ethiofu | Неотсортированное

Telegram-канал ethiofu - ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

26784

Подписаться на канал

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ወደ አንድ ወደሆነዉ አላህ አምልኮ ተሠባሰቡ ኑ አላህ እንድህ ይላል
وَإِنَّ هَٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاتَّقُونِ
ይህችም (በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ፡፡
فَتَقَطَّعُوا أَمْرَهُم بَيْنَهُمْ زُبُرًا ۖ كُلُّ حِزْبٍ بِمَا لَدَيْهِمْ فَرِحُونَ
(ከዚያ ተከታዮቻቸው) የሃይማኖት ነገራቸውንም በመካከላቸው ክፍልፍሎች አድርገው ቆራረጡ፡፡ ሕዝብ ሁሉ እነርሱ ዘንድ ባለው ሃይማኖት ተደሳቾች ናቸው፡፡
እንድህም የማደርጉ ሰዎች
فَذَرْهُمْ فِي غَمْرَتِهِمْ حَتَّىٰ حِينٍ
እስከ ጊዜያቸውም ድረስ በጥምመታቸው ውስጥ ተዋቸው፡፡ ሱበሀን አላህ
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አላህ አምላክነቱን በቃላቱ እጅግ ብዙ ጊዜ አረጋግጧል እንድህ ሲል
አላህ ከርሱ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡

هُوَ الَّذِي يُرِيكُمْ آيَاتِهِ وَيُنَزِّلُ لَكُم مِّنَ السَّمَاءِ رِزْقًا ۚ وَمَا يَتَذَكَّرُ إِلَّا مَن يُنِيبُ
እርሱ ያ (ለአምላክነቱ) ምልክቶቹን የሚያሳያችሁ ለእናንተም ከሰማይ ሲሳይን የሚያወርድላችሁ ነው፡፡ ወደእርሱም የሚመለስ ሰው ቢኾን እንጂ ሌላው አይገሰጽም፡፡ 40÷13


እናተ የምታመልኩት አል-መሲሕ ዒሳ አለይሂ ሰላም በአንደበቱ ያረጋገጠበትን ልትሰጡን ትችላላችሁን ? እዉነተኞች እንደሆናችሁ ኑ ስጡን የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ
/channel/tawekule

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👆👆👆
ሳዳት ከማል ሱናን የኻለፈባቸው ነጥቦች በማስረጃ ሲጋለጥ⚠️
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🎤 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)

➴➴➴➴➴

/channel/Abdulham
/channel/Abdulham
/channel/Abdulham

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አላህ ሲወደን ነገሮችን ያመቻቻል የማይጠቅመንን ከቱ ነገር ያረቃል ሱበሀን አላህ አላህ የጠበቀዉ ሰዉ ምነኛ የታደለ ነዉ
የሆነ ነገር ፈልጋችሁ ስትታገሉ አልተሳካም ደግማችሁ ደከማችሁ አልተሳካም በመጨረሻ ያስትሞክሩት የነበረዉ ነገረ ዘላቂ የሆነ ችግር እንዳለዉ ታገኛላችሁ እና የአላህ ባሮች ሆይ ታገሱ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

https://twitter.com/SarahAssen123?t=cd0hR80lOzVkfpJx_OX_6g&s=09
በቲዉተር እንገናኝ ለምትጠቀሙ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አዲስ ሙሃዶራ
⁼⁼⁼⁼⁼
↪️ ርዕስ:-➘➷➷
➡️ ስለ እውቀትና ከቢድዓ ባለ ቤቶች ጋር መለያየት ግዴታ ስለ መሆኑ

🎙 በሸይኽ ኣደም አዙበይር ሀፊዘሁሏሁ አስ-ሱንዳኒ ወአ-ናይጀሪይ
የታላቁ ሸይኽ፣ የተውሒድ ጀግና፣ የሱና እንበሳ የሆኑት የሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ተማሪ ናቸው።

🎙 ትርጉም ወዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አልወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው!

