🔨 World Construction Engineering Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World. Learn, build, and grow with us! 📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT For Ad:- https://telega.io/c/etconp
👉የወንጪ - ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ዛሬ ይመረቃል
🌟በ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ገበታ ለሀገር" መርሃ ግብር ከተገነቡት መዳረሻዎች ሶስተኛው የወንጪ - ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ዛሬ እንደሚመረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
@etconp
👉ነጻ የስልጠና እድል🌟
🖱አቡቀለምሲስ ግሩፕ የተመሰረተበትን 15ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም ለ25 የሪል እስቴት ሙያ ስልጠና ፈላጊዎች ሙሉ ክፍያቸውን ሸፍኖ ልዩ ስልጠና እንዲወስዱ እድሉን አመቻችቷል።
✨የስልጠናው መስፈርቶች
1) ቢያንስ አንድ የመጀመሪያ በማንኛው ዘርፍ ዲግሪ ያላቸው
2) ስራ የሌላቸው
3) የተዘጋጀውን የመግቢያ ቃለ መጠይቅ የሚያልፉ
4) ምንም አይነት የሪል እስቴት ሽያጭ ስራ ያልሰሩ
5) ለአንድ ወር ከሰኞ እስከ አርብ በከሰዓት ክፍለ ጊዜ qqየሚሰጠውን የክፍል ውስጥ ስልጠና ተከታትለው ለመጨረስ ጊዜ ያላቸው
6) በልዩ ሁኔታ ለዚህ ዙር የተዘጋጀው የሶስት ሳምንት ተግባራዊ ስልጠና መታደም
7) ቢያንስ ለ ሶስት ወራት በወር 5000 ብር ክፍያና ከ2-4% commission ክፍያ ከእህት ሽያጭ ተቋማችን ጋር ለመስራት የሚፈቅዱ
📩በስልጠናው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በስልክ ቁጥሮቻችን 0951040404 እና 0993232323 በመደወል ወይም ቴክስት በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
@etconp
👉የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳትና የጥገና ስራ 65 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ።
🚧የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 65 በመቶ መድረሱ ሲገለፅ የጉብኝት ስነ ሥርዓት ተካሂዶ ዕድሳቱ ስለደረሰበት ደረጃ በተቋራጭ መሐንዲሱ ቨርኔሮ በኩል በቅፅር ጊቢው ገለጻ ተደርጓል።
🖱በገለፃው መሰረት ፦
✨የጉልላት ጥገና ስራ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን የጉልላት ውስጥ የስእል ጥገና እና እድሳት ስራ በመካሄድ ላይ ይገኛል ተብሏል።
✨የመዋቅር ማጠናከር ስራ 95 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የቤተክርስተያኑ የውስጥ የፎቅ ወለል (ሜዛኒን) 100 % መጠናቀቁ ተጠቁሟል።
✨የአጠቃላይ የእድሳትና የጥገና ስራ 65 በመቶ መጠናቀቁ የተገለፀ ሲሆን የፅዳት ሥራ ፣ የውሀ መተላለፊያ መስመሮችን ማስተካከል እንዲሁም የጥገና ሥራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን ተጠቁሟል።
⏺የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ እሴቱን በጠበቀ መንገድ የዕድሳትና የጥገና ስራው እንዲከወን በመስከረም 2015 ዓ/ም ርክክብ ተደርጎ እየተሰራ መሆኑ ሲገለፅ በቀጣይም ሌሎች ሥራዎች እንዳሉና በተያዘለት የጊዜ ገደብ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚታመን የካቴድራሉ ፀሐፊ ላዕከ ሰላም ሽታው አድማሱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
⏺አጠቃላይ የእድሳቱ የኮንትራት ጊዜ 545 ቀናት ሲሆን እድሳቱን ለማከናወን አሁናዊ የዋጋ ጭማሪና የእቃዎች ሀገር ውስጥ አለመገኘት የመሳሰሉ ችግሮች በማጋጠሙ ሕዝበ ክርስቲያኑ በአቢሲኒያ፣ አዋሽ፣ ዓባይ፣ ንግድ እና ቡና ባንክ በተከፈቱት አካውንቶች የተቻለውን እንዲያደርግ የደብሩ አስተዳዳዳሪ ሊቀ ሥልጣናት ቆሞስ አባ ሲራክ አድማሱ ጥሪ አቅርበዋል።
@etconp
👉የቴምብር ቀረጥ (Stamp Duty)
🚧በኮንስትራክሽን ሥራዎች ውስጥ ታሳቢ የሚደረግ የግልግል (award)፣ የማገቻ (bonds)፣ የውል ስምምነትና መግለጫ (5) contract and agreements and memoranda thereof) ፣ የማስጠበቂያ መያዣ (security deeds) ፣ የሥራ (ቅጥር) ውል (contract of employment) ፣ የመሳሪያ፣ ቢሮ ኪራይ ማስተላለፊያ ሰነዶች (lease, including sub-lease and transfer of similar Rights) ፣ የውክልና ሥልጣን ማረጋገጫ (power of attorney) ሰነዶችን ሕጋዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ የሚኖሩ የቴምብር ቀረጥ (Stamp Duty) ይጣልባቸዋል።
