ትላንት ምሽት በተደረገ የሴቶች የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ እንስቶቻችን ዩቬንቱስን በኤምሬት 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ብዙዎች በኤድዋርዶ ዳሲልቫ ላይ በበርሚንግሃም ጨዋታ ላይ የደረሰውን አይረሱትም በእሱ አሰቃቂ ጉዳት ሁሉም ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ ፣ አርሰናል በሊጉ ከ 2004 በኋላ በ 2008 የውድድር ዘመን ዋንጫን ማለም የጀመረበት ብቻ ሳይሆን በ በ5 ነጥብ እየመራን 12 ጨዋታዎች ሲቀሩን ነበር የእሱንም "ኬሪየር" የአርሰናልንም የዋንጫ ተስፋ አቆርፍዶ ዋንጫውን ከኋላ ለመጣው አሳልፈን ለመስጠት ተገደን አለፍን ።
ብቻ ታሪክ ራሱን አይድገምብን ነው ምለው ፣ በብዙዎች በሃል ላይ መካሄዱ ያልተወደደው የዓለም ዋንጫ የቡድናችንን ወሳኝ ተጨዋች አሳጥቶናል ። ለወራት እንደሚርቅ ተረጋግጧል ፣ በእሱ ልክ ለዚህ (አርቴታ ፍልስፍና) ቡድን የተሰፋ ተጨዋች በክለባችንም በሊጉም አለ ብዬ አላስብም ። የሱን ኳሊቲዎች አሁን ዘርዝሬ ሆድ አላስብስም ፣ ግን አጥተነዋል ።
ግን በምን ይተካ ? በማን ይተካ ?
በታክቲክ ጄሱስን ለመተካት ሪሶርሱ አለን ብዬ አላስብም የስኳድ ጥበቱ በዚያ ደረጃ ለመተካት አላደለንም ።
የትኛው ተጨዋች ይተካው ለሚለው መታተር ፣ ሊጉን በቶሎ ሊላመድ የሚችል ፣ የጎል እድሎችን መፍጠር የሚችል ኳሊቲ ያለው ቢሆን ምናልባትም ክፍተታችን በተወሰነ መልኩ ይሞላልናል ። ለእኔ ማይካሎ ሙድሪይክ ያለው ታታሪነት ፣ ጨራሽነት ካስፈለገም ማርቲኔሊን ወደ 9 ቁጥር በመውሰድ ማጫወት ይቻላል ። ሙድሪክ ከምንም በላይ ወደ መሃል በጥልቀት ገብቶ ሚጫወትበት ባህሪው የተሻለ አማራጭ ነው ብዬ አስባለሁ ።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ባለፈው ክረምት ጆአዎ ፌሊክስ እና ዮናታን ዴቪድን ጨምሮ በርካታ የፊት መስመር አጥቂ በቅርበት ሲከታተል ቆይቷ ። ያልተሰበው የጋብሪኤል ጄሱስ ጉዳት ተከትሎ አርሰናል አጥቂ ማስፈረም ቀዳሚው ምርጫቸው አድርገዋል ። በተለያየ ቦታ ላይ መጫወት የሚችል [ Versatility ] ተጫዋች ማስፈረም ሊሆን ይችላል ፣ ዴቪድ እና ፊሊክስን በቅርበት እየተከታተሉ ነው ። [simon_collings]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ግራኒት ዣካ ወደ ዱባይ እየተጓዘ ይገኛል ፤ ዣካ በዱባይ የሚገኘውን የአርሰናል የቡድን ስብስብ በቅርቡ ይቀላቀላል ። [ Simon Collings ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"ክለባችን ለኤዲ ንኪቲያህ 14 ቁጥር ማልያን ሰጥቶታል እና 25 ሚልየን ፓውንድ የሚያስገኝለትን የ5 አመት ኮንትራት አስፈርሞታል። ይሄንን ያክል ገንዘብ በዚህ ተጨዋች ላይ ኢንቨስት የተደረገው ለዚህ ግዜ እንዲሆን ነው።
9 ቁጥር አጥቂ አናስፈርምም ፣ ማለማችሁን አቁሙ። የአጥቂ መስመራችንን ኤዲ ንኪቲያህ ይመራዋል ፣ እና አሁን እሱ ከተጠባባቂ ተጨዋቾች ጋር ሳይሆን ከዋናው ቡድን ተጨዋቾች ጋር ነው የሚጫወተው ፣ ይሄ ራሱ ትልቅ ልዩነት አለው።"
