደብረ አዘሎ እንዘልቃለን....

ዓለምን የሚመሩት ኃያላን ሳይሆኑ... ለሺህ ዓመታት በዝምታ የታተሙ ቁጥሮች ናቸው ቢባሉስ?
​በኢትዮጵያ በረሃዎች ውስጥ፣ በጥንታዊው የአቡሻህር ብራና መሃል፣ ዘመናዊው ሳይንስ ሊደርስበት ያልቻለ አንድ የኳንተም ቁልፍ ተደብቋል። ደብረ አዘሎ መላይካኖች እና እጣን የሚያጥኑ ሰወችን በጫካ እናያቸዋለን የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ታዳጊ እረኞች ምስክርነት..... 7-12-9! ይህ ቁጥር ተራ ድግግሞሽ አይደለም፤ የምድር የደም ስሮች የሚገናኙበት፣ የአክሱም እና የላሊበላ ምስጢራዊ መስመሮች የሚገጥሙበት፣ እና በዳሎል በረሃ የሚገኘው 'የምድር በር' የሚከፈትበት ሰከንድ እንጂ!
​ዛሬ፣ በድሮን ከሚሰልለን 'ጥቁሩ ማኅበር' ጭምር ይፈልጉታል ፣ በጻድቁ አባ አንበስ አሻራ ወደታተመው ወደ ምስጢራዊው ደብረ አዘሎ እንዘልቃለን። ለማመን የሚከብድ፣ ግን ደግሞ የሰው ልጅን ታሪክ የሚቀይር የኢትዮጵያ እውነተኛው ጉዞ አሁን ጀመረናል....!
አፋር ደብረ አዘሎ ታምራት ሚስጥራት ለማመን የሚከብድ እውነት ለማየት
ዝግጁ ኖት?

ከደቂቃወች በኋላ ይቀርባል!

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/0gZgXo93YKo

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

🌿 እጽዋት ተራ ፍጥረታት ወይስ የመረጃ ማከማቻ ሰርኪዩቶች?
​በዘጌ ደኖች ውስጥ ስንጓዝ አባ መና አንድ አስደንጋጭ ሳይንሳዊ እውነት ገለጹልኝ። እኛ እንደ ተራ ቅጠል የምናያቸው ዕፅዋት፣ ለካስ የዓለምን ምስጢር የያዙ Quantum Data-centers ናቸው!
ዕፀ መሠወር (Invisibility Herb): ይህች ዕፅ መጠፋፋትን የምታመጣው በጥንቆላ ሳይሆን፣ በዙሪያዋ ያለውን የብርሃን ጨረር (Photons) በማጠፍና በመበተን ነው! ሳይንስ ገና ሊደርስበት የሚታገለው የ"Metamaterials" ጥበብ በአባቶቻችን እጅ ነበር።
የዕፅዋት ሴራ (The Wood Wide Web): ዛፎች በስራቸው በኩል መረጃ ይለዋወጣሉ፤ የሰውን ልጅ ንቃተ ህሊና ለመቆለፍም ሆነ ለመክፈት የሚያስችሉ ኬሚካሎችን የመልቀቅ ሚስጥራዊ ስልጣን አላቸው


ከማኅበረ ሥላሴ ገዳም እስከ አፋር ዳሎል የተዘረጋው Ley Line (የኃይል መስመር) አደጋ ላይ ነው። "ጥቁሩ ማኅበር" (The Shadow Society) ይህንን የኃይል መስመር ለመቆጣጠር በዘመናዊ መከታታያወች በኳንተም መሣሪያዎች አድኖናል፤ እኛ ግን በዕፅዋት ምስጢርና በአበው ስውር የጥበብ ጋሻ ጉዟችንን ቀጥለናል።
ስለ እጽዋቶች ድንቅ ምልዕክት ከ አባ መና ጋር በ ዘጌ ቆይታ አድርገናል ወደ እሳታማው የአፋር ምድር ተጉዘናል !
የሙሴ በትር የተቀበረው በዐለት ውስጥ ሳይሆን በደማችን ውስጥ በታተመው "ኮድ" ውስጥ የተጓዝንበት እልፍ መንገዶች አሉ።