🌟ይህ ሕግ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነጋሪት ጋዜጣ ላይ የወጣው አዋጅ ቁጥር 110/1990 ዓ.ም ገጽ 736 ላይ የተመለከተ ሲሆን በግልግል ላይ የሚተመን ዋጋ ያለው ከሆነ 1% ሲሆን የማይተመን ዋጋ ላለው ግልግል 35 ብር ነው።
⏺የቴምብር ቀረጥ (Stamp Duty)
▶️የማገቻ (bonds) እና የመያዣ (security deeds) በፐርሰንት 1% ሲሆን የቅጥር ውል ላይ ለመዘጋጅ ሰነድ የአንድ ወር ደመወዝን 1% ነው።
▶️የመሳሪያ፣ ቢሮ ኪራይ ማስተላለፊያ ሰነዶች ሲዘጋጁ 0.5% ሲሆን በማንኛውም ጨረታ ላይ የሚሳተፍን አንድ ሰው የውክልና ሥልጣን ማረጋገጫ (power of attorney) ለሚሰጥበት ሰነድ ብር 35.00 ያስከፍላል።
🖱በዚህ አግባብ የአቅም ማረጋገጫ (Performance bond/guarantee) ማገቻ በሚል ምድብ ሥር የሚያርፍ ስለሆነ ባንኩ በሚጽፈው የጋራንቲ ሰነድ ላይ ቴምብር ማስቀመጥ ስላለበት የቴምብር 1% (1/100 of Performance bond) መክፈል ግዴታ ነው።
📍ፌስቡክ👇
https://www.facebook.com/etconp/
📩ሊያናግሩን ካሰቡ በቴሌግራም t.me/ETCONpBOT ይጻፉልን።
@etconp
ጀንቦሮ ሪል ስቴት ለዳያስፖራ ማኅበር አባላት በልዩ ቅናሽ ቤት ለመሸጥ ተስማማ
“በጊዜ ግቡ!” በማለት የሚታወቀው ጀንቦሮ ሪል ስቴት ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር ጋር ዛሬ ጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ ዓለማት ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በልዩ ቅናሽ ቤት ለመሸጥ መፈራረሙን ገልፀዋል::
በስምምነቱም መሠረት ጀንቦሮ ሪል ስቴት ቦሌ ቡልቡላ 70 በመቶ ግንባታቸው የተጠናቀቁ አንድ መቶ ቤቶችን እንዲሁም ዲፕሎማቲክ ሰፈር በሆነው ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ በሦስት ዓመት ውስጥ ተገንብቶ በሚጠናቀቀው ቅንጡው የኪሩ አፓርትመንት፣ አራት መቶ ቤቶችን ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር አባላት በልዩ ቅናሽ አቅርቧል።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር በ2001 ዓ.ም የተቋቋመና በሥሩም ከ10,000 በላይ በተለያዩ አገራት የሚኖሩ አባላት ያቀፈ ነው።
ጀንቦሮ ከገነባቸውና እየገነባ ካላቸው ስድስት ፕሮጀክቶች ሦስቱን ያስረከበ ሲሆን፣ በሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ እያስገነባ ያለው ኪሩ አፓርታማ ከመኖሪያ ቤት በዘለለ ጥሩ የሕይወት ዘይቤና ቅንጡ አኗኗርን ለሚመኙ ኢትዮጵውያን የመጀመሪያው አማራጭ እንደሆነ ነው የተገለፀው።
በ5,077 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ኪሩ ፕሮጀከት ሲጠናቀቅ፣ 30 ወለሎች የሚኖሩት ሲሆን፣ ሰባት ወለል የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አምስት ወለሎች ደግሞ ለዓለም አቀፍ ብራንድ ሱቆች በተጨማሪም 1,000 ካሬ ሜትር አረንጓዴ ስፍራ ይኖረዋል።
መነሻውን ቦሌ ቡልቡላ አድርጎ ከአራት ዓመታት በፊት በሪል ስቴት ዘርፍ ልማት ላይ የተሰማራው ጀንቦሮ ሪል ስቴት፣ በቦሌ ቡልቡላ አምስት ፕሮጀከቶችን እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ በሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለአካባቢው የተለየ ገፅታ የሚሰጠውን ኪሩ አፓርትመንት በመገንባት ላይ ይገኛል።
@etconp
#ADVERTISNMENT
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - /channel/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
🏗 የግንባታ ስራ ላይ ነዎት ⁉️
❇️ ጥራት ያላቸው የአርማታ ብረቶች እና ስታፋ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በጥራት እና በተባለው ጊዜ የሚያገኙበት ቦታ ።
❇️ ከ 6-32 mm ደረጃ 75 የሆኑ የአርማታ ብረቶችን እና ስታፋዎችን እናቀርባለን ። በአዲስ አበባ እና ባህርዳር ቅርንጫፎች ያገኙናል ።
❇️ የኛ ትሬዲንግ የግንባታ ስራዎን ካሰቡበት ለማድረስ ሁነኛና ታማኝ አጋር❕
🫵 ለበለጠ መረጃ
☎️በ 9193 ነፃ መስመር ይደውሉ!
