dream_sport | Неотсортированное

Telegram-канал dream_sport - DREAM SPORT ™

114370

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።

Подписаться на канал

DREAM SPORT ™

🇪🇸የ14 ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

                    ተጠናቀቀ

   🇪🇸ሴልታቪጎ 2-2 ባርሴሎና 🇪🇸
              
                         
@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልል ባርሴሎና ሌዋንዶውስኪ

ሴልታ ቪጎ 0-2 ባርሴሎና

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልል ባርሴሎናናናና ራፊኛ 14'

ሴልታ ቪጎ 0-1 ባርሴሎና

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🔵⚠️ ማን ሲቲ በኢቲሀድ ሲሸነፉ ከ 52 ጨዋታዎች ቡሀላ ነው

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ማን ሲቲ 5 ተከታታይ ጨዋታ ሲሸነፉ ከ 18 ዓመት ቡሀላ ነው ❌😱

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🤯🔵 5 ተከታታይ ሽንፈት የፔፕ ጋርድዮላው ቡድን ማን ሲቲ

❌ 2-1 loss vs Spurs
❌ 2-1 loss vs Bournemouth
❌ 4-1 loss vs Sporting
❌ 2-1 loss vs Brighton
❌ 4-0 loss vs Spurs

ቀጣይ በአንፊልድ ከ ሊቨርፑል...

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሲቲ እንደዚህ ሲረመረም ካየን ቆይተናል

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ 85'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-3 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽
                        #ፖሮ ⚽️

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ 70'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-3 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽
                        #ፖሮ ⚽️

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጋርድዮላ ቡድኑን እያበረታታ ነው

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ 60'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-3 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽
                        #ፖሮ ⚽️

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልልል ቶተንሀምምምምምም

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ጄምስ ማዲሰን አሁን እንግሊዛዊ ሁነው በልደት ቀናቸው የፕሪሚየር ሊግ ጎል ካስቆጠሩ ተጫዋቾች ተርታ ተሰልፏል ፤ ከ [ ጄራርድ ፣ ጃሮድ ቦውን ] በመቀጠል!

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

5ተኛ ተከታታይ ሽንፈት ይሆን ?

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

በልደት ቀኑ 2 ጎል 🎉🎊

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇸የ14 ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

                            87'

   🇪🇸ሴልታቪጎ 2-2 ባርሴሎና 🇪🇸
       
       
                         
@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇸የ14 ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

                             ዕረፍት"

   🇪🇸ሴልታቪጎ 0 - 1 ባርሴሎና 🇪🇸
       
        
                           #ራፊንሃ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ማንችስተር ሲቲ በሊግ ጨዋታዎች በሜዳቸው ብዙ ግብ ተቆጥረውባቸው የተሸነፉባቸው ጨዋታዎች

ከአርሰናል 5ለ1 (2003)
ከቶተንሀም 4ለ0 (2024)

NORTH LONDON OWNING CITY

"SHARE" || @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ማን.ሲቲ በዚ የውድድር አመት ቶተንሀምን በካራባዎ ካፕ ከገጠሙ ቡሀላ 5 ተከታታይ ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል በተጨማሪም ሲቲ ከ2022 ቡሀላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳቸው ተሸንፈዋል 🫠

"SHARE" || @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ማን ሲቲ ካለፈው የPL የውድድር ዘመን ጀምሮ

ከ ሮድሪ ጋር: 0 ሽንፈት በ 36 ጨዋታዎች
ያለ ሮድሪ: 6 ሽንፈቶች በ 14 ጨዋታዎች

ለዚህ ነው ባሎንዶር የሚገባው 🏆

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ ተጠናቀቀ'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-4 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽
                        #ፖሮ ⚽️
                        #ጆንሰን ⚽

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልል ቶተንሀምምምም

ማን ሲቲ 0-4 ቶተንሀም

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ቅያሪ በሲቲ

ኬቨን ዴብራይን ገባ
ግሬሊሽ ገባ

ሳቪኖ ወጣ
ሪኮ ሌዊስ ወጣ

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሲቲ ቀጣይ በፕሪምየር ሊጉ ወደ አንፊልድ ተጉዞ የሊጉን መሪ ይገጥማል

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ያለ ሮሜሮ እና ቫንዲቨን ነው ስፐርስ እንዲ እየተጫወተ ያለው 👏

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ 55'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-3 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽
#ፖሮ ⚽️

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

'' SHARE '' @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ 48'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-2 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

'' SHARE '' @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ምን ያህል የሲቲ ወሳኝ እንደሆነ እየተመለከትን ነው

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ከዚ ቅፅበት ቡሀላ ሀላንድ ልክ አደለም

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 12ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

             ⏰ እረፍት'

🇬🇧 ማን ሲቲ 0-2 ቶተንሀም ሆትስፐር 🇬🇧
                         #ማዲሰን ⚽⚽

🏟️ ኢቲሀድ ስታዲየም

'' SHARE '' @DREAM_SPORT

Читать полностью…
Подписаться на канал