🕌 በኮምቦልቻ ሰለፍዮች የመስጂደ-ሰላም ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) የቀረበ

🗓 በዕለተ ጁሙዓ ጥቅምት 25/02/2015 ከምሽቱ 3:30 አካባቢ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) የተደረገ ቆንጆ ሙሓዶራ

➘➷➷ ⬇️
/channel/AbuImranAselefy/6105

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
     
ውድ የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች


እህታችን መዲና የመጀመሪያውን መድሀኒት በ440 mg  ወስዳለች በየሳምንት የነበረው በየሶስት ሳምንት እንዲሆን ብሏል ሀኪሞቹ እህታች የተስፋ ብርሀን የፈነጠቀላት ይመስላል ።

    #ይሁን እንጂ እስካሁን በጉሩፕ ከገባውም ጭምር 65,000 አካባቢ ነው በአካውንቷ የገባው።

አሁን ያለው 25,000 ብር አካባቢ ነው !!! ።
ወደ 175,000 አካባቢ ይቀራል ማለት ነው ።

በወንድሞቿና እህቶቿ ሰበብ የመኖር ተስፋዋ የለመለመው እህታችን መድሀኒቱ ተገኝቶ እነዚህ ከጎኗ ያሉት አማኞች መግዛት ባለመቻላቸው

#የመዳን ተስፋዋ ሲጨልም ምን ይሰማናል ? አላህስ ምን ይለናል ?

#የትኛው ስራች ለአላህ ምህረትና እዝነት ሰበብ እንደሚሆን አናውቅምና የእህታችን ተስፋ እንዳይጨልም ሰበብ እንሁን።

    200 መቶ ሰው 1000 ብር ቢያስገባ መግዛት ይቻላል ።

እስኪ አላህ ከሰጠን ገንዘብ ላይ አንድ አንድ ሺህ ብር አሁኑኑ ትራንስፈር እናድርግ ።
ለእህታችን መዳን ሰበብ እንሁን ።
እስሊፑን በተከፈተው ግሩፕ እንላከው ።
አሁን እኔ እጀምረዋለሁ  ተከተሉኝ ።


✍ኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳህ
((حفظه الله))

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አላህ እንድህ ይላል
يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدْحًا فَمُلَاقِيهِ

አንተ ሰው ሆይ! አንተ ጌታህን (በሞት) እስከምትገናኝ ድረስ ልፋትን ለፊ ነህ፤ ተገናኚውም ነህ፡፡

وَلَمَّا رَأَى الْمُؤْمِنُونَ الْأَحْزَابَ قَالُوا هَٰذَا مَا وَعَدَنَا اللَّهُ وَرَسُولُهُ وَصَدَقَ اللَّهُ وَرَسُولُهُ ۚ وَمَا زَادَهُمْ إِلَّا إِيمَانًا وَتَسْلِيمًا

አማኞቹም አሕዛብን ባዩ ጊዜ «ይህ አላህና መልክተኛው የቀጠሩን ነው፡፡ አላህና መልክተኛውም እውነትን ተናገሩ» አሉ፡፡ (ይህ) እምነትንና መታዘዝንም እንጂ ሌላን አልጨመረላቸውም፡፡

ጣሩ ለሀቅ መንገድ ተዋደቁ
ከባጢል ከሽርክ ተላቀቁ

ነገ ሀሙስ ነዉ የሚችል ይፁም !

አስታዉስ ማስታወስህ ምዕመናንን ይጠቅማል

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮا اﺭْﻛَﻌُﻮا ﻭَاﺳْﺠُﺪُﻭا ﻭَاﻋْﺒُﺪُﻭا ﺭَﺑَّﻜُﻢْ ﻭَاﻓْﻌَﻠُﻮا اﻟْﺨَﻴْﺮَ ﻟَﻌَﻠَّﻜُﻢْ ﺗُﻔْﻠِﺤُﻮﻥَ ۩

እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! (በስግደታችሁ) አጎንብሱ፣ በግንባራችሁም ተደፉ፣ ጌታችሁንም ተገዙ፣ በጎንም ነገር ሥሩ፣ ልትድኑ ይከጀልላችኋልና፡፡

ወደ እስልምና የመጡ ወንድሞች ልዩ የስልጠና ኮሌጅ
انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا‏

Support your brother, whether he is an oppressor or is being oppressed.



By restraining him or preventing him from committing injustice, for that is how you support him.
👇

/channel/Atwehidandsunah

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አዲስ ሙሃዶራ

ርእስ:- ስለ ትክክለኛው ኢስላማዊ እምነት ጥቅል ገለፃ!!

በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

ቂልጦ ከተማ ጥቅምት 19/2015 የተደረገ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
/channel/Abdulham
/channel/Abdulham

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

وَلَا يَصُدُّنَّكَ عَنْ آيَاتِ اللَّهِ بَعْدَ إِذْ أُنزِلَتْ إِلَيْكَ ۖ وَادْعُ إِلَىٰ رَبِّكَ ۖ وَلَا تَكُونَنَّ مِنَ الْمُشْرِكِينَ
ከአላህም አንቀጾች ወዳንተ ከተወረዱ ጊዜ በኋላ አያግዱህ፡፡ ወደ ጌታህም (ሰዎችን) ጥራ፡፡ ከአጋሪዎቹም አትኹን
وَلَا تَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ ۘ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ كُلُّ شَيْءٍ هَالِكٌ إِلَّا وَجْهَهُ ۚ لَهُ الْحُكْمُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገሩ ሁሉ ከአላህ በቀር ጠፊ ነው፡፡ ፍርዱ የርሱ፤ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡28÷86_88
/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

بسم الله الرحمن الرحيم

የወጂዝ ኪታብ ፀሃፊ ማንነት ሲጋለጥ 1⃣

❌ እውቀት የወሰደው ከሂዝቢዮች

❌ የሰይድ ቁጥብ ቀንደኛ አድናቂ

❌ በሰለፊያ ስም የሚሸነግል

❌ ሺርክ የሚሰራ ሰው ኢኽላስ አለው የሚል

ሰምታችሁ ፍረዱ ፣ተጠንቀቁም
🎤 አቡ ሀመዊያ

/channel/Abuhemewiya

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

  ዩሱፍ አልቀረዷዊን ያወደሰ አለቀለት ሰዉ ሁሉ ታሟል አጀብ
الجرح و التعديل እንኳን የማያስጥለዉ የፈጠጠ የፈረጠመ የኢኽዋኒይ አባት ነዉና

ዩሱፍ አልቀረዷዊን ማወደስ ማለት በተከሰከሰ ምላጭ የእንጀራን ፍርፍር እንደማጉረስ ነዉ የጎረሰዉ የሚደርስበትን አደጋ መረዳት ቀላል ነዉ !
ፍርፍር ሁሉ አይበላም ! እና አንዳንድ ሰዎች በዚህ ጉዳይ ተንሸራተዉ ሳይ አይሆንም ዩሱፍ አልቀረዷዊን ታርካቸዉን አላወቁም ይሆን ይላል ልቤ የናተም ተመሳሳይ ከሆነ በቀጥታ አድርሷቸዉ !

   ( فمن زحزح عن النار وأدخل الجنة فقد فاز ) 
(وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَنْ زُحْزِحَ عَنْ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ)،
ለሁሉም ሰዉ ስራዉ አለዉ አላህ በእዝነቱና ስራዎቻችን መዛኝ ነዉ

قال تعالى في سورة آل عمران: {كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَنْ زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ ...
/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu
ጥያቄ ካላችሁ 👇
@Susubentassen

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እናትን አንቺ ሴት ይባላልን ?
ኢየሱስ እናቱን አንቺ ሴት ብሎ እንደጠራት መፀሀፍችሁ ይናገራል

አንቺ ሴት ሲላትም ኢየሱስ መሆኑን አወቀች ይላል ሁሌም አንቺ ሴት ይላት እንደነበር ያብራራል
ወገኖቸ ሆይ መፀሀፍችሁ ተበርዟል ተከልሷል !
/channel/+wKiFDvY6GTQ2Yjc0

https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ቄሱም ዝም መፀሀፍም ዝም ይባላል ያለ መረጃ የተያዘ እምነት ያሸማቅቃል ጥያቄዎች ይበዙበታል የሚመልስ አንድም የለም !