🌐 www.yegnatradinget.com
#YegnaTrading #BuildingSuccess
👉በከተማዋ 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ ነው
🚧በአዲስ አበባ በቀላል ባቡርና በቀለበት መንገዶች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።
⏺ተሻጋሪ ድልድዮቹና መተላለፊያ መስመሮቹ ከመሬት በላይ እንዲሁም በመሬት ውስጥ እንደሚገነቡም ተገልጿል።
⏺የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያሱ ሰለሞን ለኢዜአ እንዳሉት፤ ባለሥልጣኑ የከተማዋን አጠቃላይ የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ፣ ቀልጣፋና ደኅንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ በርካታ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች እያከናወነ ይገኛል።
⏺ከሚከናወኑ የመንገድ መሠረተ-ልማቶች መካከልም የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ እድገት መሠረት ያደረገ የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ግንባታ ተጠቃሽ ነው ብለዋል።
⏺በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በሚያልፍባቸውና ውስጠኛው ቀለበት መንገድ ተብለው በሚጠሩ ቦታዎች ላይ መሸጋገሪያ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ባለመኖራቸው እግረኞች ለትራፊክ አደጋ እየተጋለጡና መንገድ ለማቋረጥ ረዥም ርቀት ለመጓዝ እንደሚገደዱ ተናግረዋል።
⏺ይህን ታሳቢ በማድረግ አሁን ላይ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያ መስመሮች ለመገንባት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
▶️ተሻጋሪ ድልድዮቹና መተላለፊያ መስመሮቹ የቀላል ባቡርና የቀለበት መንገዶችን ተከትሎ ከመሬት በላይ እንዲሁም በመሬት ውስጥ እንደሚገነቡ ጠቁመዋል።
▶️የዲዛይን ሥራው "አድቫንስድ ኢንጂነሪንግ ሶሉዩሽን" በተባለ የውጭና "ታክት" በተሰኘ አገር በቀል አማካሪ ድርጅት አማካኝነት እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰው፤ የዲዛይን ሥራው 23 ሚሊየን ብር የሚጠይቅ እንደሆነም አስረድተዋል።
▶️የእግረኛ ተሻጋሪ ድልድዮቹ ሐናማርያም፣ ኃይሌ ጋርመንት፣ ሳሪስ ሐኪም ማሞ ሰፈር፣ አደይ አበባ፣ ጉርድ ሾላ፣ አውቶቡስ ተራና አብነት አካባቢ እንዲሁም በሌሎችም አካባቢዎች የሚገነቡ መሆናቸውንም ተናግረዋል።
▶️በተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያ መስመሮች አካባቢ የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንደሚገነቡ ገልፀዋል።
የዲዛይን ሥራው በፍጥነት ተጠናቆ ወደ ተግባር ለማስገባት በቀጣይ ተያያዥ ሥራዎች በትኩረት ይሠራሉ ብለዋል።
🖱የሚገነቡት የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድዮችና መተላለፊያዎች የትራፊክ አደጋን ከመቀነስ ባሻገር መንገድ ለማቋረጥ ረዥም ርቀት መጓዝን እንደሚያስቀሩ ጠቅሰዋል።
Via ኢዜአ
@etconp
👉10 Basic Rules For Design Of Column:
🚧1. Minimum size of Column 225mm x 225mm (9"x9")
🚧2. Choose Square Column, if load acts at axis.
🚧3. Choose Rectangular Column, if load acts at eccentric
axis of column.
🚧4. Lapping Length for Column is 48d.
🚧5. Minimum 4 No's of Longitudinal Bars requised
for Square & Rectangular Column and 6 Nos for
Circular Column.
🚧6. Minimum dia of Longitudinal Bar is 12 mm and
Min. Dia. of Lateral Tie is 6 mm.
🚧7. Longitudinal Bars should be Duck Leg to link foundation.
🚧8. Minimum Area of Reinforcement percentage is
0.8% & Maximum is 6% of Column Cross-section
🚧9. C-20 Grade Concrete & Fe-500 Steel used
for Column.
🚧10. Spacing between Ties not greater then 100mm for Zone-A and not greater then 150mm for
Zone-B
@etconp
🏷በ2016 ዓ.ም የ ሁለተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (2nd Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
@etconp
👉በ አዲስ አበባ በቀላል ባቡር እና ቀለበት መንገዶች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታውቋል።
🚧በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በሚያልፍባቸውና ውስጠኛው ቀለበት መንገድ ተብለው በሚጠሩ ቦታዎች ላይ መሸጋገሪያ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ባለመኖራቸው እግረኞች ለትራፊክ አደጋ እየተጋለጡና መንገድ ለማቋረጥ ረዥም ርቀት ለመጓዝ እንደሚገደዱ ባለስልጣን መ/ቤቱ ገልጿል።
🌟በመሆኑም ፤ 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች እንደሚገነቡ ይፋ አድርጓል።
🚧ተሻጋሪ ድልድዮቹና መተላለፊያ መስመሮቹ ከመሬት በላይ እንዲሁም በመሬት ውስጥ እንደሚገነቡ ጠቁሟል።
🖱የእግረኛ ተሻጋሪ ድልድዮቹ ፦
- ሐና ማርያም፣
- ኃይሌ ጋርመንት፣
- ሳሪስ ሐኪም ማሞ ሰፈር፣
- አደይ አበባ፣
- ጉርድ ሾላ፣
- አውቶቡስ ተራና አብነት አካባቢ እንዲሁም በሌሎችም አካባቢዎች ነው የሚገነቡት ብሏል።
Via ኢዜአ
@etconp
👉የ ስኮላር ሺፕ ጥቆማ ከ @ETCONp
🌟Fully Funded Scholarships for International Students
🚧1) Swedish Institute Scholarships in Sweden
Link: https://scholarshipscorner.website/swedish-institute-scholarships/
🚧2) DAAD SEARCA Scholarship Programme 2024
Link: https://scholarshipscorner.website/daad-searca-scholarship-programme/
🚧3) Queen Elizabeth Commonwealth Scholarships
Link: https://scholarshipscorner.website/queen-elizabeth-commonwealth-scholarships-2021/
🚧4) Fulbright Scholarship in the United States
Link: https://scholarshipscorner.website/us-fulbright-scholarship/
🚧5) Hungary Government Scholarships
Link: https://scholarshipscorner.website/university-of-debrecen-stipendium-hungaricum-scholarship/
🚧6) Maastricht University Scholarships 2024 in the Netherlands
Link: https://scholarshipscorner.website/maastricht-university-scholarships/
🚧7) Donghua University Shanghai Government Scholarship 2024 in China
Link: https://scholarshipscorner.website/donghua-university-shanghai-government-scholarship/
🚧(8) Singapore Scholarships for International Students
Link: https://scholarshipscorner.website/fully-funded-singapore-international-graduate-award/
🚧9) Wuhan University CSC Scholarship in China 2024
Link: https://scholarshipscorner.website/wuhan-university-csc-scholarship-in-china/
🚧10) GSK Scholarship 2024-25 in the United Kingdom
Link: https://scholarshipscorner.website/gsk-scholarship/
@etconp
👉የዓባይ ግድብ ወደ መጨረሻው የማጠናቀቂያ ምዕራፍ እየደረሰ ነው
🌟የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 94.6 በመቶ ደርሷል
⏺የዓባይ ግድብ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ የግድቡን የግንባታ ሂደትና የአምስት ወራት አፈጻጸምን ገምግሟል።
⏺በግምገማው፣ የዓባይ ግድብ በኢትዮጵያውያን የተባበረ ጥረትና ፅናት ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ተሸጋግሯል ብሏል።
⏺የግድቡ ግንባታጠ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ ህዳር 30 ቀን 2016 ድረስ ከ18 ቢሊዮን 734 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉንም አስታውቋል።
⏺የኢትዮጵያ ህዝብ ላለፉት 12 ዓመታት በፅናት ገንዘቡን፣ እውቀቱንና ሙያውን ለግድቡ ግንባታ አውሏል ያለው የዓባይ ግድብ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 94 ነጥብ 6 በመቶ መድረሱን ይፋ አድርጓ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የአብሮነትና ሀገር ወዳድነት ቋሚ መገለጫ መሆኑን አመልክቷል።
⏺ባለፉት አምስት ወራት ለግድቡ ግንባታ የተደረገው የሀብት ማሰባሰብ ሥራ የተሻለ አፈጻጸም አሳይቷል፣ በዚህ ዓመት ተጨማሪ ተርባይኖችን ወደ ኃይል ማመንጨት ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገም ነው።
⏺የግድቡ 13ኛ ዓመት ኢትዮጵያውያን ቃላቸውን በተግባር ያጸኑበትን አውድ በሚገልፅ መልኩ የሚከበር ሲሆን፣ በውጭ የሚኖሩ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ሲመጡ የተለያዩ ዝግጅቶችን በማድረግ ስለግድቡ የማስገንዘብና ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ የሚያደርጉ ስራዎችንም ይሰራሉ።
Via EPA
@etconp
👉የአሸዋ ደለል መጠን (Silt Content)
☄በአርማታ (concrete)፣ ልስን (plastering)፣ ወለል ጭረሳ (floor screed) እና የአሸዋ ግርፍ (rendering) ሥራዎች በብዛት የምንጠቀምባቸው ሦስት የግንባታ ግብአቶች ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር (Cement, Sand/Fine aggregate & Coarse Aggregate) ናቸው።
☄ሲሚንቶ ዋናው ዓላማው የግንባታ ግብአቶች እስር በእርሳቸው ያላቸውን የመጣበቅ/የመጣመር ሂደት ማጠናከር (As binding agent) ሲሆን የአሸዋ ድርሻ የውስጥ ለውስጥ (air voids) መሙላትና ማእከላዊ የሆነ ማጣበቅና ጥንካሬ መስጠትን ማገዝ ነው።
☄የጠጠር ዋናው ድርሻ ደግሞ የኮንክሬት ክፍሎችን ጥንካሬ መስጠት ነው።
🖱አሸዋ (Fine aggregate) ማእከላዊ ወሳኝ ግብአት ተብሎም ይታወቃል። በትላልቅ አውሮፓውያን እና በሩቅ ምስራቅ ሀገራት በተለይ በህንድ እና በቻይና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው እና እንደሲሚንቶ የአሸዋ ማጣሪያ ፋብሪካ ጭምር የተገነባለት ግብአት (material) ነው። ይህ ሆኖ ሳለ የአሽዋ መሰረታዊ የቤተሙከራ ማረጋገጫ ምዘናዎች ውስጥ ቀላሉ ነገር ግን ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የደለል ይዘቱ (silt content) ነው። /ደለል ማለት በጣም የላመ ወይም የደቀቀ ዱቂታማ የአፈር አይነት ነው/። አሸዋ በተቻለ መጠን ምንም የደለል ይዘት አንዳይኖረው ይመከራል። ደለላማ የአፈር መጠን በአሸዋ ውስጥ በብዛት ካለበት አሸዋው ጥቅም ላይ ሲውል የአርማታ ባህርይን ወደ ጭቃማ ጸባይ ይቀይራል ማለት ነው። ደለላማ የአፈር ክፍል አሸዋው ማንኛውንም የቤተሙከራ መስፈርት (laboratory tests) በብቃት እንዳያልፍ ያደርገዋል። አርማታ ጥንካሬ እንዳይኖረው እና ልስን በቀላሉ እንዲፈራርስ የሚያደግ ነው።
✨ደቃቅ አፈር/ደለል (silt content) የሚባለው እንደ ፕሮጀክቱ አይነት ልዩ ሀሳቦች የሚነሱበት ቢሆንም በ'ASTM, AASHTO, IS እና በሌሎች መመሪያዎች ላይ እንደተጠቆመው በብዛት ከ75 micro-millimeter sieve በታች የሚወርደውን ክፍል ነው።
✨በመሆኑም አሸዋ በውስጡ ከስድስት በመቶ (6%) በላይ ደለላማ አፈር (silt content) እንዲኖረው አይፈቀድም። በግንባታ ቤተሙከራዊ የግብአት መስፈርቶች (Experimental criterion) መሰረት አሸዋ ከ6% በላይ ደቃቅ አፈር አንዳለበት ከታወቀ ሁለት አይነት ርምጃ ይወሰዳል።
⏺አንደኛው:- አሸዋውን በአሸዋ ወንፊት መንፋት (sieving) ሲሆን (ሁለተኛው) አሸዋውን አስወግዶ (rejection) ሌላ መስፈርቱን የሚያሟላ አሸዋ መጠቀም ነው።
