🚨 አርሰናል እና ቶተንሀም የ18ዓመቱን የክንፍ ተጫዋች ባዙማናን ቱሬ ሁኔታ እየተከታሉ እንደሚገኝ ተገልጿል ፤ ከሁለቱ የሰሜን ለንደን ክለቦች በተጨማሪም የጀርመን ክለቦች ተጫዋቹን ለማግኘት እየሰሩ እንደሚገኙ ተዘግቧል ። [ Pletti Goal ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርቴታ አርሰናል በቻምፒየንስ ሊጉ ስላለበት ደረጃ ሲጠየቅ ፦
" አሁን ካለንበት የተሻለ ደረጃ ላይ መቀመጥ እንፈልጋለን ።" ሲል መልሷል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርቴታ ስለ ቡድን ዜና ፦
" ሁሉም ተጫዋቾች በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው እንዲሁም ቲርኒ ወደ ቡድኑ በመመለሱ ደስተኛ ነኝ ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
💬 ዴቪድ ራያ
"ባለፈው አመት አንዳንድ ጥርጣሬዎች ነበሩ ከጥር ቡሀላ በራስ መተማመኔ ጨምሯል "
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
ቼልሲ የአሌክሳንደር አይሳክን ዝውውር ፉክክር ተቀላቅሏል ፤ ኒውካስትል ዩናይትድ ከተጫዋቹ ከ115ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንደሚፈልግ ተዘግቧል ። [ Team Talk ]
SHARE' @ETHIO_ARSENAL
የነገውን የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የማሸነፍ እድል
- አርሰናል 28.9%
- ስፓርቲንግ 44.3
- አቻ 26.8
- OPTA ANALYSIS
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
በእግር ኳስ ህይወትህ የማረሳው አጋጣሚ የትኛው ነው?
ሚርቲን: "ለአርሰናል የፈረመኩበትን ጊዜ አርሰውም::"
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
እስካሁን ከተጫወትክባቸው ማልያዎች የትኛውን ነው ምትወደው?
ማርቲን: "የ2022/23 ጥቁሩ መለያ::"
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
💥 Medical Updates!
ቤን ዋይት ከማክሰኞ ጨዋታ ውጭ እንደሆነ ሚኬል አርቴታ አረጋግጧል። አርቴታ አያይዞም "የቤን ጉዳት ቀላል ሚባል አይደለም ምናልባትም ለአንድ ወር ከሜዳ ሊርቅ ይችላል" በማለት አስተያዬቱን ሰጥቷል።
ቶሚያሱ ከማክሰኞው ጨዋታ ውጭ ነው
ኒኮላስ ፔፔ ፦
" በአርሰናል ብዙ ጥሩ ጊዜያትን አሳልፌያለሁ ፤ እነዚያን ጊዜያት አሁንም ቢሆን አልረሳቸውም ሁሌም ከእኔ ጋር ናቸው ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ይህ ምክር ለአንተ ነው !
1, ለፈጣሪ ተገዛ
2, ራስህን በዕውቀት ገንባ
3, ስፖርት መስራት ውደድ
4, ስልክ ላይ ረጅም ጊዜ አታጥፋ
5, ክብርህን አታስነካ
6, ለሰዎች ወሬ አትጨነቅ
የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ለመሆን እና ለህይወት የሚጠቅሙ ጠንካራ ምክሮችን ለማግኘት JOIN የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ ። 🔥
💥 የክለባችን ሌላኛው ወሳኝ ተጨዋች !
በዘንድሮ የውድድር አመት ከመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች ውጭ ቶማስ ፓርቴን ብንመዝነው ለፍፁምነት የቀረበ ፐርፎርማንስ አስመልክቶናል። ፓርቴ ክለባችን በደከመበት ሰዓት ብቻውን የፈካ ተጨዋች ነው! ፓርቴ በዘንድሮ የውድድር አመት በተለያዬ ቦታ ላይ በመጫዎት ክለባችንን እያገለገለ ይገኛል።
ፓርቴ በዘንድሮ የውድድር አመት በጨዋታ መሀል በመሀል ተከላካይ፣ በቀኝ ፉልባክ ቦታ ላይ ፣ በተከላካይ አማካይ ቦታ ላይ በድንቅ ሁኔታ ተጫውቷል።
የፓርቴ የስካሀኑ ፐርፎርማንስ ከ 10 ስንት ይገባዋል ፋሚሊ? ለእኔ 8.5
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርቴታ ስለ ቪክቶር ዮኬርሽ ለተጠየቀዉ ጥያቄ !