[ አንድ የክለባችን ደጋፊ የተናገረው ]
SHARE @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል በሬምስ በውሰት እየተጫወተ የሚገኘውን ፎላሪን ባሎጉንን መልሶ የመጥራት አማራጭ አላቸው። እና በጋብሬል ጄሱስ ላይ የደረሰውን ጉዳት ተከትሎ ጥር ላይ ባሎጉንን መጥራት ይኖርባቸው እንደሆነ በሀሳብ ደረጃ ተወያይተዋል። ሆኖም የ 21 አመቱን ወጣት በዚህ ስአት መጥራት እድገቱን ሊያደናቅፈው ይችላል የሚል ስጋት አላቸው።"[ 90min Football ]
SHARE @ETHIO_ARSENAL
"ኤዲ ንኪቲያህ ለሚቀጥሉት 2 ወይም 3 ወራት የቡድናችን ትልቅ አካል ይሆናል ፣ ልንደግፈው ይገባል።"
[ ግራኒት ዣካ ]
SHARE @ETHIO_ARSENAL
አንድ ጨዋታ አንድ ፍቅር። ጥሎ ማለፉን በስጦታ እንጀምረው።
ዘንድሮ በሚሊየም አዳራሽ የአለም ዋንጫ ብቻ አይደለም
ሙዚቃ 🥁
ጌሞች 🎯
ምግብ እና መጠጥ 🍻
መግቢያ 💥 በነፃ💥
እስከ ታህሳስ 9 ድረስ ሁሉንም ጨዋታዎች በሚሊንየም አዳራሽ
በ እንጨት እና ቆዳ ላይ የተሰሩ የወዳጅ ዘመድዎን ፎቶዎች፣ ጽሑፎችና የተለያዩ ዲዛይኖች ማራኪ በሆነ መልኩ እንሰራሎታለን።
እርሶ የሚፈልጉትን መርጠዉ ይዘዙን።
+251935869086
+251983598743
/channel/ngreving
#QatarWorldCup 🇶🇦
ሲወዘላንድ በ ፖርቹጋል መረታቷ ተከትሎ ሌላኛው መድፈኛ " ግራይነት ዣካ " ከአለም ዋንጫው ውጪ ሆኗል ።
እንኳን በሰላም ጨረስክ መድፈኛው! Come back to your home Granit !❤🔴⚪
We're proud of you ! ኩራታችን! 👏
SHARE @ETHIO_ARSENAL
አፍሪካ አሸነፈች !!
አዎ ሞሮካዊያኑ በድላቸው አፍሪካን በደስታ ትፈነድቅ ዘንድ ውብ የአለም ዋንጫ ድልን እንካቹ ብላ ደስታን እንቀምስ ዘንድ በአመሻሹ አስደመመችን ። በውድድሩ አንድ ለእናቷ የሆነችው ሞሮኮ ሙሉ የአፍሪካ ህዝብ ከጎኗ ቆማ እሷ ከፊት እየመራች እንሆ ለሩብ ፍጻሜ በቃች እኛም ተደሰትን ውዷ አፍሪካችንም ሳቀች ።
Oh Morocco !
SHARE | @ETHIO_ARSEBAL
♨️ | እንደ እኔ እይታ የዘንድሮ አርሴናል በሁሉም ቦታዎች ለይ ድንቅ ብቃት የሚያሳዩ ተጫዋቾች ያሉት እና ጥናካሬውም በብዙ የሚገለጽ ቡድን ነው። ነገር ግን የአደባባይ ሚስጥር የሆኑ አንድ አንድ ትልቅ ችግር አሉብን ። እሱም የነ ቶማስ ፓርቴ ፣ ቡካዮ ሳካ እና ጋብርኤል ጄሱስ ተተኪ ማጣታችን ነው ። ሶስቱም የቡድናችን ምሶሶ የሆኑ ለስኬታችን ከማንም በላይ አንበሳውን ድርሻ የሚወጡ ናቸው ። አሁን ደሞ የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል የሚሉት አባባል እውነት ይሆን ዘንድ እንደ ብሌናችን የሳሳንለት እራሱን ለግሶ ደሙ እየሰጠ የሚጫወትልንን ድንቁ አጥቂያችንን ጋቢን ረዘም ላለ ጊዜ ከቡድኑ እንደሚርቅ ተረድተናል።
ቀጥሎስ የሚለው የብዙዋቻችን ጤያቄ ነው ። እውነት አርሴናል በዛ ያለ ገንዘብ አውጥቶ አዲስ የጄሱስ ተተኪ ያስፈርማል ...? ወይስ ከሀሌንዱ ምሩቅ ኤዲ ኒኪታ ጋር እንዘልቃለን ... ?