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሳዳት ከማል ሱናን የኻለፈባቸው ነጥቦች በማስረጃ ሲጋለጥ

የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ የተሰጡ ነጥቦች ላይ ቅረ የተሠኙ ወንድሞች አየሁ
አብዛሀኛዉ ለምን ሸይኽ በዉስጥ አይመክሩትም የሚል ነዉ ጥሩ መጃል አለ ? ለዚህ የሚሆን የሚለዉ ጥያቄ ይሰመረበት
ሰዉን በአምስት ጥፍርህ ስትሟጭር አምስቲም ወዳተ ኦረ አስር ሆኖም ሊታጠፍ ይችላል ለወደፊቱ ነዉ ያለፈዉን በወደፊቱ ማስተካከል ነዉ

መጀመሪያ ሸይኽ በዉስጥ ገብተው ቢናገሩ ቢያማክሩ የዉነት በቅንነት ትቀበሉ ነበር ? ምናልባትስ ይሄንን እንዳያደረጉ የማግዳቸዉ የምላስ ወለምታም ሆነ ቁጣ ወይም ቡድንተኝነትን ያስሞረከዘ ነገር ካለስ

ለምሳሌ የረድ ጉረኞች በቀጥታ አነፆፅሮ ግንባራቸዉ ላይ የተተፍ ቃል ነዉ ከዕድሜም ከዕዉቀትም የዕዉቀት ባለቤትን ትክክል ነዉ ብለን ባንቀበል እንኳን ድንበረ ልናልፍባቸዉ ልናሳዝናቸዉ ቡድናዉይነትን ልናሳያቸዉ ቃላትን ያለ ልክ መወርወር አግባብ ሳይሆን ሳለ
በዚህ ልባቸዉ ያዘ ነዉ የተከዙ ሸይኽ ስሙን በመልካም በቀር ያላነሱ የነበሩ ከተጠየቁም መልካምን እንጂ አላዉቅም ከሱ ካሉ በአሽሙር እየጠቀጠቁ እየተገላመጡ የተሳሳቱ ለት ተሳሳተ ሲሉ ለምን በዉስጥ አይመጣም ፊትህ እንደ እሳት የሚጋረፍ ምላስህ በአሽሙር የሚወጋ ከሆነ እንደት ይመጣሉ ዙሪያዉምኮ ተመሳሳይ ነዉ

በአደባባይ የወጣን በአደባባይ የመመለስ መብታቸዉ የተጠበቀ ሆኖ ሳለ በአደባባይ የወጣን በዉስጥ እንዳስተካክሉ የሚነገራቸዉ ሰዎች ዉስጥ መሆናችንን እንመልከት
በአይን ቂጥ እየተያዩ ይህንን መጠበቅ ታላቅ ሞኝነት ነዉ የሚሆነዉ

መረዳት ያለበን መሠረታዊ ነገር የአንድ ሰዉ ችሎታን መገንዘብ ነዉ አንድ ሰዉ በአሽሙር መወጋት መሾምጠጥ መሠደብ ሰዉየዉን ተቆጣጥረዉ የማሳዝኑት ከሆነ ከዚያ ሰዉ ጋር ተአሙል መቀየር አለባችሁ የሰዉየዉን ልብ የማይሰብር ንግግሮችን መናገር ነዉ ይሄን ስል ለዘብ ባለ ቃል ከባጢል ጋር የተጣመረን ማላቀቅ ከበሽታዉ አሞራዉ በረረ ቅሉ ተሰበረ ነዉ ከባጢል ጋር የተላተመ በጢሉ እንድለቀዉ ሀቅን በሀቅነቱ መናገር ነዉ ባጢሉን እንደ ቅሉ እንድሰብር

ልቡን የሚሰብረዉ ከሆነ በትክክለኛዉ መታሰር ዉስጥ እንደሆነ ይረዳ
ምክኒያቱ ልቡን ሀቅ ሲነገረዉ የሰበረዉ የህሻ ናስ የህጀል ምናለ ቀዉሜ ከማወቃቸዉ በፊት ጥፍቴን ባወኩት የሚለዉ ጥያቄ ከመጣበት
በቀጥታ ተጠቂ በሽተኛ ነዉ ጀግንነትን ሙር ቢሆንም ይጠጣ
ይሄም ስህተቴን በተናገረ ሰዉ ላይ የአላህ ሰላም በሱ ላይ ይሁን እኔ በሸር ነኝ አላዝንም አልፈራም ግን ለአለማት ጌታ አላህ ምስጋና ይገባዉ ወንድሞቸ ስህተቴን አሳወቁኝ ያላየሁትን ወንድሞቸ መስተዋት ሆነዉኛል ይበል

የተዉሂድ ወንድምህ ላንተ መስታወት ነዉ

አጥር መከታህ በዘመምክ ጊዜ ባላ ሆኖ ባላ ሆነህ እስክትቆም የሚጠብቅህ እዉነተኛ ወንድምህ ነዉ
በምላሳችሁ አትገዳደሉ !!

ሳዳት ላፊይ ሸክ የሽረክ ተዋጊ አረበኛ ነዉ አይደለም የሚለዉ የሚፀድቀዉ ስህተቶቹን ሳያስተካክል ሲቀጥልም ነዉ አላህ እንድህ ይላል
إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَىٰ إِثْمًا عَظِيمًا
አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ፡፡4÷48

ጥሩ እና መልካም ስራዎች አሉት መልካም ስራዎቹ እንዳይጠፉ አጥር ግንብ ሆነዉ ያሉ ኡለሞችስ ከቶ ለምን ይጠሉ ?ጥያቄዉ ግንብ ከፈረሰ ዉሀዉም ይፈሳል ይፍሰስ ምን አገባችሁ ሁሉ ይመስላል

የትኛችሁ ናችሁ እዉነተኛ ወዳጅ የምትወዱት ሰዉ ቤቱ የተቀጣጠለበትን ጎረቢታችሁን ንብረቱን ስታድኑለት ወይስ በቃ ተቃጠለ እኮ የወዳጀ ብሎ ማልቀስ

በላጩ ውደታ ስህተትን እንደ ስህተት እንዳዩት መፍቀድ ነዉ አላህ ይወፍቀን

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

Beytghaw meseala yalkew
አንዱ ለአንዱ ሀዳድያ ለአንዱ ሙመይአ ለአንዱ ጀእምያ ሀጁርያ ለተምያ
ይባባላሉ ግን ሁሉም ሰለፍያ የኔዉ ነው ይላሉ በመሀል እንደኔ አይነቱ የትኛው ይሻላል እይለ ሞት ቢመጣ ?????

አንድ ወንድሜ በዉስጥ የጠየቀው ጥያቄ ነዉ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

መልስ
بسم الله الرحمن الرحيم، الحمد لله، وصلى الله وسلم على رسول الله، وعلى آله وأصحابه ومن اهتدى بهداه، أما بعد
1, ቁረአንን እና ሱናን ጠንቅቆ ማወቅ ላይ አለመዘናጋት
አድስ ነገሮችም ነባር ነገሮችም በድን ላይ የሚታወቁት በዚህ ነዉ ቃለ ፉላን ቃለ አላን በሚል አይደለም

√ እኛ ሰለፊያ ነን ካልን ሰዉን አንከተልም የምንከተለዉ ቁረአን እና ሱናን ነዉ

ቃለ ፉላን አለ አሉ ነዉ የሚሉ ቃላቶች ያለቦታቸዉ ዋጋ የላቸዉም ለምሳሌ ፉላኖችም መፀሀፍ ቅዱስን ሲፅፉት ክርስቶስ አምላክ ነዉ ብለዉ ጭምር ነዉ

ነዉ የተባለ ሁሉ ሆኗል ማለት አይደለም መሆኑን የሚገልፅ ማብራሪያ መረጃ መለኮታዊ ቃል ማምጣት መቻል ነዉ ስለዚህ ሀዳዲያ እበሉ ከዛሊክ ስላሉ አይደለም የሚነፆፀረዉ ሆነዉ መገኜታቸዉ በመረጃ ሲፀረቅ ነዉ

من حديث عائشة -رضي الله عنها- وفي لفظ: يقول ﷺ: من عمل عملًا ليس عليه أمرنا؛ فهو رد أخرجه مسلم في صحيحه، ويقول ﷺ: إياكم ومحدثات الأمور، فإن كل محدثة بدعة، وكل بدعة ضلالة.
والبدعة: هي التي يحدثها الناس في الإسلام في الطاعات والقربات، يقال لها: بدعة، ما أحدثه الناس في التعبد يقال له: بدعة، مثل: بدعة الاحتفال بالمولد، مثل: بدعة البناء على القبور، واتخاذ المساجد على القبور والقباب، وما أشبه ذلك مما يحدثه الناس، ومعنى الرد: يعني: مردود.