🌟በብዙ የሀገራችን የግንባታ ቦታዎች ላይ አሸዋ በቁም ወይም በአግዳሚ ወንፊት ሲነፋ የሚስተዋለው ይህንን የደለል መጠን ለመቀነስ እና ከአሸዋ ቅርጽ መጠን በላይ (Above determined sieve size of sand) የሆነ ጠጠራማ ክፍልን (aggregated particles) ለመለየት ነው።
📍የ ኮንስትራክሽን ጨረታዎች እና ቅጥር በ ትኩሱ እንዲደርሶ ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
t.me/ETCONpWORK
🖱ፌስቡክ https://www.facebook.com/etconp/
📩ሊያወሩን ካሰቡ በቴሌግራም @ETCONpBOT ይጻፉልን።
@etconp
#ADVERTISNMENT
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - /channel/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👉በያዝነው የፈረንጆች አዲስ አመት ግንባታቸው የሚጀምርና በግንባታ ላይ የሚገኙ ስድስት ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች የሚከተሉት ናቸው
🖱ሦሰቱ ከግብጽ ሲሆኑ ኬንያ፣ አይቮሪኮስትና ኢትዪጵያ አንድ አንድ አስመዝግበዋል።
🌟ከእነዚህ ውስጥ ቁመቱ 270 ሜትር የአቢሲኒያ ባንክ የሚያስገነባው ዋና መሥሪያ ቤት በሁለተኛነት ደረጃ ተቀምጧል።
🚧Tallest Buildings Under Construction in Africa 2024
✨1. Tour F
- Height: 386 m (1,266 ft)
- Location: Abidjan, Ivory Coast
- Expected Completion: 2025
✨2. Bank of Abyssinia Headquarters
- Height: 270 m (890 ft)
- Location: Addis Ababa, Ethiopia
- Expected Completion: 2025
✨3. Iconic Tower Alamein
- Height: 250 m (820 ft)
- Location: El Alamein, Egypt
- Expected Completion: 2026
✨4. Capital Diamond Tower
- Height: 239 m (784 ft)
- Location: New Admin, Egypt
- Expected Completion: 2026
✨5. Infinity Tower
- Height: 200 m (660 ft)
- Location: New Admin, Egypt
- Expected Completion: 2024
✨6. 88 Nairobi Condominium Tower
- Height: 176 m (577 ft)
- Location: Nairobi, Kenya
@etconp
🏗 የግንባታ ስራ ላይ ነዎት ⁉️
❇️ ጥራት ያላቸው የአርማታ ብረቶች እና ስታፋ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በጥራት እና በተባለው ጊዜ የሚያገኙበት ቦታ ።
❇️ ከ 6-32 mm ደረጃ 75 የሆኑ የአርማታ ብረቶችን እና ስታፋዎችን እናቀርባለን ። በአዲስ አበባ እና ባህርዳር ቅርንጫፎች ያገኙናል ።
❇️ የኛ ትሬዲንግ የግንባታ ስራዎን ካሰቡበት ለማድረስ ሁነኛና ታማኝ አጋር❕
🫵 ለበለጠ መረጃ
☎️በ 9193 ነፃ መስመር ይደውሉ!
🌐 www.yegnatradinget.com
#YegnaTrading #BuildingSuccess
👉ግንባታ ከመጀመሩ በፊት Geo Technical site investigation ( የጂኦ-ቴክኒካል ምርመራ ) ለምን እናደርጋለን ጥቅሙስ ?
🌟የጂኦ-ቴክኒካል ምርመራ ዋና ዓላማ ግንባታ በሚካሄድበት ቦታ የአፈር ምርመራ ማድረግ ነው።
▶️በግንባታ መስክ ውስጥ ሊከተሏቸው ከሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት መካከል የጂኦቴክኒካል ምርመራ አንዱ ነው።
▶️የጂኦቴክኒካል ምርመራዎች የሚከናወኑት በጂኦቴክኒካል መሐንዲሶች ወይም በምህንድስና ጂኦሎጂስቶች የመሬት ስራዎችን እና ለታቀዱ አወቃቀሮች ለመንደፍ እና ለመሬት ስራዎች እና አወቃቀሮች መሠረቶችን ለመንደፍ በአንድ ግንባታ ቦታ ዙሪያ ስላለው የአፈር እና የድንጋይ አካላዊ ባህሪያት መረጃን ለማግኘት ነው።
🚧ይህ ዓይነቱ ምርመራ የሳይት ምርመራ ተብሎ ይጠራል.
⏺በተጨማሪም፣ የጂኦቴክኒካል ምርመራዎች እንዲሁም ለመሬት ስር ማስተላለፊያ መስመሮች፣ ዘይት እና ጋዝ ቧንቧዎች፣ ሬዲዮአክቲቭ የቆሻሻ አወጋገድ እና የፀሐይ ሙቀት ማከማቻ ፋሲሊቲዎች የሚፈለጉትን የአፈር ወይም የድጋሚ ሙሌት ቁሶች የሙቀት መቋቋምን ለመለካት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
🖱የጂኦቴክኒካል ምርመራ ለምን አስፈላጊ ነው?