እጂግ ማራኪ የሆነው የእኔ የናቡቴ ታሪክ እንሆ ይቀርባል ። አሳብ አስተያየት
@Nabuti21    ላይ አድርሱን

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/WSkiUi4PfDI

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/vpPtWdFRYJo

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/aWD9zjhniV8

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/bJhKqB3uqVI

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/sMBVrunHZ58

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

ትንቢተ ሕዝቅኤል 38 ተፈጸመ!

ታሪክ መፃፍ ከመጀመሩ በፊት... ወደፊት የሚመጣው ታሪክ ተጽፎ ነበር ቢላችሁ ታምናላችሁ?
ነቢዩ ሕዝቅኤል ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት በራእይ የተመለከተው ያ 'የሰሜን ኃይል' ጎግና ማግግ ዛሬ በሞስኮ አደባባይ ቆሟል።
ፋርስ የተባለችው ኢራን ዛሬ እስራኤልን ከካርታ ለማጥፋት እየዛተች ነው። ኩሽ የተባለችው ኢትዮጵያ ደግሞ በኃያላኑ ትንቅንቅ መሃል ራሷን አግኝታለች።

​ይህ በአጋጣሚ የሆነ የፖለቲካ ትርምስ አይደለም። ይህ በሕዝቅኤል መጽሐፍ የተከፈተው የመጨረሻው ምዕራፍ ነው። ዛሬ፣ እስከ ዛሬ ተደብቆ የቆየውን ያንን 'የጦርነት ኮድ' እንፈታለን። አብራችሁን ቆዩ፤ ምክንያቱም እውነቱ ከምትገምቱት በላይ ቅርብ ነው!"....

ከደቂቃወች በኋላ ይቀርባል!

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

​"የዓለም ታሪክ በሁለት ታላላቅ ኃይሎች መጋጠሚያ ላይ ቆሟል—የፕሮፌሰር ጂያንግ የሰሞኑን አስደንጋጭ ሳይንሳዊ ትንበያ እና የማይታጠፈው የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት! ቀጣይ እንደ ኮቢዲ Lock down ለምን ይታወጃል?

​📍 አሜሪካ ለምን ትፈራርሳለች? የዓለም ፖሊስ ነኝ ባዩ ኃያል መንግሥት በኢራን ጦርነትና በውስጥ ቀውስ 'አፈር የሚበላበት' ጊዜ ደርሷል። የባቢሎን ውድቀት በዓይናችን እናየዋለን...እየተንገዳገደች ያለው ታላቋ ባቢሎን...

​📍ከጦርነቱ ማግስት ዲጂታል ባርነት ወይስ ነጻነት? ሆን ተብሎ የተጠነሰሰው የረሃብና የኢነርጂ ቀውስ ዓለምን ወደ 'Lockdown 2.0' እየገፋት ነው። ዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ከባንክ ሂሳባችሁ ጋር መያያዙ 'ያለ አውሬው ምልክት መግዛትም ሆነ መሸጥ አይቻልም' ለሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል መፈጸሚያ መንገድ መሆኑን ያውቃሉ?
​📍 የጥላ መንግሥታቱ ሴራ፦ ኢሉሚናቲና ፍሪሜሰኖች ከአመድ ላይ ሊያስነሱት ያቀዱት 'አዲሱ የዓለም ሥርዓት' እና በደጃፋችን የቆመው የጎግና ማጎግ ጦርነት! እያንዳንዱ የፖለቲካ ድራማ ለፀረ-ክርስቶስ መንግሥት ምንጣፍ እየነጠፈ ነው።
ነገ በዲጂታል ባርነት መረብ ውስጥ ታስራችሁ እንዳትነቁ ዛሬ እውነቱን ማወቅ ግድ ይላችኋል! ይህ ዝም ብሎ ቪዲዮ አይደለም፤ የንቃት ጥሪ ነው! እውነትን ፍለጋ ከመጋረጃው በስተጀርባ አብራችሁን ስትቆዩ... ...ጭው የሚያደርጉ ምስጢራትን ይዠንላችሁ እንቀርባለሁ።