በአጭሩ በሶስቱ ላይ መቆም ነዉ
በአላህ በመልክተኛዉ መልክተኛዉን ከተከተሉ ሶሀባዎች መከተል ነዉ ከዚህ ዉጭ ያለዉ ቃለ ፉላን አይሰራም እንደማይሰራም አላህ በቁረአኑ አሳዉቋል እንድህ ሲል

ያን ጊዜ ይላሉ ጌቶቻችን አሳሳቱን የእሳትን ቅጣት በዕጥፍ ጨምራራቸዉ ይላሉ
ويحق الله الحق بكلماته والو كره المجرمون
አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እውነትን በቃላቱ ያረጋግጣል፡፡
قالﷺ : عليكم بسنتي وسنة الخلفاء الراشدين المهديين من بعدي وهو من الخلفاء الراشدين، وقد أحدث الأذان الثاني، وهو الأول للمصلحة، لمصلحة المسلمين حتى ينتبهوا للجمعة، ولهذا أقره الصحابة في زمانه، وعمل به المسلمون بعده؛ لأنه داخل في قوله ﷺ: عليكم بسنتي، وسنة الخلفاء الراشدين المهديين من بعدي، تمسكوا بها، وعضوا عليها بالنواجذ.

‍ فَقُطِعَ دَابِرُ الْقَوْمِ الَّذِينَ ظَلَمُوا ۚ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

የእነዚያም የበደሉት ሕዝቦች መጨረሻ ተቆረጠ፡፡ ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይገባው፡፡

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ወቃሉ ሰኪርና ቢሆቢል ኢላህ
إنهم ليسوا في حالة سكر بسبب جهلهم ، بل بسبب نداء انفعالاتهم

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሱበሀን አላህ
ተዉ በሉት ያን በሬ ከገደሉ ላይ
ሳር መብላቱን እንጂ አሳሩን አያይ


አሉ አበዉ
ይች ልጅ ሙስሊም ቤተሰብ የላትም ?
ተይ የሚላት የሚገስፆት የለምን ?

የክረስቲያኖች ሸሀዳ ምንድን ነዉ ?
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብሎ መመስከር ነዉ አምላክ አንድም ሶስትም ነዉ አብ ነዉ ወልድ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ብሎ መመስከር ነዉ

ይቺ ቂል ደግሞ ሸሀዳዉን እያለችዉ ነዉ በስህተት ነዉ እንዳይባል አስባበት ተለማምዳበት ነዉ ቪደወ የሰራቺዉ

አላህ ቁረአኑን ያወረደዉ ከቁረአን በፊት በሞት ብንይዛቸዉ ጌታችን ሆይ የማስፈራራን የማብራራን መልዕክት ለምን አትልክልንም ነበር ይሉ ነበር ይላል አላህ በጥብቅ ካስጠነቀቀዉ ዉስጥ እርሱ የሶስት ሶስተኛ አለመሆኑን ነዉ ያለ መክፈሩን ተናግሯል

ማሀሪ አዛኝ ብቸኛ አምላክ ነኝ ብሏል ነገር ግን ለሽርክ መሀሪ አዛኝ አይደለሁም ተጠንቀቁ ያጅን ያኢንስ ከመመለሳችሁ በፊት ተጠንቀቁ አማኝ ከነበራችሁ እናተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ ወዳጅ ተወዳጅ ሆናችሁ ኑ ወደ ቁረአን ወደ መልክተኛዉ እናተ ክርስታያን አይሁዶች ኑ ወደ ሀቅ ወደ አላህ ወደ መልክተኛዉ ኑ አዛኝ ነኝ እምራለሁ ብሏል ነገር ግን ነፍስ በየትኛዉ ቦታ ምድር እንደምትጠፍ አታዉቅም ሞት ከመጣ አንድ ሰከንድ መቋቋም የለም ስለዚህ ነገ አትበሉ አሁኑ ቶበት አድርጉ ከሞታችሁ በሽርካችሁ አላህ መሀሪ አይደለሁም ብሏል

ስለዚህ ሰዉ ሆይ የመሞቻክን ጊዜ አዋቂ ካልሆንክ ተነስ ሰንቅ የመንገዱ መረዘም የስንቅህ ማነስ አያስጨንቅህምን ??

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

[ الحدادية منهج منحرف ]

قال العلامة الشيخ ربيع المدخلي :

↩️ منهج الحدادية وحش يفترس الناس ظلما وعدوانا
أنا أقول الذي يخطئ يعالج، المريض إذا سقط نوديه المستشفى ماهو نلفف عليه ونقتله نقضي عليه، ذولا الحدادية إذا جرح جرح صغير أهلكوه، إذا طاح خلاص لا يقوم يهلك، وإذا تخيلوا او افتروا عليه أنه أخطأ لا بد أن يهلك، فهذا منهج ليس إسلاميا ولا سلفيا ولا حتى إنساني، هذا وحش منهج وحش يفترس الناس ظلما وعدوانا، لا يفعله إلا أخس الوحوش وأقذرها، فهذا منهج مرفوض يا إخوة. منهج أنشئ للتفريق والتمزيق، كل منهج يمزق ويفرق فهذا علامة واضحة عليه كالشمس أنه منهج مبتدع، من شأن منهج السلف التجميع الجمع على الحق، جمع الكلمة وحدة الكلمة، ومن شأن البدع التفريق، فإذا رأيت منهجا يصدع بالباطل ماهو بالحق فهذا منهج باطل ومنهج مبتدع بارك الله فيكم.


🎤الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله...

#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
/channel/IbnShifa
/channel/IbnShifa

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሀሰድ ተሸክሞት መሪነትን በመፈለግ ምክር አልሰማ ብሎ የሱና ሰዎችን ለመሰነጣጠቅ ለተነሳ ግለሰብ ሁሉ

በአረብኛ ቋንቋ

🎙በታላቁ ሸይኽ ዱክቱር ሑሰይን ሙሀመድ አስልጤ (ሀፊዘሁላህ)

/channel/Abdurhman_oumer/3487

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ

በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡
يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ

ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡

More join us👇
@ethiofu
@ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

إِنَّنِي أَنَا اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدْنِي وَأَقِمِ الصَّلَاةَ لِذِكْرِي

«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፡፡ ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡

انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا‏

Support your brother, whether he is an oppressor or is being oppressed.



By restraining him or preventing him from committing injustice, for that is how you support him.
               👇

/channel/Atwehidandsunah

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ጠይቁ ያልገባችሁን የተወዛገባችሁበትን በስነ ምግባር የማነጫንጫቸዉ ሰዎች ግን በሰላም ነዉ ረድን  በሰይፍ እንደመቆረጥ የማየው አለ ለዚያ ጃሂል ወዮለት ባዶ ቅል አናቱን ተጎትቶ ገሀነም ከሚሰምጥ በሚሰምጡም ሰዎች አጥር አይሁን እነሱም ይረዱ ዘንድ

አብዛሀኛዉ ህዝብ የጠፍዉ በዚሁ ነዉ  ከመጥፍታችን በፊት ለራሳችን ለቤተሠባችን ለምንወዳቸዉ  ኡለሞች ረድ ሲደረግባቸዉ መጨርጨር ሳይሆን ቂም ማርገዝ ሳይሆን የምወደው  ሸይኽይ  ስራዉ ሊበላሽበት ነዉ ብሎ መስጋት ነዉ ቤተሠብም ሆነ የቅርብ ሰዉ   ረድ የማደርጉ ሰዎችንኮ ለግድያ ሁሉ የሚፈልግ የኢብሊስ ጁንድ አይጠፍም ! ይሄ ሁሉ አባዜ የተጠናወተዉ ሰዉ የኢብሊስ ወታደር ሆኗል ባይወድም እንኳን ወታደር ነዉ

ኪሳራችሁን እያሰባችሁ ስንት ሸይኽዎች እኮ ናቸዉ ረድ ሲደረግባቸዉ በዙሪያቸዉ ያለዉን አሽቃባጭ ሰዉ ተመልክተዉ እንደሞቀኝ ነኝ ብለዉ በአንድ ነጠላ ከፈን ድንገት የተለዩት

እወቁ  በእኛ ከለላ ማሽቃበጥ ምክኒያት ሰዎች እሳት ሲገቡ ሰዉ እንደት የአለማት ጌታ አላህ ትዕዛዝ ይመረግገዋል አማኝ ነኝ የሚል አጃኢብ  ተገሰፁ

/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ነገ የሚችል ይፁም ሰኞ ነዉ አስታዉስ ማስታወስህ ለምዕመናን ይጠቅማል

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

من تبسم في وجه مبتدع فقد أعان على هدم دينه 
ومن تبسّم في وجه مبتدع فقد استخف بما أنزل الله عز وجل على محمد صلى الله عليه وسلم
/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

هل الالبني مرجىء كزاب ؟؟
መልስ ለመመለስ 👇
@Susubentassen
/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

عجائب وغرائب
የቱኒሲያ መሪ አሽቃባጮቹ አጎነበሱ ተብሎ ኡለሞች ክፉኛ እንደነዘራቸዉ ማን በነገረህ ለአላህ እንጂ ለፍጥረት ሱጁድ የለም ! ኢክዋኖች ሁል ጊዜ ስትናገሩ የዱኑን አናቱን ካላፈረሳችሁ አይሆንላችሁም ሰሞኑን ደግሞ እስልምናየ ከኦሮሞ አይበልጥብኝም ዉስጣዊ ሽርኩቻ አጋጥሞህ መሆን አለበት አትርሳ የኦሮሞ ዜጋ ነኝ ማለትህን እስልምናን ለጥቅምህ መቆናጠጫ ብቻ ነዉ የምትጠቀምበት ስትለዉ የነበረዉን ነገር ሁሉ ወተህ ይቅርታ ጠይቀህ መፀፀትህን ሳንሠማት የለመድከዉን ቂሎችህን እንጂ አታታልልም!!

አህሉል ሀዋ ዉስጣዊ ትስስራቸዉንም እናዉቃለን ትቄላላችሁ እንጅ አታቄሉም

ስልክ ማናገር ነዉር ነዉ ነዉሩነቱን ለምን አልገሰፅክም ልቡ ካለህ ወይስ የተፈታች ጥጃ ስለሆንክ የምትዞርበትን ሁሉ ዞሩኩ ለማለት ነዉ
/channel/The_Bible_is_diluted
/channel/tawekule
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሰሞኑን አሜርካዊያን ፖሊሶች መርምረዉ ያገኙት ወንጀል ብር አደዛዠ ዕፅ ይቀቡትና ይጥሉታል በሚፈልጉበት ሰዉ ፊት ፈዘህ ደብዘህ አይን አፍንጫዉን ሲነካ አደንዛዠ ዕፁ ወደ ሰዉነቱ ይተላለፍል እናም ብር ወድቆ ስላገኜህ ተስገብግበህ ከማንሳትህ ከማሳትሽ በፊት ጥንቃቄ አድርጉ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አንድ ሴት የሁለት አመት የዶክተር ትምህርት እንደተማረች አስመስለዉ ሰርተዉላት ሶስተኛ አመት ተማሪዎች ጋር ገብታለች ለዚያም ነዉ የዜጎች ሂወት በየሆስፒታሉ የሚቀረዉ ሀገር ዉስጥ መታከም ማለት ጥያቄ ምልክት ብቻ አይደለም የለም ይቅርብኝ ሁሉ ያስብላል ተራዉ ዲግሪ እማ እየተቸበቸበ ነዉ ይሄ አሳፍሪ ጉዳይ ጅማ ላይ የ10th. ክፍል ተማሪ ሳትሰለጥን ነርስነት እንደምትሠራ ተነግሯል ከዚህ በፊት ወደ ማን ይጮካል የሀገሬን ችግር አሜርካም ጣልቃ አትግባ በማለት ሰልፍ እንደዚሁም ኢትዩጲያን ትልቅ ማዕቀብ ከማስጥልባት ነገር ዉስጥ አንዱ የትምህርት ስርዐቱ ነዉ ዶክትሬት ያልያዘዉን ዶክትሬት በገንዘብም ስለወደዱም የሚሰጡን መንግስት እርምጃ ካልዎደባቸዉ ማዕቀብ እና ታላቅ ድግስ አይቀሬ ነዉ !!!

Читать полностью…
Подписаться на канал