እስቲ ሀሳባችሁን አካፍሉን እና እንወያይበት !
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ጋብረኤል ማርትሌኒ!
በብራዚል ብሔራዊ ቡድን ምን አይነት ቀልድ ነው እየተቀለደ ያለው ልጃችንን ሊገነጡሉት ነው እንዴ ።
እንዲ አይነት ቀልድ ሳይታሰብ ዋጋ ያስከፍላል! 👎
SHARE @ETHIO_ARSENAL
በምስሉ ላይ እንደ ምትመለከቱት ማርቲኔል በአርሰናል ቤት የሚጠቀመውን መጋጫ ነው አሁን በአለም ዋንጫው እየተጠቀመበት የሚገኘው ።
SHARE'. @ETHIO_ARSENAL
ክለባችን አርሰናል ነገ ከምሽቱ 12:30 በዱባይ አል ማክቶም ስታድየም ከሊዮን ጋር (ዱባይ ሱፐርካፕ) የወዳጅነት ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
ጋብሪኤል ጄሱስ የተሳካ የጉልበት ቀዶ ጥገና ካደረገ በኋላ በሰላም ወደ ቤቱ መግባቱን በኢንስታግራሙ ገፅ ላይ አስታውቋል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ከጆርጅ ሜንዴስ ጋር ስለ ጆአዎ ፊሊክስ ሁኔታ ተነጋግሯል ሲል MattMoretto ዘግቧል ። አትሌቲኮ ማድሪድ ከተጫዋቹ ወደ €130M የሚጠጋ ገንዘብ ይፈልጋል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"ፕሪሚየር ሊጉ እየጠበቀኝ ነው ፣ በርግጥ አዎ ከዚህም በላይ በአለም ዋንጫው ብቆይ ደስ ባለኝ ነበረ ግን በቃ ተሸንፈናል እና አሁን የአርሰናል የቡድን ጓደኞቼ ጋር ተመልሼ ብሄድ ደስ ይለኛል።"
ስዊዙ አማካይ ይቀጥላል፦
"እዛ (በአርሰናል) አንድ የማሳካው ነገር አለ። እና አሁን ቡድናችን በዱባይ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ እንደሚገኙ አውቃለሁ ፣ ወደ ዱባይ እበራለሁ መድፈኞቹ ቤተሰቦቼን በድጋሚ እቀላቀላለሁ ፣ ወደ ልምምድ ተመልሼ አለም ዋንጫውን ለመርሳት እሞክራለሁ።"
[ ግራኒት ዣካ ]
SHARE @ETHIO_ARSENAL
አሌክሳንደር ዚንቼንኮ በኢንስታግራሙ ስቶሪ ላይ !
ከጎን ነን ወንድሜ በማለት ለጋቢ ድጋፉን አሳይቶታል ። 🙌❤
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
SHEWA BRAND =ምርጥና ተወዳጅ የወንዶች ኦርጅናል ጫማዎች በቅናሽ ዋጋ በፍሬና በደርዘን የሚያገኙበት ቦታ። 👇
በኢንቦክስ @ShewaT2 በስልክ 📞 +251964888304 | +251924209500
አድራሻ ፦ድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ማዕከል የቤት ቁጥር 109
የቴሌግራም ገፃችን! 👇
ጋብረኤል ጄሱስ በኢንስታግራም እስቶሪው !
"ጠንከራ ሆኜ እመለሳለሁ " 💪 በማለት አጋርቷል ።
"በጊዜ ተመለስልን መድፈኛው " 🔥
SHARE @ETHIO_ARSENAL
♨️ | የተረጋገጠ !
* ድንቁ የክለባችን ብራዚላዊ አጥቂ ጋብርኤል ጄሱስ ጉልበቱ ለይ ከበድ ያለ ጉዳት እንዳጋጠመው የሚታወቅ ሲሆን አሁን ለይ የክለቡ #official ድህረገጽ ባስታወቀ መሰረት የተሳካ ቀዶ ህክምና አድርጓል ።
አሁን ተጫዋቹ ወደ ማገገሙ ሂደት የገባ ሲሆን ከ10-12 ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ።
በቶሎ ተመለስ ጋቢኒሆ 😭
SHARE | @ETHIO_ARSENAL