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/TFNyA13ewd4

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/EsfhzG_E8Ak

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

በእስራኤል በረሃዎች ውስጥ የታዩት እነዚያ አምስት ቀይ ጊደሮች ተራ እንስሳት አይደሉም። እነሱ የሺህ ዓመታት ትንቢት መክፈቻ... እና የመካከለኛው ምስራቅ ታላቅ ጦርነት መጫሪያ ክብሪት ናቸው።
​ሦስተኛው ቤተ መቅደስ ሊገነባ፣ መስዋዕቱ ሊጀመር፣ እና የዓለም መሪዎች 'ሰላም ሆነ' ሊሉ ጥቂት ሰከንዶች ቀርተዋል። ነገር ግን ከዚህ 'ሰላም' ጀርባ አንድ አስፈሪ ምስጢር አለ።
​የጥፋት ርኩሰት በቅዱሱ ስፍራ ሊቆም... ዓለምን ወደ አንድ ታላቅ ማታለል የሚከት አዲሱ ሥርዓት ሊነግስ ነው። ዛሬ የምታዩት የኢራንና የእስራኤል ፍጥጫ የፖለቲካ ጨዋታ አይደለም፤ የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ ነው።
​ተዘጋጅተሃል?
ምክንያቱም... መጋረጃው እየተገለጠ ነው። ትንቢቱ በዓይንህ ፊት እየተፈጸመ ነው።
ይህ ሦስተኛው ቤተ መቅደስ ነው... ወይስ የሰው ልጅ የመጨረሻው ጥፋት?"
ለመሳዋትንት ከ ቴክሳስ ስለ ተገኘችው ቀይዋ ጊደር ...እስራኤል ገብታለች..
ዲጂታል id ጉድ ይዞ መጧላ . ተዘጋጀችው
ይዠላችሁ እቀርባለሁ!

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/rSOPAYR20zI

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/lnYeAFP7Q48

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/PYty-Vc72_4

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/YAlR4Ezdyus

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/KTiZTpTX0J8

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

https://youtu.be/bn_dAzK7L64

Читать полностью…

ፈለገ ጥበባት

ታሪክ ተፈጽሟል! ዓለም ከእንግዲህ ወደ ነበረችበት አትመለስም።
​የካቲት 21 (Feb 28)። ሰዓቱ እኩለ ሌሊት ሲሆን፣ የ3 ሺህ ዓመታት ትንቢት በ900 ሚሳኤሎች ነጎድጓድ ታጅቦ በምድር ላይ ወረደ። ይህ ፖለቲካ ብቻ ይመስላችኋል? ተሳስታችኋል።
​በ20 ሰዓታት ውስጥ የኢራን መንፈሳዊ መሪዎች ተገደሉ፣ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች በእሳት ጋዩ፣ የጥንቱ 'የፋርስ አንበሳ' እና 'የይሁዳው መቅረዝ' ለፍጻሜው ፍልሚያ ፊት ለፊት ተገናኙ። የኤፍራጥስ ወንዝ እየደረቀ፣ የአርማጌዶን ጦርነት ከብራና መጻሕፍት ወጥቶ የካርታ ላይ እውነት ሆኗል።
​የቂሮስ መንፈስ፣ የዳዊት ወንጭፍ እና የዘመናችን የኑክሌር ቴክኖሎጂ የተጋጩበት ይህ አስፈሪ ምሽት... የሰው ልጅ ውድቀት ነው ወይንስ የአዲሱ ዓለም ምጥ? ዛሬ የካቲት 21 የተደበቀውን እውነት፣ የታሪክን እርግማን እና የትንቢቱን ምስጢር ለዓለም እንገልጣለን።

የአለም ቀጣይ እጣ ፋንታ በሰፊው በዩቲብ እመጣለሁ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel