dream_sport | Неотсортированное

Telegram-канал dream_sport - DREAM SPORT ™

114370

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።

Подписаться на канал

DREAM SPORT ™

📊ሩበን አሞሪም የአሰልጣኝነት ቁጥሮች

🤔 ማንቸስተር ዩናይትድን ወደ ዋንጫ ተፎካካሪነት መመለስ የሚችለው አሰልጣኝ ይሆን?

💬 ኮመንት ያርጉ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ማን ነዉ🤔?

Very obvious one😁!

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የምንግዜም አንጋፋ የአማካኝ ስፍራው አቀጣጣይ ስፔናዊው አንድሬስ ኢንዬሽታ እራሱን ከእግርኳስ ተጨዋችነት አለም ካገለለ ወር በኋላ ወደ እግርኳስ የቢዝነስ ዘርፍ ጎራ ብሏል !

ማለትም ትናንት ምሽት ላይ የዴንማርክ ሚድያዎች ባስነበቧቸው ዜናዎች መሰረት ኢንዬሽታ በዴንማርክ የእግርኳስ ሊግ እርከን 3ተኛ ዲቪዝዮን ላይ የሚገኘው ሆልሲንገር ክለብ የባለቤትነት ድርሻ መግዛቱ ተነግሯል !

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨ማንቸስተር ሲቲ ፌዴሪኮ ቫልቬርድን የሮድሪ ተተኪ አድርገው ማስፈረም ይፈልጋሉ።

ተጨዋቹ በሪያል ማድሪድ 83 ሚሊየን ፓውንድ የውል ማፍረሻ አለው እና የስፔኑ ክለብ ተጨዋቹን መሸጥ አይፈልግም።

(ምንጭ፡ ፊቻጄስ)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሪያል ማድሪድ የባየር ሊቨርኩሰን ተጨዋች የሆነውን ፍሎሪያን ዊርትዝን ማስፈርም ይፈልጋል::

(𝙨𝙤𝙪𝙧𝙘𝙚: 𝙗𝙚𝙧𝙜𝙚𝙧_𝙥𝙟)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

#Infinix_HOT50_Pro+

ኢንፊኒክስ HOT 50 ቀላል እና ቀጭን ዲዛይኑ፣ ፍጥነቱ እና በውስጡ የያዘው አዳዲስ ቴክኖሎጂ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነው ሊጠቀሙት የሚችሉት እና ከርሶ ጋር የሚሄድ ዘመናዊ ስልክ ነው፡፡

@Infinix_Et|infinixet">@Infinixet

#Infinix #InfinixHOT50Pro+ #WOOOWNewHOT #InfinixHOT50Series

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🔵🔴⚠️ Casado: "ላሊጋ ግቡን ማፅደቅ አለበት"

"ንፁህ ግብ እንደዚህ ከተከለከለ በጣም ኃላፊነት የጎደለው ይሆናል."

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ራፊንሃ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው ምስል 😁

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇸13 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                      ⏰ ተጠናቀቀ

🇪🇸 ሪያል ሶሴዳድ 1-0 ባርሴሎና 🇪🇸
  #ቤከር 33'

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇮🇹 12ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪኤ

⌚️ ተጠናቀቀ

ኢንተር 1-1 ናፖሊ

⚽️ 43' ካላኖግሉ ⚽️ 23' ማክቶሚናይ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

VAR ምስሉን ለማሳየት 5 ደቂቃ በላይ ፈጅቶባቸዋል ስህተቱን ለመሸነፍ ይመስላል የዘገዩት

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🗣ኢንዞ ማሬስካ ፦"

" እኛ የትኛውንም ቡድን አንፈራም ፤ ምክንያቱም እኛ ቼልሲዎች ነን''

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

Offside or not

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ላሚን ያማል ዛሬ ዕረፍት ተሰጥቶታል ፣ ባርሳዎች ያማል ወደ ስፔን እንዳይሄድ ጥያቄ ያደርጋሉ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ብሩኖ 🗣

" ጋርናቾ ድንቅ ግብ አስቆጠረ ግን ደስታውን አልገለፅም ከአንዳንድ ደጋፊዎች እምነት እንዳጣ ተሰምቶታል

ግን እንዲህ አልኩት ሰዎች ሁሌ ይንጫጫሉ ግን ምታደርገውን ነገር እና አንተን በጣም ነው ሚወዱህ "

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨ፖል ፖግባ በሚቀጥሉት ጥቅት ቀናት ከጁቬንቱስ ጋር በይፋ ይለያያል።

ተጨዋቹ አሁን ላይ በግሉ ልምምድ በማድረግ ላይ ሲሆን ቀጣይ መዳረሻው የሳውዲ ቡድኖች ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

(Source: Gazzetta dello Sport)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሜሲ አርጀንቲና በፓራጓይ በተሸነፈችበት ጨዋታ ዳኛዉን በስሜታዊነት ሲያናግረዉ ተስተውሏል።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🗣ቶኒ ክሩስ ፦

" ልቤ ሁሌም ሪያል ማድሪድ ጋር ነው ያለው እናም እነሱ ላይ ትችት ሲደርስ ሳይ መቋቋም አልችልም ለእነሱ እከላከላለሁ ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የሩድ ቫን ኒስቴልሮይ በይፋ ማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችን ተሰናብተዋል !

'' ለማንቸስተር ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብ ላሉ ሁሉ በተለይም የኋላ ክፍል ሰራተኞች፣ ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች ላደረጋችሁት አስደናቂ ጥረት እና ድጋፍ ከልቤ ላመሰግናችሁ እፈልጋለሁ። ''

'' ክለቡን በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት መወከል ትልቅ ክብር ነበር ፣ እና አብረን የተካፈልናቸውን ትዝታዎች ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ አሁን። ማን ሊጉን ያሸንፋል? 👀

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🔵🔴 ፍሊክ፡ "ምስሎቹን አይቻለሁ እና ውሳኔው ስህተት ነበር፣ ትክክለኛ ግብ ነው። አለመፍቀድ እብደት ነው"

"በጣም ግልጽ ነው, ግቡ ትክክለኛ መሆን ነበረበት."

"ግን መቀበል አለብን። ዳኛውን መውቀስ የለብንም ምክንያቱም ሁላችንም ሰዎች ስለሆንን እንሳሳታለን… ዛሬ ትልቅ ስህተት ነበር"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ቫር ስህተቱን አምኗል !

የሌዋንዶውስኪ ጎል መፅደቅ የነበረበት እና ቫር ሲያዩ እግር አሳስተው እንደሆነ የቫር ክፍል ዳኞች አምነዋል

Archivovar

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🟣🧤 ዴቪድ ዴህያ ዛሬ ፊዮረንቲና 3-1 ሲያሸንፍ አሲስት ማድረግ ችሏል ✨

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

57' ብራጋ 2-0 ስፖርቲንግ
90' ብራጋ 2-4 ስፖርቲንግ

አሞሪም በ ሚገርም Comeback ስፖርቲንግ ተሰናብቷል 👏🔥

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ዳኝነት በስፔን 😂

ባርሳ ግልፅ ግብ ተሽሮባቸዋል

ምስሉን ተመልክቶ ሌዋንዶውስኪ ቢጫ ጫማው ሲሆን ቀይ ጫማው የሶሲዳዱ ተጫዋች ነው

በጠራራ ፀሀይ ዝርፊያ 😂

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🗣 ሚኬል አርቴታ ፦

"ከሀገራት ጨዋታ በኋላ ቡድኑን የፈለኩትን ያህል ዝግጁ እንዲሆን እጸልያለሁ ምክንያቱም ይህ ወቅት በእውነት ቅዠት ነበር።"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ፔድሮ ኔቶ በቼልሲ ቤት በፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ግቡን ማስመዝገብ ችሏል።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇬⚡ ኦማር ማርሙሽ ዘንድሮ ለፍራንክፈርት:

▫️16 ጨዋታዎች
▫️14 ግቦች
▫️10 አሲስቶች

ዛሬ 1 ቅጣት ምት ግብ እና አሲስት 🔥

UNSTOPPABLE! 🤩

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

አርቴታ 95' ላይ ትሮሳርድ ሲስት

@DREAM_SPORT

Читать полностью…
Подписаться на канал