✨ሊያጋጥሙ የሚችሉ የመሬት ሁኔታዎችን ጥሩ ግምገማ ያቀርባል።
✨ግንባታው ለታለመለት ልማት ወይም መልሶ ማልማት ዓላማ ተስማሚ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ይሰጣል።
✨በጥሩ ምህንድስና አሠራር መሰረት ዲዛይን እና ግንባታን ለመርዳት ተስማሚ መለኪያዎችን ያቀርባል።
✨በፕሮጀክቱ የሕይወት ዑደት ውስጥ በአካባቢ ላይ ያለውን አደጋ እና በሰዎች ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ፈልጎ እና ክትትል ያደርጋል።
⚡️በሁሉም የፕሮጀክት በጀት አወጣጥ ላይ ይረዳል፣ ቀልጣፋ ዲዛይን ይፈቅዳል፣ እና ግንባታው በምሰራበት ቦታ ላይ ሊከሰቱ ስለሚችሉ አደጋዎች አስቀድሞ ያስጠነቅቃል።
🫵በቀላል አነጋገር
☄የጂኦቴክኒካል ምርመራ ፕሮጀክቱ አዋጭ እንደሆነ እና በተቀላጠፈ መልኩ ሊቀረጽ እና ሊገነባ እንደሚችል እንደ ጠቃሚ ማረጋገጫ ሆኖ ያገለግላል።
📎የጂኦቴክኒክ መሐንዲሶች በአንድ ቦታ ላይ በታቀዱ የግንባታ መዋቅሮች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉትን አደጋዎች በመለየት የተካኑ ናቸው።
🔗ይህንን በተለያዩ የምርመራ ቴክኒኮች፣ በጉድጓዶች ቀጥተኛ ናሙና እና የሙከራ ጉድጓዶችን እና ቀጥተኛ ያልሆኑ የጂኦፊዚካል ቴክኒኮችን ጨምሮ ሊያደርጉ ይችላሉ።
📝የጂኦቴክኒካል ትንተና ልዩ ሶፍትዌርን በመጠቀም የገሃዱ አለም እንቅስቃሴን እና የድርጊት ሁኔታን ለመገመት በጂኦቴክኒካል መለኪያዎች መሰረት መዋቅራዊ ባህሪን መምሰል ይችላል።
@etconp
👉የወንጪ ፕሮጀክት
🌟የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነው የወንጪ ፕሮጀክት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡
🚧ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወንጪ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን÷ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።
🚧ከአዲስ አበባ በ150 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ወንጪ 3 ሺህ 380 ሜትር ከፍታ ላይ ሲገኝ ሃይቅና ፍል ውሃን ጨምሮ እጅግ ማራኪ የሆኑ የተፈጥሮ ሃብቶችን ይዟል።
🚧በአካባቢው የሚገኘው ደንና በውስጡ ያሉት ብርቅዬ አዕዋፋት ዝማሬ የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስቡ ናቸው።
🚧ስራው በተለያዩ ምዕራፎች ተከፋፍሎ የሚካሄድ ነው።
⏺በዚህም በመጀመሪያው ምዕራፍ ወደ ወንጪ ሃይቅ የሚወስደው የአስፋልት መንገድ፣ ሁለቱን ሃይቆች የሚያገናኝ የአስፋልት መንገድ፣ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት፣ የጤና ማዕከል፣ ትምህርት ቤቶች፣ የቴሌኮም ማሻሻያ ፕሮጀክት እንዲሁም በባለሃብቶች የሚገነቡ ደረጃቸውን የጠበቁ ማዕከሎችን የሚያካትት እንደሆነ ገልጸዋል።
ከዚህ ባለፈም፣ የጤና ማዕከል፣ የቴሌኮም ማሻሻያ፣ በግል ባለሀብቶች የሚሰሩ መዝናኛ ስፍራዎች እንዲሁም የትምህርት ማዕከል እና አነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ይገነባል ማለታቸው ይታወሳል፡፡
🖱ቱሪስቶችን በስፋት የመሳብ አቅም እንዳለው የሚነገርለት የወንጪ ፕሮጀክት የአካባቢው ነዋሪዎችም በብዙ እንደሚጠቀሙ ታምኖበታል፡፡
Via FBC
@etconp
👉ኣዲሱ ቻናላችን ተቀላቅለዋል?
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
/channel/ETCONpWORK
👉አስቸኳይ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
🌟ቢውልደርስአፕ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
🖱1. ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ተቆጣጣሪ
🖱2. ፎርክ ሊፍት ኦፕሬተር
🖱3. ካሸር/አካውንታንት
🖱4. Senior Sales Representative ወይም ሽያጭ
☎️ስ.ቁ 0114 666676
📩ፖ.ሣ.ቁጥር 2243/1110
📍አዲስ አበባ
@etconp
🏗 የግንባታ ስራ ላይ ነዎት ‼️
❇️ ጥራት ያላቸው የአርማታ ብረቶች እና ስታፋ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በጥራት እና በተባለው ጊዜ የሚያገኙበት ቦታ ።
❇️ ከ 6-32 mm ደረጃ 75 የሆኑ የአርማታ ብረቶችን እና ስታፋዎችን እናቀርባለን ። በአዲስ አበባ እና ባህርዳር ቅርንጫፎች ያገኙናል ።
❇️ የኛ ትሬዲንግ የግንባታ ስራዎን ካሰቡበት ለማድረስ ሁነኛና ታማኝ አጋር❕
🫵 ለበለጠ መረጃ
☎️በ 9193 ነፃ መስመር ይደውሉ!
🌐 www.yegnatradinget.com
#YegnaTrading #BuildingSuccess
👉ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት በተገኘ የ30 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ የከተማ መሬት መረጃን ለማዘመን የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት በተገኘ የ30 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ የከተማ መሬት መረጃን ለማዘመን የሚያስችል ፕሮጀከት WAVUS JV ከተባለ ከሀገሪቱ መንግስት ኩባኒያ ጋር የኮንትራት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በፊርማ ስነ-ሥርዓቱ ወቅት ኢትዮጵያና የደቡብ ኮሪያ ሪፕብሊክ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካና በማህበራዊ ግንኙነታቸው የዳበረ ታሪካዊና ባህላዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ናቸው ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ ግንኙነት በዲፕሎማሲው እና በልማት ላይ የተመሰረተ ብቻ ሳይሆን በደምም የተሳሰረ በመሆኑ ስምምነቱ ይህንን የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ትስስር የበለጠ ያጠናክረዋል፡፡
በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች ውስን የሆነውን የመሬት ሀብት በዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርአት በመታገዝ ለዜጎች ፈጣንና ፍትሃዊ አገልግሎት መስጠት ወቅቱ የሚጠይቀው ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
ለሚቀጥሉት አራት አመታት በአራት ከተሞች ተግባራዊ የምናደርገው ይሄው ፕሮጀክት በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲመራ በየደረጃው የሚገኙ የከተማ አመራሮች ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡
የመግባቢያ ሰነዱን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን እና WAVUS JV ካምፓኒ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኪም ሀክ ሱንግ ተፈራርመዋል፡፡
የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የመሬትና የካዳስተር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ብዙዓለም አድማሱ ፕሮጀክቱ በአዳማ፣ በሐዋሳ፣ በወላይታ ሰዶ እና በባህርዳር ከተሞች ለአራት ዓመታት ያህል እንዲሚከናወን አብራርተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በድጅታላይዘሼን፣ በመሬት መረጃ አያያዝ ስርአት፣ በዳታ ማዕከል ግንባታ፣ በአቅም ግንባታ እና መሰል የዘርፉ ስራዎች ላይ እንደሚያተኩር አቶ ብዙዓለም አስገንዝበዋል፡፡
@etconp
🏷በ2016 ዓ.ም የ ሁለተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (2nd Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
@etconp
👉በሕግ ፊት የሚጸና ውል መሰረታዊ ነጥቦች
🚧በሕግ ፊት የሚጸና ውል ሊያሟላቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነጥቦት:-
▶️ተዋዋዮች በፍቃዳቸው /በፍላጎታቸው/ የፈጸሙት ስምምነት መሆን፣ የውል ሽግግር/አሰጣጥ/ (Contract delivery system)፣ የተዋዋይ ወገኖች የሚኖራቸው ኃላፊነት፣ በጉዳዩ ላይ የተዋዋይ ወገኖች ሀሳብ፣ የተዋዋይ ወገኖች ማረጋገጫ ብቃት እና ውሉን ሕጋዊ የሚያደርጉ ማረጋገጫዎች ናቸው።
⏺በእርግጥ ውል በጽሑፍ እና በቃል ሊደረግ ቢችልም አለመግባባቶች የተፈጠሩ እንደሆነ በቃል የተደረገ ውል በቂና አሳማኝ የውል ሁኔታን ለማረጋገጥ ክፍተትን የሚፈጥር ስለሆነ ውሎች ሲፈጸሙ በጽሑፍ እንዲደረግ ሕግ የሚያስገድድበት አግባብ አለ።
🫵የ ስራ ቅጥር እና ጨረታዎች ምንለቅበት የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል👇
/channel/ETCONpWORK
📍ፌስቡክ ላይም ኣለንሎ👇
https://www.facebook.com/etconp/
📩ሊያወሩን ካሰቡ በቴሌግራም t.me/ETCONpBot ይጻፉልን።
@etconp
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0994941706 ወይም 0910379303 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦/channel/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ቁ.3 በቅርቡ ቄራ ላይ ይጠብቁን
ከቃላችን ይልቅ ስራችን ይናገራል።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ።
"እነሆ÷ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋል፤ ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው።" ሉቃ ፪÷፲፩
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም በዓል!
@etconp
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።