" እኔ ስለ ቡድኑ ባወራ እወዳለሁ ። ያ ማለት ስለ ቡድኑ ጥራት ብቻ አይደለም ፤ ቡድኑ ስላለዉ ሀይል ጭምር ነዉ ።
ጥያቄዉን ተረድቼዋለዉ ነገር ግን እነሱ ብዙ የተለያዩ ጥራት አላቸዉ ። በአንድ ቦታ ምርጥ ተጫዋቾች አሏቸዉ ። "
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ዴቪድ ራያ ፦
" በሁሉም ውድድሮች ላይ ማሸነፍ ደስ ይላል ፤ በቻምፒየንስ ሊጉ ከ1-8 ደረጃ ይዘን ለመጨረስ እንሞክራለን ፤ ጨዋታው ከባድ ቢሆንም ግን ሶስት ነጥቧን ለማግኘት እንፋለማለን ።"
" ቻምፒዮንስ ሊግ ደስ የሚል ውድድር ነው በዛም ላይ በመሳተፋችን ደስተኞች ነን ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ሀሉን የቀየረዉ የ ስፖርቲንግ ጨዋታ !
- ለመጨረሻ ጊዜ ስፖርቲንግን በ ዩሮፓ ሊግ ነበር የገጠመነዉ ሲዝኑን ያበላሸብን ጨዋታ ነበር ። በ መጀመሪያ ዙር በ ስፖርቲንግ ሜዳ አቻ ከወጣን በኋላ በ ኤሜሬትስ በድጋሚ 1-1 አለቀ ። በዛ ጨዋታ በ ራምቦ ስህተት የ ስፖርቲንጉ ፔድሮ ጎንካልቭስ ከ መሀል ሜዳ ያገባብን ጎል አይረሳም ። ከሁሉም ሲዝኑን የገደለብን ነገር ዊሊያም ሳሊባ መዉጣቱ ከዛም አርሰናል ከሊጉ ፉክክር ቶሎ በሽንፈት ወጣ ።
- ለ ኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ትልቅ ግምት ተሰጥቶን ነበር ። በመለያ ምት ጋብሬል ማርቲኔሊ ፍፁም ቅጣት ምት ስቶ ወደቅን ፤ ሲዙኑም ያለ ዋንጫ ተጠናቀቀ ። ነገር ወደ ስፖርቲንግ ተጉዘን በድጋሚ እንጫወታለን ።
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ካላፊዮሪ ስለ ኢታን ንዋሪ ፦
" እኔ እንደእሱ አይነት ተሰጥኦ ያለው ተጫዋች አይቼ አላውቅም ፤ ንዋሪ የተለየ ተጫዋች ነው ፤ ቅዳሜ ጎል በማስቆጠሩ ደስተኛ ነኝ ፤ ይበልጥ በራስ መተማመኑ ይጨምራል ፤ በልምምድ ሜዳ ላይ ከታላላቆቹ ተጫዋቾች እኩል መፋለም እና መጫወት ይችላል ።'
" ንዋሪ የመጫወቻ ደቂቃ ከተሰጠው ከዚህ በላይ ብቃቱን እንደሚያሳይ እርግጠኛ ነኝ ።":ሲል ተናግሯል ።
SHARE' @ETHIO_ARSENAL
ከአርቴታ ጋር መግለጫ የሚሰጠው ተጫዋች ዴቪድ ራያ ነው ፤ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫው ይጀምራል ።
በቻናላችን ይከታተሉ !
SHARE' @ETHIO_ARSENAL
ኬራን ቲርኒ ለመጨረሻ ጊዜ በአርሰናል ስብስብ ውስጥ በተካተተበት ጊዜ አርሰናል በፔናሊቲ ማንቸስተር ሲቲን በማሸነፍ የኮሚኒት ሺልድ ዋንጫ አሸንፎ ነበር ።
ከነሀሴ 6 , 2023 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አርሰናል ስብስብ ተመልሷል ። ❤
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ኒኮላስ ፔፔ ፦
" በአሁኑ ሰዓት ከእኔ በላይ ብዙ ገንዘብ እየወጣባቸው ግን ደካማ እንቅስቃሴ እያሳዩ ትችት እየደረሰባቸው አይደለም ፤ የእኔ ዝውውር ግን ብዙ ሰዎችን አስደንግጧል ፤ እንደሚመስለኝ አርሰናል ለመጀመሪያ ጊዜ ውድ ገንዘብ ያወጣበት ተጫዋች እኔ ነኝ ።"
" ምንአልባት አሁን ላይ 80ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ቢያደርጉብኝ ኖሮ ብዙ ትችቶችን አላስተናግድም ብዬ አስባለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
የእራት ፕሮግራም አዘጋጅተህ ብታግብዛቸው ደስ የሚልህ 3 ተጨዋቾች?
ማርቲን : "ሜሲ,ሮናልዶ እና ሀቨርትዝ::"
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
️ ኒኮላስ ፔፔ ለምን አርሰናልን እንደመረጠ ሲናገር ፡-
"በወቅቱ የናፖሊ አሰልጣኝ ከነበሩት ከካርሎ አንቸሎቲ ጋር ተነጋግረን ነበር ። አምስት ደቂቃ ያህል አውርተናል ፤ ከግማሽ ሰዓት በኋላ ሌላ ጥሪ ደረሰኝ፣ በዚህ ጊዜ ከኡናይ ኤምሪ ነበር እናም ከእሱ ጋር ለአንድ ሰዓት ያህል አወራን ።"
" እሱ የሚፈልገውን በትክክል ነግሮኛል፣ አርሰናል ከገባሁ የማገኘውን ጥቅም ነገረኝ ፤ እንዲሁም ስለ ታክቲኮች፣ የት ሊያጫውተኝ እንዳሰበ፣ በእሱ ስር ራሴን እንዴት እንደማሻሽል በደንብ አስረዳኝ ፤ እሱ ጥሩ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ባይሆንም ለአንድ ሰዓት ያህል በፈረንሳይኛ አናገረኝ።"
" ያወራው ፈረንሳይኛ ብዙ ልረዳው አልቻልኩም ነበር ፣ ግን ንግግሩ በጣም አስደነቀኝ ፤ እኔም ወደ አርሰናል ብሄድ ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ስለተሰማኝ ወደዛ ለመሄድ ወሰንኩኝ ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ኒኮላስ ፔፔ ከአርቴታ ጋር ስላለው ግንኙነት ፦
" አርቴታ በመጣ ጊዜ ከእኔ ጋር ጥሩ ግንኙነት ነበረን ፤ ከጊዜ በኋላ ግን ጥሩ ሊሆን አልቻለም ፤ በየሳምንቱ እኔን ያለምንም ምክንያት እና ማብራሪያ ተቀያሪ ወንበር ላይ ያስቀምጠኛል ፤ እኔ ደሞ ተቀያሪ ወንበር ላይ መቀመጥ ምወድ ተጫዋች አይደለሁም ፤ እናም በዚህ ምክንያት በአርሰናል ቤት ያለኝ ቆይታዬ እንዳይቀጥል ምክንያት ሆኗል ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ሪካርዶ ካላፊዮሪ ስለ ኦዴጋርድ ፦
" የእሱ አለመኖር በቡድናችን ውስጥ ትልቅ ክፍተት ፈጥሮ ነበር ፤ አሁን ግን ተመልሷል የእሱ መመለስ ለእኛ ትልቅ አቅም እና ኳሊቲ ይሰጠናል ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ክለባችን በቻምፒዮንስ ሊጉ ወደ ፓርቱጋል ሊዝበን ተጉዞ በሚያደርገው ጨዋታ የመጀመሪያ ማልያውን ይጠቀማሉ
- AFC FIXTURES
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL